እመኑ በእርሱ|| ዘማሪ ሐዋዝ ተገኝ || መዝሙር || Emenu Bersu || Hawaz Tegege || Kale Awadi ቃለ ዐዋዲ ቴሌብዥን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024
  • SUBSCRIBE AND SHARE www.youtube.com...
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000112651156
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
    ሌሎች ማኅበራዊ ገጾቻችንን ይጎብኙ።
    / kaleawaditv
    zoom id: 2449266779
    tiktok adress : kaleawaditv
    ቴሌግራም ላይ በዚህ ስልክ ያገኙናል፡- +251930392422
    ስልክ +251930392422 / +251905999990 / +25105999992

КОМЕНТАРІ • 360

  • @Evangelist-Abduselam
    @Evangelist-Abduselam 8 місяців тому +89

    ⏭እመኑ በርሱ ድንቅ ያደርጋል ጌታ 🙏
    ከእስልምና የሞት መንገድ የጨለማ መንደር እና ሐሰተኛ ነቢይ ከመከተል ከተስፋ ቢስ እና የሰይጣን አገዛዝ ነጻ ያወጣኝ ጌታ ኢየሱስን እርሱን አምኜ አድኖኝ ድኛለሁ 🙏

    • @mebrte6078
      @mebrte6078 7 місяців тому +1

      😂😂😂😂

    • @aradatube8469
      @aradatube8469 6 місяців тому

      denkoro ante atamnm teteratari ne

    • @adoniyastasew2582
      @adoniyastasew2582 6 місяців тому +2

      እንኳን ደህና መጣህ

    • @jerryheavenly7437
      @jerryheavenly7437 6 місяців тому +2

      Tadeleh

    • @mars-t3i
      @mars-t3i 6 місяців тому +2

      ምነኛ መታደል ነው በእሱ እርፍ

  • @betelhemghiwot3211
    @betelhemghiwot3211 8 місяців тому +56

    የማይነጋ ለሊት የማያልፍ ቀን የለም
    ሁሉ ይቻለዋል ጌታ መድኃኒዓለም
    ፍቅር ነው ዘላለም ደግ አባት ለልጁ
    ሁሌ ተዘርግታ ትኖራለች እጁ
    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 8 місяців тому +62

    የቃላዐዋዲዎች መእመኖች በሙሉ እግዚአብሔር ይብርካችሁ
    ዘመናችሁ ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት ይሁን
    አሜን++++++++++++

    • @almazmamo7305
      @almazmamo7305 8 місяців тому

      አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏

    • @aradatube8469
      @aradatube8469 6 місяців тому

      mn ayinet emnet new

    • @SALIFAMOCHIFRO-ei3yy
      @SALIFAMOCHIFRO-ei3yy 5 місяців тому

      አራ ዎጋኞቼ ምን እየሳሙት ኖው አሜን አሜን ❤

  • @KirubelDaniel-uq4nw
    @KirubelDaniel-uq4nw 8 місяців тому +48

    ... ምን አይነት ሰው ነህ ግን ሀዋዝ!❤ ካወኩህ ቀን ጀምሮ በጣም ነው ምትገርመኝ!!ፕሮቴስታንት ነኝ ዝማሬዎችህ ይመቹኛል. ይኼንን መዝሙር ፀፀ.....ጥ ብሎ ከማዳመጥ ውጪ ምርጫ የለም❤❤❤

    • @mafiw
      @mafiw 8 місяців тому +5

      ይሄ መዝሙር እኮ የእርሱ አይደለም😊

    • @fasilmamo1545
      @fasilmamo1545 5 місяців тому

      @@mafiw mesmur hulum lgeta ena ye geta new tbarek

    • @lif331
      @lif331 4 місяці тому

      ይህ መዝሙር የምርትነሽ ነው

    • @SenaitHailu-t1e
      @SenaitHailu-t1e 3 місяці тому

      Tnsh tebkiw ymetal

    • @mimimola7057
      @mimimola7057 3 місяці тому

      😂😂😂😂​@@SenaitHailu-t1e

  • @Ruhama2
    @Ruhama2 8 місяців тому +41

    ኢየሱስን ጌታዬ አሪጌ ከተቀበልኩኝ ወድህ መኖር ወደድኩ🙏
    ኢየሱስን የግል አዳኛቹ አድርጋችሁ ያልተቀበላችሁ እንድትቀበሉ ግዜው አሁን ነው !

  • @maranathatube1
    @maranathatube1 8 місяців тому +49

    ዩኒቨርስቲ አካባቢዎች ላይም ቸርች ትከሉ please❤❤😊😊

    • @zerituwedesen
      @zerituwedesen 8 місяців тому +5

      አንችን ይትከልሽ😂😂😂

    • @tadesebelay4522
      @tadesebelay4522 8 місяців тому +2

      @@zerituwedesensidib megelechachu nw

    • @mebrat39
      @mebrat39 8 місяців тому

      Yet new

    • @asefnak4764
      @asefnak4764 8 місяців тому +1

      @@zerituwedesen ayesh Orthoxenete aleweteshem sedeb enkuan alaskomeshem eskeahun tesadebalesh, Zeritu wede geta neye

  • @kassechseyoum8587
    @kassechseyoum8587 8 місяців тому +30

    ስናምር እኮ ሞገሳችን መንፈስ ቅዱስ ተመስገን

    • @fasikaaddis
      @fasikaaddis Місяць тому

      ያለክርስቶስ እንጅ ያለ ኦርቶዶክስ መኖር ይቻላል።

  • @AddisKenNew
    @AddisKenNew 8 місяців тому +19

    አዎ ሁሉ በእርሱ ሆነ ከሆነውስ አንዳችስ እንኳን ያለ እርሱ አልሆነም ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ

  • @temesgenreta8899
    @temesgenreta8899 8 місяців тому +134

    በርቱ አምልኮ ማለት ይህ ነው ❤ለኛ ለጴንጠወችም ታድሶ ያስፈልገናል ፤እናንቴ ግን ወደ ሁሉም ክፍላገር ፣ከተማ ኑ ተስፋፉ በመላ ዓለም ላይ ፤ስርዓታችሁን እንዳት ለቁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤።

    • @zed8788
      @zed8788 8 місяців тому +12

      እውነት ነው ስረአታቸው አንዱ የእውነተኛ የወንጋል ክፍል ነውና ለኛም ያስፈልገናል👉👉 አለባበስ ?????

    • @mars-t3i
      @mars-t3i 8 місяців тому +6

      የኔም ሀሳብ ነው
      ከምንም ጣኦት ነጻ ናቸው

    • @aradaway
      @aradaway 8 місяців тому +1

      የክርስቶስ ወንገል ነው ተሀድሶ የምያስፈልገው?

    • @temesgenreta8899
      @temesgenreta8899 8 місяців тому +2

      @@aradaway አይደለም ሰወች አምጥተው የደባለቁት ኢመፅሐፍ ቅዱሳዊ ልምምዶችና መስመሩን የሳተ የአምልኮ ሥርዓት

    • @abdetateresa4364
      @abdetateresa4364 8 місяців тому +2

      Adama yelum? benat hedalehu.

  • @AregahegnDesa
    @AregahegnDesa 7 місяців тому +18

    እሄን ኮሜንት ምታነቡ ሀሉ ጌታ ኢየሱስ ቀሪዘመናቹሁን ይባርክላቹ
    🙏🙏

  • @getahungizate6093
    @getahungizate6093 8 місяців тому +6

    ያለ ኦርቶዶክስ መኖር አትችሉም

    • @rebekafikadu7325
      @rebekafikadu7325 8 місяців тому

      ሰው መኖር የማይችለው ያለ እየሱስ ብቻ ነው

  • @woinuamaredayenihi
    @woinuamaredayenihi 8 місяців тому +9

    ነገር ለወጠ ሁሉ በእሱ ሆና ጠላት ያጠመደው ወጥመድ አሳፈረው ጌታ
    ባዶ ነው አይሰራም ደጠላት ፉከራ
    የማያተወን ጌታ አለ ከእኝ ጋር
    እጅግ አትረፍርፎ ፀጋው ከበዛልን
    ከምት ጀርባ ቆመን ገና እዘምራለን
    እመኑ በእርሱ !!!ክብር ሁሉ በጌታ በኢየሱስ ክስቶስ ስም ለእግዚአብሔር አብ ይሁን ለዘለአለም አሜን!!!!!!❤❤❤❤

  • @TigistAsemu
    @TigistAsemu 5 місяців тому +1

    የእግዚአብሄርንማዳንየማይፈልግከጭለማውአጋንንትየተላክይሳደባልልቦናይስጣችሁ

  • @BirukBantayew
    @BirukBantayew 8 місяців тому +15

    መዝሙሩ የኦርቶዶክስ ብሆንም ሰለምንወድህ አንድ ቀን ወደቤትህ ትመለሳለህ❤❤❤❤❤❤❤

    • @temesgenreta8899
      @temesgenreta8899 6 місяців тому +5

      ወደ ጨለማ አይመለስም የግብፅ ሽንኩርት አይናፍቀውም

    • @Mahider-q9d
      @Mahider-q9d 5 місяців тому +4

      ያለ ክርስቶስ የትኛውም ቤት ባዶ ነው ። በቤታችን 44ቱን አራግፎ የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይግባልን።

    • @melsewmekonnen2215
      @melsewmekonnen2215 Місяць тому

      Aymelesm

  • @johnnybelay9198
    @johnnybelay9198 8 місяців тому +4

    እኔ ህዝቡ ነው ሚያስቀኝ 😂😂😂 እርሱስ አውቆ የተኛ ነገር ነው

  • @tewodrosamanel4934
    @tewodrosamanel4934 8 місяців тому +9

    ❤❤❤❤ፀጋና ምህረት ይብዛላቹ መዝሙራቹ ክርስቶስ ስብከታቹ ክርስቶስ ❤❤❤❤

  • @penael821
    @penael821 8 місяців тому +5

    እመኑ በእርሱ!
    ባዶ ነው አይሰራም የጠላት ፉከራ
    የማይተወን ጌታ አለ ከእኛ ጋራ
    እጅግ አትረፍርፎ ፀጋው ከበዛልን
    ከሞት ከጀርባ ቆመን ገና እዘምራለን
    እመኑ በእርሱ!
    አሜን ተባረኩ ፀጋን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤ ስለ እናንተ አመሰግነዋለሁ በእውነት

  • @SomZem-te4xb
    @SomZem-te4xb 8 місяців тому +17

    ሀዋዝዬ እንወድሃለን የድንግል ማርያም ልጅ ክርስቶስ እየሱስ ወደ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ወደ ኣደክበት እዮርሳሌም እንዲ መልስህ እፀልያለን እናከብርሃለን

    • @mars-t3i
      @mars-t3i 8 місяців тому

      ወደ ጋንጭር ለምን ይመልሳል

    • @LifeisJourney2316
      @LifeisJourney2316 8 місяців тому +5

      Very soon ተመልሶ ከወንድሙ ከእዝራ ጋር ዳግም በታላቅ ምስጋና እናየዋለን
      ልቡ እስካሁን ያሳደገችው እናት በክርስቲያን ላይ እንደሆነ ይህ ዝማሬው ብቻ ምስክር ነው 😊
      እግዚአብሔር ልቡን ያለስልስለት🙏
      ዘውትር እፀልያለሁ

    • @qaanqeeshow5233
      @qaanqeeshow5233 2 місяці тому

      Kiristos bicha

  • @MarikAyele
    @MarikAyele 8 місяців тому +2

    እነ ምለው ግን ዲላ የት አከባብ ነው ያለው kaleawadi አምልኮ እዛ ለመካፈል ፈልገ ነው pls ንገሩኝ ተባረኩ

  • @mala4122
    @mala4122 8 місяців тому +4

    አሜን አሜን ተባረክ ❤❤ፀጋይብዛላችሁእግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤ተመሰገን ጌታ ሆን ❤❤🤲🤲🤲🥰🥰🌻🌻🌼🙏🙏🙏🌹🌹👏👏👏🙌🙌😍😘😘😘🥰🥰🥰🤗🤗

  • @mulagebre
    @mulagebre 8 місяців тому +1

    አእንደ እስስት አትሁን ከኦርቶዶክስ ራስ ውረዱ እናንተ የእፉኝት ልጆች
    አስተምህሮዎቻችሁ ሁሉ በክህደት የተሞሉ ናቸው ።

    • @mars-t3i
      @mars-t3i 8 місяців тому +1

      መቼ ከጣኦት ተላቃችሁ እግዝአብሔርን ሚታምለኩት

  • @Abiyeabi-ku8pt8nn8q
    @Abiyeabi-ku8pt8nn8q 8 місяців тому +5

    ሀሌሉያ እመኑ በእርሱ በጌታ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 8 місяців тому +7

    ፀጋ ይብዛላችሁ !! በነገር ሁሉ ያብዛችሁ ።

  • @zemafikir8602
    @zemafikir8602 8 місяців тому +4

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 Amennnnn uuuuu

  • @hayassss-fb4gf
    @hayassss-fb4gf Місяць тому

    ወላሂ ታስቀናላችሁ አቤት ስነስርአት ከናተጋ አማራ በመባሌ እኮራለሁ። ሞቼነው የምወዳችሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 8 місяців тому +4

    ወንድማችን ሐዋዝ እግዚአብሔር ይባርክህ
    ፀጋውንም ያብዛልህ

  • @meseretabdiadisfitratnegn3278
    @meseretabdiadisfitratnegn3278 8 місяців тому +3

    Abet mogesachu dessitlu kezi belayi egziabher mogesun ena stagawun yabizalachu ❤❤❤

  • @eskuassefa2889
    @eskuassefa2889 8 місяців тому +4

    All pente have to come here I guess

  • @emerald21576
    @emerald21576 16 днів тому

    አለባበሳችሁን ኦርቶዶክስን ለማስመሰል የምትሽኮተኮቱ???

  • @TizazuShimales-x4b
    @TizazuShimales-x4b 8 місяців тому +3

    ወንድሜ ሐወዝ መደኃኒዓለም ወደ ቤቱ ይመልስ

    • @IsraelMedianet
      @IsraelMedianet 8 місяців тому

      Esu tikikilegnaw menged lay nw anten yimelisik

  • @jerrytese451
    @jerrytese451 8 місяців тому +17

    ወንድሜ ሀዎዝ ፀጋው ይብዛልክ ❤❤❤❤ አውነት ነው የማያልፈ የመሰለኝ ቀን አለፍ እግዜብሔረ ይመሰጋን 🙏🙏

  • @penael821
    @penael821 8 місяців тому +4

    እመኑ በእርሱ!
    እመኑ በእርሱ
    እመኑ በእርሱ

  • @maranathatube1
    @maranathatube1 8 місяців тому +3

    ኧረ እባካችሁን ሆሳዕና ቤተክርስቲያን ትከሉልን❤❤❤

  • @ababaamakononl4401
    @ababaamakononl4401 8 місяців тому +3

    Elelelelelele elelelelelele elelelelelele elelelelelele

  • @zemafikir8602
    @zemafikir8602 8 місяців тому +2

    Elilililililili uuuuuuuuu Amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn uuuuuuuuuuu

  • @birhanudebela138
    @birhanudebela138 5 місяців тому +2

    የዉነት አምልኮ በቃ ይሄ እኮ ነው! እየሱስ ብቻ ነው የሚመለከው!!!!

  • @EthioDaily-yt2fy
    @EthioDaily-yt2fy Місяць тому +1

    Protesnt nagn gin wodachwalu

  • @hawitalesa9008
    @hawitalesa9008 7 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን

  • @EsayGelan
    @EsayGelan 4 місяці тому +2

    I love the mezmur Orthodox
    I I'm apparently good👍🎉

  • @ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ

    ስወድክ ያባቴ ልጅ እግዚሐብሔር ከዚህም በላይ ፀጋ ሞገስ ይጨምርልህ በቤቱ አፅንቶ ያቁምህ በሄድክበት ሁሉ እየሱስ ክርስቶስ ይከተልህ

  • @lidiadirriba5489
    @lidiadirriba5489 7 місяців тому +1

    kemiren new ebakachu yegna ye protestant abatoch be egzhabre setilu meimanun seriat asizulen.ahunis zegrikinetachin church indanmeta astelitonal.ahun ena ye tahadiso betakrstian heje getan lemamlek eyatemagnewutign new😢❤

  • @danicr7529
    @danicr7529 7 місяців тому +2

    Leboch

  • @abragebremariam4851
    @abragebremariam4851 4 місяці тому +2

    በመንፈስ ቅዱሰ ቅዱስ የተሞላ ድንቅ ጉባኤ!! ጸጋው ይብዛላችሁ

  • @Felenatan263
    @Felenatan263 3 місяці тому

    ከኦርቶዶክስ መዝሙር ላይ ወረድ አባቴ እራሳችሁን ቻሉ እሺ

  • @ConfusedHoneyBee-rh5sl
    @ConfusedHoneyBee-rh5sl 2 місяці тому +3

    ክብር ለታረደው በግ ለዘላለም

  • @roziroza3655
    @roziroza3655 7 місяців тому +2

    ሃሌሉያያያያያያ ደግ አባት ለልጁ ሁሌ ተዘርግታ ትኖራለች እጁ የኔ ጌታ ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው ሃሌሉያ ተባረኩ ዘመናቹ ይባረክ ❤❤❤❤❤

  • @assefaamanuel
    @assefaamanuel 8 місяців тому +2

    ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ ደስ የሚል አምልኮ ከዚህ በላይ አግዚአብሔር ያስፋችሁ በብዙ ተባረኩ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 8 місяців тому +4

    አሜን❤ተባርኩ❤
    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን

  • @ephrataalemu7095
    @ephrataalemu7095 5 місяців тому +3

    Ameeeeeeeen❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 8 місяців тому +7

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህ ከገልግሎትህ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤተሠበችህ ይባርክ እንወድሀለን እንፀልይልሀለን

  • @ephrataalemu7095
    @ephrataalemu7095 2 місяці тому +2

    እንዴት ደስስስ የምል መዝሙር ነው በጌታ

  • @tdtadesse547
    @tdtadesse547 7 місяців тому +13

    8ኛ ሺ ማለት ይሄ ነው እረ መድኃኔዓለም ሆይ የተዋህዶ በህላችን ስርዓታችን አኑርልን እንጂ ምነው ጨከንክብን ጌታ ሆይ

  • @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ
    @ዘ_ተዋህዶ-ዸ1ለ 7 місяців тому +1

    የኦርቶዶክስ መዝሙር ነው። ዘማሪ ሀዋዝ ወንድማችን ወደ ቀጥተኛዋ እምነት ኦርቶዶክስ ከተመረጡትጋ ይመልስህ የድንግል ልጅ😢

  • @kassechseyoum8587
    @kassechseyoum8587 8 місяців тому +4

    እመኑ በእርሱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amelesewalem3945
    @amelesewalem3945 8 місяців тому +4

    እመኑ በሱ ደንቅ ያደርጋል ጌታ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @chuchuteta4701
    @chuchuteta4701 8 місяців тому +4

    ወንድሜ ሐዋዝ ጌታ ይባረክ

  • @YimenuYirdaw
    @YimenuYirdaw 7 місяців тому +1

    ተሀድሶ መሆናቸው ነው ታድያ የተዋህዶን መዝሙር መገልገያን መጠቀም ስለምን አስፈለገ?

  • @mesigatent2700
    @mesigatent2700 5 місяців тому +2

    የኔ ውዶቺ ጸጋ ያብዛላቺሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kassechseyoum8587
    @kassechseyoum8587 8 місяців тому +3

    My beloveds kaleawadi❤❤❤❤❤❤

  • @afraalkendi3424
    @afraalkendi3424 8 місяців тому +2

    ወይኔ ጉዴ እዴት ደስስስስስስስስ ይላል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለ ሒወት ያሰማንል ❤❤❤❤ ድንቅ ያደርጋል ጌታ እልልልልልልል

  • @nathay1581
    @nathay1581 8 місяців тому +2

    brk belulgn

  • @fevenmolla
    @fevenmolla 4 місяці тому

    orthodox eyesusin atakm tilalechu gin esusua sile kiristos yezemerechiwun mesrek lay gobez nachu leboch

  • @ወለተማርያምየድግልጅ
    @ወለተማርያምየድግልጅ 4 місяці тому +1

    እውነትነውየማይነጋለ ሊትየለምናአምላካችንይጠብቀን ዝማሬመላእክያሠማልኝ

  • @rosinatesfatsion285
    @rosinatesfatsion285 8 місяців тому +1

    እንዴት እንደተባረኩ የምገልፅበት ቃል የለኘም
    እግዚኣብሔር ኣምላኬ ጨምሮ ይባርካቹ
    በጣም ነው የምታምሩት እንዲ ያከበራችሁት ጌታ በነገር ሁሉ ያክብራቹ እናተ የምድር ተስፋ ናችሁ።

  • @wudearage6643
    @wudearage6643 3 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን ❤️🙏❤️🥰🥰❤️❤️

  • @betyabebe3075
    @betyabebe3075 8 місяців тому +3

    Gubayew rasu des sil tebareku

  • @mebrte6078
    @mebrte6078 7 місяців тому +1

    መዝሙር. ልመን. Atwexam😂😂😂😂welserqeki😂😂😂😂😂

  • @queengodsgirl1727
    @queengodsgirl1727 8 місяців тому +3

    God Bless You More & More!!❤️❤️❤️😭😭🙏🙏

  • @JemuGmail
    @JemuGmail 3 місяці тому

    AmenAmenAmen 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏❤️ ❤️❤️ Amen Elelelelelelelelelel 👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Yenenash-h1w
    @Yenenash-h1w 8 місяців тому +2

    amennn ellleeeelll kiberna misgan la egzbher yhun tabrke hawziyyeee❤❤🎉❤❤

  • @hiwotabebe3071
    @hiwotabebe3071 8 місяців тому +3

    tebareku gena tibezalachew

  • @universtoday9311
    @universtoday9311 7 місяців тому +1

    እመኑ በእርሱ ድንቅ ያደርጋል ጌታ ተአምር ያደርጋል አይቻልም የተባለውን ያስችላል ማይነጋ የመሰለንን ያነጋል !!

  • @belayneshtadesse6315
    @belayneshtadesse6315 8 місяців тому +7

    አሜን አሜን!!!
    እግዚአብሔር ለታመኑት ታማኝ አምላክ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @dayeedawiti7323
    @dayeedawiti7323 8 місяців тому +2

    Ameen Ameen ameeen
    Yezimare kibiri laiyesusi yihuni
    Geta iyesusi abizito yibarikih tabaraki

  • @NahomTewelde-gf8zs
    @NahomTewelde-gf8zs 4 місяці тому +1

    ዝማሬ መላእክቲ የስመዓልና ሰሚዕካ ዘይትምኖ መዝሙር

  • @MartaMarta-pi5ke
    @MartaMarta-pi5ke 8 місяців тому +2

    Geta. Eyesus. Ibarikachihu

  • @AfeworkAsaro
    @AfeworkAsaro 8 місяців тому +2

    Amen....Geta eyesus yibarikachu !!
    Hawaziye tebarek

  • @AynadisAyenew
    @AynadisAyenew 7 місяців тому +3

    አቤቱ ጌታየ ሆይ አረ ይቅር በለን ክርስቶስ ሆይ የእናት ጡት ነካሾችን ወደ ልባቸው መልሳቸው አይ ዲያቆን ሀዋዝ እመቤቴ ልቦናህን ትመልስልህ ገንዘብ አታለለህ አይደል ወንድሜ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Maranatayesus
    @Maranatayesus 8 місяців тому +2

    Tabiriku

  • @ejersatesfayeofficial2687
    @ejersatesfayeofficial2687 8 місяців тому +3

    penxe negn ግን በዚህ መዝሙር ብዙ ዘመን ተፅናንቻለሁ

    • @MilkiMotuma
      @MilkiMotuma 8 місяців тому

      Dhiis akkas hin jedhiin isaan pheenxumma keenya caaluu anis akkumakeetii maqaan waaqayyoo qofti olol haa jedhuu

    • @honeligntadesse5931
      @honeligntadesse5931 8 місяців тому +1

      Zm beleh amelk ke hayimanot menfes wutanna

    • @MilkiMotuma
      @MilkiMotuma 8 місяців тому

      @@honeligntadesse5931 Be afaan oromoo tsife neber lesu thank you for your positive comment.

  • @YonatanYohannes-i3z
    @YonatanYohannes-i3z 7 днів тому

    Tabarak wondime das yilal mazmur ind nw orthodox lay laz lij baartoal mazmur migabaw la kirstoos bichcha nw ❤

  • @helentsegay654
    @helentsegay654 8 місяців тому +1

    You lost!!!!
    You don't have any identification that represents
    all the things you uses are taken from Orthodox
    Whoever is following you should think and start changing the direction to back the original

  • @Twt-y6t
    @Twt-y6t 7 місяців тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @simeonyoseph9952
    @simeonyoseph9952 20 днів тому

    yetamenachulet Geta Zemenchun Yishekemachu Tebareku💯🙌🙌🙌🙌🙌

  • @FkrWase
    @FkrWase 17 днів тому

    ኦርቶዶክሰ እንደመሆን መታደል የለም

  • @esetnishan1074
    @esetnishan1074 2 місяці тому

    Ilililililililililililililililili.....................❤❤❤❤❤❤❤

  • @RahelAbebe-yi8vf
    @RahelAbebe-yi8vf 8 місяців тому +1

    እጅግ ደስ የሚል አምልኮ ተባረኩ ይብዛላችሁ ስፉ❤❤❤❤

  • @lidetugalchu5460
    @lidetugalchu5460 8 місяців тому +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @abay3856
    @abay3856 8 місяців тому +2

    ተባረኩ

  • @NetsanetTekile-s4p
    @NetsanetTekile-s4p 8 місяців тому +2

    Hawazye ewunetkn New mayalf Ken yelem❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetgurmu6706
    @genetgurmu6706 8 місяців тому +2

    Tebarekuln des yemil amlko 🥰🥰🥰

  • @MartaMarta-pi5ke
    @MartaMarta-pi5ke 8 місяців тому +2

    Geta. yesus .yibarkachihu

  • @ReduAbera-q6i
    @ReduAbera-q6i 5 місяців тому +2

    አሜን

  • @asnakechbeyene8026
    @asnakechbeyene8026 7 місяців тому +1

    ዝማሬ ምልክትን ያሰማልን ዘማሪ እዋዝ እድሜ ከጤናጋር ይስህ❤❤❤😂😂😂

  • @deraratadese9027
    @deraratadese9027 8 місяців тому +3

    ወንድሜ ጸጋህን ያብዛልን

  • @ame1981
    @ame1981 8 місяців тому +2

    🙏🙏💜💜💜💜💜🤲💜😘💐

  • @Twt-y6t
    @Twt-y6t 7 місяців тому

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @EskinderKebede-ku2wd
    @EskinderKebede-ku2wd 4 місяці тому +1

    በጣም ጭንቅ ውሰጥ ሆኜ በእልሜ ስሰማው አደርኩ ይሄን መዘሙር

  • @nardosaemiro1476
    @nardosaemiro1476 7 місяців тому +1

    ስወዳችሁ እኮ❤❤❤ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ፀጋዉን ያብዛላችሁ

  • @FIu-kj6cm
    @FIu-kj6cm 8 місяців тому +1

    የትኞቹናችሁግራገባኝ