ፊታችንን ምን መቀባት እና ሜክ አፕ ማድረግ ይኖርብናል በስለ-ጤናዎ ከባለሙያ ጋር ከእሁድን በኢቢኤስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 103

  • @ብሩክከበደ-ገ4አ
    @ብሩክከበደ-ገ4አ 4 роки тому +10

    የኔ ባለሙያ እየሱስ ነው
    ምክናቱም ቆንጆ አርጎ ሰርቶኛል
    የትም መሄድ ስፈልግ ፊቴን በሳሙና ታጥቤ ሎሽን ተቀብቼ
    ነው የትም ያምሄደው
    ለምሳሌ እኔ ግርግዳ አይደለሁም በያአይነት ቀለም
    የሚቀባው ግድግዳ ብቻ ነው
    እናም መኪኖቹ ....... ሌላ ሌላ ነገር የሰው ልጅ ግን
    የእግዚአብሔር አምሳል ነን ና
    በተፈጥሮአችንም ውቦቹ ነን ና
    ሴቶችዬ እድንህ አይነት ዱቄት አያምርብንም 😀😲😎

    • @aydikkk1796
      @aydikkk1796 4 роки тому

      😏😆ኢየሱስ ነው እዴ የሰራሽ ቱ እሱ እራሱስ ሰው አይደል ከቱ

    • @flagotedodeemaswdshlnur6552
      @flagotedodeemaswdshlnur6552 4 роки тому

      @@aydikkk1796
      Anete bekete ahezabe alha metelew setan tamelke adele ye Mohammed kete atabe Isis Islam

  • @marti6263
    @marti6263 4 роки тому +40

    ምን ምን እንደተጠቀመች ካላወቅን የቱጋር ነው ትምህርቱ

  • @wubanchmlke2552
    @wubanchmlke2552 4 роки тому +13

    ቆግን ተፈጥሮ የሰጠችንን በጥንቃቄ አለምንም ሜካፕ መያዝእምንችለው ብሎ የሚሰጥ ምክር ናፈቀኝ ሁሉ ነገራችን አርቴፊሻል አቦ ልብ ይስጠን

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ 4 роки тому +1

    I prefer Use natural moisturizer like avocado honey milk...etc but face cream not good .too much chemicals.

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ

    ሰለ ጤናዎ መጣችሁ ሰለ መረጃ እናመሰግናለን አሰፋው ና ራኬብ 🌹

  • @bsratkassahun8730
    @bsratkassahun8730 4 роки тому

    Mndnewu metseten endentsekem new meselegn enje. Egna mnfelg bitachn mnazegajewu enje yhi hulu gud. Mndnew? Enatye dhawun sew mimeleket aymeslegnm . Nuro tewedo lekosmotiks yhin yakel wooo yalewu yhid.

  • @NewNew-sv1uo
    @NewNew-sv1uo 4 роки тому +3

    አር አር ባእናታቺው የኔ ቆንጆ ኢትዮጵያ ዉብች ላቡጉር ማላ ባሉልኝ??

    • @ritalove7418
      @ritalove7418 4 роки тому +1

      ዉሀ መጠጣት የምተኚበትን ትራስ ጨርቆችን በንፅህና መጠቀም የሚሸቱ ቅባቶችን አለመቀባት በደረቅ ሳሙና መታጠብ ነዉ ሞክሪ

    • @betty5002
      @betty5002 4 роки тому

      New New ማር በነጭ ሽንኩርት እሰራሩ
      የተከተፈ ነጭ ሽንኩርት ከዛ ማር እንድ ላይ መቀላቀል ፍርጅ ውስጥ ማሳደር ከዛ እንድ ማንኪያ ጠዋት እንድ ማንኪያ ማታ መዋጥ ባንድ ሳምንት ለውጥ ታያለሽ

    • @NewNew-sv1uo
      @NewNew-sv1uo 4 роки тому

      @@betty5002 kkkk ላቡጉር ዎይስ?? ኤሄ ናጋር ላለላ ጉዳይ ነው bro

    • @bsratkassahun8730
      @bsratkassahun8730 4 роки тому

      Ethiopiawt Amhara le saynes new ante yalkewu le bigur ayhonm .

    • @bsratkassahun8730
      @bsratkassahun8730 4 роки тому

      Yellow samuna tatsebi ydrowu beye suku mnayewun( ye shnbera) mibalewun bza tatebi

  • @እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ
    @እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ 4 роки тому +4

    ፊት መነካካት ጭራሽ ማባስ ነው በያይነቱ አትሞክሩ ፈጣሪ በሰጣችሁ ተጠቀሙበት

  • @samrawitbelay3226
    @samrawitbelay3226 4 роки тому

    Are you doing your advert?!

  • @winnerwomen3205
    @winnerwomen3205 4 роки тому +1

    ምንድነው የተጠቀመችው ሰዎችዬ ቶነር የምን ቶነር..... ግልጽ አይደለም

  • @asmacm8583
    @asmacm8583 4 роки тому +2

    እድሜ ለቫዝሊን ማታ ተቀብቼ ጠዋት በሳሙና ሳወርደው ፋ እላለሁ

  • @hennaalhammadi2576
    @hennaalhammadi2576 4 роки тому

    እንኳን ድህና መጣችሁ አስፍው

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 4 роки тому +3

    WHAT you taking is not for ordinary citizens who are struggling day to day life.it is WESTERNER LIFE STYLE WHO CAN AFFORD. SO IF THE PROGRAM IS FOR ETHIOPIAN TRY TO SHOW SOME NEUTRAL PRODUCT HOW TO USE AT HOME .CLEANSER HOW TO AND AT HOME , MACK UP REMOVER HOW TO USE SOME OF NATURAL OIL AND SO ON

  • @berehanberehan8258
    @berehanberehan8258 4 роки тому +3

    በየወሩ ፌሻል ትያለሽ እንዴ ኑሮ እራሱ አናታችን ላይ ሆኖ እናተ ቀልድ ምን አለባችው ምንም ተጠቀሙ ምንም እደተፈጥሮ የሚያምር ነገር የለም

  • @fgdbbfffbnbdhb2848
    @fgdbbfffbnbdhb2848 4 роки тому +2

    ኮተት እስክራብ ማናችንም እናቃለን ደሞ በፎጣ ትሞዥቃለች ፊት እዲህ አይጠረግም

    • @zulfamuhammed3543
      @zulfamuhammed3543 4 роки тому

      Fgdbbff Fbnbdhb @ወረኛ ሂጂና አስተምሪያታ ለባለሙያዋ

  • @betf820
    @betf820 4 роки тому +3

    Oh snap! She mixed up a step. Scrub should come before toning our skin. I guess she didn’t notice her mistake.

  • @zebibashifa8954
    @zebibashifa8954 4 роки тому

    Feten bugur inatekur nitibtab yebezal ginbare lay Ina min large

  • @fatimamangistu9475
    @fatimamangistu9475 4 роки тому

    Lejetuwa Konjo Nat Ahe Bicha Newu Yayewut

  • @ይሳካልአንድቀን
    @ይሳካልአንድቀን 4 роки тому

    እደው አሁንስ እፍታችን ላይ እጀራ መጋገር ነው የቀርው እስኪ ፈጣሪ በሰጠን ውበት ይበቃነል ምንም ነገር ካላስለመድነው ምንም አይሁንም ሰለይሳ ነገር እያስተማራችሁ ቆዳችሁን አታበላሹት

  • @bsratkassahun8730
    @bsratkassahun8730 4 роки тому

    Wanawu meblat new. Sewun miyasamrewu.

  • @aydadiallkuky6470
    @aydadiallkuky6470 4 роки тому

    Btam inamsegnaln konjo

  • @seki1508
    @seki1508 4 роки тому +6

    ምንም አሥተማሪ ነገር አላየሁም

  • @yayayayou6311
    @yayayayou6311 4 роки тому

    Yemitqabatni nagar masayati alebish iko

  • @kelibbeqaluteshale2114
    @kelibbeqaluteshale2114 4 роки тому

    Are mediyat matfeya mefte feligulin

    • @beautybug2304
      @beautybug2304 4 роки тому

      Beqelu Teshale please try CAUDALIE
      Vinoperfect Anti Dark Spot Serum. It worked for my mom. It is expensive but it’s works!

  • @bettytube1048
    @bettytube1048 4 роки тому

    ለምን????ለሁሉም ፊት

  • @aasddassff9686
    @aasddassff9686 4 роки тому

    ቆጆ

  • @monamohammed7524
    @monamohammed7524 4 роки тому

    አረ እኔ ማዲያት ግራ አጋብቶኛል አልጠፋልሽ። አለኝ ..ደግሞ አገሬ ልገባ 4 ሳምት ነው የቀረኝ እስኪ የምታቁ ሹክ በሉኝ እህ

    • @erihanaerihana23
      @erihanaerihana23 4 роки тому

      እስሲ የሙዝ ልጣጩን ሞክሪው ቆዳው በውስጥ በኩል ያለው ፊትሽ ላይ እሽት አርጌው እና እሮብ ጥሩ ነው ወይም እርጎ

    • @erihanaerihana23
      @erihanaerihana23 4 роки тому

      አረንጓዴ ሻይ አፍልተሽ ሲቀዘቅዝ ውሀው ተቀቢው ሁሉንም በተከታታይ ሞክሪያቸው

    • @monamohammed7524
      @monamohammed7524 4 роки тому

      @@erihanaerihana23 እሺ እሞክራለው ከጥፋልኝ እህቴ

    • @monamohammed7524
      @monamohammed7524 4 роки тому

      @@erihanaerihana23 እሞክራለው እስኪ

    • @erihanaerihana23
      @erihanaerihana23 4 роки тому +2

      @@monamohammed7524 አው ሞክሪው የሙዙ ልጣጭ ፊትሽ ላይ በደብ ፍግፍግ አርጊው በውስ በኩል ከዛ እስኪደርቅ ጠብቂው ከደረቀ በኋላ ታጠቢው ያልኩሽን ሁሉንም ተጠቀሚው እና ደሞ ቲማቲም በማር አርገሽ ሞክሪው እሱም እፊትሽ ላይ ድርቅ ካለ በኋላ ታጠቢው

  • @አሊያኢቱብ-ጰ7ወ
    @አሊያኢቱብ-ጰ7ወ 4 роки тому

    የኔ አሰሪ ትቀባኛለት ነጩ ነገር ግን ምንም አሪፍ ነው

  • @sarahwargo8216
    @sarahwargo8216 4 роки тому

    ስልክ ቁጥርስጥኝ

  • @nadiaadil7114
    @nadiaadil7114 4 роки тому

    Sewen Atasasesechy really ytesasate new ynwtawerew

  • @asehaily2667
    @asehaily2667 4 роки тому

    Silakachehun sitgn

  • @ethiopianlove5501
    @ethiopianlove5501 4 роки тому +3

    ምኑም አልገባኝም በለውውውውው አስተምረሽ ልብሽ ውልቅ ብሏል አሁን

  • @kamitube194
    @kamitube194 4 роки тому +1

    አዲስ ገቢ ነኝ ስብስክራይብ አድርጉኝ

  • @aydikkk1796
    @aydikkk1796 4 роки тому

    😆😆😷 የ5ብር ቫልዚ ብገዛ
    ላንድ ወር ይሆነኛል ኮተት የምን ሜካብ
    ይህ ሁሉ ብገዛ የወር ደሞዜ አይበቃኝም 😆

  • @አብዲማመየሰቅምንጭ

    በጣም ጡሩ ትምርት ነወ በቅንንነት ሰበስክራይብ አርጉኝ

  • @feaventamana3008
    @feaventamana3008 4 роки тому

    እድሜ ለባዚሌን የምን ሞስቸር ወሬ

  • @aasss6120
    @aasss6120 4 роки тому

    Hytymi

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 роки тому

    አትዘባርቁ ኡፍፍ ዉብ ነኝ እንዲሁም የሴጣን ስራ አስፉፃሜ አትሁኑ

  • @betikashun6455
    @betikashun6455 4 роки тому

    Kkkkk yi garmalii

  • @mamenur9948
    @mamenur9948 4 роки тому +1

    ቂጥ የላትም ባለ ሙያዋ😜