Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዘላለማዊ ህይወት ለማግኘት የደረጀ ዝማሬ ነው ያቀረበኝ። ዛሬም በዚህ እና በተስፋዬ ጋቢሶ ዝማሬዎች ጉልበት የሚሆኑኝ።
የልጅነት ትዝታችን ታሪካችን ነህ ደሬ 💚💛❤
መራራና አስጨናቂ የነበረውን የደርግ የስደት ዘመን ያለፍነው የደረጀን ዘመን ተሻጋሪ ጥዑም መዝሙሮች በማዳመጥ ነው ጌታ ዘመኑን ይባርክ።
ደሬ እወድሃለን😢😢😢😢😭😭😭😭👏👏👏👏👏👏
Singer Dr Dereje ,may God bless you!!!! Thank you for sharing.
Thank BK, God Bless you for sharing this full of life songs.
Blessings
ደረ ጀ ወንድማችን እንወድሃለን
እኔ በቅርብ ነው መስማት የጀመርኩት በጣም ልቤን ይነካል
ከልቡ ዘማሪ ደረጀ
እረእኔስ መዝሞሮችሕን ብሰማቸው አልጠግባቸው አለሑኝ
አይ ደሬ ያሁን ናፍቆት መኪና ቤት በአጠቃላይ ንዋይ አላፊ ጠፊው ላይ ሆኗል ወይ ወንድሜ ላሀገርህ ያብቃህ እርቀ ሰላሙ ኢንድወርድ ጸልይ ጸልያለሁ ተባረኩ አዘጋጆች
🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤drye enwedkalen ❤❤❤
Yehew 28 amet mezmurhn sesema tebrk
Amen
Derge mezmuroch yebrklu eyesus bwesetu ale zemr zemr atakuwart
ፀልዩለት አሁን። ለአመጽ አልፎ የተሰጠ ይመስላል።
ለሚገደል ፡ ለሚፈናቀል ህዝብ መጮህ አመጸኛነት ነው? የአብይ ደጋፊ ቢሆን ኖሮ ታንቆለጳጵሱት ነበር። አስመሳዮች!!
እንደ ወንጌል እውነት አመፀኛና ኦሮሞ ጠል ነው። ኦሮሞ በኬንያ በኩል የገባ ሰፋሪ እንጂ ኢትዮጵያዊ አይደለም ሲል ጥላቻውን ገልጿል። በብዙ መንገድ ጥላቻውን ገልጿል።
መርደክዮስ ስለሚጠፋው መጮሁ አመጸኛነው ማለት ነው ደረጃን አመጸኛ ማለት አትፍረድ ዝም ብለህ
ተሳዳቢና ጦርነት ቀስቃሽነቱን ሳታዩ ነው እውነት?@@gebretesfaye7565