ግብፅን ቀጥቅጠን ያሸነፍንባት 148ኛ ዓመት ላይ ታሪክ ራሱን ሊደግም ነው!!ጋሼ Bill Gates ሰሞኑን ኢትዮጵያ ለምን መጡ? Abiy Yilma, Saddis

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 111

  • @fitsumzara4861
    @fitsumzara4861 Місяць тому +10

    እንዴት ደስ የሚል አቀራረብ ነው በፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልክ ወንድምዬ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ዮባርክ አሁንም ድል ለሀገሬ ይሁን ሽንፈት ለጠላቶቻችን ይሁን አሜን❤❤❤

    • @changolini
      @changolini Місяць тому

      Bill gates is evil what are you talking about

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Місяць тому +6

    እግዚአብሔር ግብጽንና ጣዖቶቿን ይቀጣል የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ ሀይል ጉልበቷ ይሁናት

  • @AlemZerihun-q8i
    @AlemZerihun-q8i Місяць тому +8

    ሰላም መምህር አብይ ይልማ አንቂያችን በእዎነት ጌታ እረጅም እድም ይስጥህዐ

  • @zj2164
    @zj2164 Місяць тому +4

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ይጠብቅህ ወንድማችን አብይ ከመላው ቤተሰብ ጋር ፈጣሪ ይባሪክህ። ስለ ኢትዮጵያ ና ግብፅ ሰምቼ የማላውቀውን ታርክ ሰማሁ። እውነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ለኢትዮጵያ ይዋጋል። ይህ ቢልጌት የምባለው የትውልድ ጠላት ነው። እግዚአብሔር የሥራውን ይስጠው። በ መጽሐፍ ቅዱስ የአስቴር አጎት መርዶክዮስ ነበር የሕዝቡ እልቂት በአስቴር በኩል አንቺ ባትናገሪ ለእኛ መዳን ከሌላ ዘንድ ይመጣል ብሎ ሕዝብን ያተረፈው። እግዚአብሔር ለመርዶክዮስ አንተ ብርቱ ጀግና አለው። ተደብቆ በንጉሡ ደጅ ስንዴ ይወቅጥ ነበር። ከክፉ ከአማ ተንኮል እግዚአብሔር ሕዝቡን ታደጌ። ብዙዎች ደፍለው የማይነገሩትን ኮሜንት የማይሰጡትን ለሕዝባችን ደህንነትና ሰላም ብለህ እራስን ከፊት አስቀድመህ ክፋትን ተንኮል ነውረኛ የሠይጣን ሥራ exposed ስታደርግ አንተ ና የአንተ የሆነ ሁሉ ይጠበቅ። የጨለማ ሥራ ከዝህ በላይ መግለጥ እንድትችል እግዚአብሔር አይኖችህን የልብ አይኖች የቃሉን ፊቺ ያብራልህ ተባረክ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ምስጉን ነው። ፈጣሪ ይጠብቀን 🙏

  • @adonaybisrat537
    @adonaybisrat537 Місяць тому +4

    ያፄ ዮሐንስ ውለታ ግን ተከፍሎ አያልቅም።እናመሰግናለን

  • @1587-fazr
    @1587-fazr Місяць тому

    አብይዬ. አመሰግንሀለሁ. ጤናን እና. እድሜን. እመኝልሀለሁ አመሰግናለሁ.

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 Місяць тому +5

    ሰላምክ ይብዛ ወንድማችን ዛሬ ማታ ትልቅ የእስናይፔር ድምፅ ነበር የዮርዳኖስ ድንበር አከባቢ ብቻ እግዚአብሔር ለሞት አሳልፎ አይስጠን

  • @Etiopa
    @Etiopa Місяць тому +1

    በጣም ነው ምታስገርመኝ❤🙏

  • @kebronmuluneh7712
    @kebronmuluneh7712 Місяць тому

    አብይ ይልማዬ በእውነት ልብ የምያሞቅ ታሪክ ስትነግረን እጅግ ዳስ አለኝ በርግጥ እግዚአብሔር አሁንም ይራራልን ዘንድ በጻሎት እየተገን ሌት ተቀን እንንቃ ወንድማችን ታበረክ

  • @jovane4920
    @jovane4920 Місяць тому +1

    Ethiopia ye Egizhabher sitota nati lazalalami tinur 🇪🇹❤❤❤

  • @DemsisLemma-1
    @DemsisLemma-1 Місяць тому

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ለዘላለም ትኑር እጆቿን የምትዘረጋለት አምላክ ከእርሷ ጋር ነው

  • @YitagesuTeshome-z4g
    @YitagesuTeshome-z4g Місяць тому +2

    ሰላም መምህር ስለ ሺህው ዓመት ፕሪግራም ብትሰራልን በጉጉት ነው ምንጠብቀው

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ
    @ሰላምለኢትዮጵያ-ዐ7ፈ Місяць тому +2

    Welcome from Washington Dc

  • @Leualasfa-xt5rv
    @Leualasfa-xt5rv Місяць тому +1

    ሣድሥ በጣም እምወደው ሚድያነው በቅድሚያ ጋዜጠኛ አብይ ይልማ እማከብርህ ሠውነህ ለኔ ልዩና ትልቅ ሠው ነህ እምታቀርባቸውና እምታዘጋጃቸዉ እሚያኮሩና እሚያሥደሥቱናቸው እንዳንተ አይነት ሠው በሞራልም በሀሣብም ይደገፋል እጂ ጋዜጠኛ ይልማ አይጠቅምም አልልም ይጠቅማል የመፅሀፉ ሄኖክ አዳድ ገፅ እያደረኩ በምን አድርጌ ልላክልህ ቲክቶክ ላይ እለቀዋለው በተረፈ ሥራህን ሚድያህን እወደዋለው ጤናውንና እድሜውን እመኝልሀለው አመሠግናለው

  • @wagayebekele604
    @wagayebekele604 Місяць тому +1

    Selam wendemacen dese yemele agelalese new geta zameneken yebarekewe fetary hageracenen yetebekelen

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Місяць тому +7

    ሰላም መምህር ዐብይ ይልማ ጀግናዉ ወንድማችን በርታ 👍👍👍💚💛❤️

  • @Fissiha-b3x
    @Fissiha-b3x Місяць тому

    Welcome Mr Abiy.

  • @selemunhaddas161
    @selemunhaddas161 Місяць тому

    አሜን እግዚአብሄር ኢትዮጵያንና ህዝቦችዋን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይጠብቅ አሜን ፣መጸለይ ያስፈልጋል እነ ቢል ለበጎ ስራ አይመጣም በጎ የሚባል ስለማያውቃት ።!!!

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ7ሰ

    ኢትዮጵያ የእመቤታችን የድንግል ማርያም አስራት ሃገር ስለሆነች ማንም አይደፍራትም።ወንድማችን አብይ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንህ❤❤❤

    • @ketzergaw2593
      @ketzergaw2593 Місяць тому +3

      የት ነው ኢትዮጵያ አስራት ለእመቤታችን የሰጣት የትኛው መጸሀፍ ቅዱስ ላይ ነው ያለው። አስራት አይሰጥም። እገዚአብሄር።

    • @HALELUYA62
      @HALELUYA62 Місяць тому

      😂😂😂

    • @DavidErabo
      @DavidErabo Місяць тому

      😂😂😂yihen wushet xaxitachiw lemaxaxat atmokiru yihe tiwuld nektoal

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Місяць тому +2

    አሜን አሜን ዘንዶውን አሸናፊ እግዚአብሄር ይቀጥቅጥልን❤

  • @getuabeje8018
    @getuabeje8018 Місяць тому

    ሳድስ ሚዲያ በጣም የምወደው ሚዲያ ነው::መንፈሳውይ ህይወቴንም በተወሠነ እየቀየረልኝ ይገኛል::
    በተለይ የአቢይን ፕሮግራም በጣም እከታተላለሁ::
    ወደ ፖለቲካው እንዳትገቡ አደራ

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት Місяць тому

    Welcome መ/ር በርታ🙏

  • @AnimalFarm-sz5ov
    @AnimalFarm-sz5ov Місяць тому +2

    የምግባችን ነገር ጥንቃቄ ያስፈልጋል 🙏ማንም ከየትም ዓለም መጥቶ መሳተፍ ይችላል በተከፈተው የኢንቨስትመንት በር 🙏ግን የማዳበርያው ዓይነትና ያመራረቱ ሁኔታ ፍጹም የተፈጥሮ (organic) ይዘቱን እንዳይለቅ መንግስት ቁጥጥር ማድረግ አለበት ምክንያቱም የህዝብን ጤና መጠበቅ የመንግስት ኃላፊነት ስለሆነ 🙏👌🙏ሳድስ አብያችን ጠቁምያችን 😍🙏በርታልን ወንድማለም 👌🙏

    • @tariku8486
      @tariku8486 Місяць тому +2

      የቱ መንግስት አረ ንቁ መንግስት እኮ ከነሱ ጋር እየሰራ ነው

    • @Useh58rpbs
      @Useh58rpbs Місяць тому +1

      ወይ መንግሥት እስቲ ክፉ አታናግሩን መንግሥት መንግሥት እያላችው የሌለን ለማንኛውም አሁን በተነገረው ታሪክ ቢሆን ኢትዮጵያ የበላይነት የያዘችው የነበሩት መሪዎች በኢትዮጵያ አንድነት የሚያምኑ ስለነበሩ ነው የዛሬው አያድርገው እና

    • @AnimalFarm-sz5ov
      @AnimalFarm-sz5ov Місяць тому

      @@Useh58rpbs ትክክል 🙏እንናገር ብለን እንጂ መንግስት ድክሞ መሆኑን ሳንረዳ qerten አይዶለም 🙏

  • @zelalemtadesse5326
    @zelalemtadesse5326 Місяць тому

    Selam wendme🙏🙏🙏

  • @GraceMerid
    @GraceMerid Місяць тому

    MoreBless you

  • @united6563
    @united6563 Місяць тому +16

    ግብፅ እና ሶማሊያ ቢወሩን እንኳን አብይ በአማራ ላይ ያደረሰውን ጭፍጨፋ እሩቡን እንኳን አይፈፅሙብንም።
    ለአማራ ከአብይ የከፋ ጠላት የለውም።

    • @WitnNess
      @WitnNess Місяць тому

      ባጠቃላይ ለኢትዮጵያውያን በሙሉ አብይ አውሬ ሰው በላ ነው

    • @mare7241
      @mare7241 Місяць тому

      ❤❤❤❤❤

    • @mare7241
      @mare7241 Місяць тому

      ❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤❤

    • @jeff.t7778
      @jeff.t7778 Місяць тому

      Definitely yes!!!!!

    • @ethiopahagera8861
      @ethiopahagera8861 Місяць тому

      ባንዳ💪💪💪💪🇪🇹አብቹ

  • @እሙየልጃናፋቂ
    @እሙየልጃናፋቂ Місяць тому +1

    መምህር አብይ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ከበረከትጋር ያድልልን የድንግል ልጅ አሜን አሜን አሜን መምህር አብይ ብልጌትም ሌሎችም በኢትዮጵያ ለይ ያሰባቹሁትን ያክሽፍባቹሁ አያሳካላቹሁ እግዚአብሔር የሰጠነን ማንም አይወስድብንም ከጤፋችን ለይ አይናቹሁን አንሱ በናንተ ሳይሆን በእግዚአብሔር ነወ ያለነው እምንኖረውም ዶክተር አብይ ከሰው ጋር ሳይሆን ከእግዚአብሔር ጋር እምትጣላው ዝም አይልም እግዚአብሔር እግዚአብሔር ይበቀላቹሁ ወገኖቼ እባካቹሁን በፀሎት እንበርታ እንዚህን አጋንት እንዋጋ እባካቹሁን ከኢትዮጵያ ምድር ያጥፋቹሁ የቅዱሳን አምላክ ይበቀላቹሁ 🙏

  • @AlemeYeshiareg
    @AlemeYeshiareg Місяць тому

    ሰላም፣መምህር፣፣ባንተ፣ፕሮግራም፣ያልሰማነው፣ሰምተን፣ያላወቅነውን፣አውቀን፣ጥንቃቄውንም፣ፈጣሪን፣አስቀድመን፣እየተማርን፣ነው፣፣እናመሰግናለን፣፣🙏ግን፣ስንት፣ሰዎች፣ደግሞአይንና፣ስለልቦናቸው፣የተሰለበ፣እንዳሉ፣እና፣ስትነካቸው፣ሲንጫጩ፣በኮሜንት፣ላይ፣ሳያቸው፣አዘንኩ፣፣እንዚህ፣ሰዎች፣የእድሜ፣አሳጣሪዎቹ፣ሎሌ፣ሳይሆኑ፣አይቀሩም🥲

  • @blynhtkla5986
    @blynhtkla5986 Місяць тому

    👍🏽

  • @DafaruBerehanu
    @DafaruBerehanu Місяць тому

    Abiye betm wadlowo bart yegn jegn

  • @JoteGemechu
    @JoteGemechu Місяць тому +1

    Egypt can't learn from z past,so z Egyptians want another humilation now.We'll show them our mighty power once more!💪💪💪I hope Jesus will help us coz we stick to z truth!!!

  • @biniyamaklilu3852
    @biniyamaklilu3852 Місяць тому

    What type of advert released in your cannel?

  • @degefedantebo4412
    @degefedantebo4412 Місяць тому +1

    Hi

  • @samikonjotina8705
    @samikonjotina8705 Місяць тому

    ስላም አብያችን ስለ እኛ በመንፊስ የሚዋጎ አሉ እማማዬ በታሪክ አሽናፌ እንጂ ተሽናፋ አታውቅም ለምን መልሱ ለሁላችንም ከላይ እንፀልያለን ይሞክር ቀምሶ ይሄዳል ፈርኦንን በኤርትራ ባህር ያስጠመ የድንግል ማርያም ልጅ አሁስ ስራዎቱን አልጠራጠረ ይልክልናል እኛ ኢትዮጵያውያን አንፈራም

  • @DawitMelake-bd8cj
    @DawitMelake-bd8cj Місяць тому +9

    አብይ የበፊቱ ጦርነቶች ህዝቡ ፈሪህያ እግዚአብሔር የነበረበት እና እግዚአብሔርም ቀድሞ የሚዋጋላቸው ጊዜ ነበር የአሁኑ ግን የህዝባችን ግፍ እና ጭካኔ አለመግባባት ቀይ መስመር ስላለፈ እንደ በፊቱ ብሎ ለማሰብ የሚከብድ ይመስለኛል እግዚአብሔር በገዳም ስላሉ አባቶች ብሎ ካልማረን

    • @kewunkassa
      @kewunkassa Місяць тому +1

      በስትክክል 🙏

    • @FirewZawdu
      @FirewZawdu Місяць тому +1

      tikikil nw❤❤❤

  • @danwet8394
    @danwet8394 Місяць тому +1

    እድሜ ለሸይጣኒዝም አብይ አህመድ ተዋርደናል ። ስለ ሃገር መከታ የሆኑትን አሳዶ እዲገል እዲያጠፋ በግብጽና በእንግሊዝ ትእዛዝ አማራና ትግሬን ጨርሷን አብይ ባመጠው ድራማ አማራ ከግብጽጋ አይዋጋም

  • @Zxyz995
    @Zxyz995 Місяць тому +1

    አብይ ወንድሜ ለጥረትህ ይህንን ግጥም ጋብዤሃለው።
    ua-cam.com/video/YMWg7hw363I/v-deo.html

  • @danwet8394
    @danwet8394 Місяць тому +1

    ብልጌት የመጣው ጤፋችን በፋብሩካ ለመስራት ነው እድሜ አሳድገው አሰልጥነው ለሾሙብን ለልጃቸው አብይ አህመድ

  • @alextekleyohanes1258
    @alextekleyohanes1258 Місяць тому

    ምን ማለት ነው በዚህ ግዜ ወደ ግብፅ ጉዞ ?? ምድራችን የሚጎበኝ ጠፍቶ ነው ወይስ ወገናችንን ለማስጨረስ ነው ???

  • @tigistyen8266
    @tigistyen8266 Місяць тому

    ሀገራችንን መጋኛ አያት ማለት ነው

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 Місяць тому +1

    Egyptians better not intmidate Ethiopia, I really tell them they will unconditionally suffer the Adoa crushing defeat. Egyptians are carnal; we on the other hand spritual. The war-machinceon which Egypt pins on its hope will be chaff before fire.

  • @psalm91Amen
    @psalm91Amen Місяць тому +1

    እሱ በረገጠበት የጥቁር ሕዝብ ሐገር ሁሉ አደጋ አለ:: እግዚአብሔር ገስጾ ነቅሎ በቶሎ ከኢትዮጵያ ያውጣው:: አደገኛ ሰው ነው

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 Місяць тому +1

    ሰላምሰላምመምህርሰላምክይብዛልንመድሀኒአለምካተጋርይሁንእናመስግንኅለን❤❤❤

  • @sunnightone1006
    @sunnightone1006 Місяць тому +1

    Bettkkle Ewente blhale, erechwochon ena lematone bekefo Ainu nebere bemegreme yaie nuber. Ethiopiane egzhabere Yitebekate.

  • @tesfayedarsema415
    @tesfayedarsema415 Місяць тому

    ይህ የገለፅካቸው የኢትዮጵያ አሸናፊነት ኢትዮጵያውያን አንድ ሁነው በነበሩበት ዘመን ነው። በሰሜን ኢትዮጵያ ያለው ነገር ጥሩ ባልነበረበት ይህ እንዴት ይሆናል። በኤርትራና በጂቡቲ በኩልም ጥሩ አይደለም። እንደኔ ኢትዮጵያውያን መመከት ያለባቸው በእግዚአብሔር ላይ ቢሆን ይሻላል።

  • @mickiyasalemayehu7360
    @mickiyasalemayehu7360 Місяць тому

    Chrash menfesawi guzo wede telat hager tewu enji ?

  • @geneteden4343
    @geneteden4343 Місяць тому

    ከተላላኪ መሪ እግዚአብሔር እስካልተፋታች እነ ቤልተን ምዕራባውያን የ 666እና ግብረሰደማውያን በጭራሽ አይፋትዋትም 😨😨😨😨 ይልቁኑ ከእነሱ አገሩን ክብሩን እሴቱን ወጣቱን የምያድን መሪ ስጠን ብለን እንፀልይ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @samsam-z3s4r
    @samsam-z3s4r Місяць тому +1

    Ke ethiopian noche eko egzaber nw yalhu

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Місяць тому

    ቅድስ እግዚአብሄር ዬስጥልን
    አሜሪካ ምጏብ ተበላሺቶአል አዚ ሲጨርስ ወደ ኢትዬዽያ መጣ እረ አምላካችን በቃ በለዉ እኔ ኢትዬዽያ በመግባቱ ተቃዉሜያለሁ 😢

  • @merawit2074
    @merawit2074 Місяць тому

    እኛ ነን አሁን ግብፅን የምንቀጠቅጥ ተማርከን እንዳናልቅ ከከከ

    • @Mesi12Mezgebu
      @Mesi12Mezgebu Місяць тому

      እዳተ ዓይነት ፈሳም ሃገሬ ኣያስፈልጋትም

    • @merawit2074
      @merawit2074 Місяць тому

      @@Mesi12Mezgebu እንዳንተ በምርቃና ስለማላወራ ነው የኮመንት አገር ወዳድ ፈስማ ጥሩ ነው አንተ አለህ ቅዘናም።

  • @Sami-jo4uc
    @Sami-jo4uc Місяць тому

    ሰው አትፈልጉም እኔ ብቻ ያዋጣቹ ምኞቴ ነው ግን ፩ ብሎ አስር ነው እምሆነው አብረን ቢሆን ፩ ብሎ ፪ ይሆን ነበር እኔ ብቻ አገሬን እየበላብኝ ያለ ህሳበ ነው ይሁና ሌላ ምን ይባላል ❤❤❤

  • @danieladdisu5341
    @danieladdisu5341 Місяць тому

    Say no to gmo

  • @united6563
    @united6563 Місяць тому +6

    ግብፅ እና ሶማሊያ ቢወሩን እንኳን አብይ በአማራ ላይ ያደረሰውን ጭፍጨፋ እሩቡን እንኳን አይፈፅሙብንም።
    አማራ እኔ እየሞትኩ ሌላው እየገደለን ይኑር የሚልበት ጊዜ አክትሟል። መጀመሪያ የመኖር መብታችን ከተረጋገጠ ኋላ ነው ሌላው ነገር የሚያሳስበን።
    ለአማራ ከአብይ የከፋ ጠላት የለውም።

    • @SamijSamu
      @SamijSamu Місяць тому

      አንተ ውሸታም ነክ ትግራይ 1ሚሊየን ህዝብ ሲጠፋ አብረህ ስትጨፈጭፍ አልነበረም ለምን የዛኔ ጦርነት ይቁም ብለህ አትጮኽም ነበር አሁን ባንተ ሲደርስ ጠላኸው ስትዘፍንለት አልነበረም አብይ መጣልን ከወድያ ከሰማይ እያልክ እንደዚ ስልህ አማራ እንካን ሞተ እንኳን ታረደ አይደለም የውስጥ ችግር በውስጥ እንጂ አባቶቻችን ያላስመዘገቡት እነ አፄ ተወድሮስ እነ አፄ ምንሊክ ለጣልያን ለ ኢንግሊዝ ያልተገዙ እንዴት ታሪካችን በኛ ይበላሽ ነገ እኮ እንሞታለን ለልጆቻችን ታሪክ አናበላሽም ስሜትህ ተረድቼው አለው ደስ አላለኝም ግን ምን እናድርግ እወድሀለው ካስቀየምኩህ ይቅርታ😍🙏🙏🙏

  • @ethiopahagera8861
    @ethiopahagera8861 Місяць тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪መከላከያችን አብቹ

  • @Embete-
    @Embete- Місяць тому

    እንዴት ነው ግን ጄሞን መቃወም የምንችለው ሌሎች ይጮሁልናል እኛ ግን ተኝተናል ቢልጌትስ አይኑ በዚህች ደሀ አገር ምግብ ላይ ለምን አረፈ የሚልስ እንዴት ጠፋ ግን

  • @Kidan1234
    @Kidan1234 Місяць тому +2

    Tetew abiy yane yehager fikr yehzib andnet yemiakebr mengst sleneber nw ahun gin chekilaw abiy ahmed babelashew yediplomacy sra ena tseb acharinet ke abiy gon yemikom wetat yelem 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Beshlo
    @Beshlo Місяць тому

    አንዳንድ ግዜ ፀረ-አማራ የሆነ መልዕክት ታስተላልፋለህ :-
    1. የአማራ ህዝብ በኦሮሞ ህዝብ የዘር ማጥፋት ወንጀል ተፈፅሞበታል የዘር ማጥፋት ወንጀል የፈፀመብን የኦሮሞ ህዝብና የኦሮሞ መንግስት ከግብፅና ታላቋ ሶማሊያ ለሚያደርጉት ጦርነት አማራ :- ትግሬ :- አፋርና የጅግጅጋን ሶማሌ አይመለከተውም።
    ግብፆች በምስራቁ በኩል ጦርነት ቢከፍቱ የሚጎዳው የአማራን ህዝብ እንቁፍቱ ገደል ውስጥ ከነነፍሱ እየወረወሩ የገደሉት የሐረርጎ ኦሮሞዎች ናቸው የእጃቸውን የሚያገኙት ስለዚህ ግብፅና ሶማሌን እንደግፋለን እንጂ አንቃወምም።

  • @Fasika-jn5ym
    @Fasika-jn5ym Місяць тому

    ብልጽግና የወያኔ ፈረስ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ እካችሁ አስተውሉ ይኸ ገለብ ገለብ ባህሪያችን ነው ለዚህ የዳረገን ማንም እንደፈለገው አይጋልበን ወደ ቍም ነገር እንመለስ
    የማንም ፓለቲከኛ መረማመጃ አትሁኑ እነሱ ከሆነ በየቀበሌው የሚሠሩትን እያየን እሩቅ ሳንሄድ በየአገልግሎት መስጯ መመልከት ትችላላችሁ

  • @samsam-z3s4r
    @samsam-z3s4r Місяць тому +1

    Hunem be zere tekefafelin eko

  • @HabetamuWassa
    @HabetamuWassa Місяць тому

    Kedada

  • @fekadalemnew
    @fekadalemnew Місяць тому

    ወንድሜ አሁን ገና ተሳሳትህ ያገሪቱ ወታደሮች እኮ ያሉት አምሐራ ክልል ነው ንፁሃንን ለመጨፍጨፍ እና የቱ ወታደር ነው ግብፅን የሚመክተው አንድ የተሳሳተ አባባል አለ ያም የኢትዮጵያ አምላክ የምንለው ነገር ነው ምክንያቱም እግዚአብሔር የሁሉም ነው እግዚአብሔር አድሎ የለበትም ለዛነው የተወለደበትን አገር እስራኤል ኃጢያቷ በመብዛቱ ያጠፋት እኛም አሁን ይህ የመጣብን ኃጢያታችን ነው

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Місяць тому

    EGZABHER YAWEKALE I DON'T TRUST BILL

  • @alazars4613
    @alazars4613 Місяць тому

    አሁን ባለንበት ሁኔታ ምንም ጦርነት አናሸንፍም በርስ በርስ ጦርነት አቅማችንን ጨርሰናል

  • @MilkanaMegos
    @MilkanaMegos Місяць тому

    ኣባ ዘወንጌል የተሰወረት ኣባት
    በትግራይ ጦርነት ከመጀመሩ ኣንድ ኣመት በፊት ስለ ጦርነቱ እና ኢትዮጵያ በ ኣራቱ ማእዘን በሙስሊም ሃገራት ትወረራለች እሚለው ትንቢት የሚሆን ይመስላል

  • @danielshiferaw6067
    @danielshiferaw6067 Місяць тому +1

    ድምፅህ ምንሆነሀል ዛሬ አብይ ....??

  • @SamijSamu
    @SamijSamu Місяць тому

    ታላቋ ኢትዮጵያ ትነግሳለች

  • @መድሃኒኣለምኣባቴድንግልማ

    ቢልጌት የኣለማችን ማፍያ ነው ኣሸባሬ ነው በምግብ ዙርያ ላይ GMO የሰው ልጆችን ለመቀነስ የሚያደርገ ፍልፍና ኣስፈሬ እና ዘግናኝ ነው።ኣደራ የኢትዩጵያ ሕዝብ

  • @timbudobd
    @timbudobd Місяць тому

    ቢል ጌትስ ለተንኮል ነው የመጣው … ምን አልባትም እሱ ከሄደ ከሳምንታተ በኃላ መንኪ ፖክስ ተከሰተ ይባላል ብዬ አስባለሁ

  • @WitnNess
    @WitnNess Місяць тому

    ጋሼ ቢልጌት?🤔 oh my jesus
    ይሄ ሰውዬ ከአውሬው ነው ድሮም ስትቅበዘበዝ አላማርከኝም

  • @AlemeYeshiareg
    @AlemeYeshiareg Місяць тому

    ምን፣ያውራልሽ፣?መምህር፣፣ቤተ፣መፃሕፍት፣ነው፣፣አንቺ፣ንፍጥ፣ጭንቅላት፣ሆነሽ፣እንጂ፣፣🙂‍↕️

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Місяць тому

    ወንድሜ አብይ ግብጽን የኢትዮጵያ እጅ ሳይሰነዘርባት በቅዱስ ጊዮርጊስ ፈረስ ይሰክናሉ ይዋረዳሉ፣ ይተነፍሳሉ። ቃል ኪዳኑ ሊፈጸም ግድ ነው።

  • @TheBeast-xo6rv
    @TheBeast-xo6rv Місяць тому

    አብይ ከግብፅ ጋር ልንዋጋ እያልን አንተም ስለ ግብፅ እያወራህ ወደ ግብፅ ታላቅ መንፈሳዊ ጉዞ ብለህ ታስተዋውቃለህ?

  • @alazarmaguje
    @alazarmaguje Місяць тому

    ante sewye mud tysaleh ende 🤣🤣

  • @josedemisse2580
    @josedemisse2580 Місяць тому

    አብይ ይህን ሠይጣን ለምን መጡ ብለህ ታከብረዋለህ ይሄ ሠይጣን የሠይጣን ቁራጭ ቢልጌትን እናቱ አፈር ትብላ እና!!

  • @Muslim11115
    @Muslim11115 Місяць тому

    Viva Egypt, Viva Somali 🇪🇷🇪🇷

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 Місяць тому +1

    ድል ለግብጽ። ፋኖ ያሸንፋል። አማራ ላይ አትቀልዱ ተከፋዮች።።።

    • @Mesi12Mezgebu
      @Mesi12Mezgebu Місяць тому

      ድል ለኢትዮጽያ ሃገሬ