Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አንደልከዬ ሄሉ ተፈቅራሀለች ተረደት ያምትሉ❤❤❤
😂ሊጀማምራትነው
ዬተኘወ ሄሉ የጉረጌወ ወይስ😅😅😅😅😅😅😅😅😅ደምርኝ ዉድ
በለው😂😂😂😂
በከፋት አቅም ባጣች ሰዓት ከጎኖአ ስለሆንክ ድንገት ፍቅር ውስጥ ገብቼ ካልተሳካ እና ከራቀ ብላ ፈርታ ይሆናል
100%
ትክክል
እኔምእደሰሐነዉ ያሰብኩት በጣምነዉ የምታሳዝነኘ
አረ እንዳልክ ተረዳት ፍቅር የሚባል ነገር አለኮ ደሞ ምርጥ ልጅ ናት😊
😂😂😂😂😂😂ድራማ መጠኑን አታቁምደ አይ ኮመተሮች ታሣዝናላችሁ😂😂
አይዞሽ ሔሉ እንዳልክ የሔሉ ሀሳብ አንተን ቀርቤ ባፈቅርህ ትተኸኝ ትሔዳለህ ብላ ነው የፈራችው ይመስለኛል አንተ ለሷ መልካም ሰው ነህ በግል ጠይቃት ለምን ይከን እንዳለች 😢😢😢
በጣመ 😢😢
ልክነች 😢😢
ፈርታነው😢😢😢
ሄሉ ከዳልክፍቅር ይዟታል የምትሉ ደምሩኝ ❤🎉
እንዳል ገባው የሚሆ
በትክክል
,አዉ
በትክክል እሱ ራሱ ያውቃል ግን አይረዳትም😢
አዎ ግልጽ ነው እኮ
እዳልክ ለፍቅር ነዉ የምትፈልግህ መሰለኝ ሥትቀራረቡ ፍቅር እዳትጎዳ ፈርታ ነዉ ተረዳት ወይ አግባት
እውነት ሽን ነው እኔም እደዛ ነው ያስብኩት❤❤
ሳህ
Right
እንደድራማም ይመስለኛል
እውነት 🎉🎉🎉
ማነዉ እደኔ የዳልክን ሁሉ ነገሩን የሜወዲለት በተለይ እርጋታዉ❤❤❤🎉
ደምሪኝውዴ ፃባዬ ማሻአላህ❤❤❤❤
በጣም
እኔም በጣም የሚመቸኝ
ሁሉ ነገሩ ውብ ነው እንዳልክ
እኔም በጣም አድናቂዉ ነኝ ወንዳዎንድ እነቱ
እውነቱዋን ነው አንደዬ ተጎዳች ሁለተኛ እዳትጎዳት ፈርታ ነው😢❤❤❤❤❤❤ካልጎዳሀት አብረሀት ሁን
ፈርታ ነው እንዳልክ እባክህ ታገስና ከጎኗ ሁን። ሄሉዬ ከልብ የምታፈቅርና የተጎዳች ነች።
እቺ ልጅ ውስጧ በጣም የተጎዳች ነች ለዛ ነው ሚከባከባት ሰው ምትፈራው 😢😢😢 ኣይዞሽ ሄሉየ በሙሉ ልብን ማመን እግዚኣብሔርን ነው ግን ደሞ ጓደኝነታቹ መልክ ኣርጋቹ ቀጥሉ😢❤
ሄሉ የኔ እናት ፍርታ ነዉ በተቀራረባቹ ቁጥር ፍቅር እዳይዛት ፈርታ ነዉ እዳልክ ወላሂ አተን የሚገልፅበት ቃል እዚ ምድር ላይ አይኖርም❤❤ ብቻ ክበርልኝ
እንዳልክ የሂሉ አሳብ የገባክ ይመስለኛል ለምን አትመልስላትም እሷ በፍቅር ነው የምታስብክ አንተግን ፀጥ ፀጥ ሆነ በሱዋ አትፍረዱ ውሳኔዋ ልክ ናት❤❤❤❤❤❤❤
1000 ትክክልነሽ
እንዴት አወቅሽ አቤት ሰታካብዱ
ሄሉየ እንደው ምን ልበልሺ የደረሰበት ያቀዋል የልብሺን ፈጣሪ ያቃል እይዞሺ ፀሎት እርጊ እይዞሺ
እግዚአብሄረንበጣም ከባዲነው የምረ ለማያውቀው ሠው እንጃጂ ሙዚቃው እራሡ በጣምነው ውሥጤን የሚረብሸው????????????????????
በጣም ከባድ ነው😢
ሄሉ ሂድልኝ ማለቷ እዳልክን ትክክል ነች ለሷ የሚያስፈልጋት ስነልቦና አማካሪ እና ፀበል ነዉ
😢😢😢
እውነት ነው በትክክል አሁንስ አስጠላች ናቲ ኡፍፍፍፍፍ ተገላገልኩኝ ብሎ ኑሮውን እየኖረ ነው
መሰኪን አሳዝንቸኝ እዳልከ ምጣም መልካምሰዉንዉ😢😢😢
የማፈቅሩን ማጣት ከባድ ነው ግን ግድነው ሄሉዬ ሁሉንም መርሳት አለብሺ😢😢
እባክሺ ሄሉ እድህ አትሁኝ
ሄሉ አይዞሽ እና ማርያምን በጣም እድለኛ ነሽ ቢያስ ባገርሽ አልቅሰሽ ይወጣልሻል እናትሽ ከጎንሽ ናት እንዳልክ አለልሽ ሁሉም አሉልሽ እኔ የሰባት አመት ፍቅረኛዬን ተለይቼ ወር አልሞላኝም መዳም ቤት ነው ምሰራው ማልቀስ መሳቅ አልቻልኩም ውስጤ በጣም ተጎድቷል አትግፊው ስሜትሽ ይገባኛል የሚረዳኝ አይዞሽ ብሎ የሚያቅፈኝ ሰው እፈልጋለው ማልቀስ እፈልጋለው ግን በምንም መንገድ ስሜቴን አላወጣውትም ላብድ ደርሻለው እንቺ በጣም እድለኛ ነሽ
የኔ ቆንጆ አትዘኝ በፍቅር መጎዳት ይኖራል ግን ማወቅ ያለብሽ አንቺ ሰውን አትጉጂ እንጂ ከተለየሽ ፍቀጅለት አትለምኝው አደውይ ከዛ ወደራስሽ ተመለሽ ራስሽን ምን ያህል ጎበዝ እንደሆንሽ ጠንካራ እንደሆንሽ እና ቆንጆ እንደሆንሽ ውስጥሽ አሳምኝ አንቺን ለማፅናናት ሌላ ተጨማሪ ሰው አጠብቂ ለራስሽ ራስሽ አክሚው ሁሌም የተሻለ አንቺን የሚያከብርሽ ሰው ይመጣል እስከዛው ግን ጠንከር በይ እህቴ❤
@@rahwastella9352ናይና ድኪ ቶው😅
Tikikel👍 ❤@@rahwastella9352
እኔም እዳች ነበርሁ ግን እራሱን መመለሰ ያለብኝ እራሴ እደሆንኮ ሲገባኝ አድ ወር ግዜ ለራሴ ሰጥቸ እራሴን ከበፊቱ የበለጠ እራሴን እድጠብቅ አደረግሁኝ ከዛም ሰሚት ወጥሁ አሁን ከኔ በላይ ማንም ያለ አይመሰለኝም ለራሴ ያለሁት እራሴ ነኝ እናም ለራሰሸ ግዜ ሰጪዉ እረፍት አድርጊ እራሰሸን ጠብቂ ከዛም ለዉጥ ታያለሸ የኔ እህት
ሄሉ ከንዳልክ ፍቅር ይዟታል❤❤❤
የኔ እናት ሄሉዬ ስጋትሽ ካጋጠመሽም ችግር አንፃር ልክ ነሽ ግን እንዳልክን ትወደዋለች ፍቅር ቢይዛት ድጋሜ ጉዳት እንዳይመጣ ፍራቻ ይመስላል እና እንዳልክ ተረዳት አተ መልካም ሰው ነህ
በመቀራረብ እኮ ነው ፍቅር ሚይዘው እንዳልክ ምትወዳት ከሆነ በጣም ነው ምታምሩት ተጣበሱ ❤
ሄሉዬ በጣም ነው የማደንቅሽ ናቲ እንደጎዳሽ የታወቀ ነው ከመቀራረብ ብዛት ከእንዳለ ፍቅር እንዳይዝሸ ፈርተሽ ነው አይዞሽ የኔ አህት እንዳለ እባክህ ተረዳት
የኔ ሸበላ. እዳ ልክ. እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምር ወድሜ ሄሉ እባክሽ ይህንንም ከሀገር እዳይሄድብን. ስርአት ያዢ ክብር ይውደድልሽ. ተከበሪ ይህንን. ጀግና ወድ አታጨናንቂው. እዳልክ. ምናለ ወድሜ ብትሆን
እህቱ ብትሆኚ ምን ልትሆኚ ባለጌ
በናታችሁ ቅሥም እሚሰብር ነገር አንናገር እኔ ነገር እሁላችንም ላይ ይደርሳል አድቀን አትፍረዱ ፍርድ የእግዚአብሔርነው
@@TsegiDemise-o9b?😂😂😂
ምን ወንድ ትቆልላችሁ እሷም የራሷ የሆነ ዉበት ጥሩ ልብ ታማኝ ነች ለዚህ ነዉ የተጎዳችዉ እዉነቷን ነዉ የራሷ ሀሳብ አላት ግን የሰዉን ክብር አትንኩ
ወይኔ የኔ አባት እንዲልክ መልካም ሰዉ ነህ
Helu&Endalk ገና ከመገናኝታችሁ የምን መለያየት new🤔አይለያችው የምትሉ በlike 😘❤️🥰🥰
አይለያቻው ❤❤
ምንጉድነች ይች አስቀያሚ ልጅን አትረብሽው
የህያ አጣምራቸዉ
እኮ😢😢
አይባልም ፈርታ ነውኮ😢 @@tinatube1983
❤❤❤❤ሄሉ ጠኀከር በይ አትፍራ ሁሉ ነገር በእግዚአብሔር ፍቃድ የሆናል
እዳላክዬ ወዳህ እዳይሆን ሚስኪን ሄሉዬ አይዞሽ ሂወት እንደዚህ ነች❤😢😢😢😢
እህቶች አንድን ወንድ ምንም ብትወዱት ለራሳቹ በመጀመሪያ ክብር ይኑራችሁ
ዉይይይ ሄሉዬ ስታሳዝን 💔💔💔ስል እንዳልክ ደስስስ የሚል ግን የሚያስፈራ ስሜት እየተሰማት ነው በቃ እንዳልክ የፍቅር ስሜት እየተሰማት ስለሆነ ዳግም እንዳትጎዳ ፈርታ ስለሆነ ራቃት ህድ ምክንያቱም ወንድ ልጅ ጥሩ ሲሆን እናፈቅራለን
ሄሉየ አይዞሽልኝ የኔዉድ ሁሉም ያልፋል እዳልኪም ምልካምነትህን አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤😢😢😢
ሄሉ በጣም አሳዘነቺኝ ወድሀለች እንዳልክ እዉነት አላት ፈርታ ነዉ
በመቀራርብ ፍቅር ይመጣል ፍቅር ቢይዛት ሌላ የማትቋቋመዉ ውስጥ ትገባለች የተሰበር ልቧን እጠገናለሁ ብለህ ሌላ ስብራት እዳይሆን አንተ ምናልባት የምታፈቅራት ልጂ ካለች ከባድ ነዉ አፈቀርኩህ ብትልህ ምን ታደርጋለህ ?? እኛ ሴቶች የሚከባከበንን ወድ እናፍቅራለን ሄሉየ እራስሽን አርጋጊ አንተ ፍቅርኛ ከለለህ ልቧን በፍቅር ጠግንላት ሄሉ በጣም የዋህ ጠካራ አፍቃሪ ናት ከቻልክ ከጉኖ አትራቅ እሷም ሂድ ያለችህ ፈርታ ነዉ ዳግም መሰበርን 😢😢😢😢😢😢 እፍፍፍፍፍ የሴትን ልጂ ልብ የሚሰብር ወድ ፈጣሪ ይስበርዉ
Tekikile
Kebade new
እውነት ነው
sahu😢❤❤
እንዳልክ የኔ ውድ እኔ ልጨነቅልህ ምርጥ ነህ እኮ ሔሉ አንተን በማግኘት እድለኛ ነሽ የምር
ብዙ ጊዜ ፃፍኩልሽ ሴት ልጅ የሚያፈቅራትን ነው መውደድም ሆነ ማፍቀር ያለባት ትጓጃለሽ በፍፁም ሞራልሽን ለመጠበቅ ነው እንጂ አንቺ እንደምታስቢው አይደለም እሱ ግልፅነትሽ አፍቃሪነትሽ ይጓዳሻል ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
ከ ሄሉ ጋር ያላችሁን ግንኙነት ግልፅ አረ ጉልን❤❤
እኮ ግልፅ ያርጉልን
ግን ታሳዝናለች አይዞሽ ሄሉ 😢😢❤❤
እኔ በሄሉ አልፈርድም አብራዉ ያለቺዉ ወጣት ቆጅየ ትሁት ወዳወድ ጨዋ ቢያፈቅሩት የሚፈቀር ቢወዱት የሚወደድ አይነት ወድ ነዉ so ፍቅር ይዟታል ሲመስለኝ 😢😢😢
ሄሉ ምን ሀይነት ውሳኔ ነው አኳን ጌታ ወደህይወቴ ሀመጣ እደማለት ሀረ ሀትለያዩ❤❤❤❤❤❤
ሁሉም ሰው አድ አይደለም እኮ ትናት ደሥብሎናል እና ዛሬ ደሞ ከፋን😢😢😢
ይህ ፍቅር የሚባልነገር አይኑ ይጥፋ እንዳልክ ተረዳት ሄሉ ደሞ ምርጥ ልጂናት 😢😢
ተይ ሄሉዬ ጠካራ ሁኝ የኔ እናት ❤❤❤❤❤
ሄሉ ሁሉም ሰው አድ አይደለም ተይ እዳልክን ከጎንሽ አታርቂው እዳልክ ሲበዛ መልካም ሰው ነው እሱንም አታሳዝኚው እሺ ውዴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሂሉ አቺን ብሎ ነዉ የመጣዉ ያለፈዉ እርስተሽ የኔ ዉዴ ካች ዉጪ ማኔ አለዉ አሁን ደታሽ ተመለሰ ስልን ደሞ ምን ተፈጠረ😢😢😢
እንዳልክዬ. ሄሉ ታፈቅሪሀለች ተረዳት በናትህ. ድጋሜ. አንዳት ጎዳ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ታይ ተረጋጊ ሂሉዋ እንዳልክ100 በመቶ አይከዳሽም አስረግጨ ነው የምነግርሽ
አይምሰልሽ ወንድ ልጅ ለዛውም እራሷ ጠይቃ
ሂሉ በጣም ውስጦ ተጎርቶል ጋይስ ግን ውዴ እሱንም እደምናየው ጥሩሰውነው በዛላይ ፍላጎት ካለው አትግፊው ሲቀጥል እስኪ ፀልይበት በሱባኤም ፈጣሬሽን ጠይቂ አይዞሽ የኔእናት ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢ኮመታተሮች እባካችሁን የሚያበረታታት ነገር ፃፉላት
እኔም እያልኩ ነው ፀሎት ብትጀምር❤❤❤
የኔ ሄሉ ቤተሰብ እንዳልክን ምርጥዬ ሰው 200k እናስገባው ምትሉ like me ❤
እዳልክየ ሄሉ አፍቅራሀለች እባክህ ተረዳት
ይህ ልጅ እርጋተው ስነምግባሩ የሚወድ
አረ ሄሉ ምን ሁነሽ ነዉ ሄሉ እረ ሂድልኝ አይባልም እንዳልክ በጣም ጥሩ ልጂ ነዉ እረ ተረጋጊ ሄሉ አንችን ብሎ መሰዋት እየከፈለ ነዉ አታስቢም እንዴ
Ere ተዉ 100%እርግጠኛ አትሁኑ ትላንት ናትም እንድ ነበር ዛሬ ትቱዋት ሄደ ስለዝ ሁሉም ወንድ አንድ ነዉ 😢😢
ትክክልነች ሔሉ😢😢ማርያምን አሳዘነችኝ😢❤
ከብት አይደለች
መልካም ነገር መናገር አያስከብርም
እውነት ለመናገር ፕሮግራሙን ከበፊቱም እከታተለው አልፎ አልፎ ግን በጣም እፈራዋለው ።አሁን ግን መልካምነቱ በጣም ገባኝ ፈጣሪ ያክብርህ እንዳልክ
እስኪ የእንዳልክ አድናቂዎች ደምሩኝ
እዳልክ ተራዳት ትውድሀለች እቺ ልጅ ውስጧ በጣም ተጓዳች ነች ለዛ ነው 😢😢
ሃሉሻ ወላሂ በጣምነዉ የምታሳዝነኘ❤❤❤❤❤❤❤ አህዞሽ ሁሉምያልፍል የኔቆጆ
በእዉነት ኒቲ መቼም በሆነ ወሰጥከ ሠላም አይገኝም ሄሌ እዉነተኛ አፍቃሪ ነች መቼም ደሰታኝ አተግኞም ሀሉም የልፍለ የአእምሮ ነፃነት አይሰጠከማ ሄሉ የኔ እነት አይዞሸ ❤❤❤
አይ አንች እምታስቢዉ ለፍቅር ከሆነ ልክነሽ ትጎጂለሽ እሱ ደግሞ በወድምነት ከሆነ ከባድ ነዉ እንዳልክዬ ደግሞ ፍቅር እሚስዝ ልጅ ነዉ ለሴት ልጅ ያለዉ ክብር ዋዉ ነዉ❤❤❤
ያለፈዉ ዎሀ አሂቀደም ሄሉ ሂዎት ሁሌም ፈተነነች በለዉ ነገሪ ተደሰች 😢❤
መጀመሪያ እምነት ዎሳይ ነው ሄሉየ ኣዞሽ መድሃኒኣለም እያለልሽ ኣትጨነቂ ውዴ
ታጣማሩ ስንል ማላያየት😢😢ይጣማሩ ያምትሉ ለይክ 😢😢🎉🎉🎉😂😂😂😮😢
ያያችሁትን ሁሉ ተጣመሩ ማለት በምን አግል እያያችሁት ነው ግን ሆሆሆሆ
እ😊😂be guwadegnenet bicha yitameru😂
😂የቅመሞች ነገር ማጋባት ማፋታት😂
እንዳልክ ❤ድጋም እንድትጕዳም ነው እሽ
Heliyyee jabadhuu ❤❤❤❤
እረ ሄሉ ተረጋጌ በናትሽ እደ እዳልክ አይነት ሰው አታገኝም 😢😢😢😢😢
የኔ ሄሉ ሃሳብሽ ልክ ነሽ እንዳልክ ምርጥ ሰዉ እዉነትዋ ነዉ ሴት ልጅ አንደየ ከተጎዳች ትሎ ሰዉን ለመቅረብ ትፈራለች እና ከጣገብዋ ሁንላት አበርታት
ሔሉ ግን መቼ ነው ሣታለቅሺ ቪዲዎ የምትሠሪው መጨረሻሽን ያሣሞረው ወይ የዋህነት
😊 ወይ ሄሎ የመጀመሪያ ፍቅር ሳትገመግመዋ ድገም ፍቅር ይዞሻል😮 😢 ፍቅር እኮ ቦታ አያቅም ወላሂ😖
ልክ ነሽ ሄሉዬ ፍቅር አውሬ ነው ቀስ በቀስ መራቅ አለብሽ የኔ እህት 😢ወንድማችን ወይም ይረዳሻል ብዬ አስባለሁ 😊
አቺዉ ታመጩ አቺዉ ታሮጩ አለ ሀበሻ በርግጥ እዉነት አላት የሰዉ ምላስም ሰላም ያሳጣል እዳል አተ ካመንክባት ቃል ግባላት እርፍ ትበል
የኔ ምስኪን እንደላከ ተባረክ 😢😢😢
ሄሉዬ የኔ ብጤ የተወዎኩት ሰው ቶሎ እግባበለሁ ነገር ግን በኋላ እጓለሁ የአንቺን ነገር ገብቶኛል አይዞሽ ፀሎት አድርግ😢😢😢😢❤❤
እዳልክ እባክ በሄሉ እዳትናደድባት ውስጡዋ ተሰብሮልና ድጋሚ አንተን ማጣት አስፈርቶት ነው አንተን ስለምትወድክ እጂ ስለጠላችክ አይደለም ተረዳት አንተ ጥሩ ሰው ነክ ሄሉን ትከባከባታለክ እባክ እዳልክ እዳትርቃት የምታፈቅራት ከሆነ ፍቅርን ግለጽላት እሺ
Helu Yene wude Ayizoishi saki atalkishi baxaminiw miwudishe ❤❤❤
በጣም ደስ ብሎኝ አረ ተይ ሂሎሻ ቅስሜን አትስበሪው😢😢
እንዳልክዬ ጥሩ ሰዉ ሄሉን ታፈቅራታለህ በግልፅ ንገራት ባክ አእንደዛ ከሆነ mother ጋርም ተዋወቅ ልባ ይረጋጋል በግልጸ አማርኛ ወዳሀለች መናገር ፈርታ ነዉ ከነም ጭምር የክፍለሀገር ልጅ ስሜቱን አውጥቶ መናገር አይችልም ተረዳት እባጀክ ጥለሀት አትሂድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሳስበዉ ሄሎፍቅር ይዟታል አይሄለን አርበማርያም ተርጋጋጌ ልጅን አታስጨንቂዉ እንዳልክዬ ምታፍቅራት ከሆነ ተቀበላት ካለያ ግን እራቃት ምክኒያቱም በዚህ ሁኒታ ከቀጠላችሁ ጡሮአይመጣም ❤❤
የኔናት የተጎዳ ያቀዋል ሄሉ አይዞሺ ነገ ሌላ ቀን ንው እኔም እዳቺ ነበርኩ ካድም ሁለቴ ተጎድቻለው ግን አሁን በጣም ደስተኛ ነኝ ሂዎት ይቅጥላል እድሁም ጠክረሽ ቁመሺ ማሳየት ንው ያለብሺ ትላትና ይጎዱኝ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ እቅርታ ተይቆኛሉ
ሄሉ ዛሬ በጣም አምሮብሻል
እንዳልክየ ቃል የለኚም ማሪምን በሥማም እግዚአብሄመጨረሻህን ያሣምረው ሄሉየ ተረጋጊውደ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እዳልክዬ ዋናው የልብ ንጹህነትነው ከላይ ውበት የውሥጥ ውበት ይበልጣል ሄሉን አግባት ልጅናትደሞ ❤❤❤❤ተፋቀሩ የምትሉ
እባክሽ አታለቃቅሺ ሄሉ ተረጋጊ እሱንም አታስጨንቂ ቁጭ ብላችሁ አዉሩበት ሁሉም ወንድ አንድ አይደለም ሲጀመር እዳልክ በደብ ነዉ የሚረዳሽ ነገም ሌላ ቀን ነዉ ፀልይ ተረጋጊ እራስሽን አዳምጪ እሱንም አታስከፊዉ ሁሉንም ነገር ይረዳሻል ዉዴ ❤❤❤❤🌹🌹❤❤❤❤❤
ፍቅር እንዳይዛት ፈርታ ነው ተረዳት የምር ሌላ ነገር አይደለም ፍራቻ ነው እንደዚክ የሚያደርጋት እኮ😢😢😢😢
ሄሉ ውብ❤❤❤❤
እዳልኪ አንተ ምረጥ ሰው ነህ አፍቅራሀለች ሂሎ ለዛነው ተረዳት በአላህ አንተም ሴሚቱን ተረድትህ ቀልቦን አረጋጋው እድልክ አትተዋት ተጎድታለች ❤❤❤❤❤
በእውነት በጣም ታሳዝኛለሽ ምን አይነት ተፈጥሮ ነው ግን ሁልጊዜ እሮሮ እግዚአብሔር መልካም ሰው የሚያዝንልሽ የሚረዳሽ ሰው ሲሰጥሽ ደግሞ ማመስገን ይገባል እንዳልክ ግን ቃላት የለኝም በእውነት መልካምነትህን አይቀይርብህ መድሃኒአለም
እውነቷን ነው ባንተ መንከባከብ እና ቅርርብ ሌላ ፍቅር ውስጥ እንዳትገባ እና እንዳታጣህ ፈርታ ነው ተረዳት ለፍቅር የማትሆናት ከሆነ ካጠገቧ እራቅ በደንብ የተቀራረበ የጏደኛ እህት እና ወንድም አላውቅም በዘመኔ እሷ የምትፈልገው ያጣችውንየፍቅር ሂዎት ማግኘት እና እርሱን መርሳት ነው መጋበዝ አይደለም ተረዷት እንጅ😊
ሄሉዬ ተጨንቀሻል እዳልክም ለመርዳት ብቻ ነው ፍላጎቱ ሀሣባችሁን በውስጥ ለብቻችሁ አሥታርቁት መንገዳችሁ የተለያየ ይመሥለኛል ሄሉዬ ፍቅር እየያዛት ነው እዳልክ ማፍቀር ከቻልክ በጣም መልካም ልብ አላችሁ ሁለታችሁም ተፋቀሩ
እንዳልክ ቃል የለኝም ላንተ❤❤❤ንፁህ ልብ እንጂ ንፁ ፊት ከማየት ያድነን ለኮሜተሮችነው😢😢😢
እንዳልክ ለሰው ያለው ክብር እርጋታው ቁመናው ወዘተ ሴትን ይማርካል ሄሉ አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ያበርታሽ እንዳልክ ፅባይህን ፈጣሪ አይቀይርብህ
ፍቅር በመላመዲ የሚመጣ ነገር ነው እሶ የፈራቺው ነገር አብራ ግዜ በምታሳልፈበት ግዜ ፍቅር የሚባል ነገር አለ ለዛ ነው የፈራቺው አብርው የማይቀጥሉ ከሁነ ብክዲ ይሻላል እዳልክየ ❤❤❤❤❤
የምትንከባከባት ለፍቅር ከሆነ ግልፅ ሁንላት ሄሉ ወዳካለች
ሄለን. ፍቅር. ውሰጥ. ናት. ይሄ. ወንድማዊ. ማፅናናት. ከሆነ. የሌለ. ነገር. ነው. እያረክ. ያለው. ውሰጧን. ጭራሽ. እያቃጠልከት. ነው. እንደምታፈቅረህ. አልገባህም. አይ. እንዳልክ. ሁሉ. ነገር. የራሱ. ገደብ. አለው.
የተንከባከበሽ ወንድ ሁሉ ያፈቅረኛል የሚል እሳቤ እንዳይኖርሽ ሄሉ ቶሎ በፍቅር ላለመዉደቅ ካለፈዉ ተማሪና እንዳትጎጂ ጠንካራ ሁኚ ለስሜትሽ ተገዢ ሳይሆን ስሜትሽን ለመግዛት ሞክር አይዞሽ በርቺ
ሄሉዬ እንዳልክ ጥሩ ልጅ ነው አይጎዳሽ እንደኔ ብቻ እንዳት ቀሪ እኔ በመጀመሪያ ካፈቀርኩት ሰው ተለክፊ ብቻዬ ቀርቼ አለው 😭😭
ግን እንዴት ነው በፍቅር ነው የቀረባት??🤔🤔😥😥
Fiker yizuwatel mitlu 😢
እንዳልክየ እንክብካቤ ሲበዛባት መላመድ ሲመጣ ፍቅር ሊይዛት ይችላል እሄን አስብበት
ሄሉየ ተይ እንደዛ አትሁኚ ሁለታችሁ በጣም ጥሩ ሰዋች ናትሁ የናንተ ፍቅር ለእንየም ፍቅር አስያዘኝ እወ ዳችሀለሁ ❤❤❤❤❤❤
እንዳልክዬ አንተ ልዩ ሰው ነህ የምንወድህ በ ምክኛት ነው❤ ሄሉ እንዳልክን አታስቀይሚው
እንዳልክዬ የኔ መልካም ስብእናህን እና እርጋታህን እንዴት እንደምወድልህ❤❤
UA-cam ያለ ሄሉ ደስ አይለኝም🙅 በየ ቀኑ አዲስ የኔ ቀጫጫ👌😂
❤❤❤❤😢
ሄሉ በቃ እመኝው በቃ ናቲን ከሆድሽ አውጭው እንዳልክን በደንብ ጠበቅ አንተ ደሞ በናትክ አፍቅረካት ከሆነ ግልፅ ንገራት እንደጓደኛ ማለት ምንድነው ታፈቅራትከሆነ ንገራት ስትንከባከባት ወደፍቅር አስባው እንዳይሆን
ተረጋጊ ሄሉ ሁሉም አንድ አይደለም እራስሽን አታስጨኒቂ
በጣም ስነስርአት ያለክ ልጅ ነህ ወንዶቹ ካንተ ቢማሩ እግዛብሄር ይባርክህ ሄሉዬ አይዞሽ
እንዳልክዬ ምን አይነት ፈታና ውስጥ ገባክ ኧረ ሄሉ ተረጋጊ ካለወንድ መኖር እንችላለን አልቃሻ ነሽ ኡፍፍ
@@Alam-k6l sebeza tenfrekalech Aychhe !!!!
አንደልከዬ ሄሉ ተፈቅራሀለች ተረደት ያምትሉ❤❤❤
😂ሊጀማምራትነው
ዬተኘወ ሄሉ የጉረጌወ ወይስ😅😅😅😅😅😅😅😅😅ደምርኝ ዉድ
በለው😂😂😂😂
በከፋት አቅም ባጣች ሰዓት ከጎኖአ ስለሆንክ ድንገት ፍቅር ውስጥ ገብቼ ካልተሳካ እና ከራቀ ብላ ፈርታ ይሆናል
100%
ትክክል
እኔምእደሰሐነዉ ያሰብኩት በጣምነዉ የምታሳዝነኘ
ትክክል
ትክክል
አረ እንዳልክ ተረዳት ፍቅር የሚባል ነገር አለኮ ደሞ ምርጥ ልጅ ናት😊
😂😂😂😂😂😂ድራማ መጠኑን አታቁምደ አይ ኮመተሮች ታሣዝናላችሁ😂😂
አይዞሽ ሔሉ እንዳልክ የሔሉ ሀሳብ አንተን ቀርቤ ባፈቅርህ ትተኸኝ ትሔዳለህ ብላ ነው የፈራችው ይመስለኛል አንተ ለሷ መልካም ሰው ነህ በግል ጠይቃት ለምን ይከን እንዳለች 😢😢😢
በጣመ 😢😢
ልክነች 😢😢
ፈርታነው😢😢😢
ሄሉ ከዳልክፍቅር ይዟታል የምትሉ ደምሩኝ ❤🎉
እንዳል ገባው የሚሆ
በትክክል
,አዉ
በትክክል እሱ ራሱ ያውቃል ግን አይረዳትም😢
አዎ ግልጽ ነው እኮ
እዳልክ ለፍቅር ነዉ የምትፈልግህ መሰለኝ ሥትቀራረቡ ፍቅር እዳትጎዳ ፈርታ ነዉ ተረዳት ወይ አግባት
እውነት ሽን ነው እኔም እደዛ ነው ያስብኩት❤❤
ሳህ
Right
እንደድራማም ይመስለኛል
እውነት 🎉🎉🎉
ማነዉ እደኔ የዳልክን ሁሉ ነገሩን የሜወዲለት በተለይ እርጋታዉ❤❤❤🎉
ደምሪኝውዴ ፃባዬ ማሻአላህ❤❤❤❤
በጣም
እኔም በጣም የሚመቸኝ
ሁሉ ነገሩ ውብ ነው እንዳልክ
እኔም በጣም አድናቂዉ ነኝ ወንዳዎንድ እነቱ
እውነቱዋን ነው አንደዬ ተጎዳች ሁለተኛ እዳትጎዳት ፈርታ ነው😢❤❤❤❤❤❤ካልጎዳሀት አብረሀት ሁን
ፈርታ ነው እንዳልክ እባክህ ታገስና ከጎኗ ሁን። ሄሉዬ ከልብ የምታፈቅርና የተጎዳች ነች።
እቺ ልጅ ውስጧ በጣም የተጎዳች ነች ለዛ ነው ሚከባከባት ሰው ምትፈራው 😢😢😢 ኣይዞሽ ሄሉየ በሙሉ ልብን ማመን እግዚኣብሔርን ነው ግን ደሞ ጓደኝነታቹ መልክ ኣርጋቹ ቀጥሉ😢❤
ሄሉ የኔ እናት ፍርታ ነዉ በተቀራረባቹ ቁጥር ፍቅር እዳይዛት ፈርታ ነዉ እዳልክ ወላሂ አተን የሚገልፅበት ቃል እዚ ምድር ላይ አይኖርም❤❤ ብቻ ክበርልኝ
እንዳልክ የሂሉ አሳብ የገባክ ይመስለኛል ለምን አትመልስላትም እሷ በፍቅር ነው የምታስብክ አንተግን ፀጥ ፀጥ ሆነ በሱዋ አትፍረዱ ውሳኔዋ ልክ ናት❤❤❤❤❤❤❤
1000 ትክክልነሽ
እንዴት አወቅሽ አቤት ሰታካብዱ
ሄሉየ እንደው ምን ልበልሺ የደረሰበት ያቀዋል የልብሺን ፈጣሪ ያቃል እይዞሺ ፀሎት እርጊ እይዞሺ
እግዚአብሄረንበጣም ከባዲነው የምረ ለማያውቀው ሠው እንጃጂ ሙዚቃው እራሡ በጣምነው ውሥጤን የሚረብሸው????????????????????
በጣም ከባድ ነው😢
ሄሉ ሂድልኝ ማለቷ እዳልክን ትክክል ነች ለሷ የሚያስፈልጋት ስነልቦና አማካሪ እና ፀበል ነዉ
😢😢😢
እውነት ነው በትክክል አሁንስ አስጠላች ናቲ ኡፍፍፍፍፍ ተገላገልኩኝ ብሎ ኑሮውን እየኖረ ነው
መሰኪን አሳዝንቸኝ እዳልከ ምጣም መልካምሰዉንዉ😢😢😢
የማፈቅሩን ማጣት ከባድ ነው ግን ግድነው ሄሉዬ ሁሉንም መርሳት አለብሺ😢😢
እባክሺ ሄሉ እድህ አትሁኝ
ሄሉ አይዞሽ እና ማርያምን በጣም እድለኛ ነሽ ቢያስ ባገርሽ አልቅሰሽ ይወጣልሻል እናትሽ ከጎንሽ ናት እንዳልክ አለልሽ ሁሉም አሉልሽ እኔ የሰባት አመት ፍቅረኛዬን ተለይቼ ወር አልሞላኝም መዳም ቤት ነው ምሰራው ማልቀስ መሳቅ አልቻልኩም ውስጤ በጣም ተጎድቷል አትግፊው ስሜትሽ ይገባኛል የሚረዳኝ አይዞሽ ብሎ የሚያቅፈኝ ሰው እፈልጋለው ማልቀስ እፈልጋለው ግን በምንም መንገድ ስሜቴን አላወጣውትም ላብድ ደርሻለው እንቺ በጣም እድለኛ ነሽ
የኔ ቆንጆ አትዘኝ በፍቅር መጎዳት ይኖራል ግን ማወቅ ያለብሽ አንቺ ሰውን አትጉጂ እንጂ ከተለየሽ ፍቀጅለት አትለምኝው አደውይ ከዛ ወደራስሽ ተመለሽ ራስሽን ምን ያህል ጎበዝ እንደሆንሽ ጠንካራ እንደሆንሽ እና ቆንጆ እንደሆንሽ ውስጥሽ አሳምኝ አንቺን ለማፅናናት ሌላ ተጨማሪ ሰው አጠብቂ ለራስሽ ራስሽ አክሚው ሁሌም የተሻለ አንቺን የሚያከብርሽ ሰው ይመጣል እስከዛው ግን ጠንከር በይ እህቴ❤
@@rahwastella9352ናይና ድኪ ቶው😅
Tikikel👍 ❤@@rahwastella9352
እኔም እዳች ነበርሁ ግን እራሱን መመለሰ ያለብኝ እራሴ እደሆንኮ ሲገባኝ አድ ወር ግዜ ለራሴ ሰጥቸ እራሴን ከበፊቱ የበለጠ እራሴን እድጠብቅ አደረግሁኝ ከዛም ሰሚት ወጥሁ አሁን ከኔ በላይ ማንም ያለ አይመሰለኝም ለራሴ ያለሁት እራሴ ነኝ እናም ለራሰሸ ግዜ ሰጪዉ እረፍት አድርጊ እራሰሸን ጠብቂ ከዛም ለዉጥ ታያለሸ የኔ እህት
ሄሉ ከንዳልክ ፍቅር ይዟታል❤❤❤
የኔ እናት ሄሉዬ ስጋትሽ ካጋጠመሽም ችግር አንፃር ልክ ነሽ
ግን እንዳልክን ትወደዋለች ፍቅር ቢይዛት ድጋሜ ጉዳት እንዳይመጣ ፍራቻ ይመስላል እና እንዳልክ ተረዳት አተ መልካም ሰው ነህ
በመቀራረብ እኮ ነው ፍቅር ሚይዘው እንዳልክ ምትወዳት ከሆነ በጣም ነው ምታምሩት ተጣበሱ ❤
ሄሉዬ በጣም ነው የማደንቅሽ ናቲ እንደጎዳሽ የታወቀ ነው ከመቀራረብ ብዛት ከእንዳለ ፍቅር እንዳይዝሸ ፈርተሽ ነው አይዞሽ የኔ አህት እንዳለ እባክህ ተረዳት
የኔ ሸበላ. እዳ ልክ. እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምር ወድሜ ሄሉ እባክሽ ይህንንም ከሀገር እዳይሄድብን. ስርአት ያዢ ክብር ይውደድልሽ. ተከበሪ ይህንን. ጀግና ወድ አታጨናንቂው. እዳልክ. ምናለ ወድሜ ብትሆን
እህቱ ብትሆኚ ምን ልትሆኚ ባለጌ
በናታችሁ ቅሥም እሚሰብር ነገር አንናገር እኔ ነገር እሁላችንም ላይ ይደርሳል አድቀን አትፍረዱ ፍርድ የእግዚአብሔርነው
@@TsegiDemise-o9b?😂😂😂
ምን ወንድ ትቆልላችሁ እሷም የራሷ የሆነ ዉበት ጥሩ ልብ ታማኝ ነች ለዚህ ነዉ የተጎዳችዉ እዉነቷን ነዉ የራሷ ሀሳብ አላት ግን የሰዉን ክብር አትንኩ
ወይኔ የኔ አባት እንዲልክ መልካም ሰዉ ነህ
Helu&Endalk ገና ከመገናኝታችሁ የምን መለያየት new🤔አይለያችው የምትሉ በlike 😘❤️🥰🥰
አይለያቻው ❤❤
ምንጉድነች ይች አስቀያሚ ልጅን አትረብሽው
የህያ አጣምራቸዉ
እኮ😢😢
አይባልም ፈርታ ነውኮ😢 @@tinatube1983
❤❤❤❤ሄሉ ጠኀከር በይ አትፍራ ሁሉ ነገር በእግዚአብሔር ፍቃድ የሆናል
እዳላክዬ ወዳህ እዳይሆን ሚስኪን ሄሉዬ አይዞሽ ሂወት እንደዚህ ነች❤😢😢😢😢
እህቶች አንድን ወንድ ምንም ብትወዱት ለራሳቹ በመጀመሪያ ክብር ይኑራችሁ
ዉይይይ ሄሉዬ ስታሳዝን 💔💔💔
ስል እንዳልክ ደስስስ የሚል ግን የሚያስፈራ ስሜት እየተሰማት ነው
በቃ እንዳልክ የፍቅር ስሜት እየተሰማት ስለሆነ ዳግም እንዳትጎዳ ፈርታ ስለሆነ ራቃት ህድ ምክንያቱም ወንድ ልጅ ጥሩ ሲሆን እናፈቅራለን
ሄሉየ አይዞሽልኝ የኔዉድ ሁሉም ያልፋል እዳልኪም ምልካምነትህን አላህ ይጨምርልህ❤❤❤❤😢😢😢
ሄሉ በጣም አሳዘነቺኝ ወድሀለች እንዳልክ እዉነት አላት ፈርታ ነዉ
በመቀራርብ ፍቅር ይመጣል ፍቅር ቢይዛት ሌላ የማትቋቋመዉ ውስጥ ትገባለች የተሰበር ልቧን እጠገናለሁ ብለህ ሌላ ስብራት እዳይሆን አንተ ምናልባት የምታፈቅራት ልጂ ካለች ከባድ ነዉ አፈቀርኩህ ብትልህ ምን ታደርጋለህ ?? እኛ ሴቶች የሚከባከበንን ወድ እናፍቅራለን ሄሉየ እራስሽን አርጋጊ አንተ ፍቅርኛ ከለለህ ልቧን በፍቅር ጠግንላት ሄሉ በጣም የዋህ ጠካራ አፍቃሪ ናት ከቻልክ ከጉኖ አትራቅ እሷም ሂድ ያለችህ ፈርታ ነዉ ዳግም መሰበርን 😢😢😢😢😢😢 እፍፍፍፍፍ የሴትን ልጂ ልብ የሚሰብር ወድ ፈጣሪ ይስበርዉ
Tekikile
Kebade new
እውነት ነው
በትክክል
sahu😢❤❤
እንዳልክ የኔ ውድ እኔ ልጨነቅልህ ምርጥ ነህ እኮ ሔሉ አንተን በማግኘት እድለኛ ነሽ የምር
ብዙ ጊዜ ፃፍኩልሽ ሴት ልጅ የሚያፈቅራትን ነው መውደድም ሆነ ማፍቀር ያለባት ትጓጃለሽ በፍፁም ሞራልሽን ለመጠበቅ ነው እንጂ አንቺ እንደምታስቢው አይደለም እሱ ግልፅነትሽ አፍቃሪነትሽ ይጓዳሻል ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ
ከ ሄሉ ጋር ያላችሁን ግንኙነት ግልፅ አረ ጉልን❤❤
እኮ ግልፅ ያርጉልን
ግን ታሳዝናለች አይዞሽ ሄሉ 😢😢❤❤
እኔ በሄሉ አልፈርድም አብራዉ ያለቺዉ ወጣት ቆጅየ ትሁት ወዳወድ ጨዋ ቢያፈቅሩት የሚፈቀር ቢወዱት የሚወደድ አይነት ወድ ነዉ so ፍቅር ይዟታል ሲመስለኝ 😢😢😢
ሄሉ ምን ሀይነት ውሳኔ ነው አኳን ጌታ ወደህይወቴ ሀመጣ እደማለት ሀረ ሀትለያዩ❤❤❤❤❤❤
ሁሉም ሰው አድ አይደለም እኮ ትናት ደሥብሎናል እና ዛሬ ደሞ ከፋን😢😢😢
ይህ ፍቅር የሚባልነገር አይኑ ይጥፋ እንዳልክ ተረዳት ሄሉ ደሞ ምርጥ ልጂናት 😢😢
ተይ ሄሉዬ ጠካራ ሁኝ የኔ እናት ❤❤❤❤❤
ሄሉ ሁሉም ሰው አድ አይደለም ተይ እዳልክን
ከጎንሽ አታርቂው እዳልክ ሲበዛ መልካም ሰው ነው እሱንም አታሳዝኚው እሺ ውዴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሂሉ አቺን ብሎ ነዉ የመጣዉ ያለፈዉ እርስተሽ የኔ ዉዴ ካች ዉጪ ማኔ አለዉ አሁን ደታሽ ተመለሰ ስልን ደሞ ምን ተፈጠረ😢😢😢
እንዳልክዬ. ሄሉ ታፈቅሪሀለች ተረዳት በናትህ. ድጋሜ. አንዳት ጎዳ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ታይ ተረጋጊ ሂሉዋ እንዳልክ100 በመቶ አይከዳሽም አስረግጨ ነው የምነግርሽ
አይምሰልሽ ወንድ ልጅ ለዛውም እራሷ ጠይቃ
ሂሉ በጣም ውስጦ ተጎርቶል ጋይስ ግን ውዴ እሱንም እደምናየው ጥሩሰውነው በዛላይ ፍላጎት ካለው አትግፊው ሲቀጥል እስኪ ፀልይበት በሱባኤም ፈጣሬሽን ጠይቂ አይዞሽ የኔእናት ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢ኮመታተሮች እባካችሁን የሚያበረታታት ነገር ፃፉላት
እኔም እያልኩ ነው ፀሎት ብትጀምር❤❤❤
የኔ ሄሉ ቤተሰብ እንዳልክን ምርጥዬ ሰው 200k እናስገባው ምትሉ like me ❤
እዳልክየ ሄሉ አፍቅራሀለች እባክህ ተረዳት
ይህ ልጅ እርጋተው ስነምግባሩ የሚወድ
አረ ሄሉ ምን ሁነሽ ነዉ ሄሉ እረ ሂድልኝ አይባልም እንዳልክ በጣም ጥሩ ልጂ ነዉ እረ ተረጋጊ ሄሉ አንችን ብሎ መሰዋት እየከፈለ ነዉ አታስቢም እንዴ
Ere ተዉ 100%እርግጠኛ አትሁኑ ትላንት ናትም እንድ ነበር ዛሬ ትቱዋት ሄደ ስለዝ ሁሉም ወንድ አንድ ነዉ 😢😢
ትክክልነች ሔሉ😢😢ማርያምን አሳዘነችኝ😢❤
ከብት አይደለች
መልካም ነገር መናገር አያስከብርም
እውነት ለመናገር ፕሮግራሙን ከበፊቱም እከታተለው አልፎ አልፎ
ግን በጣም እፈራዋለው ።
አሁን ግን መልካምነቱ በጣም ገባኝ ፈጣሪ ያክብርህ እንዳልክ