አዲስ ቦታ ስራ ስንጀምር ለምን እንፈራለን?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 15

  • @Zakiyou249
    @Zakiyou249 Рік тому +1

    Abo yimachih you are pure man! Keep going

  • @TigistMengstu-w3h
    @TigistMengstu-w3h 4 місяці тому

    ስለቀና ጠቃሚ ምክርክ ጌታ ይባርክህ!!!!!

  • @hanaabera7466
    @hanaabera7466 Рік тому +1

    አዎ በጣም ከመፍራቴ የተነሳ ስራውን እራሱ ተቼዋለወ😢

  • @AntenehAleh
    @AntenehAleh 3 місяці тому +1

    ውድሜ እናመሰግናለን

  • @kasswolde9565
    @kasswolde9565 2 роки тому

    ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን !!

  • @samsongetachew3732
    @samsongetachew3732 3 роки тому +1

    ቴዳ ይመችክ አሪፍ ምክር ነው አመሰግናለሁ

  • @workinatgm2234
    @workinatgm2234 2 роки тому

    እረ እዉነት ነዉ ከባድ ነዉ አመሰግናለሁ ።

  • @aberhambitsuhamlak5755
    @aberhambitsuhamlak5755 4 місяці тому

    Thanks hawey ❤❤❤

  • @Salemyohannesheramo
    @Salemyohannesheramo 5 місяців тому

    Tabrki tedi yimachik

  • @ቅድስትምንዳሁን
    @ቅድስትምንዳሁን 3 роки тому +1

    በጣም ያስፈራል በውነት ላብ ውስድ ነው የሚያረገኝ

  • @salluzyt899
    @salluzyt899 3 роки тому +1

    ቴዳ የውጩን ማስተማሪያ ዘዴ ተጠቅመህ ለማስተማር ሞክር ሁሉንም ለማሳየት ሞክር....ያንተ ለጀማሪ አይሆንም

  • @ናታል
    @ናታል Рік тому +1

    ወድሜ ክፍለሀገር ለመክፈት 150.000 ብር ይበቃለሰ ??

  • @betremusaabebe702
    @betremusaabebe702 Рік тому

    ሰላም ወንድሜ ሰራዉን መስራት እፈልግ ነበር ግን ማሰልጠኛ ቦታ አጣሁ ብትጠቁመኝ ብየ ነው

  • @SabaYitbark
    @SabaYitbark Рік тому

    ሰላም ቴዳ አንተ ሄት ቦታ ነው ምትሰራው