እመኑ በርሱ - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Official Audio)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2024
  • Emenu Bersu by Zemarit Mirtnesh Tilahun (Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur)
    ከተገለጠ መከራ ከተሰወረ ፈተና የሚጠብቅ የሚራራ የኛ ጌታ ዛሬም ለኛ ለዓለም የተጋረጠውን ከዓለማችን ያንሳልን የርሱ ጥበቃ አይለየን አብረን እንዘምር
    © Mirtnesh Tilahun Official Page is the only Channel that has exclusive rights for all mezmurs by Zemarit Mirtnesh Tilahun
    ይህ_ቪዲዮ_በfacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በfacebook_እና_በዩቱብ_አይልቀቁት
    Official UA-cam Page: / @mirtnesh-tilahun
    Official Facebook Page: / mirtneshtilahun.mezmur
    Telegram/ቴሌግራም: t.me/Mertnesh_...
    #Mirtnesh #EthiopianOrthodoxMezmur #EthiopianSpiritual

КОМЕНТАРІ • 667

  • @KassahunSolomon-o4p
    @KassahunSolomon-o4p 8 місяців тому +162

    እመኑ በእርሱ ድንቅ ያደርጋል ጌታ
    በረድ አዝንቦ ጠላት እየመታ
    ውቅያኖስ ጥልቁን ፈጥኖ ያተነነ
    ነገር ለወጠ ሁሉ በእርሱ ሆነ
    እመኑ በእርሱ ተራራው ነደደ
    እመኑ በእርሱ ሸለቆው ታወከ
    እመኑ በእርሱ ዝግባው ተሰባብሮ
    እመኑ በእርሱ ዓለቱ ደቀቀ
    እመኑ በእርሱ የአህዛብ ጣዖታት
    እመኑ በእርሱ በፊቱ ረገፉ
    እመኑ በእርሱ በስሙ የታመኑት
    እመኑ በእርሱ ወጀቡን ቀዘፉ
    እመኑ በእርሱ ድንቅ ያደርጋል ጌታ
    በረድ አዝንቦ ጠላት እየመታ
    ውቅያኖስ ጥልቁን ፈጥኖ ያተነነ
    ነገር ለወጠ ሁሉ በእርሱ ሆነ
    እመኑ በእርሱ የማይነጋ ለሊት
    እመኑ በእርሱ ማያልፍ ቀን የለም
    እመኑ በእርሱ ሁሉ ይቻለዋል
    እመኑ በእርሱ ጌታ መድሃኔዓለም
    እመኑ በእርሱ ፍቅር ነው ዘለዓለም
    እመኑ በእርሱ ደግ አባት ለልጁ
    እመኑ በእርሱ ሁሌ ተዘርግታ
    እመኑ በእርሱ ትኖራለች እጁ
    እመኑ በእርሱ ድንቅ ያደርጋል ጌታ
    በረድ አዝንቦ ጠላት እየመታ
    ውቅያኖስ ጥልቁን ፈጥኖ ያተነነ
    ነገር ለወጠ ሁሉ በእርሱ ሆነ
    እመኑ በእርሱ ሞገድ የማይሰብረው
    እመኑ በእርሱ ፅኑ መርከብ አለን
    እመኑ በእርሱ አንፈራም አንሰጋም
    እመኑ በእርሱ ከእርሱ ጋር እያለን
    እመኑ በእርሱ ጠላት ተሸንፏል
    እመኑ በእርሱ ሰይጣን አፍሯል ዛሬ
    እመኑ በእርሱ ወይኒው ይነዋወጥ
    እመኑ በእርሱ በታላቅ ዝማሬ
    እመኑ በእርሱ ድንቅ ያደርጋል ጌታ
    በረድ አዝንቦ ጠላት እየመታ
    ውቅያኖስ ጥልቁን ፈጥኖ ያተነነ
    ነገር ለወጠ ሁሉ በእርሱ ሆነ
    እመኑ በእርሱ ባዶ ነው አይሰራም
    እመኑ በእርሱ የጠላት ፉከራ
    እመኑ በእርሱ የማይተወን ጌታ
    እመኑ በእርሱ አለ ከእኛ ጋራ
    እመኑ በእርሱ እጅግ አትረፍርፎ
    እመኑ በእርሱ ፀጋ ከበዛልን
    እመኑ በእርሱ ከሞት ጀርባ ቆመን
    እመኑ በእርሱ ገና እንዘምራለን
    እመኑ በእርሱ ድንቅ ያደርጋል ጌታ
    በረድ አዝንቦ ጠላት እየመታ
    ውቅያኖስ ጥልቁን ፈጥኖ ያተነነ
    ነገር ለወጠ ሁሉ በእርሱ ሆነ
    ነገር ለወጠ ሁሉ በእርሱ ሆነ
    ነገር ለወጠ ሁሉ በእርሱ ሆነ
    ነገር ለወጠ ሁሉ በእርሱ ሆነ
    ነገር ለወጠ ሁሉ በእርሱ ሆነ
    አሜን

  • @TadesseYirga
    @TadesseYirga Місяць тому +9

    ኦርቶዶክስ ሆነዉ ስለወለዱኝ እናትና አባቴን አመሰግናለው ክብር ለመድሀኒያለም ቀሲስ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 4 місяці тому +92

    ኣባቴ በካንሰር በሽታ እየተሰቃየብኝ ነው ሁላላችሁም እንደ እምነተቻሁ ፀልዩልኝ 😢

    • @EyerusTeferi-ry4yv
      @EyerusTeferi-ry4yv 4 місяці тому +5

      እግዚአብሔር ይማርልሽ አይዞሽ እህቴ

    • @DletA.T
      @DletA.T 4 місяці тому +2

      ፈጣሪ ይማርልሽ አህቴ 🙏

    • @EliliDegefa
      @EliliDegefa 3 місяці тому +1

      Egizihabiher ymarlish😢

    • @yonasjrkilla7597
      @yonasjrkilla7597 3 місяці тому +1

      Ezigabeher yemarelesh

    • @HaymanotAsnake-e4c
      @HaymanotAsnake-e4c 3 місяці тому +1

      እግዝያብሄር ከያዘው በሺታ ይፈውሰው የማይሠነው ጌታ

  • @SaraSara-vb2ye
    @SaraSara-vb2ye 7 місяців тому +195

    እናቴን ካንሰር አሞብኝ ከፍቶኛል ነገ ነው ኦፕሬሽን የምትደረገው ይማርልሽ በሉኝ ያለሁት ስደት ነው ፈጣሪ የሰጠኝ ብቸኛ ዘመዴ እናቴ ነች ከፋኝ እኮ የት ልጩህ 😭😭

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  7 місяців тому +69

      ጸሎትን የሚሰማ ጭንቀትን የሚያርቅ የድንግል ልጅ ስሙ መድኃኒት የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ይምርልሻል አምናለሁ እጸልያለሁ ከጭንቀት ምን ይገኛል እርሱ ያቃልና ሁሉን ይጸልዩ እሺ

    • @SaraSara-vb2ye
      @SaraSara-vb2ye 7 місяців тому +40

      @@mirtnesh-tilahun 😭😭😭😭😭😭እንዴት ብየ ልመስክርለት የተሰጠኝ ጊዜ ሊያልቅ 2ስአት ሲቀረዉ ባለቀ ስአት ከየት እንዴት እንደሆን ሳላዉቅ ታሪኬን ቀይሮ ተሳካልኝ ገንዘቡም ተገኘ እናቴም በሰላም ኦሬሽኑን ተሰራች ዛሬ ድምፆን ሰማሁ የድንግል ቀን ክብሩን እግዚአብሔር ይወሰድ እንደሱ እዉነተኛ ወዳጅ አባት የት ይገኛል ክበር ባለኝ ነገር ❤️😭

    • @AmanaeulTilahun
      @AmanaeulTilahun 5 місяців тому +2

      ይመራልሽ

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  5 місяців тому +24

      በልብሽ የሞላው ጸሎት ደርሶ እንኳን ደስ አለሽ ጨርሶ ይማርልሽ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @luke123luke5
      @luke123luke5 5 місяців тому +4

      ፀሎት አባት ሆይ ስማት ድረስላት።

  • @MuluSisay-b3j
    @MuluSisay-b3j 5 місяців тому +50

    እኔ በክፋ መንፈስ ተይዤ ስሰቃይ ይሄን መዝሙር ስሰማ እትናና ነበር 4 አመት በገዳም ስጠመቅ ቆይቼ ዛሬ ተፈዉሼ ሆስፒታል ሰራተኛ ነኝ ጌታ ይመስገን።እመኑ በእርሱ ሁሉም ያልፋል

    • @betijon653
      @betijon653 4 місяці тому +2

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @rahelasfaw6451
      @rahelasfaw6451 17 днів тому

      እንኳን ተፈወስሽ እህታችን ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ::

    • @bulamengesha31
      @bulamengesha31 8 днів тому

      Amen

  • @ሰናይትተስፋዬ
    @ሰናይትተስፋዬ Рік тому +114

    ባደኩበት ደብር ሰንበት ተማሪ ሆኜ ሳገለግል እሄን መዝሙር በአውደምረቱ ቁሜ እዘምር ነበር ዛሬ ከደጁም ርቄ በትዝታ እየተቃጠልኩ ስደት ላይ ነኝ እመአምላክ በሰላም ለደጅሽ አብቂኝ እንደወጣሁ አታስቀሪኝ አደራሽን እናቴ😢😢

  • @kassa6870
    @kassa6870 3 роки тому +441

    ምርጥየ ኣማርኛ መክፈቻየ እኮነሽ ኣስመራ ሆኜ በዚ መዝሙር ነው ያደኩት።

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 роки тому +225

      በመላው ዓለም ቃሉ እንዲደርስ እግዚአብሔር ስለረዳን ተመስገን

    • @tigistberhe5811
      @tigistberhe5811 2 роки тому +20

      @@mirtnesh-tilahun ኣሜን እህታችን

    • @hayelommemgistu5803
      @hayelommemgistu5803 2 роки тому +1

      1፩፩

    • @kalbaby9932
      @kalbaby9932 2 роки тому +11

      Eniem endachi negn 🙏🙏🙏

    • @sallyandtom9160
      @sallyandtom9160 2 роки тому +1

      gggggggggggggggggggggggg

  • @haymihaymi5274
    @haymihaymi5274 5 місяців тому +37

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ምርትነሽን ስሰማ ልጅነቴ ትዝ ይለኛል ሰፈር አብረን ስንዘምር 😢 ያን ውብ ዘመን ይመልስልን ሁሉም ነገር ደስ ይል ነበር ወላሂ 😢😢

    • @Bis-ow4hs
      @Bis-ow4hs 8 днів тому

      Ameeen ameeen ameeen yimalislin ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @DieyeGoets
    @DieyeGoets 10 днів тому +1

    እኔ ኦርቶዶክስ አይደላሁም የሄ ማዝሙር ግን ዉስጤ ነው ተበርክ እህቴ

  • @danilesmon2114
    @danilesmon2114 6 місяців тому +24

    እመኑ በርሱ ድንቅ ያደርጋል ጌታ፡ሞገርም ነው ተኣምሩን በዓይኔ ኣይቻለሁ ክብር ለመድንሐኔዓለም❤❤

    • @UaeDg
      @UaeDg 2 місяці тому

      ❤❤❤ ameeennnn

  • @ZahraZahra-oh4bo
    @ZahraZahra-oh4bo 2 роки тому +98

    የማይነጋ ለሊት የማያልፍ ቀን የለም😭😭አቤት ይሄ መዝሙር 🙏😥ብርታቴ ነው

  • @marya4461
    @marya4461 2 місяці тому +4

    አሜን 🙏🏽☦️🙏🏽 አሜን የማይተውን አባት አለ ክኛ ጋራ አማኑኤል መዳሕኒያለም 💝💝💝 አባቴ አትተወኝ አሜን

  • @በምነትየሚካኤልልጅ-ሐ1ቸ

    ለንስሀ ሞት አብቂን አማላጅቷ አቺ ጠብቂን ሰርተንተለዉጠን ለሀገራችን አብቂን

  • @hanadagne2461
    @hanadagne2461 17 днів тому +1

    ነገር ለወጠ ሁሉ በእርሱ ሆነ ❤ ተመስገን ሁሉን ላስተካከልክልኝ እግዚአብሔር

  • @meklaskaleb9273
    @meklaskaleb9273 2 місяці тому +3

    አሜን የማይነጋ ለሊት የማያልፍ ቀን የለም🙏👏

  • @keaentertinment4399
    @keaentertinment4399 7 місяців тому +18

    በጣም ሚወደው መዝሙር ነው ሊብያ ነው ያለሁ በጣም ተስፋ ሚሰጤን መዝሙር ነው
    በጣም ሚወድሽ ከ🇪🇷🤍

  • @ኪያታናሼዝፈትወኪጓልነይ
    @ኪያታናሼዝፈትወኪጓልነይ 11 місяців тому +19

    የ የመን ባህር ስንሸግር ምንሰማው የነበርነው መዝሙር😢

  • @samirama6722
    @samirama6722 2 місяці тому +2

    እሄን መዝሙር ሆዴን እየባሰው ዐይኔን እምባ እምባ እያለኝ ነው እየሰማሁት ያለሁ ፈጣሪ ይባርክሽ እህቴ

  • @sileshilibassie
    @sileshilibassie 2 місяці тому +2

    ይሄንን መዝሙር ወድጄዋለሁ ❤❤❤❤እመኑ በርሱ ፡ድንቅ ያደርጋል ጌታ፡በረድ አዝንቦ ጠላት እየመታ፡ውቂያኖስ ጥልቁን ፈጥኖ ያተነነ፡ነገር ለወጠ ሁሉ በርሱ ሆነ❤❤❤❤❤❤❤❤ውደዱት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ፍቕሪኣሕዋትChannel
    @ፍቕሪኣሕዋትChannel 6 днів тому +1

    ምርትዬ መዝሙሮችሽ ሲሰማ ነፍሴን ተመስጦ ዕረፍት መረጋጋት ቅሳነት ዕረፍት ይሰማኛል ሰምቼም ኣለጠግበውም ጸጋው ያብዛልሽ🌹🙏

  • @ውዳሴነባዒትንፍቅሪ-ጐ6ጘ

    2006 ዓ-ም የስልክ ጥሪ ይህ መዝሙር ነበር የከፋ ዘመን ነበረ በእርሱ ያመነ ግን ምንም አይሆንም ወጥቻለሁ ከችግሬ
    ክብር ለመድሀኒአለም ይሁን

  • @Andualem616
    @Andualem616 4 місяці тому +4

    እኔ እድለኛ ነኝ ከልጅነቴ አንስቶ እህቴን ዘማሪት ምርትነሽን መግኝት እመኝ ነበር እግዚአብሄር ይመስገን ነገ 9/8/2016ዓ.ም በዳላ ከተማ በቅዱስ ሚካኤል ደብር አገኛታለሁ። እግዚአብሄርን በህብት እናመሰግናለን❤

  • @ZemenayMelashatwork
    @ZemenayMelashatwork 7 місяців тому +8

    ይሔ መዝሙር ስወደው ገና ህፃን እያለሁ ነው የማቀው በፀጋውን ያብዛልሽ የማከብርሽ ዘማሪት ምረትነሽ❤❤❤❤

  • @MelakuMelaku-iv2cd
    @MelakuMelaku-iv2cd 4 місяці тому +9

    እኔ በስደት ክርስትያኖች በልሉበት ሀገር አውሮፓን ለመግባት ነኝ በፀሎታችሁ ኣስቡኝ ወንድማችሁ ከወልቃይት ፀገዴ 😢

  • @Wlta-u1w
    @Wlta-u1w 2 місяці тому +3

    የኔ ልዩ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በውነት ፀጋውን ያብዛልሽ እግዛብሄር የኒ እቁ ለኒፀሎት አርጉልኝ የስደት ኑሮ ምርር ነው ያለኝ የስደት ኑሮ በቃ ይበለን መደሀኒያለም አባቴ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gnt4774
    @gnt4774 3 дні тому +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ምርትየ❤❤❤🤲🤲🤲

  • @negashlelisa2241
    @negashlelisa2241 7 місяців тому +7

    I am a Protestant. However, all the songs Mirtinesh sang taste like honey to me. Because she praises God with truth and holy Spirit!!! We love you too much Mirtinesh. May my God bless you with an other gift. Than you!!!

  • @Elsa-vb4cf
    @Elsa-vb4cf 18 днів тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤❤

  • @Yared-k9x
    @Yared-k9x 7 місяців тому +6

    ኣቤት ሲጣፍጥ መዝሙር ልብ ሚያረሰርስ ዝማሬ መላእክት ያሰማን እህታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @TigstNahom-je6gv
    @TigstNahom-je6gv 6 місяців тому +5

    እመኑ በእርሱ የማይነጋ ለሊት ማያልፍ ቀን የለም ሁሉ ይቻለዋል ጌታ መድሀኒአለም🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @danbk7918
    @danbk7918 Місяць тому +2

    ዝማሬ መልአክ ያሰማልን ⛪

  • @ከለታት1ቀን
    @ከለታት1ቀን 2 роки тому +11

    ክብረ ለሰማይና ለምድር አምላክ ለሁሉ ባለቤት ለሆነው ለመድሃኒያለም

  • @LEMLEM-j3m
    @LEMLEM-j3m 2 місяці тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ከልጀንቴ አሰካሁን ቀን በመዘሙሮቸሸ ሐሴት አደረጋለሁ ሁሌም በቤቱ ያፀናሸ እህታች ❤❤❤❤

  • @nuguseegn5087
    @nuguseegn5087 2 роки тому +59

    I’m Catholic I was hearing this Mezmur everyday til now ❤️❤️

    • @mintesnottariku287
      @mintesnottariku287 2 роки тому +2

      Respect

    • @God-db9vp
      @God-db9vp Рік тому +2

      Des ylal

    • @nuguseegn5087
      @nuguseegn5087 Рік тому +4

      I’m catholic brother. From my childhood till now I can’t stop leasing❤❤❤. And I cry when I hear it 😢

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 8 місяців тому +7

    🥹ምርጥዬ የአፌ መፍቻ በሀገራችን ሰንበት ትምህርት ቤት አፋችንን የፈታነው በአንቺ መዝሙር እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንሽ ያርዝምልሽ በስንታችን ልብ ዉስጥ አለሽ የአንች አጭር መዝሙር መጥሪያ ሆኖ ከሰማን የሶስት እግር መንገድ ከተማ ሄደን ሙሉውን ፈልገን እናጭን ነበር ከዛሬ 20 ዓመት በፊት ማለት 🥹❤❤❤❤❤❤❤

  • @zemarideaconsamsonnegash5941
    @zemarideaconsamsonnegash5941 2 роки тому +31

    በዚህ አልበም ዝማሬዎች ብዙ ወደሗላ ደስ የሚሉኝ ትዝታዎች አሉኝ እድሜሽን ያርዝመው ምርትዬ ምርጧ

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  2 роки тому +3

      ወንድም ሁሌ አብሮ ስላለ ሁሌም በጎነትህ ይገርማል ውድ ወንድም

    • @Esete501
      @Esete501 Рік тому

      ​@@mirtnesh-tilahunpll
      lllppppp

    • @Esete501
      @Esete501 Рік тому

      ​@@mirtnesh-tilahunpll
      lllppppp

  • @MelakuMelaku-iv2cd
    @MelakuMelaku-iv2cd 4 місяці тому +1

    ኣንድ ኣድናቂሽ ነኝ ምርት....❤❤❤❤

  • @TiringoMulatu
    @TiringoMulatu 5 місяців тому +4

    ከ18 አመት በኋላ በድጋሚ ተሰራ❤

  • @yohanesFrans
    @yohanesFrans 3 місяці тому +1

    እሔን መዝሙር ስሰማ ነብሴ በሀሴት ትሞላለች

  • @micksolo1277
    @micksolo1277 2 роки тому +33

    ልጅነቴን ያስታውሰኛል ምርትነሽ አሁን ከ 13 አመት ቡሓላ እየሰማሁት ነው። እጅግ ያጽናናል ተባረኪ። ጌታ ቢፈቅድ እና የመዘመር ችሎታ ቢኖረኝ ካንቺ ጋር ብዘምር ደስ ይለኛል። ጌታ አብዝቶ ዘመንሽን በበረከት ያጥለቅልቀው

  • @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው
    @ይብላኝላተቃልህለፈረሰው 11 місяців тому +9

    ስወደው ይሄንን መዝሙር ስንት ፈተናን 😭🥰ሳሳልፍ ይሄ መዝሙር ነው ብርታቴ ብዙ ተስፋ ያለመልምልኛል ስሰማው ምርትዬ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ መድህኒአለም 👏👏👏👏

    • @ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
      @ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ 11 місяців тому

      እኔም ነኝ ማሪምን 🥺😭💒🙏🙏ምርትዬ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልሽ ኣሜንንን 🙏🙏🙏

  • @Jerry-k3j8z
    @Jerry-k3j8z Рік тому +2

    Yeftari fekir bedm sera yezewaweral yehan mezmur sesema😘😘kale heyewet yasmalen be batu yatnash ❤❤❤❤❤

  • @ghvv4417
    @ghvv4417 2 роки тому +9

    እመኑ በእርሱ ድንቅ ያደርጋል ጌታ
    በረዶ አዝንቦ ጠላት እየመታ
    ውቅያኖስ ጥልቁን ፈጥኖ ያተነነ
    ነገር ለወጠ ሁሉ በርሱ ሆነ (×2)
    እመኑ በእርሱ ተራራው ነደደ
    እመኑ በእርሱ ሸለቆ ታወከ
    እመኑ በእርሱ ዝኩ ተስባብሮ
    እመኑ በእርሱ አለቱ ደቀቀ
    እመኑ በእርሱ የአህዛብ ታቦታት
    እመኑ በእርሱ ብፊቱ ረገፉ
    እመኑ በእርሱ በስሙ የታመኑ
    እመኑ በእርሱ ውጀቡን ቀዘፉ
    አ"""ዝ
    እመኑ በእርሱ የማይነጋ ለሊት
    እመኑ በእርሱ የማያልፍ ቀን የለም
    እመኑ በእርሱ ሁሉ ይቻለዋል
    እመኑ በእርሱ ጌታ መድሐኔያለም
    እመኑ በእርሱ ፍቅር ነው ዘላለም
    እመኑ በእርሱ ደግ አባት ለልጁ
    እመኑ በእርሱ ሁሌ ተዘርግታ
    እመኑ በእርሱ ትኖራለች እጁ
    አ"""ዝ
    እመኑ በእርሱ ወገን የማይሰብረው
    እመኑ በእርሱ ፅኑ መርከብ አለ
    እመኑ በእርሱ አንፈራም አንሰጋም
    እመኑ በእርሱ ከርሱ ጋር እያለን
    እመኑ በእርሱ ጠላት ተሸንፈዋል
    እመኑ በእርሱ ሰይጣን አፍሮዋል ዛሬ
    እመኑ በእርሱ ወይኔ ይለዋወጥ
    እመኑ በእርሱ በታላቅ ዝማሬ
    እ""""ዝ
    እመኑ በእርሱ ጎዶሎ አይሰራም
    እመኑ በእርሱ የጠላት ፉከራ
    እመኑ በእርሱ የማይተወን ጌታ
    እመኑ በእርሱ አለ ከእኛ ጋራ
    እመኑ በእርሱ እጅግ አትረፍርፎ
    እመኑ በእርሱ ጸጋ ከበዛልን
    እመኑ በእርሱ በሞት ጀርባ ቆመን
    እመኑ በእርሱ ገና እንዘምራለን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማል እህታችን

  • @Weletekidan-or7tq
    @Weletekidan-or7tq Місяць тому

    የማይነጋ ሌሊት የማያልፍ ቀን የለም ሁሉም ይቻለዋል ጌታ መድሀኒአለም 😢😢 የኔ አባት ❤❤ ልብን የሚነካ ድንቅ ዝማሬ 🎉🎉🎉

  • @KebedeAsnake
    @KebedeAsnake 8 днів тому +2

    Die Merci tous jour!!! Et viele Danke God!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤.

  • @getnethailu2223
    @getnethailu2223 5 місяців тому +3

    ቀንም ማታ ቢሰማ የሚሰደስት መዝሙር

  • @MaheltZewu4e
    @MaheltZewu4e 2 місяці тому +1

    ሁሌ ይህንመዝሙር ስሰማ ከምድር ጭንከት እወጣለው ፈጣር ሁሌምይመስገን❤❤

  • @hasetworku5592
    @hasetworku5592 2 роки тому +14

    ስደት ሰንበት ት/ቤት ጀማሪ ነበረኩ ጥሩ መሠረት የሆነኝ መዝሙር በቤቱ ያፅናሽ 🙏

  • @alemmamo1796
    @alemmamo1796 9 місяців тому +2

    የማይነጋ ለሊት የማያልፍ ቀን የለም ዝማሪ መላዕክት ያሰማልኝ እህታችን

  • @AaMm-uw5ir
    @AaMm-uw5ir 5 місяців тому +3

    አውይ አችን ሞዝሙር ሂወቴናት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsionnat2859
    @tsionnat2859 2 роки тому +11

    ልጅነቴን ያስታዉሰኛል🙏🙏🙏🙏

  • @Astela-bh1ei
    @Astela-bh1ei Рік тому +2

    መዳኒአለም አባቴ በያለንበት አንተ ጠብቀን ዝማሪ መላይዕክት ያሠማልን እመኑ በርሱ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @mekedesmekedes4924
    @mekedesmekedes4924 Рік тому +6

    እልልልልልልልልልልልልል👏🎤🕊🌹👏🎤🕊🌹👏🎤🕊🌹👏🎤🕊🌹 አጥት የሚያለመልም ዝማሬ መለአክት ያስማልን🤲

  • @BetySisay-h3w
    @BetySisay-h3w Рік тому +5

    ይሄን መዝሙር 10 ጊዜ ነው የምሰማው ዝማሬ መላይክት ያሰማልን እህቴ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @skkk4985
    @skkk4985 2 роки тому +4

    የኔ ውድ ምርትየይ መዝምረ መላእክት ያሰማልን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏እኔ የትግሬ ልጅ ነኝ እናማ ኣማርኛ ቡዙ ኣልችልም የዘማርት ምርትነሸ ጥላሁን እና የዲያቆን ሞዘሙራን ቴድሮሰ ዮሴፍ ሞዝሙር ሰሰማ ነው ያደጉት ሞዝሙራቸው ብቻ እንጂ ስማቸው ኣላውቆወም ነበረኩ ኣሁን ከነ መልካቸው ነው ያወቁት በጣም እወዳችዋሎው ክበርልኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐🔐

    • @mikaelwekt5645
      @mikaelwekt5645 2 роки тому

      yetgre liji sayhon ye egziabher lijoch nen sijemers man kefafelen egziabher tekefafelu blual lemangnawum libona ysten liaul egziabher berchilgn eshi

    • @skkk4985
      @skkk4985 2 роки тому +2

      ሰላም ልኡል እግዛኣብሄር ከሁላችን ጋራ ይሁን እናማ ስህትት ከተናገርኩ ይቅርታ ለማለት ወዳለሁ እህቴ ወይም ወየዘንድሜ የትግሬ ልጅ ነኝ ያለኩት ዶሞ ኣማርኛ ኣልችልም ለማለት ፈልጌ ነው እንጂ ለሌላ ኣስቤ ኣይደለም🥺🥺እግዛኣብሄር ኣምላክ ሃገራችን ሰላም ያርግልን ኣንደነታችን ይመልሰን ኣሜን(3)🤲🤲🤲☝️☝️☝️🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒💒💒📚📚📚📚📚📚🔐🔐🔐🔐

    • @mikaelwekt5645
      @mikaelwekt5645 2 роки тому +1

      @@skkk4985 tru ehte ayzosh berchilgn

    • @skkk4985
      @skkk4985 2 роки тому +1

      @@mikaelwekt5645 ኡሺ ቴንኩዩ 🥺🥺🥺💒💒🥰🥰🥰🥰🥰🥰📚📚📚💒💒💒🔐🔐🔐

  • @user-qt2ks5ox9b
    @user-qt2ks5ox9b 2 роки тому +12

    ያደግነው ያንቺን መዝሙር እየሰማን ከፍ በይልን በቤቱ ያጽናሽ

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  2 роки тому +2

      አሜን አሜን አሜን ሁሌም ለመዘመር እርሱ ይርዳን

  • @tubealmi26
    @tubealmi26 2 роки тому +9

    ምርትየ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን ዛሬ በህልሜ ስዘመረው አደርኩ ውድ የተዋህዶ ልጆ በሰላም ወደ ሀገሬ እንድመለስ በፆለታችሁ አስቡኝ ስደት መሮኛል

  • @ااا-ط5ج
    @ااا-ط5ج 3 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ውድ እህታችን ምርትነሽ በስደት የምጽናናበት መዝሙር 😢

  • @esromzerihun3572
    @esromzerihun3572 Рік тому +21

    I am Protestant, but i cant stop listening to this song. It sounds biblical.

  • @mesimesi3540
    @mesimesi3540 2 роки тому +2

    እሜንንንንንንን ተባርኪ በጣም ደሰ የምለ ዝማሬ ነዉ አኔ ኦሮቶዶክስ አይደለም ግን ያአንቺ ዝማሬ በጣም ነዉ ምዎዳዉ

  • @YeabsiraAtnafu
    @YeabsiraAtnafu Місяць тому +1

    ደስ የሚል ዝማሬ ነፁ❤❤❤

  • @meklaskaleb9273
    @meklaskaleb9273 2 місяці тому

    አሜን የማይነጋ ለሊት የማያልፍ ቀን የለም🙏

  • @Andu2116
    @Andu2116 Місяць тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @sileshilibassie
    @sileshilibassie 2 місяці тому +1

    ተባረኪ ምርትዬ 😊😊😊😊😊😊😊❤🎉🎉

  • @birsbirs
    @birsbirs 2 роки тому +33

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እውነት ጸጋውን ያብዛልሽ በቤቱ ያፅናሽ የኔ ውድ እህት ❤️❤️❤️❤️

  • @mahletbuzayew304
    @mahletbuzayew304 2 роки тому +3

    በጣም ይገርማል ድምፅሽ ይለያል የእውነት ስለአየሁሽ በጣም እድለኛ ነኝ ቅድስት ስላሴ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርክ

  • @Ayahunatalu
    @Ayahunatalu 2 місяці тому +1

    ይህ መዝሙር ቀልቢያ በርሃ ላላቹ ወገኖቸ መታሰብያ ይሁን ጨልሙ አይቀርም እና
    3:32 ❤❤❤

  • @CB90s
    @CB90s 6 місяців тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @dawitselemon2194
    @dawitselemon2194 22 дні тому

    ይማርሽ በመልካም ክንዋኔ ይጠናቀቃል አትስጊ ይድናሉ ፅልይ

  • @Mahderabebe2223
    @Mahderabebe2223 3 місяці тому +1

    ምርትየ ያንቺ መዝሙሮች ብርታቶቼ ናቸው ፈጣሪ ጸጋውን ያብዛልሽ❤❤❤❤

  • @kidisttesaye4822
    @kidisttesaye4822 2 місяці тому +1

    ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeronMeri-lo2ch
    @MeronMeri-lo2ch 6 місяців тому +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ደስ የሚል መዝሙር ነው

  • @nuhme3637
    @nuhme3637 3 роки тому +31

    አሜን👍👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እውነት የወንጌል ሰዉ ነሽ እልልልልልልልልልልልልል 😍ክብር ለፍጣሪ ይሁን ተባርኪ

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 роки тому +9

      አሜን ምርቃቱን በምስጋና በፍቅር ተቀብያለሁ

  • @dessiebahiru9672
    @dessiebahiru9672 Рік тому +2

    ሁሉ እርሱ ሆነ፡ ሁሉ በእርሱ የሆነ ድንቅ መካር ሃያል አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን፡፡ ዝማሪ መላዕክት ያሰማልኝ እህታችን

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 2 роки тому +2

    የልጅነቴ እናቴ ምርትዬ የኔ ደርባባ ክፉ አይንካብን እንወድሻለን

  • @negesenegash-tp1nx
    @negesenegash-tp1nx 9 місяців тому +2

    አግዚአብሔር ይመስገን ከሞት ከሳት መሃል ያወታሃኝ,19ቅዱስ ገብራኤል አባቴ ስምህን ጠርቼ አትርፈህኛል ተመስገን 🙏🙏🙏😭😭😭

  • @faysalkhan9356
    @faysalkhan9356 2 місяці тому

    ክብር ለሱ ይሁን ታላቅ ነዉ ዘላለም❤❤❤❤

  • @LemlemChamasa
    @LemlemChamasa 2 дні тому +2

    እሜን አሜን አሜን ❤❤

  • @ኣለምንክድጥራይከመግዝዮኡ

    ዝማሬ መላእክት ያስመልና❤❤❤❤❤

  • @DemisHile
    @DemisHile Рік тому +3

    ተባረኪ የሰዎችን አይን ወደ አዳኙ እንዲሆን ሊታመን የተገባዉን እንድናምን እንድንታመነዉ የሚቀሰቅስ ዝማሬ ነዉ።

  • @bediluwolde5592
    @bediluwolde5592 8 місяців тому +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እህታችን ዘመን የማይሽረው ዝማሬ ነው ። ቃለ ህይወት ያሰማልን።❤❤❤

  • @mengistubisrat7157
    @mengistubisrat7157 5 місяців тому +1

    የምን ዘፈን ፣ ትዝ ይለኛል ቀኑን ሙሉ ነበር እየደጋገምን የምንሰማው፣ ከዛ አብሮ ለመዘመር የሰርክ ጉባዬ ላይ የሚመጣው ሰው ብዙ ነበር

  • @AbrahamMan-e4k
    @AbrahamMan-e4k 8 місяців тому +1

    ፈጣሪ ይባርክሽ እህቴ ሲከፋኝ ያንችን ሙሉውን ሙዝሙር ስሰማ እፅናናለሁ ተባረኪ በቤቱ ያፅናሽ

  • @yinabebtafes7770
    @yinabebtafes7770 Рік тому +7

    አሜን ያከበርሺው አምላክ ያክብርሽ
    የስጋዬ እረፍት የነብሴ መፅናኛዬ መዝሙር ነው አሁንም ፀጋውን እና በረከቱን ያብዛልሽ

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa9886 Рік тому +6

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ።
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን 🙏🏾

  • @ramycell5698
    @ramycell5698 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥሺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 роки тому +29

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ልጅነታችንን አስታወሰኝ ይህ መዝሙር የወጣ ጊዜ በየቤቱ ይከፈት ነበር ።

  • @KaluKal-r6z
    @KaluKal-r6z 7 місяців тому +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤

  • @סנייטטקלה-ע9ב
    @סנייטטקלה-ע9ב 3 роки тому +152

    "እመኑ በእርሱ" ዘማሪት ምርትነሽ
    እመኑ በእርሱ ድንቅ ያደርጋል ጌታ
    በረዶ አዝንቦ ጠላት እየመታ
    ውቅያኖስ ጥልቁን ፈጥኖ እያተነነ
    ነገር ለወጠ ሁሉ በርሱ ሆነ
    እመኑ በእርሱ - - - ተራራው ነደደ
    + + ሸለቆው ታወከ
    + + ዝግባው ተሰባብሮ
    + + አለቱ ደቀቀ
    + + የአሕዛብ ጣዖታት
    + + በፊቱ ረገፉ
    + + በስሙ የታመኑ
    + + ወጀቡን ቀዘፉ
    አዝ - - -
    እመኑ በእርሱ የማይነጋ ሌሊት
    + + የማያልፍ ቀን የለም
    + + ሁሉ ይቻለዋል
    + + ጌታ መድኃኔዓለም
    + + ፍቅር ነው ዘለዓለም
    + + ደግ አባት ለልጁ
    + + ሁሌ ተዘርግታ
    + + ትኖራለች እጁ
    አዝ - - -
    እመኑ በእርሱ ሞገድ የማይሰብረው
    + + ጽኑ መርክብ አለን
    + + አንፈራም አንሰጋም
    + + ከርሱ ጋር እያለን
    + + ጠላት ተሸንፏል
    + + ሰይጣን አፍሯል ዛሬ
    + + ወህኒው ይነዋወጽ
    + + በታላቅ ዝማሬ
    አዝ - - -
    እመኑ በእርሱ ባዶ ነው አይሰራም
    + + የጠላት ፉከራ
    + + የማይተወን ጌታ
    + + አለ ከኛ ጋራ
    + + እጅግ አትረፍርፎ
    + + ጸጋ ከበዛልን
    + + በሞት ጀርባ ቆመን
    + + ገና እንዘምራለን
    አዝ - - -

    • @mirtnesh-tilahun
      @mirtnesh-tilahun  3 роки тому +33

      አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ ነው ግጥሙን

    • @abebealemu2387
      @abebealemu2387 3 роки тому +4

      Wow thanks

    • @dolly-wz3ip
      @dolly-wz3ip 2 роки тому +1

      Betam enamsgnalen!

    • @ethio777tube9
      @ethio777tube9 2 роки тому +5

      ከሞት ጀርባ ቆመን ገና እንዘምራለን❤❤❤

    • @ermeyasabebe4062
      @ermeyasabebe4062 2 роки тому

      Betam enameseginalen legitimu bemulu

  • @ZkzZkz-j6e
    @ZkzZkz-j6e 3 місяці тому +1

    ዝማሬመላእክትያሰማልንፀጋዉንያብዛልን👏👏

  • @derebbahru5321
    @derebbahru5321 2 роки тому +7

    ውድ እህታችን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያስማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በቤቱ በቃሉ ያፅናሽ አሜን፫

  • @GetachewMaru-b2l
    @GetachewMaru-b2l Місяць тому +1

    አሜን አሜን አሜን...🙏🙏🙏...!!!
    እንዴት ደስስ የሚል መዝሙር ነዉ

  • @girmanesibu3044
    @girmanesibu3044 2 роки тому +3

    ነገር ለወጠ ሁሉ በእርሱ ሆነ ነገር ለወጠ ሁሉ በእርሱ ሆነ ነገር ለወጠ ሁሉ በእርሱ ሆነ አሜን አሜን አሜን ተባረኪ

  • @terefamareto1146
    @terefamareto1146 5 місяців тому +1

    Wow I'm Protestant but this gospel wow it make my world I so blessed

  • @bereket-de3bz
    @bereket-de3bz 6 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ስለረዳን ተመስገን

  • @dubai123mimiyaenatewaleje4
    @dubai123mimiyaenatewaleje4 2 роки тому +1

    እመኑ በርሡ ድንቅ ያደርጋል ጌታ
    በረድ አዝንቦ ጠላት እየመታ
    ውቂያኖሥ ጥልቁን ፈጥኖ እያተነነ
    ነገር ለወጠ ሁሉ በርሡ ሆነ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል ለእናታችን ዝማሬ መልአክት ያሠማልን ፀፀጋውን ያብዛሊኝ በቤቱም ያፅናሊኝ ኩኩተዋሕዶ በረት አአይለይብኝ አሜን

  • @AlemDerbe
    @AlemDerbe 5 місяців тому +2

    ሁሉ ይቻለዋል 😍😍😍😍😍

  • @SofiSofi-v7g
    @SofiSofi-v7g 3 місяці тому

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏♥️♥️♥️ zimare melakitin yasemalin ♥️🙏🙏🙏♥️♥️♥️

  • @የእመብርሃንወዳጅ
    @የእመብርሃንወዳጅ 2 роки тому +25

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ እህታችንየ በእስርቤት ለምትሳቃዩ እህት ወንድሞቼ እመኑ በእርሱ ሁሉ ያልፋል 🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @MedhanieTesfalem-g2p
    @MedhanieTesfalem-g2p 4 місяці тому

    ለዚ መዝሙር ለመግለጥ ቃላት የለኝም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ምርትየ እድሜ ጤና ይስጥሽ መድሃኔአለም ❤❤❤❤❤❤