የወንዶች የፀጉር ማስተካከል ትምህርት ክፍል 1 hair cut tutorial

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 46

  • @Tsigemulualem
    @Tsigemulualem 6 місяців тому +1

    ቴዳየ አመሰግናለሁ እ/ር አጅህን የሰጠህን እውቀትም ይባርክልህ ውድ ወንድሜ በርታልን አድናቂ እህት ነኝ ከአ.አ ኢትዮጵያ ባንተ ብዙ እውቀትን አግኝቻለሁ

  • @workinatgm2234
    @workinatgm2234 2 роки тому +3

    አመሰግናለሁ ።በጣም ነዉ ያስረዳህኝ አዲስ ተማሪ ነኝ ።

  • @workinatgm2234
    @workinatgm2234 Рік тому +2

    ቴዲየ በጣም እናመሰግናለን ።በርታ

  • @chibutichubaw4677
    @chibutichubaw4677 3 роки тому +3

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ስራውን እነድኖደው ስላደረግኸን እናመሰግናለን

  • @amharasaynttube5758
    @amharasaynttube5758 3 роки тому +4

    በጣምጥሩነው ወንድም በርታ እኔእየተማርኩኝነው እናም በቂትምህርት አይሰጡም ካንተብዙተማርኩ እናመሰግናለንበርታ

  • @AbebeYeshiwas-w7j
    @AbebeYeshiwas-w7j 4 місяці тому +1

    በርታ ለቅርጸ ሚጠቀሙባት እማትወጋ ማሽን እደምላጭ አሪፍ የሆነች ስሟን ንገርኝ ላስቸግርህ ሸርአርግልኝ

  • @EmebatShalemu
    @EmebatShalemu Рік тому +1

    እናመሰግናለን

  • @WubitAlemayehu-x8e
    @WubitAlemayehu-x8e 3 місяці тому +1

    ቲዲዬ አመሰግናለዉ ወንድምነት ለመጀመር አስቢለዉ ከፈጣሪ ጋር❤❤❤❤

  • @mekuriyahaile6893
    @mekuriyahaile6893 Рік тому +1

    Thanks.

  • @fan-hj4xl
    @fan-hj4xl 3 роки тому +3

    ቴዲ ወንድሜ ትምህርቱ ጥሮ ነው ከትምህርቱ በፊት ወሳኝ ነገር ረስተሃል ክፍል 1 መሆን ያለበት ስለ ፀጉር አስተካይ ሊኖረው የሜገባው ባህርይ ምክር ብትነግራቸው ደስ ይለኛል እኔ 11 አመት ሆኖኛል በሞያው ላይ መርካቶ ነው የምሰራዉ

    • @zighigiukassa7931
      @zighigiukassa7931 2 роки тому +1

      Selam ema ebakeshi kuter asekemchilegin ena ena kanchi ga lelemamed ebakeshi yemer muyewen betam efelgewalhu

  • @abdikedir3033
    @abdikedir3033 2 роки тому

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ወንድሜ በርታ

  • @TilahunFikadu-w4u
    @TilahunFikadu-w4u Місяць тому +1

    Yetsegur kelem akebab bezaw tal adrgln

  • @መፍትሔማስረሻ
    @መፍትሔማስረሻ 6 місяців тому +1

    ሰላምህ ይብዛ

  • @nardosdemissie2711
    @nardosdemissie2711 6 місяців тому +1

    Thank you🙏

  • @yaua4874
    @yaua4874 2 роки тому +1

    በጣም ጥሩ

  • @mulukenadisu7970
    @mulukenadisu7970 2 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @yisakawel322
    @yisakawel322 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን ወድም

  • @fitsumteshome2472
    @fitsumteshome2472 Рік тому

    እጅህ ይባረክ ወንድሜ

  • @መፍትሔማስረሻ
    @መፍትሔማስረሻ 6 місяців тому +1

    ቴድዬ የምላጭ መያዣዋ የጓን ክብ ቅርፅ ለማውጣት ከኋላ ያለው ፖርት ታኮ እየሆነ ያስቸግራል እዚህላይ ምን ሲስተም መጠቀም አለብኝ

  • @WithfkGg
    @WithfkGg Рік тому +1

    በትንሹ ፀጉር ቤት ለመክፈት ስንት ብር ያስፈልጋል

  • @jojotube9024
    @jojotube9024 3 роки тому +1

    ሀሪፍ ነው ብሮ

  • @natnaelabebe2463
    @natnaelabebe2463 Рік тому

    Min andastewalku takalek rasin inde mehon Yale kibrim destam yelem rasen indagenyaw argehal thanks for teaching me how to do cute boys hair thankful
    Meftihe honehal

  • @eyobkassahun6813
    @eyobkassahun6813 Місяць тому

    የት ነው መሰልጠን እፈልጋለው

  • @SuraffelAnimut
    @SuraffelAnimut 9 місяців тому +1

    Esike simachewinim abireh bitilkew aref new

  • @ወይሰውቀብሮነው
    @ወይሰውቀብሮነው 3 роки тому +1

    ቴዲ ሰላም ነው እኔ ሰው ሀገር ነኝ እናም ፀጉር እሰራ ነበረ ኢትዮጵያ እናም አሁን ገብቼ መስራት ስለምፈልግ እቃኦቹን ገዝቼ መግባት ፈልጌ ነበረ የማሽኖቹ ብራድና አሪፎቹ ልታሳውቀኝ እፈልጋለሁኝ እባክህ ተባበረኝ

  • @StaHealthy
    @StaHealthy 3 роки тому

    Selam wodajye ene tsegur bet mekfet felgalawu gn betinishu b sent birr mensh nw mekfet michilawu plis 🙏

  • @binyamasefa3520
    @binyamasefa3520 2 роки тому +1

    የት ነው የሚገኙት ወጋቸውስ

  • @MonaMona-pw2el
    @MonaMona-pw2el 3 роки тому

    በጣም ቆንጆ ት/ት ነው የማኖቹን ስም ከይቅርታ ጋር ብትነግረኝ

  • @mezmurlegeta8024
    @mezmurlegeta8024 3 роки тому

    Betam amesegnalew tekmognal yememar hasab alegn

  • @beliexchannel145
    @beliexchannel145 2 роки тому +1

    🙏🙏🙏 thanks tedii

  • @NasirAwol-qx4zh
    @NasirAwol-qx4zh 7 місяців тому +1

    Are yimchh iwuket aginchalwu

  • @ephremteshale9722
    @ephremteshale9722 3 роки тому

    ትምህርቱ በጣም ደስ የሚል ነው ነገር ግን ኣሁን የያዝከው ቀዩ ዶንዳስ ኣገራችን ውስጥ ኣለ ወይ ወንድሜ

  • @abebemhret189
    @abebemhret189 Рік тому

    ጥሩ ነው ግን ቁጥር እየሰጠህ ብትሰራው ፩:፪ እያልክ ብትሰራው

  • @amboyoutube4297
    @amboyoutube4297 3 роки тому

    Wendeme ekawochun betam felgachewalew kechalk sem zerzerachewn lakelgn esti

  • @KalkidanKalkidan-x7k
    @KalkidanKalkidan-x7k 3 місяці тому +1

    ትምህርቱ በጣም አሪፉ ነው አንድ ሰው ፀጉር አስተካካይ ከመሆኑ በፊት በባህሪው ምን መሆን አለበት በተለይ የሴት ባለሙያ

  • @sofiyasofi104
    @sofiyasofi104 4 роки тому +1

    አንተ ቅን ሰው እናመሰግናለን

  • @ggvcv1101
    @ggvcv1101 4 роки тому +1

    set nagn areb hager naw yalhut gen segba yewndochin tsegur bet mesrat efalgalhu 10q bero

    • @teddybarber7944
      @teddybarber7944 4 роки тому

      facebook.com/Teddy-44-barber-340485446760612/

    • @teddybarber7944
      @teddybarber7944 4 роки тому

      facebook.com/Teddy-44-barber-340485446760612/

  • @sintayoogirma1978
    @sintayoogirma1978 2 роки тому

    ሰላም ለዚ ቤት እኔ ሴት ነኝ ግን የወዶች ፀጉር መስራት እፈልጋለው ትምርቱንም መማር እፈልጋለው እግዚአብሔር ከፈቀደ አገሬ ስገባ

  • @kedirmohammed4740
    @kedirmohammed4740 3 роки тому

    Tnx ሰለ ክሬሞች ሰክራፕ ቅርፅ ማውጫዋ ስሚን ቢታብራራ

  • @amanuelabel7716
    @amanuelabel7716 2 роки тому +1

    ምንድነዉ አንተ ሰዉዬ😶
    አላቅም, ፈልጋቹ, ምናምን እምትለዉ?😶
    #እነዚን materials ኢትዮ ውስጥ የሉም🤭
    #ስለዚህ እዉነት አንተ አኛን መጠቅም ምትፈልግ ከሆነ እንዴት እንደምናገኛቸዉ ሃይ በለን🤭እንዴ
    amazon nw alibaba nw እንዴት የሚለዉን አሳየን dude🙄😶

  • @gashefsaha3459
    @gashefsaha3459 3 роки тому

    ድምፅህ ከፍ አርገው

  • @mustafeyare3353
    @mustafeyare3353 2 роки тому

    Birazer batam batam tamachitonyal ines lamaj nagni takabiyalo birazer tenkiyu