🛑 "እንዲህ ነው የተሰነጣጠቅነው" (ሙሉ ዝግጅት)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • 🛑 "እንዲህ ነው የተሰነጣጠቅነው" አህመዲን ጀበል

КОМЕНТАРІ • 319

  • @aduadu3685
    @aduadu3685 Рік тому +56

    ታሪክን በታሪክ ምሁሩ ጣፋጭ አንደበት

  • @gkffjhj
    @gkffjhj 4 місяці тому +1

    ጀዛኩሙላሁ ኸይር ኡስታዝ አህመድ ድን ጀበል እንደጀበል ትልቅ አዕምሮ ሁሌ ብሰማው የማልጠግበው ንግግር ነው ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፍትህለጎንደርሙስሊሞች

    ጀበሉ ኡስታዜ አላህ ከእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ አላህ አንድነታችንን ይመልስልን

  • @alialax4188
    @alialax4188 Рік тому +19

    ታሪክን ከታሪክ አዋቂ አንደበት ስትሰማ እንዴት ይጠፍጣል ማሻ አላህ ዋው. አላህ ይጠብቅህ ያ እብን ጀበል

  • @suadjemal4689
    @suadjemal4689 Рік тому +25

    ማአሻ አሏህ አገላለፅ ዘርህን ካተ የበለጠ ሙህር ያድርግልን የሙስሊም ኡማ ጩኳና በቃ በለን ድል በድል አድርገን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

  • @samuelbirhanugamini
    @samuelbirhanugamini Рік тому +23

    አሁን ላይ ምን መከተል እንዳለበት ግራ ለገባው ወጣት ጥሩ ማብራሪያ ነው ይቀጥል ጀዛከላህ ኡስታዝና

  • @AhmedAli-s9l4k
    @AhmedAli-s9l4k Рік тому +29

    የወድቀቴን የበታች የሆኩበትን በማንነቴ በቤተሰቤ በእምነቴ የዘረ የተቀናጄ ሴራ ሲሰራብኝ መሆኑ አሁን ገባኝ የደሴ የወሎ ሙሰሊም የተሰራበት ሴራ ግፍ ቤት ይቁጥረው የሚገረመኝ እረሰ በራሳችን አባልተው ሴረኞቹ በመዋቅረ በአደረጃጀት ከላይ እሰከታች የሚናበቡ ናቸው የሚያደራጀው የሚሰበሰበው አቶ ለሰደት በቃን ያላህ በቃ በል አንድ አረገን ለልጆቻችን እንቃ በቻየን ሰጋፍጥ እውነቱን ሰናገረ እብድ ሲሉኝ አረሳውም የራሴ ወገን የምለውም ላረባ ጥቅም ሲል ግን አልሀምዱሊላ መበደል መገፋቴ ብዙ ነገረ አሰተማረኝ አላህም ከተበዳይ ከደጋጎች ጎን መሆኑን አሳየኝ ተሰፋ ቆረጨ ወደቀ አበደ ሰባል የነበረኩት አላህ የሱን መገድ መራኝ እሱንም ይዠ የሶላትን የሱን መገድ የሀቅን ጥፍጥና አሳየኝ ካሰኝ ማለት አደል ሀቅን እያዝ የወሎ ሙሰሊም እሰ በረሱ ሊነቃ ሊተባበረ ግድ ነው ልዩነት ቢኖረም አላህ እናተን ይጠብቅልን

    • @Biftuu....walloo
      @Biftuu....walloo Рік тому

      ትክክል ነሽ አሁን የሚሴርብን ሴራ በፖለቲከኞች ነው ከሁሉም ቤሄር ያሉ ፖለቲከኞች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ሙስሊሞችን ከቻሉ ማጥፋት ካልቻሉ መለያየት ህዝበ ሙስሊሙን ማደንዘዝ ይፈልጋሉ በተለይ የወሎን

    • @ሀሚድሙሳ
      @ሀሚድሙሳ Рік тому +3

      ሳህ አላህ የወሎ ሙስሊሞችን ከካፊሮች ሴራ ይጠብቀን አንችንም አላህ ያጠንክርሽ ኢንሻአላህ

    • @hassenahmed9253
      @hassenahmed9253 Рік тому +1

    • @امينا8-س2ف
      @امينا8-س2ف 4 місяці тому

      ውነትክነው ግን አብዘሀኛው ሙስሊም ይሄ አልገባዌም ወይም አልነቁም ጪራሺ ተካሀድ ጋር ሁነው በገዛ ወድማቸው ሴራ ይሰራሉ ሙስሊሙ ሙስሊሙን ይበድላል አለማወቅ😮

  • @ShegerHorizon
    @ShegerHorizon Рік тому +15

    ስን ጠብቅ የነበረ ጉዳይ ነው::
    ኡስታዝ በጣም እናመሰግናለን ❤

  • @WorabeTube
    @WorabeTube Рік тому +10

    ጀበሉ ኡስታዛችን🙏 Shukren

  • @abdellahhussen3292
    @abdellahhussen3292 Рік тому +1

    ጀዛከላህ ኡስታዝ አላህ ያኑርልን መሰል ደውራዎች ለኡማው ያስፈልገናል

  • @faithgem893
    @faithgem893 Рік тому +10

    ማሻአላህ ተባረከላህ!
    አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ሰምተው ከሚጠቀሙበት ያድርገን🤲
    ጀዛከላሁ ኸይራን❤

  • @mifthabune6164
    @mifthabune6164 Рік тому +2

    ሙስሊሞችን ሁሉ በአንድ የኢስላም ገመድ የሚያስተሳስር ድንቅ፣ ለእውነቱ የቀረበ ታሪክና ትርክት! ጀበሉ አሁንም አላህ አብዝቶ ይጨምርልህ!

  • @zeynebaliye
    @zeynebaliye Рік тому +12

    ኡስጣዝ አላህ ጀዛህ አላህ ይክፈልህ አኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያርገን

  • @betenegash5079
    @betenegash5079 Рік тому +1

    እንደው በምን ቃል ልግለፅህ የጀበሉ ልጅ ጀበል ዱንያ አሄራህን አሏህ ያሳምርልህ እስከነ መላው ቤተሰብህ ረጅም እድሜ ከኢማን ከጤና ኡስታዙና የታሪክ ጎርጓሪ

  • @ethiodire8953
    @ethiodire8953 Рік тому +18

    ኢስላም ሰላም አላህ አንድነት ፍትህ ያምጣልን

  • @QweQwe-rw4ox
    @QweQwe-rw4ox Рік тому +5

    አላህይጠብቃችሁ ዑሥታዞቻችን ላህ አገራችንን ሠላሙን ያምጣልን ያረብ

  • @mokede8735
    @mokede8735 Рік тому +5

    Jezakumullahu kyren ustaz Ahmdin jebel❤🙏

  • @adamankind1onearthg
    @adamankind1onearthg Рік тому +2

    የዓለምን የጂዖ አስተሳሰብ እንዲህ በጣፈጠ አግርቶልህ ተነተንከዉ። ይህ ለአጠቃላይ ዕዉቀትም ይረዳል።

  • @ሀዩነኝየጀግኖችወዳጅ

    ወአለይኩም ሰላም ወረህምቱላሂ ወበረካቱ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ድል ለፍልስጢን🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

  • @ኢብቲሳምብንትሁሴን

    ሀስቡን አላሁ ወንእመል ወኪል ሰይጣን በሰወች ውስጥ ገብቶ ቀላል ሰናጣጠቀን አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @abdijongo1234
    @abdijongo1234 Рік тому

    ኡስታዝ አህመድን ጀበል አለህ ይጠብቅህ ከመንከባት ናገር ፍንክች የማትል የሙስሊም አላኝታ ጀግና አለህ ይጠብቅህ የአንተን ድምፅ ስሳማ ጠላት ይረበሻል

  • @NefisaYimer-d9e
    @NefisaYimer-d9e Рік тому +1

    ዋአለይከምሰላምወረህመቱሏሂ ወበረካቱ ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @LovelyBeachChairs-oo6ru
    @LovelyBeachChairs-oo6ru 9 місяців тому

    ሡብሐነላህ !!!! ምን ያማረ አገላለፅ ነው !! ወድሜ ጀበል አላህ ሀያትህ ያርዝመው 🎉 አላህ የጠብቅ ❤❤ ወጣቶቻችን በጫት ምክንያት እያጣናቸው ነው ::እባክ የሆነ ነገር በለን🙏🙏🙏🙏

  • @Sadaa2024-rn9rn
    @Sadaa2024-rn9rn 3 місяці тому

    ጀበሉ የእኛ ሙህር❤ ነፍ አመት
    አሏህ ያኑረልንን

  • @ያረቂብ
    @ያረቂብ Рік тому +10

    ሱብሀን አላህ አቤት ይህ ሁሉ የይሁዳ ሴራ ነው። ጀበሉ አላህ ይጨምርልህ።

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 3 місяці тому

    ሱብሀንአላህ የአይሁዶቾ ሸር
    እስከዛሬ ያላበቃዉ ወንድሞቻችን እየጨረሱነዉ

  • @salasala5700
    @salasala5700 Рік тому

    ሱበሀን አሏህ
    አሏህ ያሰተካክለን ቀናውን ምንገድ ይምራን
    መጫረሻችንን ያሳምረው ኢንሻ አሏህ

  • @SemeruMubeyin-xw9ni
    @SemeruMubeyin-xw9ni Рік тому +6

    አላህ ይጨምርልክ እውቀት ሲሰፋ ዉበቱን ባንተ አየው

  • @nevergiveup3235
    @nevergiveup3235 Рік тому +1

    ላ ኢላሃ ኢለሏህ ሙሃመድ ረሱል አላህ ያረቢ መንገድህን አብራልን ልባችንን በድንህ ላይ አፅናልን እነዚህ አይሁዶች ምን አይነት ጉድ ነው የሚሰሩት አላህ ይልዓናቸው ላሃውለውላ ቁውወተ ኢላ ቢላህ አንተው ነስረን ያረህማን

  • @munajed2707
    @munajed2707 Рік тому +3

    ይብኑ.ጀበልባለህበትን.አላህ.ይጠብቅልን.እድሜህንም.አላህ.ያርዝምልን.ከሙሉ.አፋያ.ጋር.ኢሻአላህ.

  • @MuhabahassenMuhaba
    @MuhabahassenMuhaba Місяць тому

    Barakallah fikum oustaz ahmadin jabal mashallah allah yic hamirlih bartu

  • @hawaMahamaed
    @hawaMahamaed Рік тому +15

    የኛ ምሁር ወላሂ ሳይህ እሳሳልሀለሁ ኢላሂ ሁልግዜ በራህመቱ ይከልልህ ለኔም ዱአ አርግልኝ

  • @MekiyaAli-n3j
    @MekiyaAli-n3j Рік тому +42

    ጀበሉ አሁንም ሙሰሊሙ አለም በአንድነት ለድኑ ካልቆመ ያው ውርደት እንጂ የአላህ ነሰር ቅርብ አይሆንም

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Рік тому +7

    ጀበሉ ተራራውአላህየጠብቅህ ሀቢቢ

  • @bemax7854
    @bemax7854 Рік тому

    ጀዛከላህ ኡስታዝ ለ አላህ ብዬ እወድሀለው አላህ ይጠብቅህ

  • @አለሀምዱሊላህ-በ8በ

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @moaba6688
    @moaba6688 Рік тому +8

    It's clear and understandable. #ONE Muslims ☪️, thank you, brother.

  • @SeidFedlu
    @SeidFedlu 2 місяці тому

    ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅ

  • @Emantube19
    @Emantube19 Рік тому +2

    ዪገርመል ሚጠፍት አቃረረብ ናዉ የኢስለም ኑጉስ አለህ ዪጠብቅ

  • @Mu.hamdUmer-fc4jr
    @Mu.hamdUmer-fc4jr Рік тому

    ሹክረን ኡስታዙና
    በርእሱ ብዙ ቢባል ይጠቅመናል ጊዜ እንደገደብህ ያስታውቃል

  • @abdurezakzeyenu6388
    @abdurezakzeyenu6388 Рік тому +5

    Wow a very important topic. N very Constructive lecture. Long life ustaz🙏🙏

  • @fuadseid-h3p
    @fuadseid-h3p Рік тому

    Welehi jebelun yemaltegbew ustaz allah edimehin yarzimew wendme ❤

  • @ZizoTube-h6n
    @ZizoTube-h6n Рік тому +2

    ጀበሉ ጀግናችን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @umasam6820
    @umasam6820 Рік тому

    Masha Allah tabarak Allah Jazak Allahu khyer wendimachen Ahmedin ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @salihafar2244
    @salihafar2244 Рік тому +1

    ማሻኣላህ ኡሰታዝ

  • @Habiba-kq3nu
    @Habiba-kq3nu Рік тому +2

    ማሻ አላህ አላህ ከቢሄርተኝነት ይጠብቀን የሙስሊሙ አንድነት ይመልስልን ያረብ

  • @ስደተኛዋኢማነኝየወሎልጅአ

    ማሻአላህ ጀዛኪላህ ኸይር ሠምተውከሚጠቀሙትባሩቹአላህያርገንያረብ🤲🤲

  • @siyede-er1ue
    @siyede-er1ue 9 місяців тому

    አህመድን ጀበል ለአለህ ብዬ ወድሀለሁ ሰይድ ነኝ ከፍንፍኔ

  • @RiyadRed
    @RiyadRed Рік тому +1

    Mashallah tafach andebet allah yakoyeh lelam kale yechemereln

  • @FatySam
    @FatySam Рік тому

    የሚያሳዝን ታሪክነው ወላሂ😢🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩❤️❤️🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩💪💪💪💪💪

  • @xb6fj
    @xb6fj Рік тому +6

    አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን የቀድሞ ፍቅር አንድነት ናፈቀን

  • @abuhuz9506
    @abuhuz9506 Рік тому

    ዓጂብ ነው ጀዛከለህ ኸይር ,,, ሙሉ ሓሳቡ ደግሞ በመፅሓፍ ቢፃፍ ስንት ሰው ይጠቀም ነበር

  • @rehmamifta8213
    @rehmamifta8213 6 місяців тому

    ❤❤ Soletane edema tana yetamereleke weswtasona

  • @ZahraZ-k2y
    @ZahraZ-k2y 10 місяців тому

    ❤❤❤ውዱ ኡስታዜ አላህይጠብቅህ❤❤❤

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 3 місяці тому

    ረኧዲአላሁአንሁማኧጀማኢን
    ያረብ ከነሱጋር ይቀስቅሰን
    ያረብ

  • @ChainawMagna
    @ChainawMagna Рік тому

    ማሻ አላህ ጀበሎ ደስ ይላል በጣም አንድነት ያስፈልጋል

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 Рік тому +3

    ሱብሀን አላህ
    የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ኡማ
    ለ72 ይከፍፈላሉ ብለዋል አጅብብብ ይሄው ተከፍፈል እኮ አላህ አንድ ያድርገን #በሰሀቦች ዘመን የዚህን ያክል ልዩነት ካለ በእኛ ጊዜማ #አኺሩ ዘመን ላይ ነን ጫፍ ላይ ሆነን እኮ ነው #ሙስሊም ነን የምንለው ላኢላሀኢለላህ አጅብብብ ወላሂ ከባድ ነው

  • @amazingtube9507
    @amazingtube9507 Рік тому

    አላህ ይሁነን ያረብ! ብዙ ክፍተቶች መኣት አምጥተብናል !
    በዚቹ በሃገራችን አሁንም ቤተ አማራ ብለው ራሳቸውን የሰየሙት እንዲህ ነው ሚሽከረክሩት ሙስሊሙን ማህበረሰብ ለመበታተን!

  • @jeylannure5465
    @jeylannure5465 Рік тому +1

    Maashaa Allaah amazing Wallaahi jzk Ustaaz

  • @arabiakadir8757
    @arabiakadir8757 Рік тому

    ጀዛከላህ ደስ የሚል ደርስ ነበር

  • @aymenshekur3659
    @aymenshekur3659 Рік тому

    ጀዛክ አላህ ኡስታዛችን

  • @kemalmohammed9587
    @kemalmohammed9587 Рік тому +1

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ

  • @sadikshafi9576
    @sadikshafi9576 Рік тому

    አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ኢብኑል ጀበል

  • @zeinebendris2540
    @zeinebendris2540 Рік тому +11

    ያረብ ቀጥተኛውን መንገድ ምራን

  • @husnahassen4077
    @husnahassen4077 Рік тому +2

    Mash Allah Tebarek Allah ustazuna ❤ May Allah swt give us unity ya Rebb 🤲 Jezak Allahu khiren 🇵🇸❤️🇵🇸❤️🇵🇸

  • @jskitchen8008
    @jskitchen8008 Рік тому +7

    Mashallah sutaz Jazakallh kairen may allh protect you our dear beloved brother it is so beautiful history to hear it❤

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Рік тому +2

    ማሻአላህ ❤ጀበሉ ❤

  • @sinajuhar3930
    @sinajuhar3930 Рік тому +1

    Masha Allah tebarekellah , ke tarik hemnmar yadregen

  • @BehradinJemal-m3b
    @BehradinJemal-m3b 2 місяці тому

    Allahi yetabqhi

  • @zebutube99
    @zebutube99 Рік тому

    ጀዛከላኸይር በጣም አስተማሪነው

  • @MansurKemal-t3w
    @MansurKemal-t3w 2 місяці тому

    ጀዛአኩሙላሁልኸይር

  • @ፍትህለጎንደርሙስሊሞች

    አንጀት አርስ ደርስ አላህ ልቦና ይስጠን ካፊርና ኩፋሮችን አምነን አማራ ኦሮሞ ትግራይ… …እየተባባልን ከመበላላት ይጠብቀን

    • @ፍትህለጎንደርሙስሊሞች
      @ፍትህለጎንደርሙስሊሞች Рік тому

      @@الحمدالله-ش6غ3ض ታጥቦ ጭቃ አትሁኝ የሰማሽውን ተግባር ላትበለመዋል አስቢበት የወለጋም ይሁን የጎንደሩ የጎጃሙ ዋጋ እየከፈለ ያለው ሙስሊሙ ነው የትም ቢሆን እናም በጥቂት አጀዳ አስፈፃሚወች መላውን ማጠቃለል ተገቢ አደለም

  • @gkffjhj
    @gkffjhj 4 місяці тому

    ሶሉላሁ አለይሒ ወሰለም

  • @firdaws2609
    @firdaws2609 Рік тому

    Jezakallah khair ustazuna itii nuuf hafufu adaraa

  • @firdosmustefa2792
    @firdosmustefa2792 Рік тому +1

    ሱብሀነላህ በወንድም ላይ እጅን የማንሳት መጨረሻ ከውድቀት ሌላ ውጤት የለውም

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 3 місяці тому

    ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም❤❤❤

  • @AbdiSebah-hl7by
    @AbdiSebah-hl7by Рік тому +1

    ምርጥ አቀራረብ ❤❤❤❤

  • @SemayawitMohammed-i8m
    @SemayawitMohammed-i8m Рік тому

    ማአሻ አሏህ አገላለፅ ዘርህን ካተ የበለጠ ሙህር ያድርግልን

  • @yusufhassen4291
    @yusufhassen4291 Рік тому

    ማሻአላህ ። በመፅህፍ ታትሞ ለትውልዱ ቢተላለፍ ጥሩ ነው።

  • @ኢኮ_አዲስ
    @ኢኮ_አዲስ Рік тому +3

    የ 1400 አመታት ታሪክ በ 1 ሰዓት video የተቃኘበት በተለይ ማንበብን ለሚጠላ ለዚህ ዘመን ትውልድ ትልቅ ግብዓት ነው።

  • @HayatMohammed-l9f
    @HayatMohammed-l9f Рік тому

    ሱለላሁ አልይ ወሰለም

  • @fuadarbaaguguu
    @fuadarbaaguguu Рік тому

    Mashaa Allhaa ustazaa kenyaa kabbajamoo barrannotaa garii irraa argaanee Jzk

  • @ahmednaser2960
    @ahmednaser2960 Рік тому

    Jezakela ustaz Allha yetbekachu

  • @amanabdellah2550
    @amanabdellah2550 Рік тому

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ

  • @KasimBuna
    @KasimBuna Рік тому

    Mashallah Mashallah ustaz lek ye dr zakir naik dawa naw beka yehe naw yemefalegow.keep up it!

  • @ahmedmohammedourresources
    @ahmedmohammedourresources Рік тому

    Rabbiin Umrii sihaa dheerysu. Rabbiin sirraa haa jaalatu. Jannata Rabbiin si haa milkeeysu .

  • @shadokemal4354
    @shadokemal4354 Рік тому +3

    Masha allh☝️☝️☝️☝️☝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @razikashifa
    @razikashifa Рік тому

    May Allah bless u my brother. we are Muslims(Humans) & Our Guidance has Quran & Hadith.

  • @እዝቧላሀማስ
    @እዝቧላሀማስ Рік тому

    አለህይጠብቅለለህብዬእወድሃለዉከስልጤ

  • @user-nasiiha
    @user-nasiiha Рік тому

    Jazaakallahu kayr Rabbiin Bakka ati Deemte hundatti sihaatiksu

  • @kemaljuhar1529
    @kemaljuhar1529 Рік тому +7

    አላህ ሃያትህን ያስረዝመው ! ጀዛከላህ

  • @tekeyouakmel4229
    @tekeyouakmel4229 Рік тому +2

    ማሻላህ አላህ ይጠብቅ ❤❤❤

  • @alinuredin3724
    @alinuredin3724 Рік тому

    ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ

  • @YasinAhmd
    @YasinAhmd Рік тому

    صلى الله عليه وسلم على نبينا محمد وعلى اله وصحبه اجمعين ❤❤❤

  • @AsmaUmi
    @AsmaUmi 10 місяців тому

    ጀበሉ አላህ ይጨምርልህ

  • @MuhammedIssa-cl8zq
    @MuhammedIssa-cl8zq 7 місяців тому

    ጀዛከላህ ከይር ❤❤❤

  • @haderaabdella8148
    @haderaabdella8148 Рік тому

    ማሻአላህ ምርጥ አገላለፅ

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 Рік тому +1

    ክፍል #2ሁለት ይቀጥልልን ወላሂ አፌን ከፍቼ ጨርሼ አዳመጥኩት ጀዛከላሁ ኽይረን ጀበሉ ለካ ታሪክ በእውቀት ባለው ሰው ሲተረክ ከማር ይጣፍጣል #ታሪኩ ቢያሳዝነኝም ግን አልሀምዱሊላህ ከማለት ውጭ አማራጭ የለም #የአረብ ኽሊፍ ይመረጥልናል ብለው አይሁድ አምነው ሲዋጉ አብረው #ፒሊስጤንን አስወሰዱ አረቦች እኮ ከብት ናቸው አይማሩም ይታለላሉ ደግመ ደጋግመው ሲያታልላቸው አይባንኑም አጅብብብብብ አላህ አሁንም ሙስሊሙን ኡማ አንድ ያድርግልን

  • @alialax4188
    @alialax4188 Рік тому

    ሷላላሁ አለይሂ ወሰላም

  • @HamidTajuAbabulgu
    @HamidTajuAbabulgu Рік тому

    Asalamu'alleykum allah yexebeqeh
    Amiin allahumma amiin