Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ልጆቼ ተመዝግበዋል ግን ሜሴጅ አልደረሰንም ምን ማረግ ነዉ ያለብኝ
ሰላም ፤የፋይዳ ቁጥር በአጭር መልዕክት ለማስላክ id.et/helpላይ በመግባት ፎርሙን ሞልተን በቀላሉ ማስላክ እንችላለን። ሙሉ ስም ና ለፋይዳ ያስመዘገብነውን ስልክ በማስገባት ወዲያው ይላክልናል። በዚህ መልኩ ሞክራን ካልተላከልን ፤ ምናልባት ችግር ይኖር ይሆናል ስለዚህ id.et/contact ያለውን ስልክ ወይም ኢሜይል በመጠቀም መረጃ ልናገኝ እንችላለን።
@DeritaTech እሺ አመሰግናለሁ
ልጆቼ ተመዝግበዋል ግን ሜሴጅ አልደረሰንም ምን ማረግ ነዉ ያለብኝ
ሰላም ፤
የፋይዳ ቁጥር በአጭር መልዕክት ለማስላክ id.et/help
ላይ በመግባት ፎርሙን ሞልተን በቀላሉ ማስላክ እንችላለን። ሙሉ ስም ና ለፋይዳ ያስመዘገብነውን ስልክ በማስገባት ወዲያው ይላክልናል። በዚህ መልኩ ሞክራን ካልተላከልን ፤ ምናልባት ችግር ይኖር ይሆናል ስለዚህ id.et/contact ያለውን ስልክ ወይም ኢሜይል በመጠቀም መረጃ ልናገኝ እንችላለን።
@DeritaTech እሺ አመሰግናለሁ