🛑 እስከመቼ እንታለል?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 269

  • @kedirmohammed3434
    @kedirmohammed3434 Рік тому +43

    ኡስታዝ አህመዲን በጣፋጭ አንደበትህ ጊዜዉን በሚመጥን ሀዲሶችህ የዲናችን ፈርጥ ነህና አሏህ ይጠብቅህ ይጨምርልህ

  • @Manyazwal
    @Manyazwal Рік тому +36

    ወቅቱን ያማከለ ቁም ነገር ስላስተማርከን ከይር ጀዛህን አላህ ይመንዳህ ፣አሚን

  • @barbossasengel2899
    @barbossasengel2899 Рік тому +7

    ማሸአላህ ኡስታዛችን አለህ ይጠብቅህ ጊዜዉን የጠበቀ ትምህርት ነዉ ፡ አለህ የፍልስጤምን ህዝብ ነስሩን ያቅርብላቸዉ።

  • @hayathayredin1718
    @hayathayredin1718 Рік тому +3

    የእውነት የታሪክ ምሁር ኡስታዙና ጅዛከላሁሙል ሀይር ታሪኩን የማያቅ ትውልድ ታሪክ አሰራም ከድክመታችን ተምረን ከጥንካሬያችን በርትተን ታሪክ እምንሰራ አላህ ያድርገን

  • @savefp12fp
    @savefp12fp Рік тому +27

    .ያረብ የፍልስጢን ወዲም እህቶቻችን በቃበላቸው ያረብብብ
    ሞት ውርደት ሺፈት ለወራሪዋ እስራኤል

    • @ttww9470
      @ttww9470 Рік тому +3

      አሚንንን ያረብ
      ሰለላሁ ወአልሂ ወሰለም

    • @mohamedmussa9993
      @mohamedmussa9993 Рік тому +3

      Ameeen ALLAHUMA AMEEEN ya rabil Aalameeen

    • @gochujesus
      @gochujesus Рік тому

      @@mohamedmussa9993 kemot yelek lib yestachew selam yaderg maletu aykelem..

    • @MekiyaAli-n3j
      @MekiyaAli-n3j Рік тому +1

      ያረብ

  • @samiyasaid7499
    @samiyasaid7499 Рік тому +12

    እኛስ ምን እያደረግን ነው አንድነትን ያዋረድንበት የስነፍንበት ባጠቃላይ ለምን አላህ ከኛ የራቀው ዱአችን ያልተስማ በአለም ብዛት ኖረን እየተደበደብን ያለነው ስራችንን እንፈትሽ

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 Рік тому +13

    የአላህ ጅበሉ ጠብቅልን እድሜና ጤና ስጥልን መስሎቹ አብዛልን ያላህ

  • @umuamar3172
    @umuamar3172 Рік тому +9

    ጀዛከሏህ ከይር በትክክል ገልፀከዋል ማሻአላህ ብያለሁ አላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ችግሩ ሙስሊሞች አሁንም በአንድ ላይ መቆም አልቻልንም

  • @dinaolmuktishofficialtube6186
    @dinaolmuktishofficialtube6186 Рік тому +2

    አሏሁ አክበር☝☝☝ ኡስታዜ ረዥም ዕድሜና ጤናን እመኝልሃለሁ።

  • @EsmaelMohamed-hh9fh
    @EsmaelMohamed-hh9fh Рік тому +37

    ይሄን የሚታነቡ ሁሉ አላህ ህወታችሁን ያሳምሪላችሁ

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 Рік тому +12

    بارك الله فيك أستاذ وجزاك الله خيرا
    اللهم انصر اخواننا في غزة يارب

  • @jemumidiya2047
    @jemumidiya2047 Рік тому +4

    ትክክል ነው ወላሂ! በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው!

  • @Tmhrtcom
    @Tmhrtcom Рік тому +11

    ትክክል ነው ወላሂ! በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው!

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 Рік тому +4

    ሱብሀን አላህ የሚገርም ታሪክ እኮ ነው አይይይይ የእኛ ነገር አሁን ያለንበት ተጨባጭ ይህ ነው መነሻውም መድረሻውም እኛው ሙስሊሞች ነን አንድ አለመሆናቸው #ፍልስጤምን አላህ ነፃ ያውጣቸው እኛንም አላህ ሰላም ያምጣልን #ፍትህ ለአማራ ሚስኪን ህዝብ እረ ያረብ ይህ በብሄር እየተከፍፍልን ጦርነት በቃን ድምፅ ሁኑ ፍኖ እና አብይ ተብየው እንዸራደሩ ወላሂ ህዝ አለቀ😢 ያረቢ

    • @MekiyaAli-n3j
      @MekiyaAli-n3j Рік тому

      ትክክል ያረብ ኢንሻአላህ

  • @foziyayassinawol9716
    @foziyayassinawol9716 Рік тому +3

    አተ ኡስታዜ አሏህ ይጠብቅህ ያረብ
    መሰሎችህን አሏህ ያብዛልንንንንን ያረብ

  • @semirabedru8577
    @semirabedru8577 Рік тому +14

    Aslamlykum ustaz ፍትህ ለቀቤና ብሄረሰቦችና ህዝቦች በወልቂጤ በሀይማኖታችን በብሄራችን እያለቀን ነው ድምፅ ሁኑን እባካችሁ ዱኣም አድርጉልን .

  • @mohammedabdrkadr9555
    @mohammedabdrkadr9555 Рік тому +12

    አህመዲን ጀበል አላህ ሀያትህ ያርዝምልን በርታልን ጀበሉ

  • @mekibuser9912
    @mekibuser9912 Рік тому +11

    አላህ ይውደድህ ወንድማችን

  • @fukhrbin3646
    @fukhrbin3646 Рік тому +2

    ድንቅ ተዝኪራ ነው ጀዛከሏህ ኡስታዝ ❤

  • @figiuuftyu7111
    @figiuuftyu7111 Рік тому +7

    ጀዛ ከላ ኸይር አሏህ ይጠብቅህ አምሳያህን ያብዛልን በሰማነው እንድንሰራ አሏህ ያግዘን

  • @ethiolove2779
    @ethiolove2779 Рік тому

    ኡስታዝ ሱደይስን ለረመዳን ለማምጣት መስራት አለብህ አላሁ አክበር አልከብባኒን ብታመጣው ደግሞ 🇪🇹🙏🏽🇪🇹🙏🏽🇪🇹🙏🏽🇪🇹🙏🏽🇪🇹🙏🏽🇪🇹

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 Рік тому +4

    ሀስብነላህ ወኒመል ወኪል አል ኢስራኤል

  • @MekiyaAli-n3j
    @MekiyaAli-n3j Рік тому +2

    ጀበሉ እጅግ በጣም የሚገርም አሰፈላጊ ዳዕዋ ነው ጀዛከላህኸይር

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen Рік тому +2

    ማሻ አላህ ኡሰታዝ አላህ ይጨምርልህ ። በፍልስጥኤማውያን ጉዳይ በዚህ ጦርነት እልቂትና በተቻለ መጠን በዱአ ማስታወስ

  • @umdunia5681
    @umdunia5681 Рік тому +9

    جزاك الله خير
    اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد

  • @AbasDino
    @AbasDino Рік тому +5

    ወንድም አለሜ እጅግ በጣም ደስ አለኝ ካየሁህ ቆየህ አላህ ሀያትህን ያርዝምልን ወቅቱን ያገናዘበ ጥልቅ ትምህርት መቼ ነው ወደ ጀርመን ብቅ የምትለው እረ ናፍቀኸናል????

  • @MekiyaAli-n3j
    @MekiyaAli-n3j Рік тому +3

    ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ ወሳኝ መልዕክት

  • @NESRUSHAFI
    @NESRUSHAFI Рік тому +2

    ለኔ የምንጊዜም ጀግናዬ ነህ ጀዛክ አላህ

  • @NefisaYimer-d9e
    @NefisaYimer-d9e Рік тому +2

    ጀዛክ አላህ ኸይረን ኡስታዝ

  • @ZenbS-bv7gm
    @ZenbS-bv7gm Рік тому +1

    صلى الله عليه وسلم ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ አዛኙ የኛዉዱነብይ ጀዛከላህ ወይረን ኡስታዞቻችን አላህእረጅም እድሜእናጤና. ይስጣችሁ

  • @mafisolar6434
    @mafisolar6434 Рік тому +2

    ሱብሀነላህ አላህ ቡልህ ሙስልም ያድርገን

  • @የኣዺስልጅ
    @የኣዺስልጅ Рік тому +2

    ኣሰላሙ ኣለይኩም
    ኡስታዝ ኣላህ ጤና እድሜ ይስጥህ
    ሁሌም እወቀትን እንዳስጨበጥከን ነው
    በሰማነው የምንጠቀም የምንማር ያርገን❤❤❤❤❤❤

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 Рік тому

    may allah give good health and long life for our brother ustaz ahmedin jebel ,, our jegena ,our leader jezakeallah ..

  • @የአረህማንባሪያ
    @የአረህማንባሪያ Рік тому +2

    ለኢላሀኢለሏህ ሙሀመድ ረሡለሏህ

  • @masterkerookkmenur5420
    @masterkerookkmenur5420 Рік тому

    ጀበሉ allha ጥበቃ ካንተጋር ይሁን my Muslim Brotherhood

  • @kokobeumer1632
    @kokobeumer1632 Рік тому +6

    "አላህ ይጨምርልህ ዑምርህን አላህ ያርዝመው

  • @Iman-vj4jo
    @Iman-vj4jo Рік тому +2

    Jzakllah ustazuna temesche new yademetkut allah edmena Tena yeseteh

  • @mooumer7828
    @mooumer7828 Рік тому +1

    ጀዛክ አሏህ ኩሉ ኸይር ፊ ዱንያ ወል አኺራ!!!

  • @salheusman3828
    @salheusman3828 Рік тому +1

    Betkekel jezaklah keyr ustaz jeblu

  • @sadaahmed7960
    @sadaahmed7960 Рік тому

    ሡብሀነከ ረቢ አሏህ ይህፈዘክ ኡስታዝ

  • @suadjemal4689
    @suadjemal4689 Рік тому

    🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸 ያረብ እርዳን ኡስታዝ ምስልህን ያብዛልን ጀዛኩሙላህ ኽይረን ጀዛ

  • @kimochanal5384
    @kimochanal5384 Рік тому +12

    ❤❤❤أطفال الله من عمرك وزاد الله من علمك اللهم انصر اخواننا في الأرض فلسطين 🇵🇸 عاجلا غير اجل

  • @aduadu3685
    @aduadu3685 Рік тому +1

    ማሻ አላህ ኡስታዝና አላህ ይጨምርልህ !!!
    አላሁመ ዚድና ዒልመን !!!

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 Рік тому +2

    ያሳዘናል ያሳዘናል በጠም አንድብሆኑውነውኑሩው አይወረደም የአላህ አፍ😢😢😢😢😢

  • @BeyondInvestment
    @BeyondInvestment Рік тому

    ምርጥ እና ወቅታዊ መልእክት ልብን ለሚከተል ሰው፡፡

  • @Pokémon1-h2t
    @Pokémon1-h2t Рік тому +8

    ምን አይነት ድንቅ ትምህርት ነው አቦ ይመችህ አቦ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ttww9470
    @ttww9470 Рік тому +5

    ሠለላሁ ወአልሂ ወሰለም

  • @gtejjguurnx4454
    @gtejjguurnx4454 Рік тому +3

    አለህ እድሜነ ጤነ ይስጥህ

  • @awelali7455
    @awelali7455 Рік тому +1

    አላህ ሀያትህን ያርዝምልን።።። ጀበላችን ።።።
    ወንድሞቻችን አላህ ኑስራውን ያምጣላቸው። ሞታቸውን አላህ ይውደድላቸው።
    ሞት ለአይሁዶች።

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 Рік тому +5

    ኡስታዝ አህመድን ካሚል ሽምሱ ትልቅ መታለል ተታሎል ልባችንን አድምቶታል ኡስታዝ ያሲን ኑረም የሱ በስጠው መልስ አዝነናል
    አሁንም አረፈደም ህዝበ ሙስሊሙን ይቅርታ ይጠይቅ በተለይ ለእንቁ ኒቃቢስቶች ካሁን ቡሀላም ለሚያደርጉት ነገር ደጋግመው ያስቡበት እኛ ከነሱ ይሄንን አንጠብቅም አሁን አንድ አንተ እና ኡስታዝ አቡበከር ናቸው የቀራችሁን እናተንም አላህ ያብጃችሁ ለኡማው አንድ እርምጃ እንድራመድ ለከፈላችሁት መስዋት እናመስግናለን ካሁን ቡሀላ ከቻላችሁ መስዋት ለመክፈል ካልሆነ ዝም በማለት ተባበሩን
    ትምህርቱም ቀረ ከናተ ምን እንጠብቅ ? ፖለቲካው ውስጥ ገብታችሁ ለኡማው ትልቅ አሻራ ጥላችሁ ታልፋላችሁ ብለን ነበር የገባውም ካሚል ሽምሱ ካሁኑ ምንም እንደማይጠቅመን አወቅን እናተ ወይ በድን ትምህርት ወይ በፖለቲካው ገፋ ብላችሁ እንደ በፊቱ ህዝቡን አንቁት እላለሁ ጀዛክ አላህ ኽይር

    • @abdusala-cp3dk
      @abdusala-cp3dk Рік тому

      እየተወራ ያለው ላንተ ነው ያ አኺ

  • @baharjamal3730
    @baharjamal3730 Рік тому

    ታዲያ ከሳዑድ እስላማዊ ትምህርት መማር በጣም ያጠራጥራል

  • @ሲትራራህሚ
    @ሲትራራህሚ Рік тому +2

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዛችን ረዥም ዕድሜ ከአፊያ❤❤

  • @سعديةسعدية-ه1ع
    @سعديةسعدية-ه1ع Рік тому +1

    ኡሰታዙአላሀእጠበቀከ

  • @nuradinsufiyan8648
    @nuradinsufiyan8648 Рік тому +1

    Really Quality History! Rabbii umrii dheertuu dalagaa gaarii wajin issini haa keenuu!

  • @ebrahimahmed4617
    @ebrahimahmed4617 Рік тому

    Jezahkellah Ustaze Allah yetebkeke yene wede jena ❤

  • @Kedirsaf
    @Kedirsaf 11 місяців тому

    ምን ልበልህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ጀዘከላህ አሁንም የው ነን የመንነቃ የራቢ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kabetube
    @kabetube Рік тому +2

    ሱለላሁአለይሂወሰለም

  • @seyanur5398
    @seyanur5398 Рік тому

    I appreciate u ustaz allah yahfzrk

  • @ZeynebMussa-q8r
    @ZeynebMussa-q8r Рік тому +1

    ማሻአላ አላህ ይጠብቅህ ብዙ የማናቀው ነገር አሳውቀህናል ጀዛኪላ

  • @maryemohammed1623
    @maryemohammed1623 Рік тому +1

    እንደዚህ ያለ ጠንከር ያለ ምክር ለሙስሊሙ አንድነት ይጠቅመዋል ። በትት ።በሚድያም ።በአካባቢው ። በተገላቢጦሽ ነዉ ሲማር ያደገዉ

  • @ebrahimahmed4617
    @ebrahimahmed4617 Рік тому +1

    Ustaze Allah yetebkeke ❤❤❤

  • @abdure3602
    @abdure3602 Рік тому +1

    Mashallah good explanation

  • @umasam6820
    @umasam6820 Рік тому +1

    Tikikil Jazak Allahu khyer ❤🙏🏽

  • @HalemaHa
    @HalemaHa Рік тому

    ❤❤❤❤❤ አላህ ይጠብቅ ኡሰታዝ

  • @farisnasir4193
    @farisnasir4193 Рік тому +1

    ማሻላህ ኡስታዛችን ❤❤

  • @ethiolove2779
    @ethiolove2779 Рік тому

    አብኪ ያረገዎል እኛ እነሱን ለማየት በነሱ ለመስገድ ስንት መስዎትነት ነው እየከፈልን ያለንው በቃ አብኪ የሆን መስጂድ ምርቃት መገኘት አለባቹ ብለህ ሰብስበህ አምጣቸው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇹🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @حسبوناللهونعملاوكيل

    جزك الله خير اللهم عنصر اخىون انا في فلصطين يارب

  • @faithgem893
    @faithgem893 Рік тому +1

    Jazakallahu khayran ❤️

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 Рік тому

    አለም ላይ ዙልም (ወንጀል) ይበዛል። በአላህ ቃል በቁርአን ህዬታችንን ካልመራን ቁሳዊ ፍላጎት ወደ ወንጀል ይመራናል። ሙሰልም በገንዘብ ተታሎ ሃጥያት በሰውና በሀገር ላይ መሰራት የለበትም። ከሞት በኋላ ገሀነም ወይም ገነት መግባት ሰለሚኖር ገነት የምያሰገባ ሰነ ምግባር መከተል አለብን። ጥሩ ሰነ ምግባር በምድር ላይ የህዝብ ውዴታን ያሰገኛል። በኑሮ ተደሳችና ትእግሰተኛ ያደርጋል።

  • @kedirabdulkadir208
    @kedirabdulkadir208 Рік тому

    ጀዛከለህ ኸይር እኛ አሁንስ ይገባናል ብለህ ነው

  • @mohaadis5464
    @mohaadis5464 Рік тому

    በብዙ ውዥንብር ብንሆንም ወቅቱ ያማከለ ማስታውሻ ነው ጀዛከላህ ኸይረን!

  • @ibnsultan9835
    @ibnsultan9835 Рік тому +1

    جزاك الله خيرا

  • @SusuMhmd
    @SusuMhmd Рік тому

    السلام علبكم ورحمة الله وبركاته
    جزاك الله خيرا
    اللهم انصر فلسطين 😢😢😢

  • @HananZeynu-fr4fd
    @HananZeynu-fr4fd Рік тому +1

    Masha Allah

  • @fatumamuhammad
    @fatumamuhammad Рік тому +2

    ሠለላሁአለይሂወሰለም ❤❤😊

  • @taad4545
    @taad4545 Рік тому +1

    ጀዛከሏህኸይር

  • @samiyasaid7499
    @samiyasaid7499 Рік тому +1

    ይህን ስናገር እኛ የገዛ ህዝባችንን ስንቴ ዋሽን አላህ ከኛ ጋር አይደለም ምክያቱም ስንዋሽ አላህ ያውቃል ውሽትን ያሳደጉትእራሳቸው ሙስሌሞች ናቸው እርቀን ሳንሄድ ባገራችን ስንት ግፍ ሲሰራ ታዋቂ ሙስሌሞች ቅስቀሳ እያደረጉ ዳሀን ቤት የሌለስ ስራ የሌለውን ሙስሌምን የለመኑልእት በገዝእብ ጫዋታ የታየብእት ለስለምእች ሙስሌም በሚልየን ቤት የተገዛበትን ወቅት እያድታውእስን ያዘንበት እስልምናን ያረከስንበት ደሀን ያዋረድንበት ትክክል ስራ እየስራን አደለንም እንደሙስሌም እናም ዛሬ ላይ ያልበስለ አምሮ ያላወቀ አውቀትን ያላገኘ ህዝብን ውሽትን ያወራንበትን ጊዜ አንረሳምና የትም ሳንሄኅ የአግእራችንን ሙስሌም ምእህእይም ደሀ አርገን አሁን ስለ ፍሌስጤም አናውራ መጀምእርያ ቤታችንን እናፆዳ አላህ ያያልና ላላስተማርነው በደህነት ማቅ እየማቀቀ ያለውን ህዝብ የኢትዮጵያን ካለበት ችግር የውቀት ዩድህኑት ክልመና ማቅ እናውጣ

    • @hggfgcgf7135
      @hggfgcgf7135 Рік тому

      ምንድነው ፁህፍሽ ግእዝ አይነበብም ፖለቲካ በፊት አንብበህ መፃፍ ልመዱ ኢዢ

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 Рік тому +2

    ሀስብነላህ ወኒመል ወኪል

  • @mohamedmussa9993
    @mohamedmussa9993 Рік тому +1

    In shaa ALLAH protect you ameeen thumma ameeen

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Рік тому +2

    ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም

  • @Hawaሀዋዩቱብ1-f7j
    @Hawaሀዋዩቱብ1-f7j Рік тому

    ሱበሀን አላህ ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t Рік тому +1

    7x77 ይቅር በለው! አለ ክርስቶስ! ነብዩ መሀመድ የሚያሳድዷቸውን ይገድሉ ነበር:: ኢየሱስ " ስለሚያሳድዷችሁ ፀልዩ መርቁአትግደሉ"! Best of best.

    • @Usually-x3t
      @Usually-x3t Рік тому

      @@gemirum2608 እውነት ነው:: "ትእዛዜን ጠብቁ!" የተባለውን ብንተገብር ኖሮ ለሰማያዊው ብቻ ሳይሆን ለምድራዊ ህይወታችንም ስኬት ነበር:: "ጡላቶቻችሁን ውደዱ!" ብሎ ኢየሱስ አዞናል:: ግን ምን እያደረግን ነው? ለዚህ ነው ክርስትና በቃሉ በተፃፈው እንጂ በሰዎች ተግባር እንዳልከው የማይመዘነው::

  • @sofyagonderawa8528
    @sofyagonderawa8528 Рік тому +1

    ሱብሀን አላህ ይገርማል ወላሂ

  • @tigisthopetube1234
    @tigisthopetube1234 Рік тому +1

    jezaka Allah kheyr❤

  • @Abdurehman_yasin
    @Abdurehman_yasin Рік тому

    thanks ጀበሉ ❤

  • @mmn6040
    @mmn6040 Рік тому

    ጀዛከላህ ኡስታዝ ግን መስጅድ ስትገባ እንኳን ቶብ ልበስ እንጅ😓

    • @Hult-p6o
      @Hult-p6o Рік тому

      ሃቢብቲ ሰው በልብሱ ኣይለካም

  • @TifaTifa-kb8wb
    @TifaTifa-kb8wb 9 місяців тому

    Jabalu allah kantegar yihun

  • @munirasabontu3251
    @munirasabontu3251 Рік тому +2

    Sallaallaahu Aleyhi wossaallaam❤

  • @TajUddin-rv4wo
    @TajUddin-rv4wo 7 місяців тому

    ሰላላሁ አሌይህ ወሰለም❤❤❤❤

  • @fahmiabdurahman3899
    @fahmiabdurahman3899 Рік тому

    Jazakallahu our jabal

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 Рік тому +1

    Mashallhe

  • @FaruqTube99
    @FaruqTube99 Рік тому

    አመሰግናለሁ

  • @HalalMereja-vs4rk
    @HalalMereja-vs4rk Рік тому

    tru Ustazana

  • @kemalkuru8658
    @kemalkuru8658 Рік тому

    Yaa ustaz rabbiff jecha sijallan gaffa tokko adama kotta mee

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 Рік тому

    Deceivers calling others deceivers has become the new norm among the political elites in Ethiopia.

  • @tube-ve7ce
    @tube-ve7ce Рік тому

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤

  • @ancharotube7658
    @ancharotube7658 Рік тому

    አላህ ይጠብቅህ ዑስታዜ

  • @SeyfuAwel
    @SeyfuAwel Рік тому

    አለህ ይጠቢቅ

  • @semirasultan6549
    @semirasultan6549 Рік тому

    Allah keyr jeza yikfelh

  • @faruqismael615
    @faruqismael615 Рік тому +1

    mashallah yet mesjid nw