Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በህልም መሞሸር የሚለው videoሽ ላይ ህልሜን ገልጫለውና ፍችልኝ
Ebakesh ehete bemetamgniw amlak betam yemiasferu hulet telalek betam tekur bere eyehedu andu eyerote meto liwegagne sil besmeam weweld selebet huletum teseweru😢😢😢😢
እኔም አንድህልም 17 ግዚ አየሁ እሱም በሬ እያሯሯጠኝ
እባክሸ ፍችልኝ
የቤተሰብ የዛር መንፈሶች ናቸዉ በደብ ስገጂ
የዛር መንፈስ ግን ምንድነዉ
ሠላም ነሽ መቅድዬ
ሰላም እህት እኔ አንድ ሰፍራ ለብቻዬ ነበርኩኝ እና አጠገቤ እቃ የተሸከመ አንድ ህፃን ልጅ እያየሁ የማላውቃቸው ሰዎች ይዘው ልገድሉኝ ፈልገው መጡብኝ ከዛ አጠገቤ የነበረው ልጅ አውራ ዶሮ ሆኖ ከሰዎቹ የሚሸሽ አስመስሎ እኔን እንደሰው አስሩጦ ከሰዎቹ አስመላጠኝ እኔ በጣም እጨነቅ ነበር።አንድት በጣም የምትጠላኝ ሴት አለች እኔ ደሞ ጥልቅ ጉርጓድ ትንሽ ውሃ ባለበት አጠገብ ቆሜ ነበር በአህያ ጋሪ ብዙ የሞቱ ሰዎችና ያችሴትዮም ሞታ ነበረችበት እኔ ደሞ የሴትየዋን ሬሳ አንስቼ ወደ ጉድጓዱ ጥዬ ነቃሁ በፈጣሪ መልሽልኝ በጣም ያስጨንቀኛል።
Hi በህልሜ በተደጋጋሚ ጊቢ ስጠርግ አያለሁ ምንድነው???
ወደ ቀይ ያደላ ዳለቻ በጣም ትልቅ በሬ ላይ እንደፈረስ ተቀምጬው ስሔድ አየሁ።
Selamnesh mekdi qibe maqbeti mindino nergerin
Selam mekdye endet mesh yihn hlm betedegagami new yemayew htan lji tut eyatebahu lju yene ayidelem mndn mew
እንዴት አደርሽህበሬ በበሬ ሲባረር ማየት?እንጨት መሸከም?ከማውቀው ሰው ጋር ማውራት?
ሀይመቅዲበህልሜነጭበሬሲያሳድደኝአየሁመንድነውፍቺልኝባለትዳርናየልጆችእናትነኝ
ሰላም እህት ብዙ የታሬዱ በሬ ቆዳ ትልበትል የሆነ በባዶ እግሬ ወጣውበት
Selam mekdi helmen alfetashelgnim
በህልሜ ስጋወጥ መብላት ፍችው ምንድ ነው?
በህልሜ በሬ ሲወጋኝ አየሁ ምንድነው
ጠላት ነው 😢
የዚህ ሰሞን ኑሮዬ 😢
ሦስት በሬወች ቆመዋል አዱ በሬ ወገብ ላይ ተቀምጫለሁ በጣም ወፋፍራም ናቸው ቀያይ ናቸው የጋለብኩት በሬ ወደላይ ወደኔ በቀዱ ሊወጋኝ ይሞክራል
መቅድዬ ኮመንት መስጠጫውን ከፈቺው
መቅድየ ከልብ አመሰግናለው እህቴ❤️🙏
Selami.ehiti gini anidi bera batesebaga yabariregnai gini ameletikuti
በህልምጭ ቃላይመሄድምንድነዉ
እባክሽ መልሽልኝ ወንድሜ እና አህቴ ሆነን እናታችን ምግም አቀረበችልን እሷም ብሉ እያለች አብራ ትበላለች እኔ ግን ምግቡ ላይ ብዙ ቀያይ ትሎች አይቸ አልበላም ብየ ተዉኩት
Hileme new filem?
ሰላም እህቴ ይሄን ካየሽ መልሽልኝ መንገድ ላይ እየሄድኩ ነው ቦታው ሰፈር ላይ ነው ጥቁር ውሻ አንድ ላምን ጥሎ እግራን ነክሳታል ላማን ሳስለቅቅ ውሻው ወደኔ ዞሮ መጨው ጀመረ ምንድነው ንገሪኝ እባክሽ
ስላም መቅድይ በህልም እርሻማርስ ምንድነው ደግሞወ አንዱውበሬየም እብኝ ይለኛል ከዛም የሆንአቀበት ይወጣል እኔም አቀበቱን እንደወጣሁኝ ነቃሁኝ ፍችልኝ ምንድነው ❤❤❤
ሰላም እህቴ እህቴ ሁለየ የማየው ቀይ በሬ እያሮጥኩ ነው ብዙ ከሮጥኩት ብሆላ ግን አላየውም የት እደሚገባ ጥቁሩን በሬ ግን ከሳር ቤት አስገብቸ አስረው አለሁ ግን ያን ቀይ በሬ ሳሩጠው አባቴ ይጮሀን ምን እደሚል አይሰማኝም
እህቴ እባክሸ እርጂኝ በሬ እያሯሯጠኝ 17 ግዚ ይህንን ለሰባት አመት እየቆየ ነው የማየው ከ200/10 አ ም ጀምሮ ነው የማየው ምን ላርግ
❤❤❤❤❤
በሬ ታሞ ሁለት ሰዎት ምላሲስር ያዩለታል ከዛ.ይድናል ለሰዎቹ ቡና አፈላላቸዋለው ምድነው በተደጋጋሚ በሬ እያየሁ ነው ፋቺልኝ.
Selam nesh mekdi
Yehone yemalakew wend ledefregn blo ayhonm elewalew keza koyena biela yezo meta asferaragn enie demo salfera kante ga kemgenagn angeten bebiela elewalew keza melshi ehet enat yelehm eyalkugn elemnewalew keza Tetogn weta keza enie keza ebiet wetchi ameletkugn men yhon mekdi
Nech shinkurt meblat mindnew
ህልሙን በትክክል ፍቺ እንጂ ልክ አልነበረም ጥሩ አልነበረም ማለት ምንድነው በትክክል ፍቺውን ተናገሪ
የኔ እህት ህልም ፌቺሽ መንፈሳዊ ነው።
እኔ በሬ ሢወጋኝ አየሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጥንቸል
አንድ ህልም ፈቺልኝ እጠብቃሻለሁ አንዲት ጎርቤቴ በጠቁር ፔስታል እንች እሄንን ሽጨልኝ ትለኛለች ምን እደሆነ ሳላቅ እሺ አልኳት ቤት ሄጄ ሳየው ማር ነው።
❤❤❤❤🎉
Selam ehete. የማውቃት ጓደኛ አለኝ እና ልደቱአ ነበር። ከዛ እኔ እና ሶስት ጓደኞche እንሄዳለን ከዛ እኔ የልብስ ጠረን እንዲቀይር ሳጥን ውስጥ ሚቀመጥ ነገር አለ፣ ያለቀበትን እሱን እንደ ስጦታ ሰጠሇት ብዙም ደስ አላላትም ነበር። እኔ ግን ብር ስላልነበረኝ ነው። ከዛ ሌላኛዋ ጓደኛዬ አሪፊ ስጦታ ሰጠቻት በሱ ደስተኛ ነበረች። ከዛ ሌላዋ ትመጣ እና ስማት የታሸገ ስጦታ ትሰጣታለች። ከዛ እኔ ለእህቴ ብር አስልክ እና ልገዛላት እስቶር እሄዳለሁ ለምን ገዝche እንዳልተመለስኩ አላቅም ግን ሄጄ በቃ ሌላ ጊፊት እያመጣሁ ነው አልኩአት። በፉት የሰጠሃትን እቃ ይዜ ግን አሎደድshiውም እላታለው ዝም ነው ምትለኝ። ከዛ በቃ ማታ አንድላይ ሆነን ፉልም እንይ ትለኛለche። ከዛ ነቃሁ ምን ማለት ነው Mekdiye?
ውሻ በህልሜ አንገቴ ስር ሲልስኝ አየሁ ውሻውም አይነ ስውር ነው ግን አልነከስኝም
Be Helme milke derink maderge meden naw
እኔ በሬው ሊወጋኝ ሲል እራስ እራሱን አለዋለሁ በእንጨት
መቅድዬ አልፈሽኛል እደገና ልፅፍልሽ እኔ በህልሜ እንጅራ ስጋግር ከዛ እያውጣሁ እጥፍ እያረኩ እስቀምጠዋለሁ ከዛ እደገና ደግም ስጋግር ይቆረስብኛል ከዛ ምጣዷን በደንብ አስሼ እጋግር ይመስለኛል እናም ደግም የሆነ ሰው ሲያበረኝ ልመታኝ እኔ ስደበቅ ከዛ የሆነ አጥር አለ ማለፍ ያቅተኛል ከዛ አንድ የምተች የማቃት ሴት አድኝ ስላት እቢ ትለኛለች ከዛም በጣም ስጣለ ስደባደብ ከዛ ምንደሆነ አልቅም በጣም ሰው አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ያሰሩ ሰዋች ይመጣሉ ፍችልኝ ግን በዛ ይቅርታ
በህልም በሬ ታርዶ ሲገፈፍ ማየት
ሰላም እልሜን ፍችልኝ ድስት አድ ትልቅ እና ትናንሽ አሉ ትልቁን ጠጋ አርጌ ሳየዉ ትናንሽ ቀዳዳ አለዉ በምድያ የማቀዉ ሰዉ አዲስ የዉሀ እቃና የምሳ እቃ ይሰጠኛል ፍችልኝ
selam mekdiye andat nesh behlme and teym set 2 tlalksantim and and br ymeslengal besahan akrben kemnbelaw ruz wesda askene kbatu lenye seteching 2 demo talechiw ana ansche 4 santim ayzalew gn lemndnew tlk yehonew bye agermalew mekdiye ftling amesegnalew tsegawn yabzalsh
በሬ ስያሮጠኝ አየሁ
Hi shuruba meserat behilm mndin nw
መቅዳ ሰላምነሸ እሸ ህልሜነ ልግሪሸ ብፍጥሪሸ ነግሬኘ እዳታልፊኘ ሰሜ ደሰታ እባላልሁ ነግሪኘ ህልሜነ እሸ እኔ ፍቅሪኛነብሪኘ አሁነ ተላያይትናል እናም ብህልሜ እኛቤት እሱመጥቶ አደሰ ልበሰ ልበሷ ጫማው አደሰነወ ነጨነወ ጫምው ሴነክር ጫማ አሪጓል ክዛ አባትሸነ ጥይቅወ የልኛል እዚህ ቤት ልሰራልሸ ይልኛል እኔመ ሰቄ ልኔ እልዋልሁ አወ ላች ይግባሻል አልኘ መደነወ ነግራኘ ይኔቆጂ እዳታልፍኝ
err enem xequre bare wada bet legaba sile kahula yeyezanyal hult yaehet lejoch dagemo bare laye qomawe bezo barweche kahulan kagetelafet yemxobachawal ene dagwmo waywn lejochen beye yezachawe wada gebe asgbawachawe leke ene wada gebe segaba kahula lebsen yeyzanyal makde bafaxresh fechlawe kabtseb req nawe yalhute
እኔ በቴሌ ግራም ሌኬልሻለሁ
❤❤❤

እንዴት አደርሽህ
በሬ በበሬ ሲባረር ማየት?
እንጨት መሸከም?
ከማውቀው ሰው ጋር ማውራት?
ሀይመቅዲበህልሜነጭበሬሲያሳድደኝአየሁመንድነውፍቺልኝባለትዳርናየልጆችእናትነኝ
ሰላም እህት ብዙ የታሬዱ በሬ ቆዳ ትልበትል የሆነ በባዶ እግሬ ወጣውበት
Selam mekdi helmen alfetashelgnim
በህልሜ ስጋወጥ መብላት ፍችው ምንድ ነው?
በህልሜ በሬ ሲወጋኝ አየሁ ምንድነው
ጠላት ነው 😢
የዚህ ሰሞን ኑሮዬ 😢
ሦስት በሬወች ቆመዋል አዱ በሬ ወገብ ላይ ተቀምጫለሁ በጣም ወፋፍራም ናቸው ቀያይ ናቸው የጋለብኩት በሬ ወደላይ ወደኔ በቀዱ ሊወጋኝ ይሞክራል
መቅድዬ ኮመንት መስጠጫውን ከፈቺው
መቅድየ ከልብ አመሰግናለው እህቴ❤️🙏
Selami.ehiti gini anidi bera batesebaga yabariregnai gini ameletikuti
በህልምጭ ቃላይ
መሄድምንድነዉ