Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የ ሀገር ባህል ልብስ ለማሰራት የምትፈልጉ የ ቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ስራዎቻችንን ማየት ትችላላቹ 👉👉t.me/henokdesign ስልክ ቁጥር 0911095545👉whatsapp.com/channel/0029VaC7oES0gcfJjAj3ck3g
አንድ ቀን በእናንተ ቤት ጥበብማ እንዋባለን በርቱ❤❤
ቆንጆየማግማት እድለኞችናችሁ ፂወን ሰወድሸ
ማግባት ማለቴነው
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ደስ ትላላቹሁ
ወንድሜ በማርያም መልስልኝ ውደ ኳታር ትልካለህ🎉🎉🎉
ሄኖክ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይስጥህ የዚህን ቤተሰብ እምትወዱ ላይክ ግጩኝ
Betam bewunet fikrachun yabzalachew 🙏😊😊😊😊
ትክክል ነሽድምሪኝ እህቴ❤❤
@@Layla-kx6bq እሽ እህቴ ደምሪሻለሁ አችም እደጌልኝ
ጀግና😢😢😂❤
ሄኖክ ነው ስሙ እኔራሱ እወዳቸዋለሁ❤❤❤
ሄኖክ ወንድማችን ከነባለቤት ከነልጆችህ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
ሄሂ ከነ ሚስቱ እርግት ደርብብ ያሉ ፈጣሪ ክፉ አይንካችሁ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ❤❤❤❤🎉🙏
*_አሳንሶ ሄኖክ ብሎ ለመጻፍ በጣም ይሰቀጥጠኛል በእዉነት. ጋሼ ሔኖክ ብል ይሻለኛል እና ግን የስነ ልቦና አማካሪ ትመስለኛልህ ንግግርህ ሁሉ ልብ ያሳርፋል ምነዉ ሰፈራችሁ በሆንኩ ያሠኛል የምር የአንተ ምክር ያስፈልገኝ ነበር😢_*
👍
ሔኖክ ናፍቆን ነበር የምትሉ ለወንድሞቹ ምርጥ ወድም👍❤
Ewenti nw ❤
ፂዬና ሄኒ ያደረጋችሁት ነገር በጣም መልካም ነው። ሴት ልጅ በባለቤቶ ቤተሰቦች ክብር ስታግ0ኝ በጣም ደስ ይላል። እዬባ ቀልድ አታብዛ ታላቅ ወንድምና የታላቅ ወንድም ሚስት በጣም ሊከበሩ ይገባል። ፂዬ የኔ ፍልቅልቅ ውስጥሽም እንደ ፊትሽ ውብ እንደሆነ ስብእናሽ ይናገራል።
ረዱን የምትዎዱ በለይክ👍👈🎉🎉🎉
ወንድሜ በሆንክ ብዬ ተመኘሁ እናት እና ልጁ ከነቤተሰብሀ ይጠብቋችሁ መልካም ወንድም
ሴት የወንድን ልብስ አትልበስ ወንድም የሴትን ልብስ አይለበስ ይህን ቢያደርግ በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠላ ነው ኦሪት ዘዳግም ምእራፍ 22 ፡5ሬዱ የኔ ቆንጆ በቀሚስ በጣም ታምርአለሽ ሱሬ አትልበሺ በኔ ሀሳብ የምትስማሙ👍👈
በእውነት ደስስስስ የሚል ጥቅስ ነው ቃል ህወሀት ያሰማን የእኔ ውድ ❤🙏
ወያ ጉድ እስካልተገላለጠች የተመኙትን መልበስ መብቷ ነው ❤
እህታልም የጥቅሱ ትርጓሜ እንደዛ አይደለም። ትክክለኛው የጥቅሱ መልክት፤ ሴት የወንድን ባህሪ አትላበስ፤ ወንድም የሴትን ባህሪ አይላበስ ነው። ማለትም ሴት ወንዳወንድ አትሁን፤ ወንድም ሴታሴት አይሁን እንደማለት ነው። ይህ ደሞ በተለይ ጾታዊ ግንኙነትን በተመለከት ነው። በተረፈ የሴት የሚባለው እና የወንድ የሚባለው ልብስ እንደ ዘመኑ እና ባህሉ ይቀያየራል። ለምሳሌ ክርስቶስ እና ሃዋርያት አሁን የወንድ ልብስ የሚባለው ሱሪ በዘመናቸው አልነበረም፤ ግን ሱሪ ስላለበሱ የሴት ልብስ ለበሱ አንልም። በዘመናችን ደግሞ ሱሪ የውንድም የሴትም ልብስ ነው።
❤❤❤❤👍👍👍👍👍
ትክክል እኔም ሱሪ አቆሚያለሁ
ወንድም መከታ ነዉ የሚባለዉ በምክንያት ነዉ ረዱዬ የኔ ቆንጆ❤❤❤
ሄንየ እድሜና ጤና ይስጥህ ሁሉም ወንድም እዳንተ ቢሆን እንወድሀለን የምትሉ
ሄኖክ ❤ ፂአቤል ❤ ነፂአዲስ ❤ ቃልእዮብ ❤ ረዱthe best combination ever!
❤❤❤
ረዱየ የኔ ውድ ❤ከዚህ ከምወደው ቤተሰብ ስለተቀላቀልሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤
በጣም ደስ የሚሉት ናቸውእህቴ ድምሪ
በጣም ወይ እንዴት ደስ እንደምትሉ ተባረኩ
የወንድም ጥግ ከነ ሚስት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከናንተ ቤተሰብ በጋብቻ መቀላቀል እራሱ መታደል ነው ዛሬ ሚስቶች በየቤቱ በእንባና በትካዜ ነው ይሄ የመጣው ከመጀመሪያው የተበላሸ እድገት እናተ ቤት ግን ከመጀመሪያው ተኮትኩቶ ያደጋችሁ ናችሁ እሳም እድለኛ ናት በወጣ በረከት እግዚአብሔር ይሙላላችሁ ሚስትክ ቅን ልብ ነች ተቀብላ ማስተናገድ ትልቅነት ነው
ረዱ ቀሚስ ያምርባታል የምትሉ ላይክ
በጣም ❤❤❤
awo betam konjo kemisa
ደምሪኝ
ታምረኛለች ወላሂ በጣም ነው እምወዳት❤
እኔም❤@@AaAaemuamier
ሔኖክ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤
ምርጥ ጥንዶች ሂኖክ እስከ ሚስቱ ትለያላችሁ❤❤❤
ሄኖክ ግን የአባት ፀባይ ነው ያለው ደስ ሲል ልጆችህ እግዛብሔር ያሳድግልሕ
ታላቅ ወንድም እንደ አባት ነው እግዚአብሔር ያክብርህ ❤አሜን ጥሩ ህይወት ተመኘን ❤
የኮመንት ልዩ ተሸላሚ ቢዘጋጅ አንደኛ ነሽ 👌😘ብዙ ቦታ አይሻለሁ እኔ እንኮን የማንበብ ሱስ ነው ያለብኝ❤❤❤🎉🎉😂😂😂😂
@@Helenabebe-fu5slሽልማቱ ቀርቶ እኔንም ብታፈምሱኝ ደምራቹኝ አለኝኮ ቲዩብ😂❤ግን አመሰግናለሁ ሄሉዬ❤❤
በጣም
የሽየ መልካም
@@Helenabebe-fu5sl እኔም አያታለሁ በኮሜንት አሰጣጧ ብቻ በጣም ነው የምወዳት ለሰውመልካም እሚመኝ ሰው አንችን አየሁ የምር የሹምየ በርችልኝ❤
ምርጥ ወንድም እንደ አባት እንደ ታላቅ ወንድም የምትሰጣቸው ፍቅራዊ ምክር በአጠቃላይ ታስቀናላችሁ ❤❤❤ሄንዬ ዘመንክን ከነቤተሰቦችክ አብዝቶ ይባርክ
ትልቅ ወንድም የአባት ምክትል ነው ❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉
ደስ የምትል ወንድም የድሮ ወንድም የዘመኑ ሳይሆን በገንዘብ የሚቀይረው😢😢😢ኑርላቸው ሳይቀይርህ❤❤❤❤❤
ጋሽ ሄኖክ ወድማችሁ ስለሆነ እድለኛ ናችሁ ለሰው ያለው ክብር ይለያል እስከ ባለቤቱ❤❤
በጣም❤❤
ምነው ጋሼ አልሽሳ😅
@@meshalalanzi1879 ምን ችግር አለው ታላቅ ወድማቸው ነው በአክብሮት አጠራር ጋሽ ሄንክ ቢባል
በእውነት አቶ ሔኖክ እግዚአብሔር ያክብርህ ለቤታቹ አዲስ ነኝ ግን በጣም ደስ ብሎኛል ለጥንዶችም መልካም የትዳር ጊዜ ድንግል ማርያም ትባርካቹ🎉🎉🎉🎉🎉
ታላቅ ወንድም ማለት አባትም ነው ሁሉ ነገር እና ሄኒ ደግሞ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያደርከው ደስ ይላል እና ፍፃሜያችውንም እግ /ር ያሳምርው🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ሄኖክ የወንድምነት ጥግ እዲህ ነው ከባልቤትህ ጋር ያለው ድባብ የድሮውን የሚያስታውሰን በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘
ሄኖክን ሙቸ ነዉ እምወደዉ ያለዉ ክብር❤
ታላቅ ወድም አባት ነው ክበርልን በልጆችህ ደርሰህ ቅምቅም አያት ለመባል ያብቃህ ምርጥ ቤተሰብ ናቹ❤❤❤
ሂኖኬ አንተ ወንድም ብቻ ሣትሆን አባትም ጎደኛም ነክ አላህ ይጠብቅህ ሙሉ ቤተሠብህን ይጠብቅልህ አንተ ጥሩ ሠው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሔኖክ ናፍቆን ነበር የምትሉ ለወንድሞቹ ምርጥ ወድም ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይስጥህ ታላቅ ወንድም እንደ አባት ነው እግዚአብሔር ያክብርህ አሜን ጥሩ ህይወት ተመኘን
ሄኒኮ ትለያለክ ውጫዊ ውበት ከውስጣዊ ውበት ጋ አሟልቶ ነው የሰጠህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ❤❤
አሚንንን ማርድምሪኝ እህቴ
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
ትዳር የእግዛብሔር ስጦታ ነዉ እዚህ ቤት በትዳር ተባርካቹዋል እግዛብሔር ይመስገን ኤኖክዬ በእዉነት አስተዋይ የታላቅነትህን ወንድ ምነት ተወተካል እንዳተ ያለ ወንድም ቢኖረኝ ተመኘሁ ባለቤትህ እጅሽ ቁርጥማት አይንካዉ ተባረኩ እዬባ በል ተዘጋጅ ለትዳር በፍቅር እያልክ ጊዜ አትፍጅ ጠንክር በል እረዱ ቀጣይ አዲስ እና ቃል ቤት እናግኝሽ ከእዚያ አቤል ቤት ይቀጥላል ከእዚያ ሰርግ ማለት ነዉ ፍቅር የሆናቹ ቤተሰቦች ተባረኩ
የመጀመሪያ ልጅና የመጨረሻ ልጅ ወድም አማቾቹ ከሚስቶቻቸው ጋር ደስ ትላላችሁ❤
ሄኖክ እግዚአብሔር ቤተሰብህን ልጆችህን ይጠብቅልህ እውነት ነው ታላቅ ወንድም እንደ አባት ነው የሜባለውን አሳይተሀል። ለሰው ክብር እንደምትሰጥ ቸሩ መድሀኔአለም ክብር ይስጥህ❤❤❤❤
ሄኒ ደስ የምትል ታላቅ ወንድም ነህ ባለቤትህም እንዳተ የረጋች ደስ ስትሉ
ሄኒ በዓለም አንደኛ ወንድምፂዬ ምርጥ ሴት👸👸👸👸ረድ ሌላ ንግስት ቤታቹ ተቀላቀለች❤❤
You are smart ❤
ምርጥ ቤተሰብ ደሰ ትላለች ሄን ትልቅ ሰው❤❤❤❤
በጣም ትልቅ ሰው ነክ ልጆችክ ይባረኩልህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥር ወንድሜ
ታላቅ ወድም እኮ መከታ ነዉ የአባት ምትክ እግዚአብሔር ያክብርክ ልጆችክን ለቁም ነገር ያብቃልህ ማርያምን በጣም ደሰ እምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ
ወንድም ብሎ ዝም ሄኖክ እግዛብሄር ያክብርህ በልጆችህ አግኘው ምክንያቱም ረዱ ምስኪን ናት
ሄኒ መልካም ሰው ለወንድሞችህ መልካም አራያ ነህ ምርጥ ቤተሰብ
ፂ በጣም ደስ የምትይ ሴት ነሽ ሄኖክ አስተዋይነትህ ደስ ይላል እነረዱም ፈቅራቹን ያፅናላቹ በልጅ በትዳር ይባርካቹ❤
በኡነት ሄኖክ በጣም መልካም ሰው ነህ በቃ የወንድሜን አይነት ሀሳብ ነው ያለህ ፈጣሪ ይጠብቅ የተከበርክ ነህና ፈጣሪ ያክብርህ
ትላንትም ዘሬም እረዱን ስላየሆት ደስ ብሎኛል❤❤❤
Enem❤❤
በቃ ሱስ ሆነችብኝ በየቀኑ ባመጡልኝ ደስ ታዬ ነው❤
እኔም እህቴ
ድምርኝ ዉዴ
እኔም😢😢😢
ሄኒ ተባረክ ምርጥ ወንድም የአባት መከተ ከሽምግልና በፊት ታላቅ ወንድ አሰተባባሪ ነው ❤ደሰሰሰሰሰ ብሎናል ፂዪ እንወድሻለን ፈጣሪ የተባረከ ቤተሰብ ዘላለም የጸና ፍቅር ሰላም የሞላበት ይሁን 🙏🙏❤❤
የክብርን ትልቅነት የተረዳክ ልዩ ወንድም ነክማሻአላህ ረዱ ደግሞ አምሮብሻል
ሂኒዬ የምር ከምንም በላይ አስተዋይና ለሠዉልጅ ክብር ያለህ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ያሣካልህ❤❤❤❤እዮባ እረዱዬ❤❤እመብርሀን መጨረሻችሁን ታሣምርላችሁ❤
ሄኒ አንተ እኮ የወንድም ጥግነህ ❤️❤️❤️❤️❤️
ሄኖክ ትልቅ ሰው ነህ ከነ ባለቤትህ እግዚአብሔር ያክብርህ መጨረሻቸው እንዲያምር እንጸልያለን 👏❤️😍
ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ጨምሮ ጨማምሮ። ያብዛላችሁ። ምርጥ ቤተሰብ። ❤❤❤❤❤❤
በጣም እወዳችኋለሁ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ማነው እደኔ ለነዚህ ውድ ቤተሰቦች የሚሳሳላቸው👌
የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ይከበራቹሁ ሄንኬ ባለቤትህም ልዩ ሴት ናት የኔ ማሮች እረዱየ 😘😘😘😘ያላ የመደም ቅመመች ሄንኬ 50 k እንሰገባዉ
አመለጠኝ ፂ ስል ትንሽ ደስ ብሎናል እንደዚህ ነው እይ የወድም ወጉ አትጥፍ ከልጆቻሁጋ በተረፈው ሰላማችሁ ይብዛ❤
ትልቅወንድም ጋሻነው በውነት ሄኖክ ከነባለቤቱ ፍገግታችሁ ደስሲል ይህሁሉውጤት የናትናያባታችሁ መልካምነትነው እርጂምእድሜና ጤና ይስጥላችሁ
ረዱም እዩም ጥሩ ናቸው ቆንጆ ናቸው ከምንም በላይ ግን ሄኒና ባለቤቱ ቤተሠብ በመሆናቸው እድለኛ ናቸው በዚህ ዘመን የለም እንደዚህ አይነት ሰው አይገኝም ልዩ ሰው ናችሁ ባልና ሚስት ቤታችሁም ልዩ ነው
ታላቅ ወንድም እኮ እንደ አባት ነው ሄኒ ተባረክ ልጆችህ ለቁም ነገር ያብቃልህ ባለቤትህም ትባረክ❤❤❤❤
ማርያምን ከዛሬ 16አመት በፊት የነበረኝን የፍቅር ግዜ ከባለቤታ ጋር እንዳሰታውሰ አረጋችሁኝ እኛ እግዚአብሔር ፈቅዶልን በሰጋው ወደሞ በቤተክርሰትያን ተጋብተን ዛሬ 5 ደሳሰ የሚሉ ልጅች እናት አባት ነን እግዚአብሔር እኛ የደረሰ ማእረግ ላይ የድርሳችሁ አሜን ብሉ ወዳችዋለው
አሜን❤❤❤
አሜን
ኣሜን ❤
ሄኒሻናባለቤቱ ምርጥ ስታምሩ ሚስትህ ደርባባ ቆንጅዬ አንተም ውብ 🎉🎉🎉🎉
ምርጥ ወንድም❤ምርጥሚስት ይህ ቤተሠብ ያለዉ መከባበር ዋዉ❤❤❤❤ደስ ስትሉ ሄኖኬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሄኒ ትለያለህ መልካም የልጆች አባት እፍፍፍ ሚስትህም ደስስ የምትል ናት
የእግዚአብሔር ጣት ጎጆአችሁን ይስራላችሁ ተባረኩ
የኢዮብ ድምቀት ናት ይሩዱ የኔ ቅመም ሴት ማለት ኣቺ ነሽ ።🎉
ሄኒ ግን እውነትም ታላቅ ወንድም ነህ ከነ ባለቤት እውነት እግዛብሄር ያክብራችሁ ሲጀመር መልካምነታችሁ ከፊታችሁ ማወቅ ይቻላል መልካሙን ሁሉ ይግጠማችሁ
ባለቤትህም መልካም ሴት ናት
ሄኒ ከናተ ቤተሰብ ተቀላቅላ ምን ሊከፋት ምረጥ ቤተሰብ ናችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ❤❤❤❤
ምርጥ ወንድም ምርጥ ቤተሰብ ረዱዬ የኔ ደርባባ እዮብ ተንከባከባት አደራ መጨረሻችሁ ይመር
ታላቅፐወንድም እንዲህ ነው እግዚያብሔር አምላክ ከነባለቤትህ ያክብራችሁ ልጆችህንም በመጎስና በጥበብ የሳድግላችሁ ይባርክላችሁ ክብር ሲሰጥ ከላይ ነው በድጋሚ ክበሩልኝ
ታላቅ ወድም እዳባት ነው❤❤❤
ዋዉ ቀሚስ በጣም ያምርብሻል ረዱ ቀሚስ ልበሽ
በእውነት ለወንድም ምስት ያላችው ጥልቅ ፍቅር ደስስስ የምትሎናችሁ ቆንጆዋች ቆንጆ መምርጥ ስትችሉ
አቤት የዚህ ቤት ፍቅር ሊገለኝ ነው እግዚአብሔር እድሚና ጤና ይስጣችሁ አይለያችሁ ይህን ቤተስብ እናበርታታው ስብስክራይብ እናርጋችው አይክፈልበት ይህን መልካም ወድም ስብስክራይብ አርጉው ውዶች❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ወድም ማለት አባትምነው አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤
ማሻአላህ አይባልም
ረዱዬ ደስ የሚል እርካታዊ ❤❤❤በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ❤❤❤
የኔ ወርቅ የሆናቹ ቤተሰብች መፈሳዊ ቅናት ሊገለኝ ነዉ
ደስየሚል,ቤተሠብ,ነው,ከዚህ,በላይ,ፉቅራችሁን,መከባበራችሁን,,መተሳሰባችሁን,አላህ,ይጨምረላችሁ,ረድ,በጣም,ጥሩ,ልጂ,ነት,,አንተ,ታላቅም,ስለሆክ,በደንብ,ምከራቸው,,በተረፈ,ለቁም,ነገረ,ያብቃቸው,እንወዳችሃለን🎉🎉🎉🎉🎉
ሄኖክም ምርጥ መርጥ ወንድም ነህ እግዚአብሔር ከቤተሰቦችህ ጋር የባርክህ በሁኑ ሰአት እንደዚህ አይነት ወንድም የለም እንወድሀለን
ዋው ረዱዬ ይሄን የመሰለ የተባረከ ቤተሰብ በመቀላቀልሽ እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ይባርካቹ❤
ዋው ምን እንደታየኝ ታውቃላችሁ በአንድ ማድ ቀርባችሁ ስትበሉ የተባረከ ይሁን እንግድህ ምራቶች ከሄኖክ ባለቤት ተማሩ እርጋታን ጥንካሬን ንግግርሺ የተረጋጋ የሄኖክ ባለቤት አንቺ ያለሺበትን ቪዶ ለመስማት እጓጓለሁ እወድሻለሁ እማ ሁላችሁም እግዚአብሔር ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ የእኛንም ያሳምርልን በተለይ በስደት ያላችሁ እህቶቸ የአሰባችሁት ተሳክቶ በሰላም ለቅድስት ሀገራችሁ ያብቃችሁ❤
ትልቅ ወንድም ማለት አባትም ነው❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
አረ በስመኣ ሄኖክ ና ናጺ በጣም ጡሩ ሰዎች ነክ ሄኖክ እግዚኣብሄር ይባርክክ በደረጃቸዉ ወርደህ ሁሉ ትሆነላቸዉ ታድለዉ የሁላቹ በተሰብ እግዚኣብሄር
ሄኒ ረጋ ያለች ደስ የምትል ሚስት ነው ያለችህ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
አንት ምርጥ ወንድም ነህ ፈጣርይ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አሜን
ሄኒ ምርጥ ወንድም ነህ። ግን ስለነ እዮብ ጓደኝነት ባትቸኩሉ እላለሁኝ። ምክንያቱ እዮብ ችኩልና ያልተረጋጋ ይመስለኛል። ደግሞስ ሽምግልና ሳይጠየቅ ረዱ እንዴት የወንድ ቤተሰብ ቤት ትገባለች
.እንዴ ወንድም ቤት ይኬዳል ደሙገና ጋደኝነት ላይ እያለ ቤተሰብ ጋር ይኬዳልአረአናብዛዉ።
ውይ የኔ ማሮች ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ዋው ትልቅ ወድም ማለት ሁሉ ነገር ነው ሄኖክ ተባረክ ረዱየ አምሮብሻል አትፍሪ አትፈሪ ማሬ ስወዳችሁ ሙሉ ቤተሰቡን
አሚንንን አንቺንም ይጣብቅሽ ማሬ ድምርኝ
እረድዪ ፍቅር እዮብ በጣም ነው የተረጋጋ መንፈስ የሚታይበት ደስ ይላል ሔኖክ አባት ነህ ፂዬ ምርጥ ❤❤❤❤
ሄኔክ ወንድሜ በጣም የምወድልክ ብዙ ትምርት ዉስደናል ካንተ ግን የኛ የመዳም ቅመሞች እድላች ሰርግ ሀዘኑንም በመዳም ኩሽና
ትክክክ እህቴ ነጌ ሌሌ ቀን ነው❤❤
@@Shewa2219 እሽ ወንድሜ
ምርጥ ፍቅር ይሆነ ቤተሰብ እንደመከባበር እንደፍቅር እምያስደስት ነገር የለም ሄኖክ ከነባለቤቱ በጣም ደስ እሚሉ ፍቅር ናቸው❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ደስ ይላል በጣም አንተ ምርጥ ወንድም ሄኖክ❤❤❤
ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛለችሁ ረዱዬ አንችም የዋህ ነሽ እግዚአብሔር ጥሩ ቤተሰብ ጋር ቀላቅሎሻል መጨረሻችሁ የአማረ ይሁን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አንደኛ ነኝ በቤትህ እንዳትቀድመኝ ሄኒ😊
ምርጥ ቤተሰብ ከዚህ ቤተሰብ የሚቀላቀል የተባረከና የታደለ ነው ማሪያምን ትለያላችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤️❤️🙏
እኔ ብቻ ነኝ የረዱ ፍቅር በደሜ የገባው
አረኔም ሠርስሮኝ ነው የገባው❤❤😂
እኔም ነኝ በየቀኑ ባያት ደስ ይለኛል
@@Lijtofuk😂😂ሰርስሮ ጭራሽ
@@HASNAAHMED-km1kr አወ
እዮባ እንዲየነበው 😂🤭
ሔኖኬ ከነቤተሰብህ እንደው እግዚአብሔር ፀጋን በረከቱን በየእለቱ ይስጣችሁ ። አሁንማ እንደ ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ እየናፈቃችሁን ነው ተባረኩ ።ምርጥ ቤተሰብ …
ሔኖክ የተባረከ ሰዉ በረቱ በፍቅር ያኑራችሑ
እንኳን ደህና መጣችሁ ትልቁ እግዚያብሄር ያክብርህ እርስ መታደል ነው የኔ ደርባባ የዘበን ውሃ ያልነካች ማለትላወራርሽ እንኳን ስነ ስርአት ያለሽ ውለዱ ክበሩ ግን እንድ ነገር ላስረዳችሁ እባካችሁ ፍቅር ስትጀምሩ ውስጡን ቤተሰብ ይየው ዝምድናን እንዳለ ሌላም ሌላም ነገር ካ። አጣሩ በናተ ደስታ ስንደሰት እን12 መጨረሻላይ ሌላ ነገር ታመጣላችሁ ማርክና ህሄሉ
በስደት የምትገኙ እህቶች አላህ የረፍት እጀራ ይሰጠን ያረብ ቅመሞችየ አበረታቱኝ በቅንነት አንድሺ. አሰገቡን እህቶች ሰወዶች ሰደት እደማ ጨረሰወ ወዴች ረዱኒ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
ሄኒ የእውነት መልካም ወንድም ነክ ፈጣሪ ይባርክክ ልጆችክን ፈጣሪ ያሳድግልክ የተባረከ ቤተሰብ ❤❤
ወላሂ ትለያላችሁ❤ ሄኒ ምርጥ ወንድም
ሄኖክ ታላቅ ወድሜን ታታስታውሰኞለህ ታላቅወድማችህን ለኛለታናሺቹ ሰፍ ነው የሚልልን አተምለወድሞችህያለህ ስሜት ደስይላል❤❤❤❤❤
የ ሀገር ባህል ልብስ ለማሰራት የምትፈልጉ የ ቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ስራዎቻችንን ማየት ትችላላቹ 👉👉t.me/henokdesign ስልክ ቁጥር 0911095545
👉whatsapp.com/channel/0029VaC7oES0gcfJjAj3ck3g
አንድ ቀን በእናንተ ቤት ጥበብማ እንዋባለን በርቱ❤❤
ቆንጆየማግማት እድለኞችናችሁ ፂወን ሰወድሸ
ማግባት ማለቴነው
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ደስ ትላላቹሁ
ወንድሜ በማርያም መልስልኝ ውደ ኳታር ትልካለህ🎉🎉🎉
ሄኖክ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይስጥህ የዚህን ቤተሰብ እምትወዱ ላይክ ግጩኝ
Betam bewunet fikrachun yabzalachew 🙏😊😊😊😊
ትክክል ነሽ
ድምሪኝ እህቴ❤❤
@@Layla-kx6bq እሽ እህቴ ደምሪሻለሁ አችም እደጌልኝ
ጀግና😢😢😂❤
ሄኖክ ነው ስሙ እኔራሱ እወዳቸዋለሁ❤❤❤
ሄኖክ ወንድማችን ከነባለቤት ከነልጆችህ የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን
ሄሂ ከነ ሚስቱ እርግት ደርብብ ያሉ ፈጣሪ ክፉ አይንካችሁ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ❤❤❤❤🎉🙏
*_አሳንሶ ሄኖክ ብሎ ለመጻፍ በጣም ይሰቀጥጠኛል በእዉነት. ጋሼ ሔኖክ ብል ይሻለኛል እና ግን የስነ ልቦና አማካሪ ትመስለኛልህ ንግግርህ ሁሉ ልብ ያሳርፋል ምነዉ ሰፈራችሁ በሆንኩ ያሠኛል የምር የአንተ ምክር ያስፈልገኝ ነበር😢_*
👍
ሔኖክ ናፍቆን ነበር የምትሉ ለወንድሞቹ ምርጥ ወድም👍❤
Ewenti nw ❤
ፂዬና ሄኒ ያደረጋችሁት ነገር በጣም መልካም ነው። ሴት ልጅ በባለቤቶ ቤተሰቦች ክብር ስታግ0ኝ በጣም ደስ ይላል። እዬባ ቀልድ አታብዛ ታላቅ ወንድምና የታላቅ ወንድም ሚስት በጣም ሊከበሩ ይገባል። ፂዬ የኔ ፍልቅልቅ ውስጥሽም እንደ ፊትሽ ውብ እንደሆነ ስብእናሽ ይናገራል።
ረዱን የምትዎዱ በለይክ👍👈🎉🎉🎉
ወንድሜ በሆንክ ብዬ ተመኘሁ እናት እና ልጁ ከነቤተሰብሀ ይጠብቋችሁ መልካም ወንድም
ሴት የወንድን ልብስ አትልበስ ወንድም የሴትን ልብስ አይለበስ ይህን ቢያደርግ በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠላ ነው ኦሪት ዘዳግም ምእራፍ 22 ፡5
ሬዱ የኔ ቆንጆ በቀሚስ በጣም ታምርአለሽ ሱሬ አትልበሺ በኔ ሀሳብ የምትስማሙ👍👈
በእውነት ደስስስስ የሚል ጥቅስ ነው ቃል ህወሀት ያሰማን የእኔ ውድ ❤🙏
ወያ ጉድ እስካልተገላለጠች የተመኙትን መልበስ መብቷ ነው ❤
እህታልም የጥቅሱ ትርጓሜ እንደዛ አይደለም። ትክክለኛው የጥቅሱ መልክት፤ ሴት የወንድን ባህሪ አትላበስ፤ ወንድም የሴትን ባህሪ አይላበስ ነው። ማለትም ሴት ወንዳወንድ አትሁን፤ ወንድም ሴታሴት አይሁን እንደማለት ነው። ይህ ደሞ በተለይ ጾታዊ ግንኙነትን በተመለከት ነው። በተረፈ የሴት የሚባለው እና የወንድ የሚባለው ልብስ እንደ ዘመኑ እና ባህሉ ይቀያየራል። ለምሳሌ ክርስቶስ እና ሃዋርያት አሁን የወንድ ልብስ የሚባለው ሱሪ በዘመናቸው አልነበረም፤ ግን ሱሪ ስላለበሱ የሴት ልብስ ለበሱ አንልም። በዘመናችን ደግሞ ሱሪ የውንድም የሴትም ልብስ ነው።
❤❤❤❤👍👍👍👍👍
ትክክል እኔም ሱሪ አቆሚያለሁ
ወንድም መከታ ነዉ የሚባለዉ በምክንያት ነዉ ረዱዬ የኔ ቆንጆ❤❤❤
ሄንየ እድሜና ጤና ይስጥህ ሁሉም ወንድም እዳንተ ቢሆን እንወድሀለን የምትሉ
ሄኖክ ❤ ፂ
አቤል ❤ ነፂ
አዲስ ❤ ቃል
እዮብ ❤ ረዱ
the best combination ever!
❤❤❤
ረዱየ የኔ ውድ ❤ከዚህ ከምወደው ቤተሰብ ስለተቀላቀልሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤
በጣም ደስ የሚሉት ናቸው
እህቴ ድምሪ
በጣም ወይ እንዴት ደስ እንደምትሉ ተባረኩ
የወንድም ጥግ ከነ ሚስት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ከናንተ ቤተሰብ በጋብቻ መቀላቀል እራሱ መታደል ነው ዛሬ ሚስቶች በየቤቱ በእንባና በትካዜ ነው ይሄ የመጣው ከመጀመሪያው የተበላሸ እድገት እናተ ቤት ግን ከመጀመሪያው ተኮትኩቶ ያደጋችሁ ናችሁ እሳም እድለኛ ናት በወጣ በረከት እግዚአብሔር ይሙላላችሁ ሚስትክ ቅን ልብ ነች ተቀብላ ማስተናገድ ትልቅነት ነው
ረዱ ቀሚስ ያምርባታል የምትሉ ላይክ
በጣም ❤❤❤
awo betam konjo kemisa
ደምሪኝ
ታምረኛለች ወላሂ በጣም ነው እምወዳት❤
እኔም❤@@AaAaemuamier
ሔኖክ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር አምላክ ከዚህም በላይ በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤
ምርጥ ጥንዶች ሂኖክ እስከ ሚስቱ ትለያላችሁ❤❤❤
ሄኖክ ግን የአባት ፀባይ ነው ያለው ደስ ሲል ልጆችህ እግዛብሔር ያሳድግልሕ
ታላቅ ወንድም እንደ አባት ነው እግዚአብሔር ያክብርህ ❤አሜን ጥሩ ህይወት ተመኘን ❤
የኮመንት ልዩ ተሸላሚ ቢዘጋጅ አንደኛ ነሽ 👌😘ብዙ ቦታ አይሻለሁ እኔ እንኮን የማንበብ ሱስ ነው ያለብኝ❤❤❤🎉🎉😂😂😂😂
@@Helenabebe-fu5slሽልማቱ ቀርቶ እኔንም ብታፈምሱኝ ደምራቹኝ አለኝኮ ቲዩብ😂❤ግን አመሰግናለሁ ሄሉዬ❤❤
በጣም
የሽየ መልካም
@@Helenabebe-fu5sl እኔም አያታለሁ በኮሜንት አሰጣጧ ብቻ በጣም ነው የምወዳት ለሰውመልካም እሚመኝ ሰው አንችን አየሁ የምር የሹምየ በርችልኝ❤
ምርጥ ወንድም እንደ አባት እንደ ታላቅ ወንድም የምትሰጣቸው ፍቅራዊ ምክር በአጠቃላይ ታስቀናላችሁ ❤❤❤ሄንዬ ዘመንክን ከነቤተሰቦችክ አብዝቶ ይባርክ
ትልቅ ወንድም የአባት ምክትል ነው ❤❤❤❤❤ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🎉🎉🎉🎉
ደስ የምትል ወንድም የድሮ ወንድም የዘመኑ ሳይሆን በገንዘብ የሚቀይረው😢😢😢ኑርላቸው ሳይቀይርህ❤❤❤❤❤
ጋሽ ሄኖክ ወድማችሁ ስለሆነ እድለኛ ናችሁ ለሰው ያለው ክብር ይለያል እስከ ባለቤቱ❤❤
በጣም❤❤
ምነው ጋሼ አልሽሳ😅
@@meshalalanzi1879 ምን ችግር አለው ታላቅ ወድማቸው ነው በአክብሮት አጠራር ጋሽ ሄንክ ቢባል
በእውነት አቶ ሔኖክ እግዚአብሔር ያክብርህ ለቤታቹ አዲስ ነኝ ግን በጣም ደስ ብሎኛል ለጥንዶችም መልካም የትዳር ጊዜ ድንግል ማርያም ትባርካቹ🎉🎉🎉🎉🎉
ታላቅ ወንድም ማለት አባትም ነው ሁሉ ነገር እና ሄኒ ደግሞ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያደርከው ደስ ይላል እና ፍፃሜያችውንም እግ /ር ያሳምርው🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ሄኖክ የወንድምነት ጥግ እዲህ ነው ከባልቤትህ ጋር ያለው ድባብ የድሮውን የሚያስታውሰን በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘
ሄኖክን ሙቸ ነዉ እምወደዉ ያለዉ ክብር❤
ታላቅ ወድም አባት ነው ክበርልን በልጆችህ ደርሰህ ቅምቅም አያት ለመባል ያብቃህ ምርጥ ቤተሰብ ናቹ❤❤❤
ሂኖኬ አንተ ወንድም ብቻ ሣትሆን አባትም ጎደኛም ነክ አላህ ይጠብቅህ ሙሉ ቤተሠብህን ይጠብቅልህ አንተ ጥሩ ሠው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሔኖክ ናፍቆን ነበር የምትሉ ለወንድሞቹ ምርጥ ወድም ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይስጥህ ታላቅ ወንድም እንደ አባት ነው እግዚአብሔር ያክብርህ አሜን ጥሩ ህይወት ተመኘን
ሄኒኮ ትለያለክ ውጫዊ ውበት ከውስጣዊ ውበት ጋ አሟልቶ ነው የሰጠህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ❤❤
አሚንንን ማር
ድምሪኝ እህቴ
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
ትዳር የእግዛብሔር ስጦታ ነዉ እዚህ ቤት በትዳር ተባርካቹዋል እግዛብሔር ይመስገን ኤኖክዬ በእዉነት አስተዋይ የታላቅነትህን ወንድ ምነት ተወተካል እንዳተ ያለ ወንድም ቢኖረኝ ተመኘሁ ባለቤትህ እጅሽ ቁርጥማት አይንካዉ ተባረኩ እዬባ በል ተዘጋጅ ለትዳር በፍቅር እያልክ ጊዜ አትፍጅ ጠንክር በል እረዱ ቀጣይ አዲስ እና ቃል ቤት እናግኝሽ ከእዚያ አቤል ቤት ይቀጥላል ከእዚያ ሰርግ ማለት ነዉ ፍቅር የሆናቹ ቤተሰቦች ተባረኩ
የመጀመሪያ ልጅና የመጨረሻ ልጅ ወድም አማቾቹ ከሚስቶቻቸው ጋር ደስ ትላላችሁ❤
ሄኖክ እግዚአብሔር ቤተሰብህን ልጆችህን ይጠብቅልህ እውነት ነው ታላቅ ወንድም እንደ አባት ነው የሜባለውን አሳይተሀል። ለሰው ክብር እንደምትሰጥ ቸሩ መድሀኔአለም ክብር ይስጥህ❤❤❤❤
ሄኒ ደስ የምትል ታላቅ ወንድም ነህ ባለቤትህም እንዳተ የረጋች ደስ ስትሉ
ሄኒ በዓለም አንደኛ ወንድም
ፂዬ ምርጥ ሴት👸👸👸👸
ረድ ሌላ ንግስት ቤታቹ ተቀላቀለች❤❤
You are smart ❤
ምርጥ ቤተሰብ ደሰ ትላለች ሄን ትልቅ ሰው❤❤❤❤
በጣም ትልቅ ሰው ነክ ልጆችክ ይባረኩልህ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥር ወንድሜ
ታላቅ ወድም እኮ መከታ ነዉ የአባት ምትክ እግዚአብሔር ያክብርክ ልጆችክን ለቁም ነገር ያብቃልህ ማርያምን በጣም ደሰ እምትሉ ቤተሰቦች ናችሁ
ወንድም ብሎ ዝም ሄኖክ እግዛብሄር ያክብርህ በልጆችህ አግኘው ምክንያቱም ረዱ ምስኪን ናት
ሄኒ መልካም ሰው ለወንድሞችህ መልካም አራያ ነህ ምርጥ ቤተሰብ
ፂ በጣም ደስ የምትይ ሴት ነሽ ሄኖክ አስተዋይነትህ ደስ ይላል እነረዱም ፈቅራቹን ያፅናላቹ በልጅ በትዳር ይባርካቹ❤
በኡነት ሄኖክ በጣም መልካም ሰው ነህ በቃ የወንድሜን አይነት ሀሳብ ነው ያለህ ፈጣሪ ይጠብቅ የተከበርክ ነህና ፈጣሪ ያክብርህ
ትላንትም ዘሬም እረዱን ስላየሆት ደስ ብሎኛል❤❤❤
Enem❤❤
በቃ ሱስ ሆነችብኝ በየቀኑ ባመጡልኝ ደስ ታዬ ነው❤
እኔም እህቴ
ድምርኝ ዉዴ
እኔም😢😢😢
ሄኒ ተባረክ ምርጥ ወንድም የአባት መከተ ከሽምግልና በፊት ታላቅ ወንድ አሰተባባሪ ነው ❤ደሰሰሰሰሰ ብሎናል ፂዪ እንወድሻለን ፈጣሪ የተባረከ ቤተሰብ ዘላለም የጸና ፍቅር ሰላም የሞላበት ይሁን 🙏🙏❤❤
የክብርን ትልቅነት የተረዳክ ልዩ ወንድም ነክ
ማሻአላህ ረዱ ደግሞ አምሮብሻል
ደምሪኝ
ሂኒዬ የምር ከምንም በላይ አስተዋይና ለሠዉልጅ ክብር ያለህ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ያሣካልህ❤❤❤❤እዮባ እረዱዬ❤❤እመብርሀን መጨረሻችሁን ታሣምርላችሁ❤
ሄኒ አንተ እኮ የወንድም ጥግነህ ❤️❤️❤️❤️❤️
ሄኖክ ትልቅ ሰው ነህ ከነ ባለቤትህ እግዚአብሔር ያክብርህ መጨረሻቸው እንዲያምር እንጸልያለን 👏❤️😍
ደስ ትላላችሁ ፍቅራችሁን ጨምሮ ጨማምሮ። ያብዛላችሁ። ምርጥ ቤተሰብ። ❤❤❤❤❤❤
ደምሪኝ
በጣም እወዳችኋለሁ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ማነው እደኔ ለነዚህ ውድ ቤተሰቦች የሚሳሳላቸው👌
የኔ አስተዋይ እግዚአብሔር ይከበራቹሁ ሄንኬ ባለቤትህም ልዩ ሴት ናት የኔ ማሮች እረዱየ 😘😘😘😘ያላ የመደም ቅመመች ሄንኬ 50 k እንሰገባዉ
አመለጠኝ ፂ ስል ትንሽ ደስ ብሎናል እንደዚህ ነው እይ የወድም ወጉ አትጥፍ ከልጆቻሁጋ በተረፈው ሰላማችሁ ይብዛ❤
ትልቅወንድም ጋሻነው በውነት ሄኖክ ከነባለቤቱ ፍገግታችሁ ደስሲል ይህሁሉውጤት የናትናያባታችሁ መልካምነትነው እርጂምእድሜና ጤና ይስጥላችሁ
ረዱም እዩም ጥሩ ናቸው ቆንጆ ናቸው ከምንም በላይ ግን ሄኒና ባለቤቱ ቤተሠብ በመሆናቸው እድለኛ ናቸው በዚህ ዘመን የለም እንደዚህ አይነት ሰው አይገኝም ልዩ ሰው ናችሁ ባልና ሚስት ቤታችሁም ልዩ ነው
ታላቅ ወንድም እኮ እንደ አባት ነው ሄኒ ተባረክ ልጆችህ ለቁም ነገር ያብቃልህ ባለቤትህም ትባረክ❤❤❤❤
ማርያምን ከዛሬ 16አመት በፊት የነበረኝን የፍቅር ግዜ ከባለቤታ ጋር እንዳሰታውሰ አረጋችሁኝ እኛ እግዚአብሔር ፈቅዶልን በሰጋው ወደሞ በቤተክርሰትያን ተጋብተን ዛሬ 5 ደሳሰ የሚሉ ልጅች እናት አባት ነን እግዚአብሔር እኛ የደረሰ ማእረግ ላይ የድርሳችሁ አሜን ብሉ ወዳችዋለው
አሜን❤❤❤
አሜን
ኣሜን ❤
ሄኒሻናባለቤቱ ምርጥ ስታምሩ ሚስትህ ደርባባ ቆንጅዬ አንተም ውብ 🎉🎉🎉🎉
ምርጥ ወንድም❤ምርጥሚስት ይህ ቤተሠብ ያለዉ መከባበር ዋዉ❤❤❤❤ደስ ስትሉ ሄኖኬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሄኒ ትለያለህ መልካም የልጆች አባት እፍፍፍ ሚስትህም ደስስ የምትል ናት
የእግዚአብሔር ጣት ጎጆአችሁን ይስራላችሁ ተባረኩ
የኢዮብ ድምቀት ናት ይሩዱ የኔ ቅመም ሴት ማለት ኣቺ ነሽ ።🎉
ሄኒ ግን እውነትም ታላቅ ወንድም ነህ ከነ ባለቤት እውነት እግዛብሄር ያክብራችሁ ሲጀመር መልካምነታችሁ ከፊታችሁ ማወቅ ይቻላል መልካሙን ሁሉ ይግጠማችሁ
ባለቤትህም መልካም ሴት ናት
ሄኒ ከናተ ቤተሰብ ተቀላቅላ ምን ሊከፋት ምረጥ ቤተሰብ ናችሁ ፈጣሪ አይለያችሁ❤❤❤❤
ምርጥ ወንድም ምርጥ ቤተሰብ ረዱዬ የኔ ደርባባ እዮብ ተንከባከባት አደራ መጨረሻችሁ ይመር
ታላቅፐወንድም እንዲህ ነው እግዚያብሔር አምላክ ከነባለቤትህ ያክብራችሁ ልጆችህንም በመጎስና በጥበብ የሳድግላችሁ ይባርክላችሁ ክብር ሲሰጥ ከላይ ነው በድጋሚ ክበሩልኝ
ታላቅ ወድም እዳባት ነው❤❤❤
ዋዉ ቀሚስ በጣም ያምርብሻል ረዱ ቀሚስ ልበሽ
በእውነት ለወንድም ምስት ያላችው ጥልቅ ፍቅር ደስስስ የምትሎናችሁ ቆንጆዋች ቆንጆ መምርጥ ስትችሉ
አቤት የዚህ ቤት ፍቅር ሊገለኝ ነው እግዚአብሔር እድሚና ጤና ይስጣችሁ አይለያችሁ ይህን ቤተስብ እናበርታታው ስብስክራይብ እናርጋችው አይክፈልበት ይህን መልካም ወድም ስብስክራይብ አርጉው ውዶች❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ወድም ማለት አባትምነው አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤
ማሻአላህ አይባልም
ረዱዬ ደስ የሚል እርካታዊ ❤❤❤በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ ❤❤❤
የኔ ወርቅ የሆናቹ ቤተሰብች መፈሳዊ ቅናት ሊገለኝ ነዉ
ደስየሚል,ቤተሠብ,ነው,ከዚህ,በላይ,ፉቅራችሁን,መከባበራችሁን,,መተሳሰባችሁን,አላህ,ይጨምረላችሁ,ረድ,በጣም,ጥሩ,ልጂ,ነት,,አንተ,ታላቅም,ስለሆክ,በደንብ,ምከራቸው,,በተረፈ,ለቁም,ነገረ,ያብቃቸው,እንወዳችሃለን🎉🎉🎉🎉🎉
ሄኖክም ምርጥ መርጥ ወንድም ነህ እግዚአብሔር ከቤተሰቦችህ ጋር የባርክህ በሁኑ ሰአት እንደዚህ አይነት ወንድም የለም እንወድሀለን
ዋው ረዱዬ ይሄን የመሰለ የተባረከ ቤተሰብ በመቀላቀልሽ እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ይባርካቹ❤
ዋው ምን እንደታየኝ ታውቃላችሁ በአንድ ማድ ቀርባችሁ ስትበሉ የተባረከ ይሁን እንግድህ ምራቶች ከሄኖክ ባለቤት ተማሩ እርጋታን ጥንካሬን
ንግግርሺ የተረጋጋ የሄኖክ ባለቤት አንቺ ያለሺበትን ቪዶ ለመስማት እጓጓለሁ እወድሻለሁ እማ ሁላችሁም እግዚአብሔር ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ የእኛንም ያሳምርልን በተለይ በስደት ያላችሁ እህቶቸ የአሰባችሁት ተሳክቶ በሰላም ለቅድስት ሀገራችሁ ያብቃችሁ❤
ትልቅ ወንድም ማለት አባትም ነው❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
አረ በስመኣ ሄኖክ ና ናጺ በጣም ጡሩ ሰዎች ነክ ሄኖክ እግዚኣብሄር ይባርክክ በደረጃቸዉ ወርደህ ሁሉ ትሆነላቸዉ ታድለዉ የሁላቹ በተሰብ እግዚኣብሄር
ሄኒ ረጋ ያለች ደስ የምትል ሚስት ነው ያለችህ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
አንት ምርጥ ወንድም ነህ ፈጣርይ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ አሜን
ሄኒ ምርጥ ወንድም ነህ። ግን ስለነ እዮብ ጓደኝነት ባትቸኩሉ እላለሁኝ። ምክንያቱ እዮብ ችኩልና ያልተረጋጋ ይመስለኛል። ደግሞስ ሽምግልና ሳይጠየቅ ረዱ እንዴት የወንድ ቤተሰብ ቤት ትገባለች
.እንዴ ወንድም ቤት ይኬዳል ደሙገና ጋደኝነት ላይ እያለ ቤተሰብ ጋር ይኬዳልአረአናብዛዉ።
ውይ የኔ ማሮች ስታምሩ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ዋው ትልቅ ወድም ማለት ሁሉ ነገር ነው ሄኖክ ተባረክ ረዱየ አምሮብሻል አትፍሪ አትፈሪ ማሬ ስወዳችሁ ሙሉ ቤተሰቡን
አሚንንን አንቺንም ይጣብቅሽ
ማሬ ድምርኝ
እረድዪ ፍቅር እዮብ በጣም ነው የተረጋጋ መንፈስ የሚታይበት ደስ ይላል ሔኖክ አባት ነህ ፂዬ ምርጥ ❤❤❤❤
ሄኔክ ወንድሜ በጣም የምወድልክ ብዙ ትምርት ዉስደናል ካንተ ግን የኛ የመዳም ቅመሞች እድላች ሰርግ ሀዘኑንም በመዳም ኩሽና
ትክክክ እህቴ ነጌ ሌሌ ቀን ነው❤❤
@@Shewa2219 እሽ ወንድሜ
ምርጥ ፍቅር ይሆነ ቤተሰብ እንደመከባበር እንደፍቅር እምያስደስት ነገር የለም ሄኖክ ከነባለቤቱ በጣም ደስ እሚሉ ፍቅር ናቸው❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
ደስ ይላል በጣም አንተ ምርጥ ወንድም ሄኖክ❤❤❤
ደስ የሚል ቤተሰብ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛለችሁ ረዱዬ አንችም የዋህ ነሽ እግዚአብሔር ጥሩ ቤተሰብ ጋር ቀላቅሎሻል መጨረሻችሁ የአማረ ይሁን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አንደኛ ነኝ በቤትህ እንዳትቀድመኝ ሄኒ😊
ምርጥ ቤተሰብ ከዚህ ቤተሰብ የሚቀላቀል የተባረከና የታደለ ነው ማሪያምን ትለያላችሁ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ❤️❤️🙏
እኔ ብቻ ነኝ የረዱ ፍቅር በደሜ የገባው
አረኔም ሠርስሮኝ ነው የገባው❤❤😂
እኔም ነኝ በየቀኑ ባያት ደስ ይለኛል
@@Lijtofuk😂😂ሰርስሮ ጭራሽ
@@HASNAAHMED-km1kr አወ
እዮባ እንዲየነበው 😂🤭
ሔኖኬ ከነቤተሰብህ እንደው እግዚአብሔር ፀጋን በረከቱን በየእለቱ ይስጣችሁ ። አሁንማ እንደ ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ እየናፈቃችሁን ነው ተባረኩ ።ምርጥ ቤተሰብ …
ሔኖክ የተባረከ ሰዉ በረቱ በፍቅር ያኑራችሑ
እንኳን ደህና መጣችሁ ትልቁ እግዚያብሄር ያክብርህ እርስ መታደል ነው የኔ ደርባባ የዘበን ውሃ ያልነካች ማለትላወራርሽ እንኳን ስነ ስርአት ያለሽ ውለዱ ክበሩ ግን እንድ ነገር ላስረዳችሁ እባካችሁ ፍቅር ስትጀምሩ ውስጡን ቤተሰብ ይየው ዝምድናን እንዳለ ሌላም ሌላም ነገር ካ።
አጣሩ በናተ ደስታ ስንደሰት እን
12
መጨረሻላይ ሌላ ነገር ታመጣላችሁ ማርክና ህሄሉ