የጌታህ ሰራዊት جنود ربكየ09/05/2017 (17/07/1446ሒ) የጁሙዓህ ኹጥባ በኡስታዝ ያሲን ኑሩ በነጃሺ ኢንተርናሽናል መስጅድ (አፍሪካ ህብረት)

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 138

  • @emtube9470
    @emtube9470 12 днів тому +40

    አህለን ወሧህለን ሀቢባችን ኡሥታዙና የሂዳያ ሠበቤ የፆናት ሠበቤ ረበና የህፈዝህ ሁሌም ኑርልን ታሥፈልገናለህ ልቡ ለደረቀ የኡሥታዝን ሙሀደራ ያዳም ወላሂ ልብ ያለዝባል

  • @Firdewus
    @Firdewus 11 днів тому +18

    እራሴን ያገኘሁት ባንተስበብ ነው አንደበተረቱ አላህ ይሀፍዝክ ኡስታዛችን❤❤❤

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 12 днів тому +13

    ኡስታዙና የኛ ሀቢብ አላህ ረጅም እድሜ እና ጤና ሰቶ ያኑርልን እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mohammedshenasirmikore5889
    @mohammedshenasirmikore5889 11 днів тому +7

    ኡስታዝ ረጅም እድሜ
    ሙሉ አፍያ አላህ ይስጥህ
    አላህ እናንተን የመሰለ የበሰለ ዓሊሞችን ዱኣቶችን ሰጥቶናል
    ደእዋችሁም በሰኣታት ልዩነት ካለንበት የአለም ጥግ በድምፅም በምስልም በዘመኑ ቴክኖሎጂ እጃችን ይደርሳል ለዚህ ንዕማው አልሃምዱሊላህ ረቢልዓለሚን።
    ሰምተን የምንጠቀም ያድርግልን ።

  • @AbdiAbdi-m1s5e
    @AbdiAbdi-m1s5e 10 днів тому +3

    ኡስታዝዬ አሏህ ረጅም ሃያትና ጤና ይስጥህ ወላሂ በጣም ነው ምዎድህ አንተን ሳይ ፊቴ ኑር ይሆናል በአካል አይቼህ አላውቅም ኢንሻዓላህ አንድ ቀን አገኝሀለው❤❤❤❤

  • @rahmaSultan-y9f
    @rahmaSultan-y9f 11 днів тому +10

    ጀዘከለህ ኡዝተዝ

  • @Amrêlláab
    @Amrêlláab 12 днів тому +10

    ወላሂ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ አልሃምዱሊላህ
    ጀዛከላህ አላህ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @MeremDawd-s6w
    @MeremDawd-s6w 10 днів тому +9

    ዑስታዝያሲንኑሩንሚወድበላይክያሳየኝ❤

  • @HamdualemuKedir
    @HamdualemuKedir 11 днів тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤የኔ ኡስታዜ የቀጥተኛው የመንገዴ ሰበብ የሆንከኝ አላህ ይጠብቅልኝ

  • @Meka-z7h
    @Meka-z7h 10 днів тому +2

    ጀዛኩም አላህኸይርኡዝታዛችን አላህ ይጠብቅህ

  • @Samerah-i5t
    @Samerah-i5t 11 днів тому +5

    አላህ ወክበር የገዛህፃናትደምአላህ ከዚምበላይ በላይላክባቸው 😢😢😢

  • @MohammedMahmud-b5z
    @MohammedMahmud-b5z 11 днів тому +5

    ሁስታዝ፣የአለመቱ፣ግታ፣ስራህን፣አብዝቶ፣በራከየርግል፣እንድሁም፣እክለስህን፣ይቀበልህ፣ሀየትህን፣የቁይልን፣አሚን፣አሚን፣አሚን

  • @MnewerSherif
    @MnewerSherif 22 години тому

    ለዲን ለእስልምና በጣም ጠቃሚ ትምህርቶች አግኝቼበታለሁ አላህ የኸይር
    ጀዛ ይክፈለው

  • @TeyeFuad
    @TeyeFuad 9 днів тому +2

    Wa wr wb s a w ❤❤mashalahe alahe wkebr subahen alahe usetazy alahe yexbeqek jza klahe kyer amin ❤❤❤❤

  • @EntisarAli-ww9rj
    @EntisarAli-ww9rj 10 днів тому +1

    الله أكبر ولله الحمد ❤أللهم وحده لا شريك له له الملك وله الحمد وهو على كل شيء قدير ❤أللهم صل وسلم على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا إلى يوم الدين ❤جزاك الله خير ❤

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 9 днів тому +1

    አብርሀ የመንን የሚመራ ሀበሻዊ መሪ ነበር አላህ በሰራዉ ክፍት ያዘዉ። የመጨረሻዉ ዘመን ሲደርሰ ካእባን ሚያፈራርሰዉ ሀበሻዊ ሰዉ ነዉ ሙእሚን በዛ ጊዜ አንድም ምድር ላይ የለም በጣም የገረመኝ ነገር የኛ ሀበሻ ካፊሮች ጥላቻ እሰከ ቂያማ እሰከሚቆም መድረሱ ይገርማል የአገራችን አሊሞች ይህን ክሰተት ሲናገሩ ሰምቼ አላቅም። አዉሰትራላዊዉ ቢላል አሳድ የቂያማ ምልክቶች የሚለዉ ሲሪየሰ ላይ ነዉ የሰማሁት በጣም ነዉ የደነገጥኩት😢

  • @abdulkerimali2113
    @abdulkerimali2113 12 днів тому +2

    We Ethiopians are really lucky to have you.......may Allah give u long and blessed life

  • @Soli-S3333
    @Soli-S3333 11 днів тому +3

    አህለን ኡስታዛችን እንኩአን ደህና መጣህልን, ወላሂ እንዳንተ ትምህርት እሚገባኝ የለም አሏህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልኝ,
    ደግሞ የረመዳን መዳረሻ ዳእዋ ጀምርልን ኡስታዛችን, ደግሞ ተፍሲር ብታስተምረን ኡስታዙና 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @YossufAbdela
    @YossufAbdela 10 днів тому +1

    አሰለም አለይኩም ኡስተዝ መቼም መትሳለች ነህ እኔ በጠም እስልምነን በደንብ የወኩት በንተ ሰበብ ነው አለህ እድሜህን የርዝምልን ከጤነ ገ

  • @EbrahimEbrahimebr
    @EbrahimEbrahimebr 11 днів тому +5

    ኡስታዝ አንተንስሰማልብይረጋልሁሊምባሁኑሳአትመሬየ ምርጫየነህ የኛአለይታ ምኞቴነው ባአካል ሳላገኝህ ሳልዘይርህእዳልምት

  • @salhadinnuretata6931
    @salhadinnuretata6931 10 днів тому +1

    ሱብሃን አልሏህ

  • @SumyaAbdulhdehdye
    @SumyaAbdulhdehdye 11 днів тому +1

    ሱፓሀን አለሀ ጢረት ይጋበዉ ለጌታቺን ሂፃነት ያጋዳሉ ነበር ያጋዛን ፍልሲጢሚን አጋር አለሀ ያሂዳያ በር ይክፋቲለቻዉ አለፍ አለፍ ቢሎ ያለመቱ ጌታ ያሳያቻዉ ነዉ በዚ ሰባብ አርጎ ሂዳያ ይስጠቻዉ ዉዱ ኡሱታዛችን አለሀ እድሜሄን ያርዚሚልን አለሀ ይጣቢቅህ

  • @hanan2896
    @hanan2896 6 днів тому

    ረጅም እድሜ ይስጥልን እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያርገን

  • @abdekamle
    @abdekamle 3 дні тому

    አለሀው አክበር

  • @MeremDawd-s6w
    @MeremDawd-s6w 10 днів тому +2

    ዑስታዜዕረጅምዕድሜዕናጤናዓሏሕይስጥህ❤❤❤❤የልቤሐኪምነሕዑስታዝና ዕንወድሐለን ❤❤❤❤❤ዓሏሕይጠብቅህ

  • @RabiaNasro
    @RabiaNasro 10 днів тому +1

    Welahi
    Yegna yemuslimoch. Mar jelilu. Edmehn yarzmew. ❤❤❤

  • @EmanEth-c6q
    @EmanEth-c6q 11 днів тому +1

    جزاك الله خيرا أستاذنا

  • @hayatfuad3489
    @hayatfuad3489 11 днів тому +1

    اللهم صلي وسلم وبارك على سيدنا وحبيبنا ونبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين وسلم تسليما كثيرا إلى يوم الدين 💚 💚 💚

    • @onlyforjenah5972
      @onlyforjenah5972 10 днів тому

      አረብኛ መፃፍ እናማንበብ አስተምሪኝ

  • @rahmanjemal2220
    @rahmanjemal2220 11 днів тому +1

    አላሁ አክበር ሱብሀን አላህ አሁንም እሳቱ ያውርድባቸው የገዛ ህፃናት እንዳወደሙ አላህ ያውድማቸው

  • @YemamseidSeid
    @YemamseidSeid 10 днів тому +1

    አላህ ይጠብቅህ

  • @AsQw-x7k
    @AsQw-x7k 10 днів тому +1

    saw,saw,saw,saw,saw,saw,saw❤❤❤allahytebkh

  • @MiftahHussen-j4g
    @MiftahHussen-j4g 9 днів тому

    Al.lilah I am muslim❤❤❤

  • @PopPo-b5d
    @PopPo-b5d 10 днів тому

    ያረቢልቦናችንን ያጥራልን ኢላሂ

  • @FgDf-z7o
    @FgDf-z7o 12 днів тому +3

    حفظك الله ورعاك يا استاذ يس نورو❤❤❤❤

  • @fatumatsema202
    @fatumatsema202 12 днів тому +1

    ሱብሀናላህ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SivaMohd
    @SivaMohd 11 днів тому +1

    Mashaa allah taabaraakallah ustazaa kenaa rabbi issin irra ha jalaatuu umrii issin ha dheerssu jzk ❤❤

  • @HumanityFirst110
    @HumanityFirst110 9 днів тому

    Jazakallah khayral jazaa'❤❤

  • @GoodfjcGfh
    @GoodfjcGfh 10 днів тому +1

    አላህ ይብቅህ ኡስተዜ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @salhadinnuretata6931
    @salhadinnuretata6931 10 днів тому +1

    ኡስታዛችን እወዳቹዋለው እናንተን በአካል ለማግኘት በጣም ጥራለው ግን አልቻልኩም""አልሏልህ እድሜያቹን ያርዝምልን ""እኔ ወላሂ አንድ ወንድ ሴትን ወደደ ከተባለ እኔ ደሞ የኡስታዝ ውዴታ ልቤ ይፍረደው

  • @fatumamuhamed-n6w
    @fatumamuhamed-n6w 8 днів тому

    ሱብሀን አላህ አላህ ይጠብቀን

  • @MukaramRashd
    @MukaramRashd 11 днів тому +1

    አላህ።ይጠብቅክ።ውስታዝ

  • @ibrahimjibrile9606
    @ibrahimjibrile9606 День тому

    Jazakalkah ❤❤

  • @AbdimejidnesruUmer
    @AbdimejidnesruUmer 5 днів тому

    💔💔💔💔💔💔💔💔ማሻአላህ አላህ ያቆይልን

  • @iphonexx6156
    @iphonexx6156 11 днів тому +1

    Well done mash Allah ❤

  • @ALAMUDINNuradin
    @ALAMUDINNuradin 11 днів тому +1

    ኡስታዝ በእስላም ህዎተ ላይ ናቢያው ምክር ምካረኝ 🙏❤❤

  • @qamariyanasir9492
    @qamariyanasir9492 11 днів тому +2

    Ustazan bayye jaladhu kesa ustaz yasin 1mash alhha tabarakala 😢rabbin Umri kessan nuf Haa dhereysu 🎉🎉🎉

  • @WararkaTV1
    @WararkaTV1 12 днів тому +1

    Maashaa Allah dhugaa keettii usatza kiiyyaa yaa raabbii kiiyyaa umrii nafa dheresii ❤❤❤❤❤

  • @JemalAsrar-l3r
    @JemalAsrar-l3r 11 днів тому

    اللهم صل وسلم وبارك على نبينا وحبيبنا محمد رسول الله
    جزاك الله خيرا وحياك الله بالعافية

  • @BhryaBhrya
    @BhryaBhrya 12 днів тому +2

    አለሁአኩበሪ

  • @IhgGvvv
    @IhgGvvv 11 днів тому

    ሡብሀን አላህ

  • @Nailisufiyan
    @Nailisufiyan 11 днів тому

    Ya rabbii

  • @samrasssss
    @samrasssss 12 днів тому

    አለሁመ ሞሶሌ አለሁ መሀመድ
    አለሁአክበር
    መሸአለህ

  • @ademHassen-qv7qu
    @ademHassen-qv7qu 11 днів тому

    Jezakellaha keiren Allah yedika alafiya.

  • @099O-zv1xp
    @099O-zv1xp 11 днів тому

    አገራችን ላይ ያለዉ የመሬት መቀጥቀጥ በጣም ዱአ ያስፈልገዋል በተለይ ወደቦሌ አራብሳ የለተለት ጪቀት ሁኖብናል ያጀመአ አድርጉልን

  • @فهد-ص2م4ث
    @فهد-ص2م4ث 11 днів тому

    الله يحفظك

  • @sultankedir7047
    @sultankedir7047 11 днів тому

    جزاك الله خيرا

  • @zeinebsaid298
    @zeinebsaid298 12 днів тому

    Allah yerda alek.....insa-allah Allah yetwella allek.

  • @foziijimaa2080
    @foziijimaa2080 11 днів тому

    Allahu Akkuber ☝☝😢

  • @NumeriMohammed-jv8jp
    @NumeriMohammed-jv8jp 12 днів тому

    Sallallahu Aleeyhi Wasallam

  • @SILALAAOFFICIAL
    @SILALAAOFFICIAL 12 днів тому +3

    Ya rabbii obsaa nuuf kennii😢

  • @MohamedHassan-j1l4v
    @MohamedHassan-j1l4v 12 днів тому

    Màsha Allah❤❤❤❤

  • @zedBinthusen
    @zedBinthusen 12 днів тому

    Jezakumullah ya ustaaz allah basamanew yementekem yadregen

  • @Zemuyetub
    @Zemuyetub 11 днів тому

    መምህሬ ትመቸኛለህ🔥🔥🔥

  • @garesheko8937
    @garesheko8937 12 днів тому

    yimachik ustazi la allah biyenw miwodik 🥰

  • @Firdewus
    @Firdewus 11 днів тому

    አህለን ኡስታዜ❤❤❤❤

  • @هوا-ه5د
    @هوا-ه5د 11 днів тому

    Amin Amin yareb

  • @HEYRYABELILO
    @HEYRYABELILO 12 днів тому

    Allah ytebkh a lillah muslim laderegen geta

  • @anwarsiraj-sd6jl
    @anwarsiraj-sd6jl 12 днів тому +1

    Ustaaz hedduun si jaaladha. Wollaahii da,awaan keessan heddu namatti tola rabbiin kennaa siif kenne sirratti haa tiksu.

  • @mesokaba
    @mesokaba 11 днів тому

    ማሻአላህ

  • @MuhammadAdam-m8z
    @MuhammadAdam-m8z 11 днів тому

    SubhanAllah

  • @Endris-fu9bp
    @Endris-fu9bp 12 днів тому +2

    3:03 ❤❤

  • @radiaabdu7540
    @radiaabdu7540 12 днів тому

    Masallah

  • @gelanwosena8914
    @gelanwosena8914 11 днів тому

    Barekallah

  • @IbsaSaid-g6c
    @IbsaSaid-g6c 12 днів тому +1

    ❤❤❤

  • @amelyeyenewa1459
    @amelyeyenewa1459 10 днів тому

    እኛ ሙስሊሞች የአልላህን ተአምር አናምናለን ! ፈረንጆቹ አሁን የተቀሰቀሰውን እሳት የሆነ አፕ ነውእሳት የፈጠረው ይሉናል !
    አልላህ ቀልብ ይስጣቸው

  • @satgolabdalahi9619
    @satgolabdalahi9619 12 днів тому +2

    እባካቹ የ ኡስታዝን ስልክ ቁጥር የምታቁ ስጡኝ

  • @fathiyamd7460
    @fathiyamd7460 10 днів тому

    ☝️

  • @denbelehussen6936
    @denbelehussen6936 8 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @EeWe-rl1sg
    @EeWe-rl1sg 11 днів тому

    ❤❤❤🎉🎉

  • @rahmaSultan-y9f
    @rahmaSultan-y9f 11 днів тому

    ቀጠይ እስረኤልን
    ወተደርህን ለክበቸዉ

  • @foziyayemame
    @foziyayemame 11 днів тому

    Yareb edeme yesxe

  • @HhGg-h8e
    @HhGg-h8e 3 дні тому

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Africaafric-o5c
    @Africaafric-o5c 10 днів тому

    ባጭሩ የጋዛ የፕልስጤም በደል ለቅሶ አላህ ሶምቷቸው ነው

  • @فاطمهمحمدعلي-و9ظ
    @فاطمهمحمدعلي-و9ظ 10 днів тому

    ኡስታዝ፣አዋቂዎቹ ሰለእሳቱ መነሻ ከሰጡት ግምቶች፣ሆን ተብሎ የተረሳ ካለፈው ወር በፊት,ሪያድ ላይ በተዘጋጀው ኮንሰርት የካእባን ሰእል ሰርተው ራቁታቸውን እየጨፈሩ በካእባው እሰከማላገጥናድፍረታቸውን በአለም ሚዲያ እንዲታይ ያደረጉት፣እንዴት ይረሳል፣በጨለማው ዘመን ከአሰፊን መእኩል ያደረጋቸው፣የአለሙ ጠባቂናፈጣሪ፣አንድ አላህ የቤቱ ጠባቂ መኖሩን ፣ከገዛ፣ግፍ ጋር ተደምሮ፣ለዚህ በላ ሰለባና የማይረሳ ለጥጋበኞችናለከሐዲዎች፣ትምህርት ነው ።ዛሬም ለተውባ አልመሸም ትንሸ ወቅት አለን አንጠቀምበት።የማያንቀላፋውናሐያሉ፣ጌታ፣አላህ፣ዟሊሞችን ይበቀላልና።ጀዛኩሙሉሐይረን።።

  • @allahalrahman833
    @allahalrahman833 12 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bedasoabdurehman9397
    @bedasoabdurehman9397 12 днів тому

    Jezakumullahkeyran ustaz ❤❤❤❤😂

  • @Allahuwoki
    @Allahuwoki 4 дні тому +1

    ustaz nuf jirdha adara asa xalata hin dhagahina ishii xalani soban tokkuma kenya diguf cin qama isini mo hin dhagahina asaa xalataa

  • @TayibaSeyfu1
    @TayibaSeyfu1 10 днів тому

    🌷🌹🏆💐🕋

  • @AbdimejidnesruUmer
    @AbdimejidnesruUmer 5 днів тому

    💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @Allahuwoki
    @Allahuwoki 12 днів тому

    usataz umurii nu dheradha

  • @onlyforjenah5972
    @onlyforjenah5972 10 днів тому

    አረብኛ መፃፍ እና ማንበብ አስተምሩኝ

  • @nuraDin-b8p
    @nuraDin-b8p 12 днів тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NaumAlum
    @NaumAlum 12 днів тому +1

    🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️🌹

  • @fathiyamd7460
    @fathiyamd7460 10 днів тому

    ☝️😥

  • @hintub
    @hintub 12 днів тому

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Allahuwoki
    @Allahuwoki 12 днів тому

    ustaz adara du,aii .Na kadha

  • @HaniMuhammed-y6r
    @HaniMuhammed-y6r 12 днів тому

    🤲🤲🥰🥰🥰🥰

  • @biniaminMohammed
    @biniaminMohammed 8 днів тому

    አዎ አላህ ሰራውን ሰርቷል ይሄ ቅጣቱን አለም እያየነው አሁንም አላቆመም በዳዮች የጃቸውን ያገኛሉ በሰው ልጆች ግፍየሰሩ የየትኛውም አገርና መሪ

  • @satgolabdalahi9619
    @satgolabdalahi9619 12 днів тому +1

    የአሜርካ ሕዝብ ማለት ልክ እንድ በኒ እስራኢል ማለት ነው ትራምፕ ማለት ልክ እንደ ፍርኣውን ማለት ነው

  • @emadmuhammad4557
    @emadmuhammad4557 11 днів тому

    why you not post every week ❤
    Please 🙏 post your video every week 🎉 love you Y.N