🛑📌 ሀብታሞች በለጡን (ሙሉ ዝግጅት)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 178

  • @AhmedinJebel99
    @AhmedinJebel99  Рік тому +76

    ስለተከታተላችሁ አመሰግናለሁ። ለሌሎች እንዲደርስ ሼር፣ኮሜንትና ላይክ ያድርጉ።

    • @ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ
      @ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ Рік тому

      ቃላት አይገልፀውም በጣም ጠቃሚ ደርስ ነው ውስታዙና በርታልን እኔ ስደት ከወጣሁ አስራ ሶስት አመት ሆነኝ ግን በዙርያየ ያሉ ሰውቺ ቤት ስሩልኝ ስል ማባከን በአግባቡ ትጠቀሙ ብዙ እየደከምኩበት ስል ልሰሙኝ ፍቃደኛ አደሉም አላህ ይቅር ይበልን በዝህም የተነሳ ትንሺ እንጋጫለን እጀን ለመስብሰብ አስብና አላህ ይቆጣብኝ ይሆንደ ብየ እሰቀቅ ነበር ላባካኞቺ አትስጡ ሀለ አላህ ከአሁን ቡሀላ አልሀምዱሊላህ ያረብ መጨረሻቺነን አላህ ያሳምርልን ወጀላቺነን ይቅር ይበለን

    • @jubeidah8643
      @jubeidah8643 Рік тому

      ኢንሻላህ የኛ ጅግና አላህ የጠብቅህ ክጠላቶችህ ተንኮል የጠበቅህ መስሎችህ ያበዛልን

    • @ramlaramla9095
      @ramlaramla9095 Рік тому +3

      እኔ
      32
      ሰዉ ሺር አድርጌለዉ ዉስታዜ

    • @mohammediyyatrading7375
      @mohammediyyatrading7375 Рік тому

      @AhmedinJebel እሺ ኡስታዝ! ማሻላህ በጣም ጥሩ ምክር ነዉ።በርታ፣ጠንክር አላህ ካንተ ጋ ይሁን።
      አደራ በዛዉም ወንድምህን ሰላመታ በልልኝ ኢልያስን

    • @Ftrwsck
      @Ftrwsck Рік тому

      👍👍👍👍

  • @nesryaamin2018
    @nesryaamin2018 Рік тому +16

    የሚገርም ዳዕዋ እውነትም ጀበል ነህ አላህ ከሰውም ከሸይጧንምከነፍስያህም ተንኮል ይጠብቅህ አሚን አላሁመ አሚን

  • @KedirMohammed-e5w
    @KedirMohammed-e5w Рік тому +6

    ከጥንት ጀምሮ መነገር የነበረበት ነው። ዛሬ ካንተ ስሰማ በተለይ ስለ ረሱል/ሰዐወ/ ደሀ እንደነበሩ ሀብታም መሆን እንደማይፈልጉ ነበር ማውቀው ። ኡስታዝ ስለ ዛሬው ርእስ ፣መጽሀፍ ብትጽፍ አላህ ይጠብቅህ።

  • @አለሀምዱሊላህ-በ8በ

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @kaffadlu8450
    @kaffadlu8450 Рік тому +6

    እያዝናናሀኝ አመለካከቴን ቀየርከው ኡስታዝ አሏህ ምንዳህን ይክፈልህ

  • @faithgem893
    @faithgem893 Рік тому +6

    ኡስታዜ የዚህ ትውልድ የአላህ ሱብሀነሁ ወተአላ ድንቅ ስጦታ ነህ ረበል አለሚን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ የሁለቱንም አለም ደስታ ይወፍቅህ ለእኛም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን🤲♥️

  • @ebrahimkamil8096
    @ebrahimkamil8096 Рік тому +5

    ኡዝታዝ ኸረ ሙስሊሙ የሚወክል ትልቅ ሚዲያ መስርቱልን ከመጅሊስም ፍቃድ ያለው ከአለም ሙስሊም የሚያገናኘን ሚዲያ

  • @mohammednasir1733
    @mohammednasir1733 Рік тому +2

    ጀዛከላህ አላህ ሱብሀነሁ ወተአላ እውቀትም ሀብት ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ይስጠን ኡስታዝ የእውነት ትልቅ ትምህርት ነው እየሰጠህ ያለሀው ብዙ ሃብታም እንደሚወጣ ጥርጣሬ የለኝም ኢንሻአላህ

  • @abuhuz9506
    @abuhuz9506 Рік тому +9

    ጀዛከላህ ኸይር ምርጥ ትምህርት ጀበሉ ። እግረ መንገድህም ስለ ወለድ አደግኝነት ደግሞ አንድ ሙሓደራ ብትለቅልን ። ምክንያቱም ወለድ ሓላል ነው ለማለት መፅሐፍ እስከ መፅሐፍ የደረሱ አሉ ። እና ያለ ወለድ ማደግ አይቻልም ? ለማድግስ ወለድ ግድ ያስፈልጋል ? በሓላል መንገድ መነገድ ማደግ እንዴት ነው የሚቻለው ? የሚለውን በቅርብ እንጠበቃለን እንሻአላህ 🙏✋🙏🙏

  • @foziyayassinawol9716
    @foziyayassinawol9716 Рік тому +1

    ጀዛከሏህ ኸይረን ጀዛእ አሏህ ስብሃንወተአላይጠብቅህ መሰሎችህን አሏህ ያብዛልንንንንን ያረብ

  • @mohammednoor6424
    @mohammednoor6424 Рік тому +1

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ አንገብጋቢ በጣም ወሳኝ ጉዳይ ነውያስታወስከን አላህይጠውል እሙርክ እኛንም በሰማ ነው ተጠቃሚ ያድርገን❤🎉❤

  • @Semiraadebulejlile
    @Semiraadebulejlile Рік тому +1

    ጀዛከሏኸይር ኡስታዝ ወላሂ እኔ በጣም አባካኝ ነኝ ኢንሻአላህ እቆጠባለሁ

  • @mohammedabdrkadr9555
    @mohammedabdrkadr9555 Рік тому +1

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዛችን አላህ ሀያትህ ያርዝምልን ሁላችንም ላይክ ሼር እናርገዉ ከተኛንበት ሚያነቁ ፕሮግራሞች ናቸዉ

  • @Fandshaፋንድሻ
    @Fandshaፋንድሻ Рік тому +3

    ኡስታዜ ኪያ አላህ ይጠብቅህ ያረብ ጀበላችን ትክክክል ነህ ወላሂ የልቤን ነው ያወራሀው 👸 💪💪💪💪💪💪💪💪💪👸

  • @nevergiveup3235
    @nevergiveup3235 Рік тому +7

    ወላሂ እንደ አለማወቅ ድህነት የለም ድህነት ሲጨመርበት ደግሞ የጨለማ ጨለማ ይሆናል ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዛችን

    • @aiqutbano1845
      @aiqutbano1845 Рік тому

      እኔ እሚሰማኝ ስሜት😂😂😂😂

  • @salasala5700
    @salasala5700 Рік тому +3

    ጃዛኩም አሏህ ኽይረን ኡስታዝ በጣም ደስ እሚል ሙሀደራነው አንተም በተናገረክው እኛማ በሰማነው እምንጠቀም ያድረገን ያርብ ኢንሻ አሏህ

  • @Sofia-zd3es
    @Sofia-zd3es Рік тому +3

    ኡስታዛችን❤ ጀበሉ ❤ማሻአላህ❤

  • @አለሀምዱሊላህ-በ8በ

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ👍👍👍

  • @khadijah2570
    @khadijah2570 Рік тому +3

    ማሽአላህ አላህ ኢልም ኢጨምርልህ
    ኢጨምርልን አሚን ብዙ ተማርኩኚ
    ጀዛካላሁ ኸኢረን ❤❤❤❤

  • @babmam1899
    @babmam1899 Рік тому +2

    ማሻአላህ ወንድሜ በርታልን እኔ የአንተን ንግግር ስሰማ መንፈሴ ይታደሳል በርታ

  • @mubarakoumer795
    @mubarakoumer795 Рік тому +1

    ማሻ አላህ ኡስተዚ

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Рік тому +2

    ጀበሉ፣ተራራው አላህ ይጠብቅህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Nasrimustefa532
    @Nasrimustefa532 Рік тому +3

    Ustaz Amadin jabal special One ❤

  • @ZahraAdem-q6d
    @ZahraAdem-q6d Рік тому +5

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ!!!ኡስታዝ ወላሂ ቀላል አይደለም እየሰራህ ያለኸው አላህ ስራህን ይውደድልህ!!!ሰዎችም በአግባቡ የሚረዱት ያድርገው ያረብ!!!!

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤አላህ የጠብቅህ ጅግናችን

  • @jemalmd
    @jemalmd Рік тому +3

    ኡስታዝ እንዲህ አዳዲስ ነገር ልቀቅልን በየቀኑ ሌላ አነቃቂ ከምናይ እኛ ሙስልሞች ስለዲናቺንም ቢዝነስም እንዴት አብረን እንድምናስኬድ እንዲሁን የቢስነስ መረጃ ሰዎቺንም እየጋበዝክ ስኬታሞቺን በቻናልህ ልቀቅልን

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 Рік тому +2

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ሙስሊሞች ልፍልስጤም ክልባቹ ዱዓ አድርጉ 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸

  • @ሀዩነኝየጀግኖችወዳጅ

    ወአለይኩም ሰላም ወረህምቱላሂ ወበረካቱ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ ሱብሃነ ተአላህ ለፍልስጢን ወንድሞቻችን አላህ ነስሩን ቅርብ ያድርግላቸው الله ينصرهم يارب 🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸❤✌

  • @fromSouth1977
    @fromSouth1977 Рік тому +2

    Ethiopians Muslim poverty mindset is become a biggest challenges of this ummah for better family life and also to build Modern Islamic institutions
    Jzaak Allah Ustaz

  • @Hawa-d4i
    @Hawa-d4i Рік тому +1

    ጀዛክአላሀይር❤❤❤❤❤❤

  • @ousmaneshetu5659
    @ousmaneshetu5659 Рік тому +1

    it's nice and amazing Duewa Ustaz Ahmedin Jebel. Specially the person who tell us the story about Emamu Buhari

  • @OmarAfandy-xg1pl
    @OmarAfandy-xg1pl Рік тому +1

    Wealeykum selam werahematullah weberakatu jezak Allah kheyran Allahum seli weselem webarek Ala sayedena Mohammed weala Ali sayedena Mohammed

  • @Ihsartaju
    @Ihsartaju Рік тому +1

    ﷺ jzk ustazchen jebelu❤

  • @ጦይባቢትሰማውወሎየዋቆጆ

    ጀዛክ አላሁ ኸይረን ውስታዙና

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp Рік тому +1

    ወሰትዝአተ ትለያለክጠፈተክነበርደሞ የኛሙሁር አላህረጂምእድሜ

  • @saditube7163
    @saditube7163 Рік тому +1

    አላህ ኸይሩነገር ይምረጥልን

  • @bekri78
    @bekri78 Рік тому +1

    Nice explanation!!!! shukren jezakellahu kheyren

  • @myuteb5305
    @myuteb5305 Рік тому +2

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝና ጀበሉ አንደኛ ነኝ

    • @AhmedinJebel99
      @AhmedinJebel99  Рік тому +4

      ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ።ሹክረን።

    • @myuteb5305
      @myuteb5305 Рік тому

      😍😍😍😍

  • @awolabdu8707
    @awolabdu8707 Рік тому

    thank you so much

  • @umerferhad5688
    @umerferhad5688 Рік тому

    መሳጭ! ገርሞ ሚገርም ነው፤ በጣም አሪፍና አስተማሪ ነው። ቀጥልበት እንዳታቋርጥ

  • @islamispeace9612
    @islamispeace9612 Рік тому +3

    አህለን ኡስታዛችን ፕሊስ እንዳታቋርጥ በዚሁ ቀጥልልን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ኡስታዞቻችን በጣም ጠፍታችሁብናል

  • @RahmetoMussaDawd
    @RahmetoMussaDawd Рік тому

    እናማስግናላን፡ማለት፡የምፈልገው፡ብዙ፡ነበር

    • @RahmetoMussaDawd
      @RahmetoMussaDawd Рік тому

      አላህ፡ረጅም፡እድሜ፡ይስጦት፡ሼህ፡

  • @genzoasf2676
    @genzoasf2676 Рік тому +3

    Thank you bro it the right speech with deep understanding and it must distribute to all in strategic way to change muslins mentality about wealth view. Jezakelah

  • @mahi2376
    @mahi2376 Рік тому +1

    Jazake Allah

  • @Dorifptube1814
    @Dorifptube1814 Рік тому +3

    MashaAllah! Appriciate your special and unique view!

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤አላህ የጠበቅህ

  • @usmantube6414
    @usmantube6414 Рік тому +1

    masha allah ustaz keenya afaan oromootiinis nuuf qapheessi.🧡❤❤❤❤❤

  • @ahmedbati5668
    @ahmedbati5668 Рік тому +2

    በአንተ ተስፋ አለኝ አኢንሻአላህ

  • @emuyahya9351
    @emuyahya9351 Рік тому +1

    አጂብ በጣም አስፈላጊ አመለካከት ቀያሪ ደአዋ አው አላሁመ ባሪክ
    ክክክክ እናተ አህለል ሸር ናቹ አህለል ኸይር የምትፈልጉት 😅

  • @SeadaAhmed-z9p
    @SeadaAhmed-z9p Рік тому

    ጀበሉ አድናቂህ ነኝ ማሻአላህ❤

  • @jemalhusen9635
    @jemalhusen9635 Рік тому

    ጀዛከላሁ ኸይር

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የጠበቅህ ያረብ

  • @samsungatwo2496
    @samsungatwo2496 Рік тому

    ጀዛኩም አላሀ ኸይር

  • @sacaadaisaaq1281
    @sacaadaisaaq1281 Рік тому +1

    Maasha Allah Jebelu

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤አላህ የጠብቅ

  • @bhopefulhelpful2069
    @bhopefulhelpful2069 Рік тому +2

    Great teacher. wellahi we are very proud that we have you. May Allah protect you from any hurt.

  • @abbieekemali9252
    @abbieekemali9252 Рік тому +1

    Jazaku Allah
    Allah yixabiq ustazi❤❤

  • @octopus2309
    @octopus2309 Рік тому +4

    በርታ ፍጠን ፍጠን አስተምህሮቶችህን በመላው ማስ ሚዲያ እንዲደርስ ይሁን

  • @zinteyimam2432
    @zinteyimam2432 Рік тому +5

    This is the right perspective about money I hope a lot of brothers and sisters in Islam they going to shift their mindset. if you see back our history most of our struggle associated with money we need more lesson how to invest our money in ሀላል way I love you for the sake of Allah your brother

  • @Abdurahim-y1f
    @Abdurahim-y1f Рік тому

    ጀዛከሏህ

  • @abduselamsefu
    @abduselamsefu Рік тому +1

    አላህ ይጠብቅህ

  • @akmalsurur3308
    @akmalsurur3308 Рік тому

    JazakaAllahu Khayran

  • @MuhabaRedwan
    @MuhabaRedwan Рік тому +1

    ትክክል ነህ ኡስታዝ

  • @umhafizatube5463
    @umhafizatube5463 Рік тому +2

    አላህ ይጠብቃችሁ ዉዶቻቺን የምንጠቀምባቺሁ ያድርገን

  • @NuruMohammed-i8e
    @NuruMohammed-i8e Рік тому +1

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @heideribrahim6139
    @heideribrahim6139 Рік тому +1

    jazekellah ustazechn

  • @abumeriyem2343
    @abumeriyem2343 Рік тому +2

    ሀቢቢ አለህ ይጨምርልህ

  • @abdilfetanur1444
    @abdilfetanur1444 Рік тому

    Allah itebkih jegna yemuslimoch farit nak allah ewketihin ichemrlih

  • @HussienMelaku
    @HussienMelaku Рік тому +1

    ኡዝታዝ ከማርም የጣፈጠ ንግግር እደምን ያማረ ነው

  • @nur5940
    @nur5940 Рік тому +1

    Ustaz jezakelah

  • @GetnetNesru
    @GetnetNesru Рік тому

    ጀዛከላህ

  • @asinefo1217
    @asinefo1217 Рік тому +2

    Masha allah

  • @sitenursaleh1288
    @sitenursaleh1288 Рік тому +4

    may Allah grant you long life and health so we can benefit from your knowledge.Ameen❤

  • @abdelahahmed7300
    @abdelahahmed7300 Рік тому +2

    Masha Allah what a speech! may Allah protect you!

  • @nebilakalu
    @nebilakalu Рік тому +1

    jezakumullah kayer ustaz. I hope most Muslims change the way they see about money . thank you.

  • @زينببتسوطان
    @زينببتسوطان Рік тому +17

    እረ ሙስሊሞች የት ነን እህግዜ ዘፈንና ፕራክ ቢሆን ስቶቻችን በተከታተልን ነበር😢😢😢

    • @umeman3175
      @umeman3175 Рік тому

      😢😢😢በጣም ነዉ የምናሳዝነዉ ለኛ ብለዉ ስንት እየለፉ እኛ ግን በማይረባ ነገር ተጠምደናል

  • @Jabdrgn4929
    @Jabdrgn4929 Рік тому

    Jzklh ustaz
    You mentioned the huge weakness of muslim ummah

  • @SleepyAntenna-pz1xn
    @SleepyAntenna-pz1xn Рік тому +2

    አላህ ይጨምራል ህ ❤❤❤❤❤

  • @RichoAdama
    @RichoAdama Рік тому +1

    Allah yetebeke ❤

  • @nenaNena-rk2nk
    @nenaNena-rk2nk Рік тому +1

    አለህ ይጠብቅህ

  • @ethiodire8953
    @ethiodire8953 Рік тому +2

    ትልቅ የዲን ትምህርት ነው የሰጠህን ዲንን ለማስፋፋት ዱንያ ገንዘብ አስፈላጊ መሆኑን በቁርአን አንቀፅ መኖሩን አሳወከን በድህነት ለኩፍር የሚጋለጡ አሉ ምክንያቱም ዲዲን ለመማርም ዱንያ አስፈላጊ ነው

  • @alinuredin3724
    @alinuredin3724 Рік тому

    jezakellahu heyre JEBELU

  • @mohmedahmed5727
    @mohmedahmed5727 Рік тому

    ጀዛከሎህ

  • @IbsaUmar-o7i
    @IbsaUmar-o7i 9 місяців тому

    Mashaallah ❤

  • @hayu2318
    @hayu2318 Рік тому +1

    jezaakellah kheyr❤❤❤

  • @jeylannure5465
    @jeylannure5465 Рік тому +1

    Maashaa Allaah

  • @FufuFuad-i1w
    @FufuFuad-i1w Рік тому +1

    አላህ ይጠብቅክ

  • @shemawel9745
    @shemawel9745 Рік тому +2

    May Allah bless you all

  • @ፈሮል
    @ፈሮል Рік тому

    ጥያቄ?
    አለኝ አንደንድ ያልገቡኝ ነገሮች አሉ ኡስታዝ

  • @nebilakalu
    @nebilakalu Рік тому

    from Kuwait

  • @KhayriaSoror-ny8tp
    @KhayriaSoror-ny8tp Рік тому

    ወሰታዜወላሂሰወድክ

  • @umumuhammed1426
    @umumuhammed1426 Рік тому +1

    አላህ ያቆይህ ጀዛከላህ

  • @abdelashifa2873
    @abdelashifa2873 Рік тому +1

    ማሻ አላህ

  • @زينببتسوطان
    @زينببتسوطان Рік тому +2

    ኡስጣዙና አላህ ይጠብቅህ እንወድሀለን ሙስሊሞች የት ናችሁ የኦሎሞቻችን ቻናል እናሳድግ

  • @RealmeLaptop-lw1sb
    @RealmeLaptop-lw1sb Рік тому

    kanaan dura miskiinummaan akka waan nurrattii murtooftee fi kan qabeenya arkates hundii Rabbi birattii jibbama nattii fakkaacha ture, maalif haadiisootuma nuttii himama ture irraa nu keessaattii save tahe

  • @kayiradensheifa5193
    @kayiradensheifa5193 Рік тому +2

    Long life for you and your family

  • @Ethiopiatax
    @Ethiopiatax Рік тому

    Right title at the right time

  • @mgrsa_mhmd
    @mgrsa_mhmd Рік тому +1

    Maa Shaa Allah sagantaa tanarraa akka nama dhuunfaatti wantoota baay'ee takkaan irraa barachaa jira
    Waan kana taheef namoota Afaan Oromoo dhagayaniifiis akkuma kana silaa Afaan Oromootiun qophaa'eef hedduu takka bu'a qabeessa jadheen yaada...Ani Afaan lachuu waaniin beekuuf faayidaa irraa buufachaan jira...

  • @HKwt-q8i
    @HKwt-q8i Рік тому

    ውላሂ ትክክል 🥰🥰🎉

  • @ethiopia5992
    @ethiopia5992 Рік тому +3

    አህሌን ውዶችየ