Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ትረካ ከፍ ብሎ መተረክ የጀመረ ስለሆነ እንሆ እንከታተል ኑ! አንትሽ፣ብሌን ቤርሳቤህ ቴስ እነና አምብሽዬ ሮባም ተባረኩ ገራሚ ጥምረት ነው! እስኪ እየተከታተልን ሃሳባችንን እንለግሳለን! ጥምረት ጥምረት ዋው
አማኑዬ ግብዣዉን ተቀብለህ ሥለመጣህ እንዲሁም ደስ እያለኝ ፤ ይህንን አስደማሚ የበዓሉ ግርማ መጽሐፍ ልቤ ደሥስስ እያለው ነው ያደመጥኩት ፤ የሚገርምህ አማኑዬ ትያትር እንዳየሁ ነው የቆጠርኩት ፤
ክብረት ይስጥልን
ይኸ አቀራረብ ከትረካም ከትወናም በላይ ድንቅ ነው
አንትሽዬ ይባላል ጥበብ ከውበት ተለይቶ አይታይም። ጥበብ ከህይወት ይገዝፋል። ሰዎች ወደ ጥበብ የሚመጡት ከህይወት የበለጠ ነገር ለማየት ነው። ጥበብ ህይወትን እንደሚሞርድ ሞረድ ነው። ዱልዱሙ ሕይወት ይሰለቻል። ይህንን ትረካ ሣደምጠዉ ትያትር እያየሁ ያለሁ ነበር የመሰለኝ ፤ ትረካ ትችላላችሁ የበዓሉ ነፍሥ ሐሤት ታደርጋለች በናንተ ፤ አቦ ክበሩልኝ
የትረካው ጨው አንተነህ አምብሽዬ ክበርልን
@@ethioemmatube ጨዉ ያለ ወጥ ዋጋ የለውም ! ወጡ እናንተ ናችሁ 👌
አንትሽ አንተና ወዳጆችህ ይህንን የመሰለውን ድንቅ መፅሐፍ በግሩም ሁኔታ ጀምራቹህ የኛንም ቀልብ ሰብሰብ አድርጋቹሀል እጅ ነስቻለሁ! እንደ ባለፈው ይህንንም ጏ ብለው ካላጠፉት🤩🤷♂️ አንቴ ደራሲውን ነፍሱን ይማረውና በህይወት ቢኖር እንደ ፍቅር እስከ መቃብሩ ወጋየሁ ልጄ አንተነህ ይህን መፅሐፍ እኔ ፃፍኩት እናንተ ግን ነፍስ ዘርታችሁ ምስል ከስታችሁ ህይወት ዘራችሁበት ብሎ ፈርሞ የሚሰጥህ ይመስለኛል🙏 የደራሲውን ምናብ ተውሼ ነው! በርቱልኝ 🇨🇦🙏💚💛❤️
እንደጀመርን እንጨርሰዋለን ለእኔ በአሉ ይለያል።እንደው ልዘክረው ብዬ ነው።ያንተ እይታ ደግሞ አጥንት ያለመልማል ።ክበርልን።ማሳሰቢያ ወጋየውን አትንካብኝ እሱ ለጥበብ የተቀባ እኮ ነው እኛ ደግሞ ጥበብ ሞካሪዎች ጩጮ ጠቢባን
@@ethioemmatube ሁሉም እኮ በዘመኑ የራሱን ይመርጣል! አንተ ወጋይሁን (እኔም) እኔ ደግሞ የውብዳርን ልጅ!ሁለታችሁም የየራሳችሁ ተሰጥዖ አላችሁ!🇨🇦🇨🇦🇨🇦🙏💚💛❤️
🥰❤ ተባረኩ
Thank you dear
Thank you!
በጣም እናመሰግናለን
አንቱ ድንቅ ነው በርታ ጓዴ 🙏
ያንተ ነጎድጋድ ድምጽ እዚህ መሀል መንጠብ ነበረበት አሌክሶ
@@ethioemmatube ምን ይለዋል ብለህ ነው 😁
በቃ በጣምምምምምምም ትችላለህ👏👏👏👏👏👏👏👏 ይሄ ነው ትረካ ማለት
this audio is completeley amazing , i really appreciate the people involved here its completely amazing, i have listen it many times, i salute you, an eritrean from uganda , please give us your full details to contribute for your extraordinary work.
thankyou and keep in touch
ተጀመረ
We need more please!
አንድ መፅሀፍ አፃፃፉ ወሳኝ ድርሻ ቢኖረውም ከዛ በሃላ በትረካ ሲቀርብ ደሞ እንዴት መቅረብ እንዳለበት የተማርንበትና ያወቅንበት ነው።ተራኪያኑ ድንቅ አርገው ተረኩት ድምፅና ምስል አዋሀጁ ደሞ ተጠበበበት ሙዚቃው ደሞ ነብስ ዘራበት ።አቦ እናንተ ተርኩ
Very good❤ narration but don’t allow voice to show what’s happening bc we want to draw it ❤ please 🙏 otherwise very good 😊
thankyou
መሳጭ አተራረክ ነው።ትችላላችሁ ይኸው መፅሐፉን ከራስጌ አስቀምጬ በተመስጦ ትረካችሁን እያጣጣምኩት ነው
ትረካ ከፍ ብሎ መተረክ የጀመረ ስለሆነ እንሆ እንከታተል ኑ! አንትሽ፣ብሌን ቤርሳቤህ ቴስ እነና አምብሽዬ ሮባም ተባረኩ ገራሚ ጥምረት ነው! እስኪ እየተከታተልን ሃሳባችንን እንለግሳለን! ጥምረት ጥምረት ዋው
አማኑዬ ግብዣዉን ተቀብለህ ሥለመጣህ እንዲሁም ደስ እያለኝ ፤ ይህንን አስደማሚ የበዓሉ ግርማ መጽሐፍ ልቤ ደሥስስ እያለው ነው ያደመጥኩት ፤ የሚገርምህ አማኑዬ ትያትር እንዳየሁ ነው የቆጠርኩት ፤
ክብረት ይስጥልን
ይኸ አቀራረብ ከትረካም ከትወናም በላይ ድንቅ ነው
ክብረት ይስጥልን
አንትሽዬ ይባላል ጥበብ ከውበት ተለይቶ አይታይም። ጥበብ ከህይወት ይገዝፋል። ሰዎች ወደ ጥበብ የሚመጡት ከህይወት የበለጠ ነገር ለማየት ነው። ጥበብ ህይወትን እንደሚሞርድ ሞረድ ነው። ዱልዱሙ ሕይወት ይሰለቻል። ይህንን ትረካ ሣደምጠዉ ትያትር እያየሁ ያለሁ ነበር የመሰለኝ ፤
ትረካ ትችላላችሁ የበዓሉ ነፍሥ ሐሤት ታደርጋለች በናንተ ፤ አቦ ክበሩልኝ
የትረካው ጨው አንተነህ አምብሽዬ ክበርልን
@@ethioemmatube ጨዉ ያለ ወጥ ዋጋ የለውም ! ወጡ እናንተ ናችሁ 👌
አንትሽ አንተና ወዳጆችህ ይህንን የመሰለውን ድንቅ መፅሐፍ በግሩም ሁኔታ ጀምራቹህ የኛንም ቀልብ ሰብሰብ አድርጋቹሀል እጅ ነስቻለሁ! እንደ ባለፈው ይህንንም ጏ ብለው ካላጠፉት🤩🤷♂️ አንቴ ደራሲውን ነፍሱን ይማረውና በህይወት ቢኖር እንደ ፍቅር እስከ መቃብሩ ወጋየሁ ልጄ አንተነህ ይህን መፅሐፍ እኔ ፃፍኩት እናንተ ግን ነፍስ ዘርታችሁ ምስል ከስታችሁ ህይወት ዘራችሁበት ብሎ ፈርሞ የሚሰጥህ ይመስለኛል🙏 የደራሲውን ምናብ ተውሼ ነው! በርቱልኝ 🇨🇦🙏💚💛❤️
እንደጀመርን እንጨርሰዋለን ለእኔ በአሉ ይለያል።እንደው ልዘክረው ብዬ ነው።ያንተ እይታ ደግሞ አጥንት ያለመልማል ።ክበርልን።ማሳሰቢያ ወጋየውን አትንካብኝ እሱ ለጥበብ የተቀባ እኮ ነው እኛ ደግሞ ጥበብ ሞካሪዎች ጩጮ ጠቢባን
@@ethioemmatube ሁሉም እኮ በዘመኑ የራሱን ይመርጣል! አንተ ወጋይሁን (እኔም) እኔ ደግሞ የውብዳርን ልጅ!ሁለታችሁም የየራሳችሁ ተሰጥዖ አላችሁ!🇨🇦🇨🇦🇨🇦🙏💚💛❤️
🥰❤ ተባረኩ
Thank you dear
Thank you!
በጣም እናመሰግናለን
አንቱ ድንቅ ነው በርታ ጓዴ 🙏
ያንተ ነጎድጋድ ድምጽ እዚህ መሀል መንጠብ ነበረበት አሌክሶ
@@ethioemmatube ምን ይለዋል ብለህ ነው 😁
በቃ በጣምምምምምምም ትችላለህ👏👏👏👏👏👏👏👏 ይሄ ነው ትረካ ማለት
this audio is completeley amazing , i really appreciate the people involved here its completely amazing, i have listen it many times, i salute you, an eritrean from uganda , please give us your full details to contribute for your extraordinary work.
thankyou and keep in touch
ተጀመረ
We need more please!
አንድ መፅሀፍ አፃፃፉ ወሳኝ ድርሻ ቢኖረውም ከዛ በሃላ በትረካ ሲቀርብ ደሞ እንዴት መቅረብ እንዳለበት የተማርንበትና ያወቅንበት ነው።
ተራኪያኑ ድንቅ አርገው ተረኩት ድምፅና ምስል አዋሀጁ ደሞ ተጠበበበት ሙዚቃው ደሞ ነብስ ዘራበት ።
አቦ እናንተ ተርኩ