ስለ ጥራት 'መንደር'

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 39

  • @sultanahmedin1524
    @sultanahmedin1524 5 днів тому +13

    Thanks Abichu my brother በጣም የምጠላው የሌቦች ጥርቅም የነበረ መስሪያ ቤት ነበር የጥራት እና ደረጃዎች መስሪያ ቤት ግን አሁንም ይህ መስሪያ ቤት ውስጥ የሚሰሩት ሰዎች በአዲስ ቢቀየሩ የተሻለ ይመስለኛል ሪፎርም ያስፈልገዋል ይህን ስል ደግሞ ማንም ሆኜ አይደለሁም ከውጭ የሚግቡ ብዙ ማቴርያሎች ከግዜ ወደ ጊዜ በጣም ኳሊቲያቸዉም ሚዛናቸውም የውረዱ ናቸው ለዛም ነው ዛሬ ብዙ እስመጪ ነጋዴዎች ሌባዎች እና ሞራል የሌላቸው የሆኑት በዚሁ መስሪያ ቤት ዝርክርክ አሰራር ነው አበቃው

    • @Addis0749
      @Addis0749 5 днів тому

      💯 % ትክክል

    • @ephremweldeamanuelfeisa698
      @ephremweldeamanuelfeisa698 5 днів тому

      ዋነኛው የኢትዮጵያን በጥራት የመጨረስ ኣቅም ማሳደጊያው መንገድ በዩኒቨርሲቲ ደረጃ Quality Institute ትምህርን በመስጠት ነው። ለምሳሌ አሜሪካን ሃገር ANSI በዩኒቨርሲቲ ደረጃ ይሰጣል።@BerhanuNegaB ዲፓርመንት እዚህ ጋር ሚናውን እንዲጫወት ፍቀዱ.

  • @debebeteklu1451
    @debebeteklu1451 5 днів тому +12

    ዓብይ አሕመድ፣ኢትዮጵያን መምራትና ማሳደግ የጀመረው አሁን (ጠ/ሚኒስትርነት ከደረሰ በኋላ) አለመሆኑ፣ይህ ሥራ በቂ ምስክር ነው።

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 6 днів тому +5

    Woow Woow Woow 😍 Excellent Thanks so much My Lorde ✅️ ✅️ Jesus is Lorde ❤❤❤❤❤❤

  • @getinettafesetucho7999
    @getinettafesetucho7999 4 дні тому +1

    የእዉነት እናመሠግናለን። ግብዝነታችን እና ድድብናችን በድለዉናል እንጂማ ይሄኔ ሚሊየን ኮመንቶች በጎረፉ ነበር። Thanks doctor Abiy🙏

  • @Habibi-p4i
    @Habibi-p4i 5 днів тому +5

    አብቹ ጀግና መሪ
    አላህ ይጠብቅህ

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 6 днів тому +9

    ከማንንም በፊት ከፍ ብለን ፍቅር በማጣታችን ዝቅ ያለን ዜጎች እኛ ነን እስቲ አሁንም አረፈደም በርቱ!!

    • @ahmedinjemal721
      @ahmedinjemal721 6 днів тому +2

      ሀቅ ነው ። ኢንሻ አላህ እነሱ እየበረቱ ነው ። ጠላት ያጥፋልን አላህ አሚን ላ ኸውላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ አሚን አሚን ያ ረበል ዐለሚን ።

  • @GodgaveusJESUS1347
    @GodgaveusJESUS1347 4 дні тому

    I want all, 'prosperity CC', to be like our dear brother PM: Visionary for Ethiopia.

  • @shimelismulisa5409
    @shimelismulisa5409 4 дні тому +2

    Dear Prime Minister Abiy Ahmed,
    I would like to express my heartfelt appreciation for your exceptional leadership and unwavering dedication to the establishment of the Quality Control Center in Ethiopia. Your aggressive efforts in this project exemplify your commitment to enhancing the quality of services and products in our nation, which is crucial for our development.
    Your role-modeling leadership inspires many, as you consistently demonstrate the courage to implement transformative changes that benefit all Ethiopians. The strides you have made in various sectors, including health, education, and technology, reflect your vision for a prosperous Ethiopia.
    As you continue this vital work, I pray that God grants you strength and wisdom. Your leadership is a beacon of hope for our nation, and I encourage you to keep moving forward with the same passion and determination.
    Thank you once again for your service to our country.
    Sincerely,
    shimelis.M
    Quality and compliance Director

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 6 днів тому +4

    Selam Selam Selam Haregereachi Ethiopia 🇪🇹 Yehuni Eritrea 🇪🇹 🇪🇷 Yehuni Amen 🇪🇹 🇪🇷 ♥️ 🙏🏻

  • @minyahelwolde6080
    @minyahelwolde6080 4 дні тому

    መርያችን በርታልን እደኔ ሲረዱሁ ይረዱሃል

  • @MrToms4242
    @MrToms4242 5 днів тому +2

    በሰራ ብቻ የሚያሞን ደሰ ይላል

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 6 днів тому +8

    ሀገሬ ኢትዮጲያ ሁሌም እወድሻለሁ ወላሂ ። ከርዝቅሽ አጉርሺኝ ሀገሬ ?

  • @girmataye8426
    @girmataye8426 5 днів тому +1

    በጣም ደስ ይላል❤️❤️❤️

  • @tewodrosengda6939
    @tewodrosengda6939 5 днів тому +1

    በጣም ደስ ይላል!!

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 5 днів тому +7

    ፅንፈኞች ምን ይሉ ይሆን?

  • @yifrutamirat5522
    @yifrutamirat5522 4 дні тому

    ኢትዮጵያዬ ገና ተሰሪያለሽ❤

  • @BB-vj4tt
    @BB-vj4tt 5 днів тому

    No war only peace and Love 🇪🇷❤️🇪🇹

  • @MiliMulu-g4g
    @MiliMulu-g4g 5 днів тому

    good job. All project should evaluate future income benefit the country and job creation for the citizens

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 6 днів тому +1

    Everything congratulations 🌄 🇪🇹 🎊 👏🏻 💐 🥳 🌄 🇪🇹 Ethiopia 🌄 🇪🇹 🎊 👏🏻 💐 🥳 🌄 ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shekibabdulmalik7010
    @shekibabdulmalik7010 5 днів тому

    shukren abechu long live

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 5 днів тому +2

    "የጥራት መንደሩ- quality village" መጠናቀቅ ፥ለዉጭ ምንዛሪ ግኝት፣ ለስልጠና፣ ለምርምርና ለማስተማር እንዲሁም ሁሉንም ዘርፎች ለመደገፍ የሚያስችል መሠረተ ልማት ነው ፡፡ ጤናን፣ ልዩ ልዩ ኢንዱስትሪዎችን እና መገልገያዎችን/ መሣሪያዎችን ለመፈተሽ ያስችላል፡፡

  • @Black-2024
    @Black-2024 5 днів тому +2

    Thank you #PM_ABIY_AHMED | #ABICHU'ዬ
    ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ
    ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹
    ▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴

  • @radicalv2720
    @radicalv2720 5 днів тому

    👍👍👍

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 5 днів тому +3

    ይሔ ተቋም ራሱን የቻለ ዩንቨርስቲ ነው ማለት ይቻላል ፡፡

    • @ephremweldeamanuelfeisa698
      @ephremweldeamanuelfeisa698 5 днів тому

      ዋነኛው የኢትዮጵያን በጥራት የመጨረስ ኣቅም ማሳደጊያው መንገድ በዩኒቨርሲቲ ደረጃ Quality Institute ትምህርን በመስጠት ነው። ለምሳሌ አሜሪካን ሃገር ANSI በዩኒቨርሲቲ ደረጃ ይሰጣል።@BerhanuNegaB ዲፓርመንት እዚህ ጋር ሚናውን እንዲጫወት ፍቀዱ.

  • @teddyshow-1313
    @teddyshow-1313 6 днів тому +1

    ❤❤❤❤

  • @abelaman2093
    @abelaman2093 3 дні тому +1

    የሚገባኝ አንድ ነገር ዶ/ር አብይ የማናችንም አድናቆት ወይም ደጋፊነት አያስቀጥለውም ፤ የማናችንም ተቃውሞ ፣ የተቀናበረ ሴራ...ወዘተ አያስቆመውም።
    ሰውየው ገና ከማህፀን ጀምሮ እግዚህአብሄር የኢትዮጺያ ትንሳኤ እውን እንዲያደርግ አስቦ የፈጠረው ፍጡር ነው። ማንም አያስቆመውም ፤ ማንም አያስቀጥለውም!!!

    • @seifutilahun1204
      @seifutilahun1204 День тому

      መሎኮታዊማ አታደርገውም የተሰጠውንዕድል የመጠቀም ያለመጠቀም እንጂ መንጌም መለስም ሃይለማርያምም ቦታውንይዘውነበር😢ግንቲፎዞአናብዛ!!??

  • @ስለ-እውነት
    @ስለ-እውነት 5 днів тому

    EGZIABEHER Teqlayachinnin Yemra, teqlayachin Hizbun YeMeral!!!
    YeEgziabeher Abronet Ke Ante Gar YeHun!!!

  • @InnocentGuitar-yv4hf
    @InnocentGuitar-yv4hf 5 днів тому +2

    በጣም ብዙ የሕክምና መሣሪያዎች በያመቱ የትክክለኛንት ፍተሻ (calibration) ይፈልጋሉ፡፡ ይህ ተቋም ይህን ይሠራል፡፡

    • @ephremweldeamanuelfeisa698
      @ephremweldeamanuelfeisa698 5 днів тому

      ዋነኛው የኢትዮጵያን በጥራት የመጨረስ ኣቅም ማሳደጊያው መንገድ በዩኒቨርሲቲ ደረጃ Quality Institute ትምህርን በመስጠት ነው። ለምሳሌ አሜሪካን ሃገር ANSI በዩኒቨርሲቲ ደረጃ ይሰጣል።@BerhanuNegaB ዲፓርመንት እዚህ ጋር ሚናውን እንዲጫወት ፍቀዱ.

    • @hlufkidanu1034
      @hlufkidanu1034 5 днів тому

      Yes, you can come and check.

  • @zj2164
    @zj2164 5 днів тому

    Please work on peace and safety first. This is heartbreaking. We are tired of hearing innocent people die.

  • @AmanAman-t3m
    @AmanAman-t3m 5 днів тому +1

    ጠቅላዩን መጠየቅ ምፈልገው ነገር እንድ መስራት ከቻሉ መቅደም ያለበት ነገር ላይ ብያስቀድሙስ ምን ችግር አለው እጅግ በጣም ምያስፈልገን ነገር ሰላም ነው ቆይ እስከ መች ነው እንድ ምቀጥለው እኛ ሀገራችን ገብተን የያዝናትን ይዘን ሀጌራችን ላይ መስራት እንፈልጋለን ግን እንዴት ያስፈራናል በየቀኑ ምንሰማው መርዶ ኤርሶስ ምን ያስባሉ ስለ ሰላም ጉዳይ ___??

    • @fab200
      @fab200 5 днів тому

      Bro! are you one of those guys who send money for the terrorists and ask the government to bring peace to the country? If not fight your friends