#ትልቅ_ስህተት_ተሰራ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 104

  • @FrezerYibeltal
    @FrezerYibeltal День тому

    ወንድማችን ነጋሽ ዘመንህ ይባረከ

  • @TigistMamo-or1pu
    @TigistMamo-or1pu 2 дні тому +3

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @TilahunTilahun-e8v
    @TilahunTilahun-e8v День тому

    ቸሩ መድሐኒትዓለም ይባረክህ።

  • @fassilKahel-hd1qk
    @fassilKahel-hd1qk 2 дні тому +3

    እውነት ዛሬ የበለጠ አከበርኩህ! ስለቤተክርስቲያን ንብረት ያልከው !! ፈጣሪ ይባርክልኝ ❤

  • @fetlemekonnen4347
    @fetlemekonnen4347 2 дні тому +5

    ነጋሽዬ እግዚአብሔር በጣም አመሰግነዋለው አንተ የኦርቶዶክስ ልጅ ስለሆንክ አይለውጥብን::

  • @AbmayetShimelis
    @AbmayetShimelis День тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ እደጉ ተባረኩ በእምነታችሁ ፅኑ

  • @berukdesta6597
    @berukdesta6597 2 дні тому +14

    እንካዋን ለመድሃኒያለም አመታዊ በአል አደረሳችሁ

    • @Mehretwondimu
      @Mehretwondimu 2 дні тому

      አሜን አሜን አሜን አንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ

    • @abbanahusenay
      @abbanahusenay 2 дні тому

      እኔ ግን ጥቂት ዘ አካላት ብዙ ዘመናት ሳገለግልበት ከነበረው ቤተ ክርስቲያን ሳልሄድ ቀረሁ ! እንዳትመጣ ተብዬ ከተለያዩ አካላት ዛቻና ... ሥለደረሰኝ የዛሬ ዓመትስ ... ?

  • @AlmazDemile
    @AlmazDemile День тому

    ቸሩ መድኃኔ ዓለም ፀጋውን ያብዛልህ!!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @hudadfesseha6967
    @hudadfesseha6967 2 дні тому +1

    የኛም ደብር አስተዳዳሪ በጣም መልካም ናቸው የአያት ኪዳነ ምህረትና እና ገብርኤል

  • @tenayezerihun9894
    @tenayezerihun9894 День тому

    ወንድሜ ነጋሽ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ የውስጤን ነው ሁለታችሁም ያስተላለፋችሁት ሁልግዜ ታቦት የተሽከሙት ቆመው የደከማቸው ቁጭ ብለው እረዥም ትምህርት ይሰጣል ታቦቱን የተሸከሙት ምን እንደ ስማቸው አላውቅም የኔስሜትና የሚፈታተነኝን ነው ዶክተርና አንተን ሳላመሰግን አላልፍም መምህር ምትኩ ከዱሮ ጀምሮ የሚያስተላልፈውን የእግዚአብሔር ቃል ሳላመሰግነው አላልፍም ሁላችሁንም ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን!!!

  • @YeneNesh-j2i
    @YeneNesh-j2i 2 дні тому +2

    እንኩአን ለጌታችን ለመዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ አመታዊ በአል በሰላም አደረሰ ❤❤❤

  • @selamanley
    @selamanley 2 дні тому +1

    አሜን ወንድሜ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @yodityeshewawork4346
    @yodityeshewawork4346 День тому

    ኡፍ ሁሌ የሚያናድደኝን እና በየመድረኩ በጣም ሰዓት የሚገደልበትን ሀሳብ አነሳህልን ተባረክ

  • @HanaMelaku-xx4du
    @HanaMelaku-xx4du День тому

    እንዳው ማዕረግስ ይሰጥ ከተባለ ለአንተ ነበር መስጠት ያለብን ነጋሻችን በእውነት እግዚአብሔር አስተዋይ ልቦና ይስጠን መስጠትስ ሰጥቶናል እኮ አንጠቀምበት አልን እንጅ

  • @AsefaWeloye
    @AsefaWeloye День тому

    ነጋሽ ሰላም አባቴ🍀🍀💐💐🍁🍁🔥🔥

    • @AsefaWeloye
      @AsefaWeloye День тому

      ነጋሽየ በርታልኝ ወረትዕዳቀይርህ የእኔአባት

  • @AlemMehari-g5y
    @AlemMehari-g5y 2 дні тому

    "አሜን መድኃኒቴ አባቴ ሁላችንንም አስበን ።

  • @berhanberhan2792
    @berhanberhan2792 День тому

    kale eywetn yasemaln abatachin❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @admasubereded7739
    @admasubereded7739 2 дні тому +3

    በእውነት የልቤን የምደማበትን ነገር ነው ያነሳችሁት!! ይህ ነገር አንድ ሊባል ይገባዋል!! ምዕመናንንም በጣም ያማረረ ነገር ነው!!

  • @berhaneget8381
    @berhaneget8381 День тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን መምእናን የበተኑት ጳጳስ ሲናገሩ በሜዴያ ስሰማ እራሳቸውን ለምመናን የቆሙ አስመስለው ነው ይገርማል

  • @verrgeb-ci7bn
    @verrgeb-ci7bn 2 дні тому

    ነጋሽ ወንድሜ እንኳን አደረሰህ
    አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ይህን ስለጧፍ ያስተማሩትን ትምህርት ከ9 ዓመት በፊት ሲያስተምሩ ሰምቼ ጧፍ አብርቸ አላውቅም

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 2 дні тому

    አሜን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ👏👏👏

  • @hirutgezahagn-mz8zo
    @hirutgezahagn-mz8zo 2 дні тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ እውነት የሆነ ነገር ነው

  • @hirutsisay2006
    @hirutsisay2006 День тому

    የልማት አርበኛ ቦሌ ማርያም ያሉ አለቃ በጣም ጎበዝ አባትናቸው

  • @Copri23
    @Copri23 2 дні тому

    አሜን አሜን አሜን ወንድሜ መዳንአለም ይርዳን።

  • @TsiguGebre
    @TsiguGebre 2 дні тому +4

    ሁሌም የሚከነክነኝን ሃሳብ ስላነሳህ አመሰግናለሁ

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 2 дні тому

    እናመሰግናለን ለምትሰራው ደግ ስራ ሁሉ

  • @elsatesfaye312
    @elsatesfaye312 2 дні тому

    Amen amen 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Bezulewat
    @Bezulewat 2 дні тому

    እንኳንአብሮአደረሰን ወንድማችን

  • @addisabeba3097
    @addisabeba3097 2 дні тому

    እውነት እንደ ፀሐይ መውጣቷ አይቀርም ። ። ። ። እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ። ። ። ።

  • @ediledesta6563
    @ediledesta6563 2 дні тому

    እግዛብሂር ይስጥህ ተባረክ

  • @bizuayehu7757
    @bizuayehu7757 2 дні тому

    ጉባኤው ላይ ነበርኩ አስተማሪ ትምህርት ነው

  • @yenulove1799
    @yenulove1799 2 дні тому

    እግዚአብሔር ይስጥህ!! በጣም የሰለቸን ነገር ነው ሚያመሰገኑት ያገለገሉትን እንኳን አይደለም የሚፈልጉትን ሰው ወይም ሚጠቅማቸውን ሲያጎበድዱ አውደ ምህረቱን ሲያጭጨናንቁ እግዚአብሔርን ይረሱታል።

  • @etifasefa2886
    @etifasefa2886 2 дні тому

    ወንድም አለም ነጋሽዬ በርቱ መ/ር ደረጀ ዘወይንዬ ጋር ያደረከው ቃለ_መጠይቅ ሙሉን ተከታትዬ ነበር በጣም መልካም ነው በርቱ አሁንም ተግዛችሁ ጠንክሩ አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን።

  • @biregafekadu2411
    @biregafekadu2411 2 дні тому

    ስላም ለአንተ ይሁን

  • @merymerry3747
    @merymerry3747 2 дні тому

    ትክክል👌 መቅረት ኣለበት

  • @ifinaanmulate5138
    @ifinaanmulate5138 2 дні тому

    አውደ ምህረት ላይ ያለውን ጉዳይ እፎይ እንኳን ነገራችሁልን ሰልችት ብሎን ነበር ።

  • @tigistwerkye
    @tigistwerkye 2 дні тому

    egezabher lebona yesten betun yatedalen medhanyalme

  • @aynalemzelelew3531
    @aynalemzelelew3531 День тому

    አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅዎት የአብዛኛውን ሠው ስሜት ነው የነገሩን ያስተማሩን ክብረት ይስጥልን!!!
    ሚዲያውም ይመሥገን🙏

  • @SmSlfm
    @SmSlfm 20 годин тому

    ነጋሽ እናመስገናለን በጣም ለኔም የሚገሪመኝ ነው አሁን አሁን ስው ወንጌል መማር እየፈለገ ውልቅ በሎ እየወጣ ነው

  • @TigiKufa
    @TigiKufa 2 дні тому

    Amen Enkuwan abero adersen wendemachin ❤❤❤

  • @SELAMMekonen-r1x
    @SELAMMekonen-r1x День тому +1

    ታቦቱ ቁሞ ልመና በሁሉም ቦታ ስልችት እስኪል ልመና ይሄም መታየት አለበት

  • @Mehretwondimu
    @Mehretwondimu 2 дні тому

    ሰላም ወነድማችን ነጋሽ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @yememasresha8019
    @yememasresha8019 2 дні тому

    ነጋሽ ወንድሜ ዛሬ የአንጀቴን ነዉ የስተላለፍከዉ ወንጌል ማስተማር ትተዉ የእግዚአብሔርን ክብር መንገር ትተዉ ሲሞጋገሱብን ክቡር ከቡር ሲሉ ይዉላሉ የቅዳሴዉ ሰአት ሁላ ያልፋል እጅ እጅ ያለን ነገር ቢኖር ዛሬ ያነሳከዉ እርዕስ ነዉ ወንድሜ ነጋሽ !!!

  • @ifinaanmulate5138
    @ifinaanmulate5138 2 дні тому

    መምህር ለማለት የፈለጉት ጌታ ብቻ ሳይሆን የጌቶችም ጌታ ነው ለማለት እንደሆነ ነው የተረዳሁት ።

  • @Benak2921
    @Benak2921 День тому

    ማይክ ይዘው ህዝቡን በጣም የሚያሰለቹ የእነሱን ያልተገባ መካካብ ማድመጥ ተገደድን ወንጌል ለማዳመጥ ህገ ታቦትን ለማክበር ስንል ብቻ ነው የምንታገሰው የባሰበት ትቶ ይሄዳል። ህዝቡን እኮ 😢😢😢😢

  • @SamiSami-c3n
    @SamiSami-c3n День тому

    ነጋሽ እውነት ነው ሰው ፀሀይ እደበደበው ሲሞጋገሱ ነው ጊዜውን የሚፈጁት ከንቱ ውዳሴ ይኸ መደበኛ የመድረክ ኘሮቶኮል ሆኗል

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 дні тому

    የኔ፡ ክርስትና፡ ያንተን፡ ክርስትና፡ ይበልጣል፡ ስንል፡ አሕዛብነት፡ ነው! ቅ፡ ጳውሎስ፡ በመንፈስ፡ ቅዱስ፡ ተመርቶ፤ 14ቱን፡ በአ፡ኪዳን፡ጻፈ! ከሰበክንላችሁ፡ ውጭ፡ የሰበከ፡ የተረገመ፡ ይሁን፡ አለ!

  • @Mesenko1
    @Mesenko1 День тому

    በርታ ተበረታ እግዝአብሔር ይርዳ መናፍቅ ማለት ይላሉ አበዉ ከፊሎ አማኝ ከፊሎ ከሓድ ማለት ነው

  • @godandman9184
    @godandman9184 2 дні тому

    ኢየሱስ ጌታ ነው

    • @MSs-kp3he
      @MSs-kp3he 2 дні тому +1

      Awo yegtohe gata yenehusohe neguse awo gene amalaje aydeleme feraje ehaneneme tekebelu dengele mareyame amalaje okyegebahewe

  • @Sara-j8l3f
    @Sara-j8l3f 2 дні тому

    🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @tedlaghiwot9101
    @tedlaghiwot9101 2 дні тому

    መፀሐፍ ቅዱስ አንተ ታነባለህ ካነበብክ ኢየሱስስ ክርስቶስን ብቻ መስበክ ነበረብህ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ወንጌል

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 2 дні тому

    ሰላም ነጋሽ

  • @fetlemekonnen4347
    @fetlemekonnen4347 2 дні тому

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @genetantensay8582
    @genetantensay8582 2 дні тому

    ሰዉ ክብር፡ን ፡መደራረብ፡ለምድራዊ፡ጥቅም፡እንደሆነ፡እናውቃለን፡ግን፡ሰልቺቶና፡ አምላካቺን፡ይህን፡ግብዝነት፡ ያፅዳልን፡፡አዋቂዎችማ፡ለዝናቸዉ፡፡ ይህን፡ርዕስ፡ስላነሳቺሁት፡ምስጋና፡ይድረሳቺሁን፡፡😊😊😊😊😊

  • @Sara-j8l3f
    @Sara-j8l3f 2 дні тому

    ወድሜ ነጋሽ እንካደናመጣህበርታ❤❤❤

  • @gebremechailmirutse1508
    @gebremechailmirutse1508 2 дні тому

    የሚሰራ ሰው ሊሳሳተ እንደሚችል አምናልሁ የማይሳሳተው ያለ ስራ የተቀመጠ ብቻ ነው ። በቅንነት እና በሃቅ ለምትሰጠው አገልግሎት ፈጣሪ ሞገስን ይስጥልን ከብረት የጠነከረ ጉልበት ይሆንሃል እና .......

  • @ማአ
    @ማአ 2 дні тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ ሁሌ የሚያናድደኝን ነው ይነሳችሁት በተለይ ታቦት ሲወጣ አጠር ማረግ ያስፈልጋል እባካችሁ

  • @belanmulatu8697
    @belanmulatu8697 2 дні тому

    Ewnat now abtchen barktw ydrben🙏

  • @solomonw.9291
    @solomonw.9291 2 дні тому

    ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እንደው በዛውም እንደናንተ አይነቱንም የይቱብ ነጋዴ ቢመክሩልን ጥሩ ነበር

  • @hanaabebe304
    @hanaabebe304 День тому

    ድሮም ቀሚስ የሚለብስ ሰባኪ እና ዘማሬ ጤነኛ አይመስለኝም መምህር ምትኩ ያስተማሩትን እንደገና እንዲሰማው ምከሩት

  • @ytamene09
    @ytamene09 День тому

    ሐዋርያት በል እባክህ ሐዋርያቶች አይባልም፣

  • @emebetalemayehu7371
    @emebetalemayehu7371 2 дні тому +1

    አባቶች እግር ሥር ቁጭ ብለክ ተማር ጭቅላትክም እደለበሰከው ነጭ ነው😂😂😂😂

  • @cdkdk2597
    @cdkdk2597 День тому

    ታቦት ማክበር ፈታኝ ሁኗል ። ታቦት ወጥቶ አቋርጦ ከመሔድ ተሳልም መመለስ ይሻላል እያለ እየተመለሰ ነው። ስልችት አድርገውታል ::

  • @GizatuYismaw
    @GizatuYismaw 2 дні тому

    አንዴት አመሽህ ወንድማችን ነጋሽ

  • @AfeworkSeyoum-b4t
    @AfeworkSeyoum-b4t 2 дні тому

    ላይክ ሼር❤ላይክ ሼር❤አያደረግን ጎበዝ ❤❤❤

  • @yeshishawle8710
    @yeshishawle8710 2 дні тому

    እናቴ በአሜሬኬን ሀገር ስትኖር 23 እመት ሆኗታል ኛም ወደስራ ስንሄድ በቅዳሴ የጀመረችው ፕሮግራም ቀጥሎ ቀጥሎ
    ፖለቲካ ላይ ትደርሳለች ሁሌም የሚገርማት
    እና እንዲቀር የምትሙፕው ታቦት አቁሞ ልመና ና የማእረግዝርዝር ንው ሌላውን ዋጋ ለሚሰጥ አምላክ ሰጥተው ወደቁምነገሩቢግቡ::

  • @AW-go3su
    @AW-go3su 2 дні тому

    ይሕን ስድ የት አገኘኸው እንዲሕ ምሕርን የሚዳፈር ከቤተክርስቲያን እውቀት የፀዳ መሆኑን ያሳያል

  • @seyomworkagegehu3368
    @seyomworkagegehu3368 18 годин тому

    ባሪያ ብሎ ያስተማረ አለወይ

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 2 дні тому

    አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰንቸሩመድኅኔአለምእድሜናጤናይስጥህ❤❤❤

  • @FekdauChekole
    @FekdauChekole 2 дні тому

    ክብረ በአል ኮ የገንዘብ መሰብሰቢያ ና የአበል መክፈያ ታላቅ ድግስ ነው

    • @MSs-kp3he
      @MSs-kp3he 2 дні тому

      Mene agebake menafeke syteruke abate😏😏😏🤫

    • @FekdauChekole
      @FekdauChekole 2 дні тому

      @MSs-kp3he
      እኔ ስለምቆረቆር ነው አንተ ደግሞ ከዚህ በታች ዝቅ እንድትልና ተተኪ እንዳታፈራ ትውፊቷ እንዲጠፋ እየሰሩ ያሉትን እየደገፍኩ ነው። ያገበኛል ብሮ ቤቴ ኮናት
      አንተ ለምን ሌባ ትደግፋለክ?
      መናፍቅ ምትለኝ ማንን ካድኩ
      መላዕክቱን እመቤቴን ጻድቃኑን?
      በሁሉም አምናለሁ ።
      መናፍቅ ለማለት መስፈርት ለይ መጀመሪያ አንተ እውቀት አለህ የቤተ ክርስቲያኒቱ?
      ነው ስሜታዊ ያልተማረ ነህ???

    • @FekdauChekole
      @FekdauChekole 2 дні тому

      @MSs-kp3he አንተ ቤተ ክርስቲያኒቱን እንድናሳድግ የማትፈልግ ጠላት ነህ

  • @seyomworkagegehu3368
    @seyomworkagegehu3368 18 годин тому

    ታቦት ቆሞ ስልክ የሚያገላብጡ አይቻለሁ

  • @ifinaanmulate5138
    @ifinaanmulate5138 2 дні тому

    ስለ ነዋየ ቅዱሳን ያነሳኸው ጉዳይ ትክክል የልቤን ነው የተናገርከው ተርፏቸው በጫረታ ለነጋዴ ይሸጡታል የገጠሩ ቤ/ያን ደግሞ ይለምናል ይህንንስ አባቶች ቅዱስ ሲኖዶስስ ሊያስተካክሉት ለምን አልፈለጉም ?

  • @Fire-h3z4i
    @Fire-h3z4i 2 дні тому

    ጥያቄዬን ነው ያነሳህው

  • @emebettigstu3243
    @emebettigstu3243 День тому

    አሁንስ ሚዲያውም መስማቱም ስልችት አለን አለመስማቱም ከብዙ ነገር ያርቃል በአንዳንድ ሚድያማ አህያውኑም ዘደውኑም ብሉ የሚሉን ሳይመጡ አይቀርም እኔ ደሞ ተሳስቼ ነው እንዴ መጡ እንጂ

  • @FitihiamlakTilahun-r3b
    @FitihiamlakTilahun-r3b День тому

    ጥያቄ አለነኝ (የጌቶች ጌታ ትክክል የአምላኮች አምላክ ማለት ግን ስህተ ት ነው ምክኒያቱም ያለው አንድ አምላክ ነው ሌሎች ካሉ ማለት ኢየሱስ አምላክ የሆነላቸው አምላኮች ንገሩን አታወናብዱን

  • @abbanahusenay
    @abbanahusenay День тому

    ወንድም ነጋሽ !
    በአንተማ የባ/ዳር ሀ ገ ረ ስ ብ ከ ት ሥራ አሥኪያጅ አሳዛኝ ተግባር መታዬት አለበት !!

  • @fikadugemechu7227
    @fikadugemechu7227 2 дні тому

    በከንቱ ውዳሴ መሞጋገስ

  • @Aynalem-gn1kj
    @Aynalem-gn1kj 2 дні тому

    👍👍🇬🇭🇬🇭🇬🇭🤲🤲🤲🙏🙏❤️❤️

  • @agsgaxyaydaudb5880
    @agsgaxyaydaudb5880 2 дні тому

    እረ እሳቸው ሙሉ ስብከቱ ማዳመጥ ይገባል ያሉት እሳቸው የጌቶችም ጌታ የንጉሶችም ንጉስ ብለው ከፍ አድርገው ነው ያስተማሩት ይሄ ልች ሁሌ የተጣመመ ነገር ነው የሚያውራው

  • @YeshiAgonafer
    @YeshiAgonafer День тому

    Siwrua mariam adress 1:44 1:45

  • @bizuayehubelay4353
    @bizuayehubelay4353 День тому

    ሰላም እንደምን አለህ
    በመጀመርያ ምስጋናና አክብሮት አለኝ ላንተ እንዲህ አንደበት ስለምትሆንና እዲህ ስለቤተክርስቲያን የሚናገሩ ሚዲያ መብዛት አለበት ።አውደምህረት ራሱን የቻለ የቤተክርስቲያን በየደረጃው ያሉ አገልጋዮች አጠራር ስብከት ዘዴ ፒስቲሞሎጂ ይሰጣል የተገኙትን በማእርጋቸው መጥራት ተገቢነው ቤተክርስቲያን የአጠራር ስርአት አላት ስህተቱ መቀባባቱ ማሰማመሩ ነው ችግሩ። አንተ የተከበሩ ያልካቸው ሌላሰው የሚያውቀው ጉድለት ይኖራል ጉዳዩ የቲፎዞ ይመስላል ይሔ ሚዛናዊነት ይጎለዋል።

  • @gebremechailmirutse1508
    @gebremechailmirutse1508 2 дні тому

    አረ የዛረውን ቀን ለየት የሚያደርገው ብሎ ከእለቱ ክብረ በአል አላማ ውጪ በመናገር ጊዘ የሚፈጁም አሉና መልእክቱ በድምፅ ማጉያ የሚተላለፍ በመሆኑ ለትዝብት ይዳርጋል .....

  • @FekdauChekole
    @FekdauChekole 2 дні тому

    ስራም ያስባርራል
    ደግሞ በአንድ ቤተ ክርስቲያን ንግስ ከፈጣሪ ይልቅ የጳጳሱ ስም በእጥፍ ይጠራል

  • @meazahiwotkassa
    @meazahiwotkassa 2 дні тому

    ክቡር ክቡር የሚለውን ለመድንው አዲሱ ደግሞ ታቦተ ህጉን አቁመው አምስት ሺ የሰጠ ለብቻ ጸሎት ይደረጋል ከዛ አንድሺ ብር የሰጠ እንደገና ለብቻው ጸሎት ተደረገ ከዛ ያቅሙን የሰጠው ግን እግዚአብሔ ይስጣችሁ እንኳን ሳይባል ከዚህ ቦታ ያመጣሁት መስቀል ግዙ 150 ብር ነው ግዙ ቀጠለ ታዲያ እነእንትና ምን አደረጉ እባካችሁ ይህን ነገር አንድ በሉ።

  • @Aynalem-gn1kj
    @Aynalem-gn1kj 2 дні тому

    🤲💪💪💪💪💪😂🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭

  • @workayehutanetse7883
    @workayehutanetse7883 2 дні тому

    ኢየሱስ ከሌሎች ፉጡራን እኩል ተራ ተቀምጦ ነው የሚጠራው ቀን ተሰጥቶት። መዋሸት ምን ያደርጋል

  • @girmatadesse6716
    @girmatadesse6716 2 дні тому

    ሲጀመር ስሙ ሲጠራ አይደለም እናንተ ስታብጠለጥሉት ነው ያሉት
    እና ትልቅ ድል ያገኘህ አሰመሰልከዉ እኛ ኦርቶዶክሳዊያን እኮ በ7/24 ሙሉዉን ስናመሠግን ስነመሰክር ነዉ እምንኖረዉ እና ካላወክ ና ተማር

  • @tessemanadew2884
    @tessemanadew2884 2 дні тому

    አረ ምን አይነት የተናገረዉን መልሶ የሚጠይቅ ሰዉ ነዉ?
    እየሱስ ጌታ ነዉ በላችሁ በየመንገዱ ልባችንን የምታወልቁ እና የምታደነቁሩን እናንተ ናችሁ።
    የምናምነዉን እና የምናመልከዉን እየሱስን ጌታ ነዉ ብትለን እንዴት አያበሳጭ! መምህር እዉነታቸዉን ነዉ። ጓደኛህን ካንተ በበለጠ ለሚያዉቀዉ ሰዉ ማስተዋወቅ እንደ ማለት ነዉ። አንተን ቁጭ ብሎ ለሚያዳምጥህ ተከታዮችህ አዘንኩላቸዉ 😔

  • @sewmehonethiopia8419
    @sewmehonethiopia8419 2 дні тому

    አንተም እየፈጠርክ ነዉ

  • @mulugetateka9308
    @mulugetateka9308 2 дні тому

    አባ ዲሜጥሮስ ጀኖሳይደሩን የትህትና አባት?

    • @martaylima3928
      @martaylima3928 2 дні тому +1

      አታቄያቸውም ወይም አታቃቸውም ብጵው አቦና ዴሜጥሮስ በርከታቸው ይደርብን እርጅም እድሜ

    • @mulugetateka9308
      @mulugetateka9308 2 дні тому

      @martaylima3928 ለምን አላቃቸውም?ጀኖሳይዳዊ ጦርነት ሲፈፀምብንና ተጋሩ ከስራ ሲባረሩ እሳቸው የጀኖሳይደሩ ሲኖዶስ አባለረ ነበሩ ደግሞ ተጋሩ አገልጋዮችን ሲሸማቅቁ ነበር

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 2 дні тому

    አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰንቸሩመድኅኔአለምእድሜናጤናይስጥህ❤❤❤