"ሠማያት ክብርህን ይናገራሉ" እግዚአብሔር በሥራው እጅግ ድንቅ እፁብ ድንቅ ነው።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 жов 2024
  • ሠማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገረሉ

КОМЕНТАРІ • 45

  • @agerneshhusseinofficial9907
    @agerneshhusseinofficial9907 2 роки тому +1

    you made my morning starting with glorify our lord eseyyy eleleleleleelele my God is beyond everything

  • @mihretassefa7894
    @mihretassefa7894 Рік тому +3

    ይህ ትልቁ አምላክ በክርስቶሰ አባታችን ስለሆነ ስሙ ይባረክ

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 2 роки тому +5

    ትልቅ ነህ እግዚአብሔር ትልቅ ነህ!!!
    ያኅዌ አምሳያም የሌለህ!!!!
    ብርሃን ከቦህ ብርሃን ሆነህ ዘለአለም አለህ
    መሳይ የለህም ብቻህን አንተ እግዚአብሔር ነህ!!!!!
    አሜን!!!! ስምህ ብሩክ ይሁን አምላክ ሆይ!!!!
    አባት ሆይ የዘለአለም ክብር ለአንተ ይገባሃል!!!!🙏🙏🙏
    እግዚአብሔር ይባርክህ በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ!🙏

  • @ኢየሱስብቻውንያድናልህይወ

    አሜን
    ብርሃን ከቦህ ብርሃን ሆነህ
    ዘላለም አለህ
    መሣይይ የሌለህ
    ብቻህን አንተ እግዚያብሔር ነህ!!!
    ፀጋ ይብዛልህ ወንድማችን ሃዋዝ

  • @ህይወቴኢየሱስነው
    @ህይወቴኢየሱስነው 2 роки тому +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ትልቅ ነህ ትልቅ ነህ ያህዌ አምሳያም የሌለህ አሜን ብቻውን ትልቅ ነው ክብር ለስሙ ይሁን ጨ🙏ሀዊዬ እንኳንም እግዚአብሔር ረዳህ❤

  • @ኢትዮጵያንለኢየሱስ
    @ኢትዮጵያንለኢየሱስ 2 роки тому +2

    Eyesus Geta nw wooo ዘመንህ ይባረክ ወንድም

  • @jack-xk6pk
    @jack-xk6pk Рік тому +1

    Tebarklgn wendeme besemaw besemaw yemaltegbew zemare ❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ

    አሜን ፫ዝማሬ መላእክት ያሠማልን የሚመሥል የሚወዳደርህ የሌለ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የተመሠገነ ይሁን በርታ ሀዋዜ 🌹

  • @ኢየሱስጌታነውአሜን-ፈ5ቘ

    አሜን ክብርና ምሰገና በሰማያት ለምኖሮ ለእግዚአብሔር ይሁን ተባረክ ሐዋዝዬዬ እውነት ነዉ እግዚአብሔር ትልቅ ነህ እእልልልልል❤❤😘😘

  • @yeshidange9984
    @yeshidange9984 2 роки тому +1

    መሳይ የለህም ብቻህን አንተ እግዚአብሔር ነህ ❤ ሀዊ እግዚአብሔር ፀጋህን ይጨምርልህ ተባረክ ❤❤❤

  • @tsedeylemma
    @tsedeylemma 2 роки тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህም ያንስብሀል አንተ ትልቅ ነህ

  • @mekdesseleshi9033
    @mekdesseleshi9033 2 роки тому +2

    አሜን እልልልልልልልልልል

  • @fikrabrham6028
    @fikrabrham6028 2 роки тому +2

    ቃል በመዝሙር
    ደሰ ይላል
    ተባረክ!!♥

  • @eneyefiqrtwilidnegni9874
    @eneyefiqrtwilidnegni9874 2 роки тому +4

    Egzihabher tilq nw haleluya haleluya eseyyyy 👏👏👏👏👏Elelelelll

  • @fikirtewoldeyohannes8220
    @fikirtewoldeyohannes8220 Рік тому +1

    ትልቅ ነህ አንተ ብቻህን አንተ አግዚአብሔር ነህ።

  • @YETIMWORKBIREHANE-sx8tm
    @YETIMWORKBIREHANE-sx8tm Рік тому

    ትልቅ ነህ (3) እግዚአብሔር እኩያ የሌለህ
    ትልቅ ነህ (3) ያሕዌ አምሳያ የሌለህ
    ከላይህ ነህ የበላይ የሌለህ
    ብቻህን አንተ እግዚአብሔር ነህ

  • @natnaeladememekonnen7521
    @natnaeladememekonnen7521 2 роки тому +4

    GOD bless you for sharing Hawiye. May the HOLY SPIRIT be your guide and strength for days to come, till your last breath.

  • @abebeseble9153
    @abebeseble9153 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Kingdom15591
    @Kingdom15591 2 роки тому +2

    tebark tsegawun chemero yisteh

  • @fekerlafonte223
    @fekerlafonte223 2 роки тому +3

    እወድሃለሁ

  • @gohtube6923
    @gohtube6923 2 роки тому +2

    ጸጋ ይብዛልህ ወንድሜ

  • @barkotfirehun4692
    @barkotfirehun4692 2 роки тому +2

    አሜን ወንድሜ ተባረክ በኢየሱስ ስም

  • @KaleabKassaye
    @KaleabKassaye Рік тому +1

    አቤት ቅኔ። ጌታ ሆይ ተባረክ ❤

    • @ZEMARIHAWAZTEGEGNE
      @ZEMARIHAWAZTEGEGNE  Рік тому +2

      ቃልዬ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ የእኔ ወንድም

  • @ramarama9068
    @ramarama9068 2 роки тому +2

    Amen enkuan beselam metahlin GBU! Xegahn yabzaih 🙏🥰🥰🥰

  • @azmeraderbew2312
    @azmeraderbew2312 Рік тому +1

    Tebarek wondmie

  • @nigistmelesse7512
    @nigistmelesse7512 Рік тому +1

    ትልቅ ነህ እግዚአብሔር ትልቅ ነህ!!!
    ያኅዌ አምሳያም የሌለህ!!!!
    ብርሃን ከቦህ ብርሃን ሆነህ ዘለአለም አለህ!!!
    መሳይ የለህም ብቻህን አንተ እግዚአብሔር ነህ!!!

  • @abebekebede3441
    @abebekebede3441 2 роки тому +1

    Ameen Ameen

  • @gracetf11
    @gracetf11 2 роки тому +1

    ጸጋውን ያብዛልህ የተባረክ ወንድሜ❤👌

  • @ተራቀችተከተል
    @ተራቀችተከተል Рік тому +1

    Amen amen tilk neh igirabher ❤❤❤😊

  • @merkebualemayehu1303
    @merkebualemayehu1303 2 роки тому +1

    ዘመንህ ይባረክ ወንድም ሀዊ.!!

  • @edentajudin5036
    @edentajudin5036 2 роки тому +1

    Hawaz Be Mareyam Temeles ged yelehem Betam Yemewedeh Zemari neh betam...

  • @temesgenshiferaw2575
    @temesgenshiferaw2575 11 місяців тому +1

    “ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ፥ የሰማይም ጠፈር የእጁን ሥራ ያወራል።”
    - መዝሙር 19፥1

  • @Grace-tj7dw
    @Grace-tj7dw Рік тому +1

    May God bless uuuuuuuuuuuu 🙏❤️

  • @hassetdechasa2484
    @hassetdechasa2484 Рік тому +1

    Ameeeen

  • @asnicute2895
    @asnicute2895 2 роки тому +1

    amen!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @YosiEdu
    @YosiEdu 5 місяців тому +1

    እልልልል

  • @fitsummahari5662
    @fitsummahari5662 14 днів тому +1

    ❤❤❤❤

  • @meklittezera2440
    @meklittezera2440 2 роки тому +1

    Tlk new getachn amsaya yelelew

  • @YodiMakaveli
    @YodiMakaveli 4 місяці тому +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AddisAkalu-q4n
    @AddisAkalu-q4n 6 місяців тому +1

    Tebarek wondime

  • @gechteshome5688
    @gechteshome5688 2 роки тому +7

    “ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ፥ የሰማይም ጠፈር የእጁን ሥራ ያወራል።”
    - መዝሙር 19፥1

  • @fitsummahari5662
    @fitsummahari5662 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤