Ethioemma Tube
Ethioemma Tube
  • 117
  • 741 621

Відео

የአቤል ገፅ 1/ethioemma tube / jan 2025
Переглядів 107День тому
የአቤል ገፅ 1/ethioemma tube / jan 2025
Ethiopia #እሧ እሱ ውስጥ በነበረች ጊዜ/ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ/dramatized Amharic audio book/jan 2025
Переглядів 72714 днів тому
Ethiopia #እሧ እሱ ውስጥ በነበረች ጊዜ/ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ/dramatized Amharic audio book/jan 2025
Ethiopia # ደርሶ መልስ /ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ/full cast dramatized audio book/ክፍል 1/dec 2024
Переглядів 1,1 тис.Місяць тому
Ethiopia # ደርሶ መልስ /ደራሲ እንዳለጌታ ከበደ/full cast dramatized audio book/ክፍል 1/dec 2024
Ethiopia # ሻሽ /ሞንትርያል/ደራሲ አዳም ረታ/full cast dramatized audio book/ብሌን ሳሙኤል /አንተነህ አስረስ/nov 2024
Переглядів 1,4 тис.2 місяці тому
Ethiopia # ሻሽ /ሞንትርያል/ደራሲ አዳም ረታ/full cast dramatized audio book/ብሌን ሳሙኤል /አንተነህ አስረስ/nov 2024
Ethiopia # ማህሌት /ደራሲ አዳም ረታ/full cast dramatized audio book/ብሌን ሳሙኣል /አንተነህ አስረስ/ethioemma oct 2024
Переглядів 8012 місяці тому
ከአዳም ረታ ውብ ድርሰቶች ማህሌትን እንካችሁ ብለናል ።ብሌን ሳሙኤልና አንተነህ አስረስ እንዲህ አቅርበነዋል።full cast dramatized Amharic audio book Ethioemma tube Oct 2024 Title: Spanish Rose Artist: Chris Haugen Genre: Cinematic Mood: Romantic music 2 Title: Destination Unknown Artist: Ugonna Onyekwe Genre: Cinematic Mood: Dramatic 3 Title: Among The Stars Artist: Everet Almond Genre: Dance & Electronic Mood: Calm 4 Title: Progress...
Ethiopia # ያ ሐመልማል /ደራሲ አዳም ረታ(አለንጋና ምስር)/full cast dramatized audio /ብሌን ሳሙኣል /አንተነህ አስረስ oct 2024
Переглядів 1,3 тис.3 місяці тому
No COPYRIGHT, ROYALTY Free MUSIC 1 First Dream by Brian Bolger No Copyright Music Licensed by UA-cam Audio Library. ua-cam.com/video/5LzGrzV7rXU/v-deo.html 2 Title: From Russia With Love by Huma-Huma Genre and Mood: Classical Dark License: You're free to use this song and monetize your videos. ua-cam.com/video/2iEWbHJDlo4/v-deo.html 3 Title: Parisian Cafe Artist: Aaron Kenny Music without copyr...
Ethiopia # ኤልዛቤል(ደራሲ አዳም ረታ/full cast dramatized audio /sep 2024
Переглядів 2,4 тис.4 місяці тому
No Copyright , Royalty-free Music 🎵 Track Info: Title: Court and Page by Silent Partner Genre and Mood: Ambient Dark License: You're free to use this song and monetize your videos. 🎵 Track Info: Title: The Rain by Silent Partner Genre and Mood: Classical Calm License: You're free to use this song and monetize your videos. ከዝነኛው ደራሲ አዳም ረታ' ማህሌት' ከተባለው መፀሀፍ '' ብሎ የሰየመውን ክፍል እንዲህ አድርገን ተርከነዋል። ብሌ...
ሂሳብ /Ethiopia audio book/አማርኛ ትረካ/ደራሲ መሐመድ አሊ/ተራኪ ብሌን ሳሙኤል፣አንተነህ አስረስ ethioemma sep 2024
Переглядів 1,2 тис.4 місяці тому
Ethioemma Tube: Royalty-free music CREDITS Hisab by Mohamed Ali Audiobook September 12, 2024 1 The Throne - Silent Partner (No Copyright Music).mp4 Title: The Throne by Silent Partner Genre and Mood: Classical Dramatic License: You're free to use this song and monetize your videos. 2 Song: Alexandra Tsikina - Wistful License: Creative Commons (CC BY 3.0) creativecommons.org/licenses/by/3.0 soun...
ስብራት /Amharic audio book/ ደራሲ እመቤት ስጦታው/ተራኪ አንተነህ አስረስ/Ethioemma tube /july 25 2024
Переглядів 7836 місяців тому
ደቦ ከተሰኘው 60 ደራሲያን ካሳተሙት መድብል እመቤት ስጦታው የደረሰችውን አንተነህ አስረስና እየሩሳሌም ተረፈ እንዲህ አድርገው ተርከውታል Amharic audio book/አማርኛ ትረካ July 2024/ ሐምሌ 2016 ec
ethiopian audio book ( አማርኛ ትረካ) የሲራክ ኑዛዜ March 2, 2024
Переглядів 1 тис.10 місяців тому
ethiopian audio book ( አማርኛ ትረካ) የሲራክ ኑዛዜ March 2, 2024
ስሌት/አማርኛ ትረካ/audiobook/ደራሲ ብሌን ሣሙኤል/ethioemma april 2023
Переглядів 1,9 тис.Рік тому
ተራኪዎች ብሌን ሳሙኤል.. .አንተነህ አስረስ የዉብዳር ኤርሚያስ ገ ሚካኤል ምስልና ድምፅ ዉህደት አምባዉ ደሳለኝ " ስሌት " የተሰኘዉን አጭር ልብወለድ ደራሲ ብሌን ሳሙኤል ። በማህበራዊ ትስስር ገጿ ላይም በርካታ የእንግሊዘኛ እናም የአማርኛ ግጥሞችን ለግጥም አፍቃሪያን በመከተብ ትታወቃለች ። አሁን ደግሞ በ አጭር ልብወለድ ዘዉግ ስሌት የሚለዉን ስራ ይዛልን መጥታለች ። ከዚህም ቀደም " አንዳንድ ሌሊቶች " የሚል የ አጭር ልብወለድ የውርስ ትርጉም ስራ እንደሰራች መዘንጋት አንችልም ። ከዚህም በተጨማሪ ከተለያዩ የጥበብ ሰዎች ጋር በመዋሀድ ፈታኝ የሚባሉ ጠንካራ የገጸ ባሕሪያት ዘዉግ ያላቸዉን መጽሐፎች በተስገምጋሚ ድምጽ...
አንዳንድ ሌሊቶች/በብሌን ሳሙኤል/dramataized audio book/ethioemma March 4, 2023
Переглядів 2,2 тис.Рік тому
አንዳንድ ሌሊቶች/በብሌን ሳሙኤል/dramataized audio book/ethioemma March 4, 2023
እቴሜቴ ሎሚ ሽታ/የመጨረሻዋ የቀበሌ 01 ድንግል/ደራሲ አዳም ረታ/አማርኛ ትረካ/january 2023
Переглядів 16 тис.Рік тому
Credit To Background Music www.fesliyanstudios.com/ አዳም ረታ በብእሩ ከህይወት ውቅያኖስ የቀዳውን የሎሚ ሽታ እኛ እንዲህ አድርገን ተርከነዋል በሌን ሳሙኤል በትረካና ዝግጅት አንተነህ አስረስ በትረካ አምባዉ ደሳለኝ ምስልና ድምፁን አዋህዶ ድንቅአድርጓ ከሽኖታል ለደራሲ አዳም ረታ ክብር ይሁን ethioemma janauary 2023
ደራሲው derasew 10 ድርሰት በአሉ ግርማ Bealu Girma አማርኛ ትረካ audio book 2022
Переглядів 10 тис.2 роки тому
ደራሲው derasew 10 ድርሰት በአሉ ግርማ Bealu Girma አማርኛ ትረካ audio book 2022
Ethiopia#ደራሲው ክፍል 9/አማርኛ ትረካ/Amharic Audio Book/ ደራሲ በአሉ ግርማ/may 2022 Ethioemma tube
Переглядів 6 тис.2 роки тому
Ethiopia#ደራሲው ክፍል 9/አማርኛ ትረካ/Amharic Audio Book/ ደራሲ በአሉ ግርማ/may 2022 Ethioemma tube
Ethiopia#ደራሲው ክፍል 8/አማርኛ ትረካ/Amharic Audio Book/ ደራሲ በአሉ ግርማ/April 2022 Ethioemma tube
Переглядів 6 тис.2 роки тому
Ethiopia#ደራሲው ክፍል 8/አማርኛ ትረካ/Amharic Audio Book/ ደራሲ በአሉ ግርማ/April 2022 Ethioemma tube
አርቲስት ሀና ፍቃዱ ቃለ ምልልስ/ኮሜዲያን ዜዶ /comedian zedo /ስለ ሀና የሚናገረው አለው/Ethioemma April 2022
Переглядів 1,5 тис.2 роки тому
አርቲስት ሀና ፍቃዱ ቃለ ምልልስ/ኮሜዲያን ዜዶ /comedian zedo /ስለ ሀና የሚናገረው አለው/Ethioemma April 2022
Ethiopia#ደራሲው ክፍል 7/አማርኛ ትረካ/Amharic Audio Book/ ደራሲ በአሉ ግርማ/April 2022 Ethioemma tube
Переглядів 4,5 тис.2 роки тому
Ethiopia#ደራሲው ክፍል 7/አማርኛ ትረካ/Amharic Audio Book/ ደራሲ በአሉ ግርማ/April 2022 Ethioemma tube
Ethiopian film actress ሀና በፍቃዱ ከኢትዩ እማ ጋር የነበራት ቆይታ ከአዋሳ
Переглядів 4362 роки тому
Ethiopian film actress ሀና በፍቃዱ ከኢትዩ እማ ጋር የነበራት ቆይታ ከአዋሳ
Ethiopia#ደራሲው ክፍል 6/አማርኛ ትረካ/Amharic Audio Bok/ ደራሲ በአሉ ግርማ/April 2022 Ethioemma tube
Переглядів 7 тис.2 роки тому
Ethiopia#ደራሲው ክፍል 6/አማርኛ ትረካ/Amharic Audio Bok/ ደራሲ በአሉ ግርማ/April 2022 Ethioemma tube
Ethiopia#ደራሲው ክፍል 5/አማርኛ ትረካ/amharic audio book/ ደራሲ በአሉ ግርማ/march 2022 Ethioemma tube
Переглядів 5 тис.2 роки тому
Ethiopia#ደራሲው ክፍል 5/አማርኛ ትረካ/amharic audio book/ ደራሲ በአሉ ግርማ/march 2022 Ethioemma tube
Ethiopia#ደራሲው ክፍል 4/አማርኛ ትረካ/amharic audio book/ ደራሲ በአሉ ግርማ/march 2022 Ethioemma tube
Переглядів 6 тис.2 роки тому
Ethiopia#ደራሲው ክፍል 4/አማርኛ ትረካ/amharic audio book/ ደራሲ በአሉ ግርማ/march 2022 Ethioemma tube
Ethiopia#ደራሲው ክፍል 3/አማርኛ ትረካ/amharic audio book/ ደራሲ በአሉ ግርማ/march 2022 Ethioemma tube
Переглядів 7 тис.2 роки тому
Ethiopia#ደራሲው ክፍል 3/አማርኛ ትረካ/amharic audio book/ ደራሲ በአሉ ግርማ/march 2022 Ethioemma tube
Ethiopia#ደራሲው ክፍል 2 /አማርኛ ትረካ/amharic audio book/ ደራሲ በአሉ ግርማ/feb 12 2022 Ethioemma tube
Переглядів 9 тис.2 роки тому
Ethiopia#ደራሲው ክፍል 2 /አማርኛ ትረካ/amharic audio book/ ደራሲ በአሉ ግርማ/feb 12 2022 Ethioemma tube
በአንድ ቀን | አዲስ አማርኛ ፊልም 2022 | Beand Ken | New Amharic Movie 2022 | New Ethiopian Amharic MOVIE 2022
Переглядів 176 тис.2 роки тому
በአንድ ቀን | አዲስ አማርኛ ፊልም 2022 | Beand Ken | New Amharic Movie 2022 | New Ethiopian Amharic MOVIE 2022
Ethiopia#ደራሲው ክፍል 1 /አማርኛ ትረካ/amharic audio book/ ደራሲ በአሉ ግርማ/feb 12 2022 Ethioemma tube
Переглядів 17 тис.2 роки тому
Ethiopia#ደራሲው ክፍል 1 /አማርኛ ትረካ/amharic audio book/ ደራሲ በአሉ ግርማ/feb 12 2022 Ethioemma tube
Ethiopia/amharic terek/አጭር ትረካ /ከእንዳለጌታ ከበደ /feb 2022
Переглядів 2,9 тис.2 роки тому
Ethiopia/amharic terek/አጭር ትረካ /ከእንዳለጌታ ከበደ /feb 2022
በአንድ ቀን I አዲስ አማርኛ ፊልም COMING SOON 2022 I New Amharic Movie I New Ethiopian Film COMING SOON 2022.
Переглядів 7863 роки тому
በአንድ ቀን I አዲስ አማርኛ ፊልም COMING SOON 2022 I New Amharic Movie I New Ethiopian Film COMING SOON 2022.
Ethiopia #ያልተኖረ ህልም(ደራሲ እንዳለ ጌታ ከበደ/አጭር ተረክ/amharic tereka/audio book/dec 2021
Переглядів 230 тис.3 роки тому
Ethiopia #ያልተኖረ ህልም(ደራሲ እንዳለ ጌታ ከበደ/አጭር ተረክ/amharic tereka/audio book/dec 2021

КОМЕНТАРІ

  • @martamengesha2491
    @martamengesha2491 3 дні тому

    ❤❤❤

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 7 днів тому

    መጣቹልን 🙏

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 17 днів тому

    Enkuwan dehena Metachu Eski Enmeste Demo Antiyachine❤🙏

  • @SidaGetahun
    @SidaGetahun 29 днів тому

    Thank you both

  • @titaabe5278
    @titaabe5278 Місяць тому

    የስራ ሰዎች አይደላችሁም ቀጣይ የዘገመ ነው

    • @ethioemmatube
      @ethioemmatube Місяць тому

      የተሻለ ነገር ይዞ ለመቅረብ ነው ወገን

  • @emu3288
    @emu3288 Місяць тому

    Hope Anteneh also will have some part..he has special gift for narration

  • @Roze-cf9fx
    @Roze-cf9fx Місяць тому

    Anteneh asres yalesu mesmat anchlem yet new effff ledebrun new

  • @Roze-cf9fx
    @Roze-cf9fx Місяць тому

    Anteyeeeee nafeken

  • @yesmashewaentertainment2176
    @yesmashewaentertainment2176 Місяць тому

    ቀጣይ ክፍል በጉጉት

  • @MahletFantahun
    @MahletFantahun Місяць тому

    ዋው

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 Місяць тому

    Woww ,አንቲያችን ❤❤🙏

  • @ermiyas8265
    @ermiyas8265 Місяць тому

    ❤❤❤

  • @zelalemtadesse1322
    @zelalemtadesse1322 Місяць тому

    Thank you 🙏 and

  • @YirdawAnteneh-uh6ve
    @YirdawAnteneh-uh6ve Місяць тому

    ደራሲው። ክፍል 4

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 Місяць тому

    አንቲያችን አቦ ትለያላቹ ❤❤🙏🙏

  • @JosephAbera-g6n
    @JosephAbera-g6n Місяць тому

    አንትዬ ትችላለህ

  • @JosephAbera-g6n
    @JosephAbera-g6n Місяць тому

    አንትዬ ትችላለህ

  • @AbebayehuMeskle
    @AbebayehuMeskle Місяць тому

    Best story ever ❤

  • @emu3288
    @emu3288 Місяць тому

    አንተነህ የሂወት ተፈራ አዲሱን መጽሐፍ እባክህ ተርክልን። ማማ በሰማይን ድንቅ አድርገህ ነው የተረክልን። እናመሰግናለን

    • @ethioemmatube
      @ethioemmatube Місяць тому

      አመሰግናለሁ።እስቲ ለማስፈቀድ እሞክራለው

    • @emu3288
      @emu3288 Місяць тому

      ​እናመሰግናለን

  • @TsehaiTube
    @TsehaiTube Місяць тому

    እናቴን"እማማ/እትዬ ቀለሟ" እያላችሁ ስለ ደግነትዋ በመተረካችሁ አባቴን መዝገቡ አባተን በሙዪው ስላነሳችሗቸው ልባዊ ምስጋናዪን አቀርባለሁ ሌላ የጠቀሳችሗቸው ደጃዝማች ካሳ ከበደ ሳይሆን ደጃዝማች ከበደ ተሰማ ናቸው ልጃቸው ነው አቶ ካሳ ከበደ የአንደኛ ፖሊስ ጣቢያ አዛዥ ሻምበል አባቴነህ ነው ትክክል ስማችው ተራኪው ድንቅ ስራ ነው የሰራሃው ፀሀፊዋም ግሩም ፀሀፊ ናት ስለ ቀድሞ ሰፈራችን ወደፊት በሌላ መልክ መፃፍ ከፈለጋችሁ ብዙ ታሪኮች ላካፍላችሁ ፈቃደኛ ነኝ በተረፈ እንባዪ እየወረደ ነው የሰማሁት

    • @ethioemmatube
      @ethioemmatube Місяць тому

      እናመሰግናለን ስለ እርማቱም ክብረት ይስጥልን

  • @alemayehumammo2261
    @alemayehumammo2261 2 місяці тому

    ጸሐፊውንም ይሁን አተራረኩን አድንቄአለሁ። "ሠፈሬ- ቻሌንጅ" ደግሞ ብዙዎችን ሊያነቃቃ የሚችል ብዙም መጠበብን የማይጠይቅ የትረካ መዋጮ ይመስለኛል፡፤ ዝም ከምል ብዬ አስተያየቴን እንዲህ አሰፍራለሁ። 1) "የትም ተወለድ ምንይልክ እደግ!" ከሚለው ማጠጋጊያ ጨምሮ ምንይልክ ሠፈር የሚለው ስያሜ ምናልባት የንጉሡን ከባድ ሚዛን ከታሪኩ ጋር ለማጣጣም የተባለ መስሎኛል፡፤ አልያ ነገርየው የሆስፒታል እንጂ የሰፈር ስም አይደለም። ቀበና ወይም ኮርያ ሠፈር ለማለት ቢሞከር ጥሩ ነበር። ከጃንሜዳው የአፍሪካ ሻምፒዮን ቦክሰኛ ገመቹ በዛብህ ውጭ ተጠቃሾቹ ሁሉ ከዚያ ናቸውና። 2) ሊነሡ ሲገባ የተዘለሉ ብዙ አጋጣሚዎችም አሉ። ቢያንስ የምንይልክን ባቡር ወጣት ይዞ እብስ አለ ከተባለለት የኮርያ ዘመቻ ጋር ማነካካቱ አይከብድም ነበር። 3) እስከማስታውሰው ተሳፋሪው ሚኒሊክ ጋር ወራጅ አለ ማለት አያሻውም። ወደደም ጠላ ለአውቶቡሱም ለታክሲውም የመጨረሻ ነጥብ ነበርና።

  • @endalegetamultimedia
    @endalegetamultimedia 2 місяці тому

    እጅግ በጣም ጥሩ! ከውብ ሙዚቃ እኩል የሚደመጥ፣ በጆሮ በኩል ወደ ውስጥ ወደ ነፍስ የሚገባ ውበት! ያነበብኩትን ድርሰት እንደ አዲስ አጣጣምኩት! ምስጋና ለደራሲው አዳም ረታ እና ለተራኪዎቹ - ለብሌን ሳሙኤልና አንተነህ አስረስ!

    • @ethioemmatube
      @ethioemmatube 2 місяці тому

      እናመሰግናለን እንዳለ ጌታ።ያንተም ውብ ስራ የመተረኩን እድል ስለሰትጠህኽን ክበርልን።ይበልጥም ባንተ ሚዲያ እንድንቀርብ ስላጨኽን ክብር ይስመናለን።በቅርቡ እንከሰታለን ።ለደራሲዎችና ለአንባቢያን ስላለህ ክብር በቻናላችን ስም እጅ እንነሳለን ።ኑርልን !!

  • @NatiMan-y3z
    @NatiMan-y3z 2 місяці тому

    እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 2 місяці тому

    የጥበብ ስራዎች ጠዋት ተጥደዉ ከሰዓት በስለዋል ተብለዉ ለዕይታ በሚቀርቡበት ብፌ ላይ እንዲህ ረብ ያላቸው ስራዎችን ፈልጎ ማግኘት ይከብዳል ጥበብ ትክፈላችሁ እጅግ ግሩም ግዜን የሰጠኝ ድንቅ ትረካ ነዉ

    • @ethioemmatube
      @ethioemmatube 2 місяці тому

      አሜን ወዳጄ ልቤ ክበርልኝ

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 2 місяці тому

    አንድ ደራሲ ከተፈጥሮ ገፀባሕሪያትን አጋጣሚዎችን ታሪክን ሊወርስ ይችላል እዉነተኛ ሰዎችን ወስዶ ገፀባሕሪያት ሊያደርጋቸዉ ይችላል ገጠመኞችን ወስዶ ገፀባሕሪያት ሊያደርጋቸዉ ይችላል ነገር ግን ቋንቋው የራሱ ነዉ የትረካ ክህሎቱ የራሱ ነዉ አተያዩ የራሱ ነዉ በዚህ ድንቅ ድርሰት አዳምን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 2 місяці тому

    ኦ ብሌንሻ ኦ አዳም ልክ እንደ ኤርትራ ቡን( ቡና ) ጥዑም ነዉ አንትሽዬ በእንደዚህ አይነት ካራክተር አይቼህ ሰምቼ አላዉቅምና እንዴት እንደተወጣኸዉ በጣም አስደምሞኛል

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 2 місяці тому

    ኦ ብሌንሻ ኦ አዳም ልክ እንደ ኤርትራ ቡን( ቡና ) ጥዑም ነዉ አንትሽዬ በእንደዚህ አይነት ካራክተር አይቼህ ሰምቼ አላዉቅምና እንዴት እንደተወጣኸዉ በጣም አስደምሞኛል

  • @wintanakibrom192
    @wintanakibrom192 2 місяці тому

    Nice voice 👌

  • @nuretube2028
    @nuretube2028 2 місяці тому

    በብሌን ስም መሸቀል አይከብድም

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 2 місяці тому

    መዉደድ አሞራ ነዉ ያርፋል የትም ቦታ እንዲሉ እናንተን አለመውደድ አዳምን አለማድነቅ ንፉግነት ነዉ

  • @ambaw1004
    @ambaw1004 2 місяці тому

    አንትሽና ብሌን ትወናን ትፈጥሩታላችሁ ነፍስንም እፉ ብላችሁ ትዘሩበታላችሁ እጅግ ምሥጥ ብዬ ነዉ ያደመጥኩዋችሁ

  • @africaunite4489
    @africaunite4489 2 місяці тому

    Thank you Anteneh

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 2 місяці тому

    ውዶቼ ጥበብን እናንተ ስሯት

  • @solomontesfaye3717
    @solomontesfaye3717 3 місяці тому

    Lovely👍

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 3 місяці тому

    ይህን የመሰለ ግሩም አቀራረብ ለምን በጥቂት ሰዎች ብቻ እንደሚታይ ሊገባኝ አልቻለም እጅግ ምርጦች ናችሁ እኮ

    • @ethioemmatube
      @ethioemmatube 3 місяці тому

      በጣም እናመሰግናለን።ያው እኛም መስራቱ ላይ እንጂ ማስተዋወቁ ላይ ብዙ አልሰራንበትም።እንደእናንተ አይነቱ የምር አድማጭ ሲገኝ ግን ልብን ይሞቃል ።ክበሩልን

  • @HiruthTsegaye
    @HiruthTsegaye 3 місяці тому

  • @yaredenayared8873
    @yaredenayared8873 3 місяці тому

    ድንቅ ልዩ እምምምጷ ❤❤❤❤

  • @wintanakibrom192
    @wintanakibrom192 3 місяці тому

    በጣም እናመሰግናለን ተደራሽነቱ እንዲሰፋ ሼር እናደርጋለን ብሌን ሳሙኤል ገራሚ ድምጸ ነው

    • @ethioemmatube
      @ethioemmatube 3 місяці тому

      አመሰግናለሁ ሼር ስለምታደርጉትም

  • @gebrehiwetteklehailemicael8091
    @gebrehiwetteklehailemicael8091 3 місяці тому

    What an amazing book this is ?❤❤

  • @gebrehiwetteklehailemicael8091
    @gebrehiwetteklehailemicael8091 3 місяці тому

    Amazing ❤❤❤❤

  • @hailemariamgizaw7511
    @hailemariamgizaw7511 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @wondesnderese3667
    @wondesnderese3667 4 місяці тому

    አፍ ሙሉውን ብተርኩልን ምን ይመስላቹሀል

    • @ethioemmatube
      @ethioemmatube 4 місяці тому

      በደስታ እንተርከው ነበር።ነገር ግን ሙሉውን ለመተረክ ፈቃድ ማግኘት ይኖርብናል

    • @wondesnderese3667
      @wondesnderese3667 4 місяці тому

      @@ethioemmatube እሺ ፈቃድ አግኝታቹ እንደምተርኩልን ተስፋ እናረጋለን ግን አትጥፉብን ጥምረታቹ በጣም ደስ ይላል በርቱልን

    • @ethioemmatube
      @ethioemmatube 4 місяці тому

      @wondesnderese3667 እናመሰግናለን

  • @wondesnderese3667
    @wondesnderese3667 4 місяці тому

    ምርጥ ናቹ

  • @abelshemels
    @abelshemels 4 місяці тому

    Antye 😍😍😍

    • @ethioemmatube
      @ethioemmatube 4 місяці тому

      እንዴ ሰብስክራይበሬ ነህና አቤላ thankyou

  • @belachewshiferaw7136
    @belachewshiferaw7136 4 місяці тому

    👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏

  • @BinyamSamuel-if2qf
    @BinyamSamuel-if2qf 4 місяці тому

    Wow

  • @kedirsani6387
    @kedirsani6387 4 місяці тому

    tnx

  • @hailemariamgizaw7511
    @hailemariamgizaw7511 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Amiti-c5u
    @Amiti-c5u 4 місяці тому

    መጣችሁልኝ ልትሄዱብኝ

    • @ethioemmatube
      @ethioemmatube 4 місяці тому

      በጥሩ ለመምጣት ነው ለጥረት የምንሄደው።ምን መሄጃ አለን? በተጨናነቀ የህይወት መንገድ ላይ የነፍሳችንን የምንተነፍሰው እዚሁ እኮ ነው

  • @samrawitaddisu6693
    @samrawitaddisu6693 4 місяці тому

    በEbs እያየውት comment ለማንበብ የተሯሯጥኩት ነገርስ