እዮብ ከ ወንድሞቹ ጋር ተጣላ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 632

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  10 місяців тому +99

    እናተም የሀገር ባህል ልብስ ማሰራት ለምትፈልጉ
    በ 0911095545
    ልብስ ለመምረጥ 👇👇
    t.me/henokdesign

    • @heniandtsi
      @heniandtsi 10 місяців тому +2

      ለምርጫችሁ አመሰግናለሁ

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 10 місяців тому +1

      እዮባ ስንቴ ደጋግሜ እንዳየሁ የወደክበትን ፓርት ሆዴን ነው ያቆሰልከው😂😂😂😂ሁሉንም ሰራቹላቸው😂😂❤

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 10 місяців тому

      ኧረ ወይኔ ሆደ ቆሠለ😂😂😂😂 እዎብ የስራክ

    • @የግብፅህይወትአባይ
      @የግብፅህይወትአባይ 10 місяців тому

      ጥልፋችሁ የማሽን ነው ?ያልተለመደ የለህም?

    • @ገኒየማርያም
      @ገኒየማርያም 10 місяців тому

      እሺ

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 10 місяців тому +185

    በአስፋው ሞት በጣም ልቤ አዝኗል 😢😢😢😢መፅናናቱን ለሁላችንም ይስጠን 🥺🥺💔💔💔

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 10 місяців тому

      ለራስሽ እዘኝ ስት ወጣት እየረገፈ ነው እስኪ አታሽቃብጡ

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 10 місяців тому

      ​@@tig-dm8pbara midiri worana 🤑🤐😊

    • @meseryebuzeman.21
      @meseryebuzeman.21 10 місяців тому +3

      @@tig-dm8pb ያልበላሽን አትከኪ ከብት ባለገር🤔🤔🤔🤔🤔😡😡😡😡እሱ እንደ አንቺ በየኮመንቱ ሲሳደብ አደለም የሚታወቀው በመልካም ስራው እንጂ ድንጋይ ራስ🙄🙄

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 10 місяців тому +1

      @@meseryebuzeman.21ፐ ባላገር ስድም መስሎሽ ይሆን ክክክክ ከዛስ አዘንሽ በቃ

    • @selam801
      @selam801 10 місяців тому +1

      እኔም😢

  • @Mነኝየዱባይዋቀበጥ
    @Mነኝየዱባይዋቀበጥ 10 місяців тому +46

    እዮብና እረዱ እፍፍፍ እስኪ ተጋቡ ደስ ትሉኛላችሁ❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 10 місяців тому +36

    ምርጥ ቤተሰብ ሔኖክ ፈጣሪ የልጆችህ አባት ያርግህ አለመለየትህ በጣም አደነኩት❤❤❤

  • @SalamlakTegab
    @SalamlakTegab 10 місяців тому +45

    እዮቭ ይችን ጣፋጭ አግባት ደስ ትላለች እርጋተዋ የናንተን ቤተሰብ ትመጥናለች

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 10 місяців тому +7

      መናገር ስላልፈለጉ ይመስለኛል እንጂ እየተጠናኑ ይመስለኛል፣ እማትቀየር የሚል ፖይንት ጥሏል፣ በመከባበር የተመሰረተ ፍቅር ❤

  • @alemnesh.alemneshtegen4369
    @alemnesh.alemneshtegen4369 10 місяців тому +18

    ቃልዬ የኔ ዉድ እኛም አናሰራም አለች 😢

  • @selmayoitbechannel4323
    @selmayoitbechannel4323 10 місяців тому +87

    ፈጣረ ወጥቶ ከመቅርት ይጠብቀን👏ደምሪኝ ወዶች🥰

  • @seblenegenkebabilon258
    @seblenegenkebabilon258 10 місяців тому +31

    ወይኔ እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም እዮባየና ረዱ ቆንጆ ይመቻችሁ❤❤❤❤ሰራችሁላቸው❤😂😂😂

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 10 місяців тому +7

    ቪዲዮ አይቼ ሳልጨርስ ላለመኮመት ለራሴ ቃል መግባቴ ለዛሬ የስድብ ናዳ ከማውረድ ፈጣሪ ታደገኝ እዮብ ፕራንክ ባይሆን አልቆልህ ነበር 😅በስመአብ❤❤❤

  • @Tatekmatiyos
    @Tatekmatiyos 9 місяців тому +2

    አቤል እንዳልጠፈጥፍክ አለው የምር ሊመታው ነበር ያምራል ፈታ አረጋቹኝ

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 10 місяців тому +32

    ይሰራላት ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤በተለይ የወንድማማቾዎች ሚስቶች አንደኛ ፍቅራችው መልካም በአል❤❤❤

  • @FikirJon
    @FikirJon 10 місяців тому +15

    እንኳን አደርሳችሁ ለጥምቅት በዓል ዋው የዛሬው ምርጥ ፕራንክ ነው ይህ ፍቅራችሁ ይጨምርባችሁ በጣም ደስ ትላለችሁ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 10 місяців тому +13

    ቃልየ ❤❤❤❤ እህት አደንቃታለሁ ለመቆጣት ነው የሞከረችው ለቃልየ ❤❤❤

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 10 місяців тому +40

    ለሴት ያላቹሁ ክብር🎉

  • @agichesetegn4468
    @agichesetegn4468 10 місяців тому +7

    😂😂😂😂😂ወይኔ አወዳደቁ እዴት እዳሳቀኝ❤❤❤ሄኖክ ሚስቱና ልጆቹ እዴት እደምወዳችሁ❤❤

  • @muluemebetbelayneh1398
    @muluemebetbelayneh1398 23 дні тому

    ውይ ልቤ ጥልጥል አለ ህፃን እንዳልመስላችሁ እናትህን ነው የማህለው ስርአታችሁ ደስ ይለኛል ረዱዬ ግን ምነው ፀጉርሽ አርቴፊሻል ነው እንዴ ሁሉም ነገር የራስሽ ነው የሚያምርብሽ ።

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 10 місяців тому +11

    ሴት ለሴት መለካካቱን ወድነዋል ያቤል ሚስት ጎበዝ❤

  • @MamunKsa-d7o
    @MamunKsa-d7o 10 місяців тому +30

    ሁለት ቃል ኣሉ በዚህ ቤት ይመቻቹ ሁላቹ 🌹🌹😍👌

  • @FatumaFatuma-gs8qr
    @FatumaFatuma-gs8qr 10 місяців тому +4

    እዮብ የተመታህ መጀመሪያ ደግጨነበር የምር ምርጥ ፍቅር ቤተሠቦች ናችሁ ሥሥቁብቻ ነዉ ደሥእምትሉት ብዝት ብዝዝት ያርጋችሁ❤❤❤❤

  • @narei21
    @narei21 10 місяців тому +107

    ቤተሰብ ጋር መሰባሰብ የናፈቀው ማነው😊😢

  • @mobilemobile4777
    @mobilemobile4777 10 місяців тому

    እኔ በሳቅ ነው የገደሉኝ ወይኔ በአስፍዉ ማረፍ ሳለቅስ ነው የከረምኩት እዮባ ተንኮለኛ ነህ

  • @ቃልቃል-ዸ4የ
    @ቃልቃል-ዸ4የ 10 місяців тому +13

    ወይ ስወዳችሁ እኮ ምርጥ ቤተሰብ ፈጣሬ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 10 місяців тому +11

    ለሴት ያላችሁ ክብር ❤❤❤❤እግዚአብሔር ያክብራቹ ❤❤❤❤❤

  • @mesigodi8977
    @mesigodi8977 10 місяців тому

    እዮባ እንኳን አደረሳችሁ አረ እኔ ተጨነኩኝ ቃልየ እንዴት ናት ጠፋችሁ እኮ❤

  • @mohddkwtt3782
    @mohddkwtt3782 2 місяці тому

    ወላሂ ከማያቸው ሠወች የበለጠ ጡሩ እና የዋህ ከባል እስከ ሚስቶች ምርጥ ቤተሠብ ያየሁት እነዚህን ነው እና ኢሻአላህ ሀገር ስገባ ላገኛቸው ወስኛለሁ ያሀበሻ ልብሶችም እገዛለሁ ከነሡ ምርቶች❤❤❤❤❤

  • @BHየምትለዩብኝእወዳቹሀለሁ
    @BHየምትለዩብኝእወዳቹሀለሁ 10 місяців тому +14

    አደኛኮማቺ የዮቤአድናቂነኝ እዮቤእንወዳቹሀለን❤❤

  • @meditube147
    @meditube147 10 місяців тому +35

    እናንተ ምረጥ ቤተሰብ እንኳን በሰላም መጣቹ❤❤❤

  • @HanaHana-pn5qp
    @HanaHana-pn5qp 10 місяців тому +3

    ምርጥ ዎንድማሞች ምርጥ
    ቤተሰብ አይለያችሁ በጣም ታምራላችሁ

  • @YcuI6f
    @YcuI6f Місяць тому

    ደስ ስትሉ የቤተሰብ ፍቅር ከዚህ ቤት ❤❤❤❤❤ሄኒዬ አትለይም ሲልደስ ይላልለረዱያለውፍቅር❤❤በዛላይሁላችሁምእደቃልዬ ልበሱ❤ሱሪ አጭርቀሚስ አትልበሱ❤❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 10 місяців тому +37

    ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን❤❤❤

  • @helentesfaye943
    @helentesfaye943 10 місяців тому +7

    ውይይይይ ስወዳቹ ❤እግዚያብሄር ይጠብቃቹ ለናንተም መልካም በአል ይሁንላቹ

  • @Godisgood-fk7rq
    @Godisgood-fk7rq 10 місяців тому +15

    ውይ ይህን ቤተሰብ ስወዳችሁ❤

  • @Naima-xb9fr
    @Naima-xb9fr 10 місяців тому +8

    ግንኮ ደስስትሉ ❤❤❤በጣም ነውየመወዳችሁ ሁላችሁንም

  • @gjvv664
    @gjvv664 10 місяців тому +14

    ወላ የምወዳችሁ በምክንያትነው አይ መታደል❤❤❤ፋቅራችሁን ያዝልቅላችሁ🎉🎉🎉

  • @etalemahuguaguahu8462
    @etalemahuguaguahu8462 10 місяців тому

    ብትሆን እራሱ አሪፍ ልጂ ናት ሚስትህ ብትሆን ጥሩ ነው ማች አድርጋለችከቤተሰቦችህ ጋር የውነት እግዚአብሔር ያጣምራችሁደ❤🙏

  • @tube-ef6sr
    @tube-ef6sr 10 місяців тому +11

    ወይ ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ😂😂😂😂😂

  • @fentayemolla5469
    @fentayemolla5469 6 місяців тому

    ወየ ቃልየ የኔ አስተዋይ ስወድሽ የኔደርባባ ወድም አማቾቹ ስታምሩ

  • @Agiba-w6p
    @Agiba-w6p 10 місяців тому +2

    ረዱ ልዩ ልጂ ነት የሚሪ ❤❤❤❤❤አይለየቹ

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
    @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ 10 місяців тому +2

    እንኳን ፕራንክ ሆነ እውነት መስሎኝ ደንግጬ ነበር

  • @EmuyedejeneDejenetadesse
    @EmuyedejeneDejenetadesse 6 місяців тому

    አቦ በማርያም ደሰ ሲትሉ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቃችው አይለያያችው

  • @ማሪያምየአበርችኝ
    @ማሪያምየአበርችኝ 10 місяців тому +1

    Egizabihar yibarikachihu ewunti liyou yehonachihu besinemigibar tantsachihu yadegachihu batesebochi tebareku tileyalachihu yemir kali yelegim

  • @Tube-nx9lr
    @Tube-nx9lr 10 місяців тому

    እዮባ አናደደኝም እንደገና እንዲህ አያደርግም ብዬም ተናደድኩ የስራችሁ ይስጣችሁ እወዳችኃለሁ❤❤❤❤❤

  • @chrstina1792
    @chrstina1792 10 місяців тому +11

    ምንአለ እንደናተ አይነት ቤተሠብ ቢኖረኝ😢😢😢😢

  • @menderin4228
    @menderin4228 10 місяців тому +3

    አሪፍ ፕራንክ ሰራቹ እዮባ እረዱም አንደኛ ነች መስላ ሳይሆን ሆና ነው የተወነችው አሉ የሚባሉ ተዎናዮች እንኳን በቪክስ እርዳታ ነው እንባ አልቅሰው የሚተውኑት የሷ በእሪያሊት ነው የተወነችው። ሲቀጥል ከፕራንኩ ወጣ ስንል እዮባ ሰዉ ምን ይላል የሚል መርጓምጓም አቁሚና የኔ ሒዎት ይበልጣል ብለሽ አስቢ እረዱ ትበዛብሻለች እንጂ አታንስሽም ሌላ ችክ በሐብቷ፣በመልኳ፣በተዎቂነት ገለ መሌ ተረረረረ...ካልሽ ጥቃትና ድብደባ የበዛበት ሰፈር ትወድቂያለሽ ህይትሽም የተመሠቃቀለ ነው የሚሆነው የብራዘሮችሽ ባለቤቶች ታዎቂ ሳይሆኑ አዎቂ በመሆናቸው ነው በትዳር የተሳሰሩት።

  • @ZaytoAhmad
    @ZaytoAhmad 10 місяців тому +2

    እቢዬ ጥርግሪግ ለራግህነበር ግን እስካ ማጨራሻ መየቴነው ሚርጥ ቤታሰብ ሲታምሩ ማሻአላ❤❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅

  • @saadha5100
    @saadha5100 7 місяців тому +1

    አቤላ እጠፈጥፍሀለሁ አለ ወይኔ❤❤❤❤

  • @mekdestens4401
    @mekdestens4401 7 місяців тому

    በጣም ነውደሰ ያለኝ ፕራንክ ፍሚሊዎችም ማለት ቤተሰቡም ለሷ ያገዙላት ይመቻችሁ

  • @ሉሉሻነኝወሎየዋ
    @ሉሉሻነኝወሎየዋ 10 місяців тому +12

    ወላሂ እንደዛሬው አስቋኝ አያውቅም እየብ 😂😂😂😂እንደህፃን ልጅ የሚያደርግህነገር ነውየሚገርመኝ😂😂😂😂

  • @ሳራዩቶብ
    @ሳራዩቶብ 10 місяців тому

    የምረ ፈጣሪ ከሰው አይን ይጠብቃችሑ ከካሜራ ጀረባ እደት እደሁ ባአላቅም

  • @zewdineshhaile196
    @zewdineshhaile196 4 дні тому

    ሄኖክ ጥበብ እዲስ አበባ ስመጣ አንተጋ ነው ልብስ የምገዛው ተባረኩ ፍቅር የሆኑ ቤተሰቦች ሚስቶቻችሁም እናንተ ቀይ ሚስቶቹም ቀያይ በጣም ይገርማል

  • @destatekeste5925
    @destatekeste5925 2 місяці тому

    ቤተሰቡ በሙሉ በጣም ደስ ጥላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @hsshsshjw5942
    @hsshsshjw5942 10 місяців тому +2

    ወይ ደስ ስትሉ ምርጥ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤

  • @MesertMolla
    @MesertMolla 10 місяців тому +1

    ቃልዬ አለባበስሽ የኔ ቆንጆ😊❤❤

  • @Kalll468
    @Kalll468 10 місяців тому +9

    በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂 እዮብና ረዱ አንደኞች ናቹ!!!!!!

  • @سارهمحمد-ط2ي2ي
    @سارهمحمد-ط2ي2ي 10 місяців тому +1

    ፈጣሪ ሆይ ትግስቱን ሰጠኝ አይ እዮብ የሚሰራው ስራ😂😂😂😂😂😂😂 ይመቻችሁ አቦ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mariyammariyam1774
    @mariyammariyam1774 10 місяців тому +2

    ሥወዳቹኮ እውይ ሥታምሩ እግዛብሔር ከክፉሁሉ ይጠብቃቹ

  • @seyatube5967
    @seyatube5967 7 місяців тому

    አለካክ ስላሳያችሁኝ አመሰግናለሁ🙏🙏🙏 ሁልግዜ ልኬቴን ስልክ አይሳካልኝም ችግሩ ከሰፊው ይመስለኝ ነበር

  • @Sas-ly5gk
    @Sas-ly5gk 10 місяців тому +7

    የምር ምርጥ ቤተሰብ

  • @Rahima-x8m
    @Rahima-x8m 4 дні тому

    ማሻ አላህ ወላሂ አዝናናቹኝ ደሞ ደስ ሥትሉ❤🎉

  • @GodashignYenealem
    @GodashignYenealem 7 місяців тому

    መጀመሪያውን አይቸ ልሳደብ ነበር እግዚአብሄር አወጣኝ

  • @Abeba1985
    @Abeba1985 10 місяців тому

    እነዙይ ወንዲማማቺ ደሲ ሲሉ እዚጋቤሔረ ሰላም ና ፊቅረ ያብዛላችሁ አምላኪ ከኪፉ አይን ያውጣችሁ

  • @konjitderse3048
    @konjitderse3048 10 місяців тому

    ሔናክ ባለቤትህ የሴት ጥግ ብለናታል እለባ በስ እጠገባ ያሉትን ሁሉ ታሰልጥናቸው የሴት ደርባባ እንተ በደንብ ነው የያዝካት ጎበዝ ❤❤❤❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 10 місяців тому +1

    እኔኮ ስወዳቹ አንድ ዓይነት ቤተሰብ❤❤❤❤
    ሚስቶቿቹ እራሱ ፐፐፐፐፐፐ❤❤❤❤❤❤❤❤
    አቤላ ወንዳወንድ ነው ታቀኛለክ እንዳልጠፈጥፍክ😂😂😂😂

  • @bizgom-ll7qg
    @bizgom-ll7qg 6 місяців тому

    አረ እኔ በጣም ነዉ የተናደድኩት ፕራንክም ቢሆን አበዛኸዉ አሁንስ

  • @maryetube8277
    @maryetube8277 10 місяців тому

    አይ ሄኖክ ሆሆሆሆ አለኮ አየሉበት ውዶች ይመቻችሁ

  • @MekidesBanchaMaki
    @MekidesBanchaMaki 6 місяців тому +1

    Behulu prank mitserut never yidebiral pls liben atisberut mirtoche

  • @SikoSilo-c9u
    @SikoSilo-c9u 7 місяців тому

    ካየሁት ሁሉ የተለየ ብራክ ይሔነዉ ልቤም ተሠብራል ኡነት መሥሎኝ በጣም ደሥየሚል ብራክነዉ

  • @emuemu1940
    @emuemu1940 10 місяців тому +1

    እረ እዮብ 😂😂 ምን አይነት ልጅ ነህ በማርያም በከፋኝ ሰአት ነበር ያየውት 😢ሞትኩኝ በሳቅ ኡፍፍ ሆዴ ቆሰለ😂

  • @SiSi-b5h
    @SiSi-b5h 10 місяців тому +5

    የኔማሮች አስደነገጣችሁኝ ግን እኳን አደረሣችሕ ሠላም ለሐገራችን 😢❤❤❤

  • @CHRISTMASSSTIME
    @CHRISTMASSSTIME 10 місяців тому

    ወይኔ በሳቅ ነው የገደልከኝ በተለይ መጨረሻ ላይ ስትንፈራፈር

  • @icjdjhfjjdkdro1453
    @icjdjhfjjdkdro1453 10 місяців тому

    .እግዚአብሄር ይመስገን ይህን ፍቅርና ደስታ እስከ መጨረሻው አይለያችሁ ወይኔ እናንተን ሳይ ይከፋኛል ወይም ስለሌለኝ😢😢😢 ኑሩልኝ እወዳለሁ አለሁ❤❤❤

  • @ሀዊሀበሻዊ
    @ሀዊሀበሻዊ 10 місяців тому +1

    ጥሎብኝ እነዚህን ቤተሰብ ስወዳቸው ሲያስቀኑ

  • @bzuayehufeten576
    @bzuayehufeten576 10 місяців тому

    ስታምሩ የቤተሰብ ደስታ እደኔ የሚያስደስተዉ wow God bless this family ❤❤❤

  • @emebetwledegebriel9657
    @emebetwledegebriel9657 10 місяців тому

    ክፉ በጣም ስለምወዳት በጣም ነው ያሳዘነችን የቤቱ ድምቀት ናት

  • @meremwolloyewatube
    @meremwolloyewatube 10 місяців тому +1

    ፕራክም ቢሆን እደዚህአይባልም

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ
    @ሩሐማየአርሴማልጅ 10 місяців тому +7

    የአቤል ሚስት ድንጋጤዋ❤❤❤❤❤

  • @ሳራየማሪያምልጅ-ሐ3ቐ
    @ሳራየማሪያምልጅ-ሐ3ቐ 10 місяців тому +1

    በጣምደስ ትላላችሁ ፈጣሪ ይጠብቅችሁወንድማቼእህታች😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤

  • @tigisttigro1941
    @tigisttigro1941 10 місяців тому

    እኳንአዳሩሳችየሳለሚየፍቅርየፀንባሊያጋሊች

  • @mozaalshkaili4015
    @mozaalshkaili4015 10 місяців тому

    እዮባ ብታገባት ግን ደስ ይለኛል ታምራላችው🥰

  • @TefeshiDingle-np6wt
    @TefeshiDingle-np6wt 10 місяців тому +3

    ቶሎ ብላችሁ አማኔል ፀበል ዉሰዱ እዮብን አወዳደቁ እና ከወደቀ ቡሀላ የተፈራፈራት ነገር ወዴ ፊት አሳሰበኝ😂😊

  • @MesiChannel19
    @MesiChannel19 10 місяців тому +62

    ሰላም ፍቅር ለእምየ ሀገራችን ጦርነት ይብቃ ይሄን ባንዳ መንግስት ያጥፋልን አሜን በሉ 😢😢😢 ህዝባችን አለቀ እፍፍፍ

  • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
    @MeazatolchaAdunya-ck3sx 10 місяців тому +6

    ሰላም ለ ሰው ዘር ሁሉ ይሁን።ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን!! መጀመሪያ ላይ ደንግጬለው እውነት መስሎኝ😂😂😂😂የኔ ዉዶች መልካምየ ጥምቀት ባህል❤❤❤❤❤❤ ይሁንላቹሁ

    • @FatumaFatuma-gs8qr
      @FatumaFatuma-gs8qr 10 місяців тому

      እኔ እራሡ ፖራክመሆኑን ልቤእየነገረኝ ግን ደነገጥኩኝ

  • @sbhshszhsbsh1235
    @sbhshszhsbsh1235 7 місяців тому

    ማነዉ እደኔ እነዚህ ምርጦችን ሚወዳቸዉ ስታምሩ❤❤❤❤❤

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 6 місяців тому

    አቤል እንደዚሕ አደለም አኮ አላለም ምኑን የያዘው ❤❤❤❤

  • @zzzzz-u8k
    @zzzzz-u8k 10 місяців тому

    በጣምነዉየምወዳችሁ እስከሚለቀቅቤታችሁንስተየእገባለሁ❤

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 10 місяців тому +13

    በጣም ነው የምታምሩት ❤ፕራክ😅😀👍👍እንደማማር😊👍

  • @KadejaYbra
    @KadejaYbra Місяць тому

    አዲስየ ወየው የቦርጫነገርስ አይ😂😂😂😂

  • @uemayethio5851
    @uemayethio5851 6 місяців тому

    ከሁሉም ብርካችው ይህ ተመችቶኛል መልካም በአል❤❤❤❤❤

  • @SaadahSaeed-zc8rv
    @SaadahSaeed-zc8rv 7 місяців тому

    እኝታዳ ምን እናሪግ ቅመሞች እዴው ዛሬሳ እምስሩት አጣችሁ

  • @tocalfa8711
    @tocalfa8711 10 місяців тому

    Ene betam adnaqiyachu negni gin yazezikut libis betkikil aliteseralignim kehager wichi negni esikahun alebeskutm maryamin enem ehtem

  • @user-jd3ev4vh7
    @user-jd3ev4vh7 10 місяців тому +5

    ከቃል ቀጥየ የአቤል ሚስት ስወዳት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sossina-qm5bw
    @Sossina-qm5bw 10 місяців тому +1

    የእናተ የተሰራው ቆጆ ከሆነ አይተን ወደፊት እናተጋ እናሰራለን በርቱ

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 10 місяців тому +2

    ወይእኛምአናሠራምአሉበጣምጎበዝናቸው🎉🎉

  • @ayshah.885
    @ayshah.885 10 місяців тому +3

    የአሏህ ፍቅራቺሁን ያብዛላቺሁ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 7 місяців тому

    እኔ ግን ሪል ነው የመሠለኝ በዚህ ልክ ፕራንክ ደሥ ይላል

  • @jejjdur1806
    @jejjdur1806 10 місяців тому +7

    የአቤልሚስትድንጋጤ❤❤❤❤በጣምታምራላቹህ

    • @saeedhahmed6421
      @saeedhahmed6421 9 місяців тому +1

      😂😂😂እኔማ ስወዳት ከቃል እሷን እወዳታለሁ

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 10 місяців тому +2

    እንደ ቃልዬ ሆደ ባሻ ናት የኔ ቆንጆ

  • @netsanetguade757
    @netsanetguade757 10 місяців тому

    ምርጥ ቤተሰብ ነው ቀጥሉበት

  • @ገኒየማርያም
    @ገኒየማርያም 10 місяців тому

    እውነት መስሎኝ ኢዮብን ልሰድቦው ምላሴን እያስተካከልኩ ነበር 😂ተርፋሃል ኢዮባ ስቀጥል ሁላቹም ተምራላቹ❤❤❤❤🎉

  • @hananmeki9657
    @hananmeki9657 10 місяців тому

    BismILLah betam nw yasakegn Eyob yemecheh enam yeketel👍👍🔥