ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የ’ጥራት መንደር’ ምረቃ ሥነ-ስርዓት ላይ ያስተላለፉት መልዕክት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 234

  • @emumenteshagizbekle4126
    @emumenteshagizbekle4126 3 дні тому +55

    እኔ ምንም አልልም እግዚአብኤር አድሜና ጤና ይስጥህ Dt ❤

    • @AbdiAbdulahi-m6z
      @AbdiAbdulahi-m6z 3 дні тому +1

      Amen

    • @abrahamhannibalthetraveller
      @abrahamhannibalthetraveller 3 дні тому

      Amen!

    • @MenbereLemessa
      @MenbereLemessa 3 дні тому

      ❤Amen🎉Amen❤Amen🎉🎉❤

    • @AngolelaZeminilik-w8n
      @AngolelaZeminilik-w8n 3 дні тому

      በጥራቃውና ሁሉንም ለመሆን የሚመኘው ነገር ግን አንዱንም መሆን ያልቻለው ከንቱው አብይ አህመድ እኛን ከድሮን የተረፍነውን በሳቅ ገደለን፡፡ በምድር ላይ ሰው ሲፈለግ ቢውል ክፋትንና መቀደድን ጨምሮ በሁሉም መመዘኛ ክእርሱ ያነሰ ሰው እይገኝም፡፡ የመጨረሻ ዝቃጭ ሰው ነው፡፡

  • @Welse1965
    @Welse1965 3 дні тому +44

    እድሜና ጤና ይሰጥልን አብቹ የኢትዮጵያ እገልጋይ መሪ ያሰብከው ሁሉ እዲሳካልህ የፈጣሪ ፍቃዱ የጨመርበት

  • @ManeWo
    @ManeWo 3 дні тому +41

    ለሀገር መሪ የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው ።

  • @yayahala615
    @yayahala615 3 дні тому +23

    አብቹ በየወሩ ምርቃት ብቻ ጀመሮ የመጨረሰ አመት ።።።❤ ተባረክ እድሜ ይሰጥህ ከጤና ጋር

  • @mulugebreselassie3800
    @mulugebreselassie3800 3 дні тому +32

    Thank you our young-brilliant outstanding leader honorable Dr Abiy. No doubt with your outstanding leadership our beloved Ethiopia 🇪🇹 will progress to prosperity. Blessings

    • @abbyabunetizale7824
      @abbyabunetizale7824 2 дні тому +1

      Amen may each and every one of us do our best to the best of our ability and effort as well!

  • @AshagreTeshome1213
    @AshagreTeshome1213 3 дні тому +24

    እነሆ መንገድ ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @AngolelaZeminilik-w8n
      @AngolelaZeminilik-w8n 3 дні тому

      በጥራቃውና ሁሉንም ለመሆን የሚመኘው ነገር ግን አንዱንም መሆን ያልቻለው ከንቱው አብይ አህመድ እኛን ከድሮን የተረፍነውን በሳቅ ገደለን፡፡ በምድር ላይ ሰው ሲፈለግ ቢውል ክፋትንና መቀደድን ጨምሮ በሁሉም መመዘኛ ክእርሱ ያነሰ ሰው እይገኝም፡፡ የመጨረሻ ዝቃጭ ሰው ነው፡፡

    • @metimeti1998
      @metimeti1998 2 дні тому +1

      ​@@AngolelaZeminilik-w8n
      ወንድሜ የፈለከውን ማለት ትችላለህ ።. ግን በዓይን የሚታየውንና በእጅ የሚዳሰውን ስኬት የለም ውሸት ነው ብትል የሚሰማህ ታገኝ ይመስልሀል? እኔ እንኳን የምመክርህ እንደነዚህ አይነቶች ፕሮግራሞችን እየሰማህ ቆሽተህ ከሚያር ETV ን ባትከታተል ይሻልሀል ነው የምል።

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 3 дні тому +17

    እናመሰግናለን ❤
    የኢትዮጵያ የከፍታ ዘመን አብሮ ሰራተኞች በሙሉ❤
    ዋጋችሁ በሰማይ ነው 🙏

  • @halidnasrdhalidnasrd5586
    @halidnasrdhalidnasrd5586 3 дні тому +11

    በምትሰራው በጎ ነገር ሁሉ አላህ ይርዳህ

  • @AbiKassa-dw5xn
    @AbiKassa-dw5xn 3 дні тому +28

    ስለሚስራ አለም ጠላው እረ ንቁ ምትሳደቡ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው በርታ መሪዬ

    • @henoktes3182
      @henoktes3182 3 дні тому

      Digital prosperity

    • @Bark1999
      @Bark1999 3 дні тому

      @@AbiKassa-dw5xn አቃጣሪ አሾክሿኪ አሸርጋጅ ገረድ ነህ/ሸ

  • @astertadesse866
    @astertadesse866 3 дні тому +26

    Our 🤴 Lord given gift to Ethiopia Abbichuye❤❤❤

  • @abieteffrimekta2344
    @abieteffrimekta2344 3 дні тому +6

    ተመስገን ፈጣሪ ይህን በጎ ዉጤት በሀገሬ ኢትዮዽያ ወደ ቤተክርስቲያን በለተ እሁድ ከመሄዴ በፊት ተመልክቼ ፆም በመያዤ እግዚያብሄር ሀገሬንና ህዝቧን ይባርክ ❤🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹

  • @legesselegesse8911
    @legesselegesse8911 2 дні тому +1

    መቼም ቀኑን ሙሉ ስለአንተ አመስግኜና መልካምን ገልጬ አልጠግብም። በየእርምጃው የሚታየው ለውጥ ያስደንቀኛል ። ተባረክ የሀገሬ መሪ፣ እግዚአብሔር የእግርህ ጎታቾችን እጅ ይያዝልህ። ከመልካም ተግባርህ የሚማሩበት ማስተዋል ይስጣቸው ።

  • @mohamedkedir6650
    @mohamedkedir6650 3 дні тому +38

    አንተ የምትሰራው ለብዙዎች አይገባቸውም የገባቸው ጥቂቶች በአንተ ልክ መሮጥ ከቻሉ ሀገርቷ ትለወጣለች። አንተ የምታስመርቃቸው ፕሮጄክቶች የወደፊቷን ኢትዮጵያ ማዕከል ያደረጉ ናቸው። ብዙዎች ግን ይሄ ምን ያደርጋል አሁን ጥያቄአችን ዳቦ ነው ስሉ ይደመጣሉ እነሱን ቆመን ከጠበቅን መቼም ሀገር ስለማንሠራ አንተ በርታ እንላለን።

    • @Bark1999
      @Bark1999 3 дні тому

      @@mohamedkedir6650 ቡሽቲ የወንድ ገረድ አቃጣሪአሸርጋጅ ወስላ ነህ

    • @AngolelaZeminilik-w8n
      @AngolelaZeminilik-w8n 3 дні тому +1

      በጥራቃውና ሁሉንም ለመሆን የሚመኘው ነገር ግን አንዱንም መሆን ያልቻለው ከንቱው አብይ አህመድ እኛን ከድሮን የተረፍነውን በሳቅ ገደለን፡፡ በምድር ላይ ሰው ሲፈለግ ቢውል ክፋትንና መቀደድን ጨምሮ በሁሉም መመዘኛ ክእርሱ ያነሰ ሰው እይገኝም፡፡ የመጨረሻ ዝቃጭ ሰው ነው፡፡

    • @mohamedkedir6650
      @mohamedkedir6650 3 дні тому

      @AngolelaZeminilik-w8n ድሮን የተገዛው እንዳንተ አይነት አሸባሪዎችን አደብ ለማስገዛት ነው አሁንም አርፈህ ካልተቀመጥክ ገና ዋጋህን ትገኛለህ። አብይ የያዘው ሁሉ እየተሳካለት በጠላቶቹና በተቺዎቹ ፊት ከፍ ከፍ እያለ እየሄደ ነው ጠላቶቹ ግን ጠዋትና ማታ ከማልቀስ ውጪ ምንም አያመጡም። መተተኛም።

  • @lemmabaruda5035
    @lemmabaruda5035 3 дні тому +10

    Yes prestigious extraordinarily Great Job

  • @MenbereLemessa
    @MenbereLemessa 3 дні тому +3

    ነህምያ።2 : 20
    የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል እኛም ባሪያዎቹ ተነስተን እንሰራለን ። ❤🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 3 дні тому +12

    አብቹ❤❤❤❤❤❤❤
    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 3 дні тому +24

    አቢቾ እኔ ላንተ ቃላት ያንሰኛል ንግግሮችክ ትልክ ትምህርት የሚሰጥ ነው ለሀገራችን ለውጥ የምትደክም የምትለፋ እግዚአብሔር አምላክ ጤና እና እድሜ ይስጥክ 🙏🙏🙏♥️♥️♥️

    • @MohammedAbasArgaw
      @MohammedAbasArgaw 3 дні тому

      ውይይይ አንጀታችንን በላሽው😂😂

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 3 дні тому +1

      @MohammedAbasArgaw ማለት አልገባኝም

    • @malikshibaz911
      @malikshibaz911 3 дні тому

      😂😂😂😂​@@MohammedAbasArgaw

    • @dinodire7576
      @dinodire7576 3 дні тому

      ​@@ፍቅር-ሰ9ፀWhat part you don't understand? Jawissa

  • @teruneshray9966
    @teruneshray9966 3 дні тому +8

    It’s so heartwarming to listen to this great man and astounding Oratory . Big Love ❤️
    Doctor Pr minister ⭐️Abiy Ahmed , thank you for your Leadership Sir. 🇪🇹☝️

  • @asnimola77
    @asnimola77 3 дні тому +4

    አቢቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @israelgashaw1212
    @israelgashaw1212 День тому +1

    FDRE Prim minister Dr Abiy Ahamed thanks for these excellent works i thanks also intructor Dr Frani and in additional to thanks all those people for excellant for bright feature for future ethiopia generation and i am also pround for these dramaical science and thecnoloical development in ethiopia and i realy thanks so much.

  • @CalnNega
    @CalnNega 3 дні тому +23

    ጩሄትና ክፋት በበዛበት ምድር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በየወራት ፋብሪካዎችን ያስመርቃል። ይሄ ከላይ ካልሆነ ምን ይባላል።

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 3 дні тому +7

    እድሜ ይስጥህ በእውነት ይህንን አለማድነቅ ንፉግነት ነው

  • @አሰገደች
    @አሰገደች 3 дні тому +17

    የኔ ጀግና የጀግና ገና እውቀትህ ገና ከሕፃንነትህ ጀምሮ የበሰልክለኢትዮጵያ ማደግና መበልፀግ እያሰብክ እየሰራህ ሐገርሕን እያበለፀግሕ ሌት ከቀን እየለፋሕ ኢትዮጵያን በራእይሕ ከፍ ስለአደረግሕልን እድሜና ጤናን ይስጥሕ ምቀኞችህን እንደቅጠል ያራግፍልሕ በደሙ ይሸፍንህ ጌታ ከአንተ ጋር ይውጣ ይግባለህጋውያብዛልህ እወድሐለሁ አከብርሐለሁ ስለክብርሕ ዝቅ ብዬ አመሠግንሐሐሁ

    • @abrahamhannibalthetraveller
      @abrahamhannibalthetraveller 3 дні тому +1

      Amen!

    • @BetigilNetsanet
      @BetigilNetsanet 3 дні тому +1

      ቁልጭ ብሎ የሚታየው የአገሪቱ ተጨባጭ ሁኔታና የህዝቡ የሲኦል ኑሮ አብይ አህመድ በክፍያ ባደራጃቸው ብዙ ሽህ የዲጂታል ሰራዊት ባዶ ብጥረቃ፣ አብይን የማመስገንና የማሞገስ የበሬ ወለደ የውሽት ክምር መሬት ላይ ያለውን እውነታና ሀቁን አይቀይረውም፡፡

  • @hailushimeles4857
    @hailushimeles4857 2 дні тому

    በእውነት ይህ በጣም ትልቅ ነገር ነው እናመሰግናለን ደስ ይላል!

  • @DanielWassie
    @DanielWassie 3 дні тому +2

    Thankyou Mr. Prime minister 🙏

  • @GetamesayEshetu-fe2xf
    @GetamesayEshetu-fe2xf 2 дні тому

    በፈተናዎች ያልተደናቀፈች ኢትዮጵያ ሀገሬ እንወድሻለን።

  • @KALEABSHEMELESGhana
    @KALEABSHEMELESGhana 3 дні тому +4

    የሐገራችን መሪ በሕልመኝነትህና ድፍረትሕ የምትመስለኝ ዶክተር አብይ አህመድ መሰግናለሁ! እናመሰግናለን!
    ብዙ እንጠብቃለን!

  • @meruaj8646
    @meruaj8646 3 дні тому +1

    The most amazing brilliant person Dr
    Abiy Ahmed 100% will take our beloved Ethiopia 🇪🇹 to prosperity 🙏, anyone who don't see what he did for his country must be blind, may Allah protect him, may Allah protect our people and our country 🙏 🇪🇹

  • @addisudube8652
    @addisudube8652 3 дні тому +12

    Great job PM .

  • @MukemilMohammed-ij9kj
    @MukemilMohammed-ij9kj 3 дні тому +3

    ድንቅ መሪ ነህ, ንግግርህን በተግባር የምተሳይ መሪ, አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ❤️❤️❤️

  • @Kiki_African_Craft_
    @Kiki_African_Craft_ 3 дні тому +8

    አብቹ ድንቅ ቅን መሪያችን እናመሰግናለን አንተ ጀግና እግዚህአብሄር ሁሌም ከአንተ ጋር ነው ኑርልን ገና 95 አመት ትመራለህ ሁሌም ከጎንህ ነን 🗣️💯❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉♥️🇪🇹💪🏽🙏🇪🇹💪🏽♥️🇪🇹😇🇪🇹

  • @King-27
    @King-27 3 дні тому +4

    Bravo Abichu❤

  • @hagergoer8531
    @hagergoer8531 3 дні тому +8

    Holistic great leader of z world.I'proud of he.

  • @SayedAhmada-yz3se
    @SayedAhmada-yz3se 3 дні тому +2

    ድል ላብልፅግነችን አብቹዬ አለሀ ይጠብቅልን በርተልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @Bark1999
      @Bark1999 3 дні тому

      @@SayedAhmada-yz3se ቡሽቲ የወንድገረድ አቃጣሪአሸርጋጅ ወስላ ነህ

  • @sebsibeteklu
    @sebsibeteklu 3 дні тому +10

    የሚገርም ሥራ ነው!! ደስ ይላል!! ሌሎችንም ሥራዎች በጅምርም ይሁን በማለቅ ላይ ያሉትን እንደዚህ አሳዩን/አስተዋውቁን፡፡ እባካችሁን በየጓዳ በየጉድጓዱ እየተደበቃችሁ ይህንን ዓይነት ልማትን የምትወጉ ሰዎች/ቡድኖች ከድርጊታችሁ ተቆጠቡና የልማቱ አጋር ሁኑ፡፡ አያችሁት የሚያስፈልገውን እውቀትና ክህሎት? ጠመንጃ መዞ ችግር መፍጠርና ሀገርን መምራት በጣም ይለያያል፡፡ ግን በሚሰራ ሰው ላይ ተንኮል እና ሴራ ከመጠንሰስ እንዲያርቀን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን!! አሜን!!

    • @AngolelaZeminilik-w8n
      @AngolelaZeminilik-w8n 3 дні тому

      በጥራቃውና ሁሉንም ለመሆን የሚመኘው ነገር ግን አንዱንም መሆን ያልቻለው ከንቱው አብይ አህመድ እኛን ከድሮን የተረፍነውን በሳቅ ገደለን፡፡ በምድር ላይ ሰው ሲፈለግ ቢውል ክፋትንና መቀደድን ጨምሮ በሁሉም መመዘኛ ክእርሱ ያነሰ ሰው እይገኝም፡፡ የመጨረሻ ዝቃጭ ሰው ነው፡፡

    • @sebsibeteklu
      @sebsibeteklu 2 дні тому

      @@AngolelaZeminilik-w8n ወንድሜ መቅደድ ስትል ምን ማለትህ ነው? ስንት ጊዜ ነው ያለአቅማችሁ ዛሬ ነገ አዲስ አበባ እንገባለን እንይዘዋለን እያላችሁ የምትቀዱት? አሁን ደግሞ ሞትን ተጨፈጨፍን እያላችሁ ትጮሀላችሁ ምን ዓይነት ሰዎች ናችሁ? እናንተ ጊዜ ባለፈበት የጎሪላ ውጊያ የመንግሥት ሥልጣን መያዝ ያምራችኋል፡፡ አስቲ ወንድሜ ለአንዲት አፍታ እውነታውን ለመመልከት ሞክር፡፡ ለምንድነው ፋኖ አንድ መሆን እንኳ የተሳነው? መሪዎቹ በሥልጣን የታወሩ በመሆናቸው አይደል? ወንድሜ እኔ ከልቤ የማዝነው ምስኪኑ የአማራ ወጣት በመሀል መማገዱ ነው፡፡ ይህንን ስል ብሶት የለም እያልኩ አይደለም፡፡ ግን ምላሽ የሚገኘው ጊዜ ባለፈበት ”እንዲያው ዘራፌዋ” በማለት አይደለም፡፡

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 3 дні тому +6

    Amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 3 дні тому +14

    "የጥራት መንደሩ- quality village" መጠናቀቅ ፥ለዉጭ ምንዛሪ ግኝት፣ ለስልጠና፣ ለምርምርና ለማስተማር እንዲሁም ሁሉንም ዘርፎች ለመደገፍ የሚያስችል መሠረተ ልማት ነው ፡፡ ጤናን፣ ልዩ ልዩ ኢንዱስትሪዎችን እና መገልገያዎችን/ መሣሪያዎችን ለመፈተሽ ያስችላል፡፡

  • @GetamesayEshetu-fe2xf
    @GetamesayEshetu-fe2xf 2 дні тому

    ፈጣሪ ካንተ ጋራ ይሁን ታላቁ መሪያችን❤❤❤

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t 3 дні тому +1

    ኑርልን! እድሜ ይስጥህ ❤

  • @KayireNura
    @KayireNura 3 дні тому

    ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹💪☝️
    ካይረ ስዳትኝ 🇿🇦

  • @SintayehuMekuriya-s5l
    @SintayehuMekuriya-s5l 18 годин тому

    ቀና ያደርግልህ እግዚአብሔር

  • @derejebekele7475
    @derejebekele7475 3 дні тому +1

    ኢትዮጵያ ደስ ይበልሽ❤

  • @NuruJemal-w8c
    @NuruJemal-w8c 2 дні тому

    You are the best leader we were just looking for, you are a king of africa

  • @Fozeya-o9q
    @Fozeya-o9q 3 дні тому +1

    Congregation🎉🎉🎉🎉

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 3 дні тому +3

    አቢይ ሺ አመት ግዛን

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 3 дні тому +6

    አብቹ በርታ

  • @terytill3652
    @terytill3652 2 дні тому

    አቢቹዬ ውዴ ስወድህ ሳከብርህ ስመካብህ ዝም ብዬ አይደለም አንተዬ ስንት ዘመድ ያጣሁብህ ውዱ መሪዪ የኔ ድርሻ ተንበርክኮ ፀሎቴን ማጥበቅ ነው በርታ ❤❤️🇪🇹🌹

  • @ethiopiahaile6815
    @ethiopiahaile6815 3 дні тому +3

    Quality control and management is very very important. Good job PM! and everyone who was involved.
    I would like to say that importing or producing Palm Oil is health hazardous.

  • @غاليهالشمري-م2ك
    @غاليهالشمري-م2ك 3 дні тому +8

    የኢትዮጵያ ህዝብ ምላስ አስር ነው አንድ ቦታ አብቹ ጀግና ይላል ሌላ ቦታ ደግሞ 666 ስልጣን ልቀቅ ይለሉ ይህንን ሁሉ አልፎ ለኢትዮጵያ ትውልድ የሀገር ቅፅ እና ውበት የምያስቀምጥ ጀግና መሪ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ

    • @sebsibeteklu
      @sebsibeteklu 3 дні тому +4

      አብቹ ጀግና ነው ይችላል!! የሚታይ የሚዳሰስ ሥራ እያሳየን ነው፡፡ ጥቂት ሥልጣን ፈላጊዎች ደግሞ ችግር መፍጠራቸው አይቀርም እያየናቸውም ነው፡፡ ስለዚህ ወንድሜ እነዚህ ጥቂት ሰዎች ናቸው እንጂ የሀገራችን ሕዝብ እንደ ሕዝብ በምንም መመዘኛ ክፉ ነገር ከአንደበቱ አይወጣውም፡፡

    • @غاليهالشمري-م2ك
      @غاليهالشمري-م2ك 3 дні тому

      @sebsibeteklu ❤👍

    • @dagi6055
      @dagi6055 3 дні тому

      @@sebsibeteklu yes, ye ethiopia hizb tikikilegna yelibun hasab ,mitakew mircha lay new. ergitegna negn gilbit blo new abiyn yemimertw bemechiw mircha. miknyatum yehizbu libu man endmisera yakwal

    • @sebsibeteklu
      @sebsibeteklu 3 дні тому

      @@غاليهالشمري-م2ك Thanks!!

    • @sebsibeteklu
      @sebsibeteklu 3 дні тому

      @@dagi6055 100%

  • @Ethiopia278
    @Ethiopia278 3 дні тому +4

    ትንታጉ መሪ አንተ አገራችንን እያሳደክ ያለህ እግዚአብሄር የላከልን መሪ ነህ❤❤❤❤

  • @MebatsionKahsay
    @MebatsionKahsay 3 дні тому +2

    Betam teru new

  • @Tomfaf-19
    @Tomfaf-19 3 дні тому +1

    እንካን ደስ አላቹ አለን እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ክቡር ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶክተር አብይ አህመድ ያው +100% አድናቂህ ነኝ ግን አንዳአንድ ነገር አሉ ሚስታካከሉ :-
    1.በዚህ ያለፉ 4 ዓመት ውስጥ በነበሩ የሰፈር አሽባሪዎች የብዙ ሰው ንሮ ቀውስ አርገዋል ከራሴ ጀምሮ ስደት, ሞት, ድህነት አድርሷል.
    2.አንተ ለእድገት ሀገር ስትሰራ ከስርህ ያሉ ደሞ የኪሳቸው ሥራ ነው ሚሰሩ.
    3.የአንዳአንድ ሰፈር ባንዳዎች አጥፋልን ለምሳሌ:-የትግራይ TDF, የአማራ ፋኖ,የኦሮሞ ኦኖግ ሽኔ, የወልቃይት ፋኖ..... እነዚህ ሳይጠፉ ሥራ ሚሰሩ አይመስለኝም....
    -------------------------
    እና ስለመጪዋ የኢትዮጵያ እቅድ በጣም ወሳኝ ወሳኝ የሆኑ ነገር ናቸው በጣምም ወደነዋል አምነንበታልም እጅግ እጅግ አድርጌ እወድሀለው አከብርሀለውም::
    ___________
    ስም:ቶማስ አብሆይ ከወልቃይት/ሁመራ 03
    Present@🇱🇾🇱🇾🇱🇾🇱🇾🇱🇾🇱🇾🇱🇾🇱🇾ነኝ::

    • @AngolelaZeminilik-w8n
      @AngolelaZeminilik-w8n 3 дні тому +1

      በጥራቃውና ሁሉንም ለመሆን የሚመኘው ነገር ግን አንዱንም መሆን ያልቻለው ከንቱው አብይ አህመድ እኛን ከድሮን የተረፍነውን በሳቅ ገደለን፡፡ በምድር ላይ ሰው ሲፈለግ ቢውል ክፋትንና መቀደድን ጨምሮ በሁሉም መመዘኛ ክእርሱ ያነሰ ሰው እይገኝም፡፡ የመጨረሻ ዝቃጭ ሰው ነው፡፡

  • @aklesayakassahaile6294
    @aklesayakassahaile6294 3 дні тому +5

    ሰላም ጤንነት እመኝልሀለሁ ጀግና መሪ❤

  • @GirmaB
    @GirmaB 3 дні тому

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @abubekrabdella3573
    @abubekrabdella3573 3 дні тому

    እናመሰግናለን እጅግ መልካም ሥራ ነው።

  • @4babyo
    @4babyo 3 дні тому +3

    Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia 3 дні тому +4

    ያው... ጥራት ያለው መሪ ስላለን ❤❤❤
    ገና...ገና...

  • @AddisAbaba-j3s
    @AddisAbaba-j3s 3 дні тому +1

    ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @jimmykebede7121
    @jimmykebede7121 3 дні тому

    Amazed. Keep going Ethiopia!

  • @hailubekele9516
    @hailubekele9516 3 дні тому +1

    በርታ ወንድሜ

  • @temebebeka9330
    @temebebeka9330 3 дні тому +3

    Great job

  • @millionastatke1896
    @millionastatke1896 3 дні тому

    ይበል ይበል
    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yamtube8790
    @yamtube8790 3 дні тому +3

    እድገት ይቀጥላል ይንገብገብ ጠላትም አቢይ የሚመራው መደመርነው እንጅ መቀነስ አይደለም ።
    ወዳጅ እስኪደመም ጠላት እስኪቃጠል
    እድገት ብልፅግና በኢትዮጵያ ይታያል ።
    አቢይ ነው ስሙ ዋና የፍቅር ሰው።
    እግዚአብሔር አብዝቶ ፍቅር ያሸከመው
    ሰይጣን ቢንገብገብ የምሩን ለብሶ የሰው ሥጋ።
    ቢነዳው በሥሜት ወጥሮ ሰውን አርጎ መንጋ።
    ይገለዋል እንጅ ነጥቆ የመኖሩን ፀጋ።
    ምንም አይጠቀም ሰው መስሎ እራሱን
    በድንጋይ ቢለጋ።
    ሀገራችንማ አድጋለች በአቢይ የፍቅር ፍለጋ።
    መደመር ፍቅር ነው ወዶታል እግዚአብሔር ።
    ቂም ጥላቻን ትቶ ተዋዶ ተዋሕዶ መኖር ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 3 дні тому +2

    🎉🎉🎉

  • @iwellsanders3315
    @iwellsanders3315 3 дні тому

    Long life ❤❤❤

  • @BirukSeifu-i4b
    @BirukSeifu-i4b День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fredjean4506
    @fredjean4506 3 дні тому

    በእዉነት በመኖርህ አይቆጭህም በርታ

  • @TgstGirma
    @TgstGirma 2 дні тому

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Safiya-o4s
    @Safiya-o4s 3 дні тому

    WAWWW ❤❤❤ Congra.congra🎉🎉

  • @kidestababo8115
    @kidestababo8115 3 дні тому

    Tebark❤

  • @ENDAYKOCHEH
    @ENDAYKOCHEH 3 дні тому

    Ethiopia is receiving her value from god. Wonderful leader

  • @feyselahmed1
    @feyselahmed1 День тому

    God bless you

  • @Muazjihad-j9u
    @Muazjihad-j9u 3 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TesemaAchiso-i7m
    @TesemaAchiso-i7m 2 дні тому

    God blse doctre contenw fore what all tame

  • @SofwanAbdi
    @SofwanAbdi 3 дні тому

    Keep it up up up and up!

  • @Fozeya-o9q
    @Fozeya-o9q 3 дні тому

    Good job🎉🎉

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 3 дні тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ዉድ የኢትዮጵያ ስጦታችን ክቡር ዶክተር አብይ አህመድ እድሜና ጤና ይስጥህ።ትልቅ ሰው ነህ ፣በእዉነት ሁሌም በአንተ የተሰራዉን እንኳን ለሌሎች ወገኖችህ አሳልፈህ የእነርሱ ነው በማለት ወገኖችህን ከፍ ከፍ ታደርጋለህ። እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን 🇪🇹💖🇪🇹💖🇪🇹💖

  • @jimmykebede7121
    @jimmykebede7121 3 дні тому

    Impressive accomplishment.

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 3 дні тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ayqer12
    @ayqer12 3 дні тому +3

    ሁሉም ይመርብህ ብሎህ ጀሊሉ እስቲ ጠላቶችህ ይርገፉ

  • @nuraabduabdu4852
    @nuraabduabdu4852 3 дні тому

    ሰላም ላለም ሁሉ❤

  • @zegeyealene4360
    @zegeyealene4360 3 дні тому

    Way to go

  • @meseretdegene1391
    @meseretdegene1391 3 дні тому +2

    ❤❤❤❤

  • @kedirgo
    @kedirgo 3 дні тому +1

    አብቹ የኢትዮጵያ ሙሴ! !! በርታልን የኢትዮጵያ አምላክ ኃይል ክብር ሞገስ ከምስጋና ጋር ይስጥህ ካንተ ጋርም ይሁን ። አሜን አሜን

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 3 дні тому +12

    የተሠራውን ሥራ እያዩ -"አይኔን ግንባር ያድርገው" የሚሉ ሰዎች ምን አይነት አስተዳደግ ነው ያላቸው? " አሣዳጊ የበደለው" ይባል የለ!

    • @ፍቅር-ሰ9ፀ
      @ፍቅር-ሰ9ፀ 3 дні тому +2

      በትክክ ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጣቸው

    • @Fozeya-o9q
      @Fozeya-o9q 3 дні тому

      የግብፅ ቅጥረኞች ናቸው ከግብፅ በዶላር ይከፈላቸዋል ኢትዮጵያን ለመበጥበጥ አላየሽም እንደት እዳቃጠላቸው አባይ ስለገደብን ውሀችንን እያሉ
      ደሞ አይተሽው ከሆነ የቀድሞው የሱዳን ባለስልጣን የነበረው ከመቶ በላይ ትንክ ለኢትዮጵያ ሰተናቸው አፍጀናቸው ኤርትራንም አስገጠለናል እዳለ 😏

  • @TadeleA
    @TadeleA День тому

    በርቱ ግን የቆምነው እያለቅን ነው።

  • @tomk5529
    @tomk5529 3 дні тому +2

    👍👍👍

  • @anteneh41
    @anteneh41 3 дні тому

    You can do it bro

  • @munirali1436
    @munirali1436 3 дні тому +1

    Proud

  • @EyerusDechassa
    @EyerusDechassa 3 дні тому

    ደስ ይ
    ልል

  • @YassenAli-d5c
    @YassenAli-d5c 3 дні тому +1

    ምን አለበት ሥለ ሰላም ብት ሰሩ ሰው እየታርደ እኮ ነው

  • @MamoYimam
    @MamoYimam 3 дні тому +2

    በካንሰር የተያዘ ሰው ካንሰሩ ካልተነቀለለት አይድንም፡፤ የኢትዮጵያ ካንሰር የሆነባት አብይ አህመድ ካልተነቀለላት የታመመችው ኢትዮጵያም አትድንም፡፡

  • @melliongessess9644
    @melliongessess9644 3 дні тому +6

    እግር ጎታቾች ተመልከቱ አባቹ ስራ ላይ ነው።እናተ ሴራ ትጠነስሳላችሁ የዝንጀሮ ዘመን ሰወች አያችሁ መቼም አይገባችሁም

  • @ananakebede5398
    @ananakebede5398 3 дні тому

    ምርጥ

  • @fanosesufaa340
    @fanosesufaa340 2 дні тому

    Egzabeher yirdki

  • @BetigilNetsanet
    @BetigilNetsanet 3 дні тому +1

    ቁልጭ ብሎ የሚታየው የአገሪቱ ተጨባጭ ሁኔታና የህዝቡ የሲኦል ኑሮ አብይ አህመድ በክፍያ ባደራጃቸው ብዙ ሽህ የዲጂታል ሰራዊት ባዶ ብጥረቃ፣ አብይን የማመስገንና የማሞገስ የበሬ ወለደ የውሽት ክምር መሬት ላይ ያለውን እውነታና ሀቁን አይቀይረውም፡፡

  • @AngolelaZeminilik-w8n
    @AngolelaZeminilik-w8n 3 дні тому +1

    በጥራቃውና ሁሉንም ለመሆን የሚመኘው ነገር ግን አንዱንም መሆን ያልቻለው ከንቱው አብይ አህመድ እኛን ከድሮን የተረፍነውን በሳቅ ገደለን፡፡ በምድር ላይ ሰው ሲፈለግ ቢውል ክፋትንና መቀደድን ጨምሮ በሁሉም መመዘኛ ክእርሱ ያነሰ ሰው እይገኝም፡፡ የመጨረሻ ዝቃጭ ሰው ነው፡፡

  • @WukawGobezu
    @WukawGobezu 3 дні тому +1

    አብይ አህመድ አታላይ ብቻም ሳይሆን ትንሽ እንኳን የምታክል የእውቀት ብልጭታ የለውም፡፤ አሁንም፣ ነገም፣ ከነገ ወዲያም ማጭበርበር፣ መበጥረቅና ማስመሰል ብቻ ነው የሚችለው!!! ስለሆነም የሰውየው መወገድ የግዴታ ግደታ ነው፡፤ ሌላ አማራጭ የለም፡፡

    • @metimeti1998
      @metimeti1998 2 дні тому

      ለክስህ አንድም መረጃ አልጠቀስክም።

  • @doniyaberekt9113
    @doniyaberekt9113 3 дні тому

    እግዛቤር ኢትዮጵያን መሪዋንና ህዝቧን ይጠቅ የተባረከ መሪ ሰርቶ ያሰመርቃል ።

  • @Cr7edit-q6g
    @Cr7edit-q6g 3 дні тому

    Wow❤