Ethiopia

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 14

  • @fasikafiseha7958
    @fasikafiseha7958 5 місяців тому

    ዋው በጣም ምርጥ ትረካ

  • @kesisserebeazezew7287
    @kesisserebeazezew7287 Рік тому +1

    እጅግ በጣም ግሩም የሆነ አቀረብ ነው።

  • @yohanslily4245
    @yohanslily4245 2 роки тому +2

    ዋው ምርጥ አቀራረብ

  • @chagnimediaoffical
    @chagnimediaoffical 2 роки тому +2

    #ደራሲው ክፍል 2 ትወና ሚወድና የጸሃፊነት አባዜ ላለበት በተለይ የሚታዘዝ ድንቅ የአእምሮ ምግብ! አንትሽዬ እናመሰግንሃለን! አምብሽዬ አሪፍ ውህደት ነው!

    • @ethioemmatube
      @ethioemmatube  2 роки тому +2

      በቻልነው መጠን እየሞከርን ነው ምክንያቱም ሰውዬው በአሉ ግርማ ነው።እናመሰግናለን

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 2 роки тому +1

      አማኑዬ ( ጉሩ - ጂ ) ልክክ ያለ ልክ ነዉ ያልከው ወንድሜ ፤

  • @yabechiethiopia599
    @yabechiethiopia599 2 роки тому

    እጅግ በጣም ግሩም ድንቅ አቀራረብ ነው እግዚአብሔር ስራችሁን ይባርክላቹ:: ወደ ቀድሞው ከመጻሕፍት ዓለም ስለመለሳቹን ትልቅ ምስጋና ይድረሳችሁ:: አንዳንድ የሚፃፉ ግን በሚድያ የማይባሉ ቃላትን ግን አስቡበት:: ምሳሌ ፦ ሸር*ጣ

    • @grmbyn1
      @grmbyn1 Рік тому

      የተፃፈውን አለማንበብ እንዴት ይቻላል? በዚያ ላይ ልብወለድ መፃህፍትን የሚያነቡ (የሚሰሙ) ሰዎች አንዳንዴ ተገቢ ያልሆኑ ቃላት ሊኖሩ እንደሚችሉ መጠበቅ አለባቸው። ልብወለድ የነባራዊው ዓለም ነፀብራቅ ነውና።

  • @eframbelachew3612
    @eframbelachew3612 2 роки тому

    Amazing work!!!!!!

  • @video-uk5cv
    @video-uk5cv 2 роки тому

    This is what i am talking about ❤I love it

  • @keludishow
    @keludishow 2 роки тому +1

    ጥበበኞቹ welcome ደራሲ በዓሉ ግርማን ማሞገስ በኔ አቅም የማይታሠብ ነው ግን ግን ውስጥ ይገፈትራል በቃ ቃላቶቹ ልብን ይኮረኩራሉ ምትሀታዊ ሀይል ጥበብ የረገመው አባወራና እምቅ የጥበብ ትኩሳት ግለቱን መተንፈሻ ያጣ ምስኪኑ ደራሲ🙄ወይ ይህቺ አለም ይህ እኮ ነው የጥበብ መስታወትነት የገሀዱ አለም ነፀብራቅ አብዮቱ ከፈነዳ በኋላ
    ይህ አባወራ ብቻ ሳይሆን ስንት ነገር ፈነዳ😂ወይ ግሩም ውድ ጥበበኞቻችን አንተነህ ወንድሜ እነዚህን ወርቃማ ቃላቶች የምትገልፅበት መንገድ አጃኢብ ነው እዛው ቦታው ነበርኩ ማለት ይቀለኛል ደራሲው ያስቃኘን ሰይጣን ቤት ያለው መንደር እናም የጡሩንባው የአረንጓዴው ዘመቻ የህብረት ሱቅ ድባቦች በሚገርም አገላለፅ ፍንትው አርገህ አሳይተኸናል እንደ ደራሲው እና ገፀባህሪው ልብ ለልብ❤️✔️💯 ሁሌም በጉጉት እንጠብቃችኋለን 👌🙏

    • @ethioemmatube
      @ethioemmatube  2 роки тому +1

      ጥሩ አድማጭ ማግኘት የነብስ ጉልበት ያድሳል ።ክብረት ይስጥልን

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 2 роки тому +1

      ከሉዲአችን ድንቅ አድማጭ መሆኑሽ ሣይታልም የተፈታ ነዉ ፤ አገላለጽሽ ደግሞ የ በዓሉን አማልክቶች አንቺ ላይ ያደሩ አስመሥሎብሻል ፤ እህቴ በተጽዕኖ ጅራፍ እንደኛ ተገርፈሻል ፤ ገራፊዊ በዓሉ ለማለት ፈልጌ ነው ፤
      ነፍሱን በገነት ያኑርልን

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 2 роки тому +1

      ክፍል ሦስትን ደግሞ ጋብዤሻለሁ ፤ እንገናኝ እዛው 🤣