በከበረው ሰረገላ || ቤተልሔም ገ/ትንሣኤ || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 45

  • @mekkaguintamo5538
    @mekkaguintamo5538 Рік тому +13

    ስለ እናንቴ ጌታ ይመስጌን ሰዉ በዬቦታ ይጨናቃል ለምያለፈዉ ነገርእናንቴ ግን በተረጋገ መንፈስ ለእዬሱስ ክብር እዬሰጠችሁ አቦ ተድለችሁ ✅✅

  • @Biruk-r7c
    @Biruk-r7c 11 днів тому

    በየኢየሱስ ስም መስማት ማቆም አቃተኝ 😢😢😢😢😢ፀጋ ይብዛልሽ እግዚ /ርን ስለ ቃለ ዐዋድ አመሰግነዋለሁ❤❤❤❤❤❤😢

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 Рік тому +6

    ቃለሕይወት ያሰማልን ማንም እግዚአብሔር ብቻዉን ❤

  • @tihtenasinafekewe9954
    @tihtenasinafekewe9954 Рік тому +4

    በአገልግሎታችሁ ነፍሴ ሀሴት ነው የምታደርገው ሁሌም ጌታ ኢየሱሰን ከፍ... ከፍ ስለምታደርጉት ሌላ ርእስ ስለሌላችሁ አሁንም ፀጋውን ያብዛላችሁ!!!

  • @jesusischrist.7579
    @jesusischrist.7579 Рік тому +4

    በሚለዋወጠዉ አለም የማይለዋወጥ የጌታን ቃል ይዞ የሚቀጥል የክርስቶስ ቤተክርስትያን ናችሁ።

  • @meseretfene5796
    @meseretfene5796 Рік тому +6

    የጌታ ፀጋ ይብዛላችሁ ያባቴ ብሩካን መታደል ነው ይህንን ጌታ ማገልገል በርቱ

  • @mala4122
    @mala4122 Рік тому +3

    አሜን አሜን የኢየሱስ ጌታፍቅርነው፣💕💕🙌🙌🙌🙏🙏🙏🏠🏠❤️❤️💞💞💞🥰🥰😍😍😍💔💔💔❤️❤️❤️❤️

  • @Jesusislove-gf3ox6wo8m
    @Jesusislove-gf3ox6wo8m Рік тому +6

    እሰይ ክብር ይሁንለት ቤቲ ፀጋ ይብዛልሽ😍😍🙏🙏💞💞

  • @mekonenamente4848
    @mekonenamente4848 4 місяці тому +1

    ይህ ፀጋ ከቤተክርስቲያኒቱም ከዘማሪዎችዋም አይወሰድ እግዚአብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ እግዚአብሄር ምድሪቱን አሳልፎ ይስጣችሁ. እህታችን ደግሞ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ.

  • @Nigatu-v1v
    @Nigatu-v1v Рік тому +1

    ቤቲ ዝማርዎችሽ አስደናቅ ብቻ ሳይሆን የአምላከን ፍቅር በልበ ውስጥ እንደገና የምያቀጣጥሉ ናችውና ብዙ ለማለት ቃል አጣሁ፤ ጌታ ኢየሱስ በዘመንሽ ሁሉ ስለእርሱ የምትዝምርበትን ፀጋ ያብዛልሽ።❤❤❤❤❤😮😮😮😅

  • @merkebualemayehu1303
    @merkebualemayehu1303 Рік тому +4

    amen.!!!!

  • @AmlkoTube9878
    @AmlkoTube9878 Рік тому +4

    ተባርከሽ ቅሪ ቤቲ ፀጋው ይብዛልሽ

  • @DerejeAmente-v8h
    @DerejeAmente-v8h Рік тому +2

    ቤትዬ የጌታ ፀጋ ደጋግሞ ይብዛልሽ ዘመንሽ ሁሉ በጌታ ፊት በአምልኮና በመባረክ ይለፍልሽ

  • @tsadealasmare3296
    @tsadealasmare3296 Рік тому +2

    አገልግሎታችሁ ይባረክ ውዶች፣ፀጋውን ይጨምርላቹ።

  • @penael181
    @penael181 Рік тому +1

    በከበረው ሰረገላ ማን አኖረኝ ካንተ ሌላ
    ክብር ለእርሱ ይሁን ለዘለዓለም ! አሜን ተባረኩ❤

  • @AshenafiMokennen
    @AshenafiMokennen 3 місяці тому

    Maderhi yebarek tebareki tebareki tebareki tebarki❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @betelhemghiwot3211
    @betelhemghiwot3211 Рік тому

    እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ እሰይ ስባርህ እኖራለሁ እልልልልልልልልልል

  • @lamrotweldemichael7777
    @lamrotweldemichael7777 Рік тому +2

    ቤቲዬ ተባረኪልኝ ሁላችሁም የጌታ ፀጋ ከናንተ ጋር ይሁን !!!
    ሞገሱን ይደርብላቹ የኔ ውዶች!

  • @merontekeba5126
    @merontekeba5126 Рік тому +4

    ማን አስነሳኝ ለዜማ፣ መውደዱን እያሰማ፤
    አሳልፈህ ክረምቱን፣ አጠገብከኝ ውበቱን።

  • @tesfaikahsai7037
    @tesfaikahsai7037 Рік тому +2

    Egziabiher Amlak Ybarkkum Nay Aboy Burukat Slekum N Goyta Emesgno.

  • @natinahel
    @natinahel Рік тому +1

    ፀጋ ይብዛላችሁ
    ሞገስ የሆናቹ ጌታ ይባረክ

  • @afomya_beyene
    @afomya_beyene Рік тому +2

    Ewyyy bettiye tebarekilgn🤍🤍🤍

  • @ለምስጋናአበቃኝመዳኔ

    እሰይ ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ🥰

  • @mulukenmarkos962
    @mulukenmarkos962 3 місяці тому

    God bless you!!!! Tsegawun yabzalish cemro cemamro❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ

    Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @danielabebe4604
    @danielabebe4604 Рік тому +2

    Geta yibarkesh🙏🏻

  • @kiberulaegzbhryhun3953
    @kiberulaegzbhryhun3953 Рік тому +1

    በከበረው ሰረገለ እልልልል ተባረክ ቤቲዬዬ

  • @kingcell4953
    @kingcell4953 Рік тому +1

    zamnshe aglgelotshe ybarek❤

  • @በአማንአሜን
    @በአማንአሜን Рік тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @betehamekonnen9800
    @betehamekonnen9800 Рік тому +1

    Amen
    Tebareku

  • @adugnayamrot3192
    @adugnayamrot3192 11 місяців тому

    Hallelujah ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @aleneadane6454
    @aleneadane6454 Рік тому

    Amen

  • @YalewGamene-mu5vc
    @YalewGamene-mu5vc 14 днів тому

    የማን ዝማሬ ነው

  • @bitania2
    @bitania2 Рік тому +3

    በከበረው ሰረገላ ማን አኖረኝ ከአንተ ሌላ
    ትዝ ታየ ነህ እላለሁ ስባርክህ እኖራለሁ።

  • @alayudamte
    @alayudamte Рік тому +1

    እልልልል እልልልልልልልል

  • @Mdzo250
    @Mdzo250 Рік тому +1

    Amazing God bless you all

  • @hannahdesalegn3983
    @hannahdesalegn3983 Рік тому

    God bless you

  • @01Kiyu
    @01Kiyu Рік тому

    ❤❤❤❤😊

  • @BaydaBebe
    @BaydaBebe Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @demes12
    @demes12 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube Рік тому

    ስልካችሁ አስቀምጡልኝ አብሬ ላምልክ እወዳለዉ

  • @AregayDawit
    @AregayDawit 3 місяці тому

    የመብራ ጌጥ ከእናንተ አልጠብቅም