ኢትዮቴሌኮም ስልኮችን በታላቅ ቅናሽ ከስጦታ ጋር|Ethiotelecom|ስማርት ስልክ በቅናሽ|Samsung discount |ቅናሽ ስልክ|የስልክ ዋጋ በአዲስ አበባ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 3

  • @birhaniemaru
    @birhaniemaru Місяць тому

    አመሰግናለሁ ወቅታዊ መረጃ መስጠትህን ስለቴሌ ብር አሰራር በዚሁ ንገረኝ

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  Місяць тому

      ቴሌብር በኢትዮቴሌኮም ባለቤትነት የሚተዳደር የሞባይል ክፍያ ወይም የኤሌክትሮኒክ ክፍያ አገልግሎት ሲሆን ፤ ቴሌብርን በሁሉት መንገድ መጠቀም እንችላለን እነሱም ፡ በUSSD (*127# ላይ በመደወል) እንዲሁም ስማርት ስልክ ካለን በቴሌብር ሱፐራፕ መጠቀም እንችላለን ፤ ቴሌብር ከክፍያ አገልግሎት በተጨማሪ በጣም በርካታ አገልግሎቶችን በውስጡ ይዟል ለአብነትም የብድር ና ቁጠባ አገልግሎት ፣ መልዕክት መለዋወጥ የሚያስችለን (ቴሌብር ኢንጌጅ) ፣ የሞባይል ካርድ ና ፓኬጅ መግዛት ፣ ለተለያዩ ሁነቶች የመግብያ ቲኬቶችን መግዛት ለምሳሌ፡ የአንድነት ፓርክ እድዋ ሙዚየም መግቢታ በቴሌብር መክፈል ይቻላል ፤ ይህ ብቻ ሳይሆን በቴሌብር የኤሌክትሪክ ፣ የውሃ ፣ የትምህርት ቤት ና የመሳሰሉትን ክፍያዎች መፈጸም ይቻላል። ሱፐር አፕ ላይ ስንገባ ከ60 በላይ ለተለያየ አገልግሎት የሚውሉ መተግበሪያዎችን በአንድ መስኮት ማግኘት ይቻላል። ቴሌብር በጣም ፈጣን የክፍያ መፈጸሚያ አገልግሎትም ነው። ለቴሌብር መመዝገብ ከፈለጉ ወይም አዲስ የቴሌብር መክፈት ከፈለጉ ስማርት ስልክ ካልዎት ቴሌብር ሱፐር አፕን ዳውንሎድ አድርገው ከጫኑት በኋላ ሲከፍቱት አዲስ አካውንት ይክፈቱ የሚለውን መርጠው መመዝገብ ይቻላል፤ አልያም *127# ላይ ደውለው መመዝገብ ይቻላል።
      እናመሰግናለን!

  • @fikadu8675
    @fikadu8675 Місяць тому

    ለባለጊዜዎች ንገራቸው ቀልደኛ መናጢ ደሀ ያደረገን ሥርዓት ና የሚቆጣጠረው ተቋም ሰላሣአምስት ፐርሰንት ቅናሽ ብሎ ሃምሣ አንድ ሺ ቀልደኛ