አለምን ያስደነገጠው የናይጄሪያዊያን አስደንጋጭ የዝርፊያ መንገድ ፖሊስ አጋለጠ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 лют 2025
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

КОМЕНТАРІ • 79

  • @ashe8263
    @ashe8263 11 місяців тому +26

    ከእኔ ጋር የሚሰሩ ናይጄሪያዎች አሉ እና እጅግ በጣም ከባድ ነዉ ከእነሱ ጋር መስራት ። አብዛኞቹ ስራ በጣም ሰነፍ ናቸዉ ግን በጥቁልና ይተማመናሉ!! እግዚአብሔር ይጠብቀኝ ቅዱስ ሚካኤል ያክሽፍባቸዉ !!

  • @Hablen_tube
    @Hablen_tube 11 місяців тому +17

    ይሄን coment የምታዩ በሙሉ የ እኔንም ስራ ገብታችሁ አበረታቱኝ | አቤላ የሰራህልን ታሪክ በጣም ነው የወደድኩት

  • @Muja_Mercury
    @Muja_Mercury 11 місяців тому +35

    የሰው ልጅ ከሰይጣን በላይ እየከፋ ነው 😢

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 11 місяців тому +4

    ያረብ ከንድ አይነት ክፉ ሰዋችህ ጠብቀን የሰው ልጅ በዝ ልክ ክፋት በጣም ያሳዝናል😢😢😢

  • @ሩሐማ12
    @ሩሐማ12 11 місяців тому +11

    እንኳን በሰላም መጣህልን አቤላ ❤❤❤🎉 👍👍👍

  • @raddanitube
    @raddanitube 11 місяців тому +1

    ይህም አለ ሰዎች ወቸጉድ ልበል እንጂ አቤሎ❤ይህንን ኮመንት ለምታነቡ የማያልቅ እንጀራ ይስጣቹ❤አሜን እያላቹ❤

  • @MariyYkidanleji
    @MariyYkidanleji 11 місяців тому +4

    ለካ ለዚህ ነዉ እኔ በምሮርበት ሃገር ናይጀሪያ ስደተኞች ይበዛሉ እኛ በስራ ስንሰቃይ እነሱ ሁሌም ኮምፒዉተር ይዘዉ ቤት እየዋሉ በጣም ገንዘብ ያገኛሉ እኛ ግን ምንም ልፉት ብቻ

  • @belenbelen2874
    @belenbelen2874 11 місяців тому +3

    የኛም ሀገር ጉድ ከዚህ ይብሳል

  • @4gmobile593
    @4gmobile593 11 місяців тому

    አቤቱ ጌታ እየሱስ ቶሎ ናናና

  • @amenadmasu1922
    @amenadmasu1922 11 місяців тому +3

    እኛም ብሠናል እኮ አቤል የሠው ነብሥ አጥፍቶ ዝርፊያ

  • @DanielYeshiwas-vo4ff
    @DanielYeshiwas-vo4ff 11 місяців тому +2

    Abela brother big ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ
    @አላግኝሽካገኘውሽአለቀልሽ 11 місяців тому +1

    ምን ይገርማል እኛጋም አለ አደል እዴ ናይጄሪይ ምን ወሰደክ አቤላ ምንድ ነው ስሙ ሉሲፈር

  • @kinds521
    @kinds521 11 місяців тому

    Ok
    Dr abel ❤❤🎉

  • @Tikiklshamena
    @Tikiklshamena 11 місяців тому +1

    Egziho maharen krtos🙏😥

  • @LulaTube.
    @LulaTube. 11 місяців тому

    Abelye bertalgn anteko tleyaleh beteley akerarebk yene top one hero nek abo fexari nef amet yanurln kene betesebk ❤

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 11 місяців тому +1

    ሰይጣን ማረን ያስብላል የሰዉ ልጅ በዚህ ደረጃ ሲወድቅ ይገርማል የመጨረሻዉ ዘመን😭

  • @ZiziNegash
    @ZiziNegash 11 місяців тому

    ለዚህ ነዉ የመምህር ግርማ ትምህርት የሚያስፈልገን የኛ ሰዉ አፍዝ አደግዝ የለም እያለ ለሚዘባበት ጥሩ መረጃ ነዉ

  • @HaregGebremichael-lt2dq
    @HaregGebremichael-lt2dq 11 місяців тому +2

    Thanks men thats good job

  • @Harbe_arts
    @Harbe_arts 11 місяців тому

    Eski abeln yemtwedu like eyaregachihu
    ስዕል ማሳል የምትፈልጉ አስላችሁ ለ family ስጦታ መስጠት ትችላላችሁ

  • @kaleb-G19
    @kaleb-G19 11 місяців тому +2

    first comment

    • @kassa6220
      @kassa6220 11 місяців тому +1

      የጴንጤ መጨጨረሻ

  • @MahiiSeid
    @MahiiSeid 11 місяців тому +1

    ክቡር አቤል እሄ አጃኢብ ነዉ።ምክኒያቱም እንደዚህ አይነት ተግባራቶች የሚፈፀሙት በዚሁ በአህጉራችን አፍሪካ ዉስጥ መሆኑ❗️

  • @Mitiku34
    @Mitiku34 11 місяців тому

    በጥንቆላ እሳት የሚበሉ እንዳሉ ታቃለህ መስራት ከፈለክ መርቲ,ኑሬራ

  • @tamsganayle3362
    @tamsganayle3362 11 місяців тому

    ❤❤❤

  • @ZNX763
    @ZNX763 11 місяців тому

    🖒

  • @hulageb_multimedia
    @hulageb_multimedia 11 місяців тому

    አቤላ

  • @aklilubashe
    @aklilubashe 11 місяців тому

    ህንዶችንም ይጩምርአል ጉዳዩ

  • @Ebrotube414
    @Ebrotube414 11 місяців тому +1

    አጂብ ነው🤔🤔🤔

  • @Mihiret855
    @Mihiret855 11 місяців тому +2

    እኛም ሀገርኮ እያደነዘዙ እየዘረፉ ነዉ በጥንቆላ

  • @sinafikishtena8065
    @sinafikishtena8065 11 місяців тому

    ሀገራችን ላይ በጣም እየበዙ ነዉ
    በተለይ እኔ ያለሁበት አከባቢ

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 11 місяців тому +1

    ወይ ናይጄርያ

    • @kassa6220
      @kassa6220 11 місяців тому +2

      የኢትዮጵያ ጴንጤ መጨረሻ

  • @AbitiBachore-le6ht
    @AbitiBachore-le6ht 11 місяців тому +2

    Abel

    • @kassa6220
      @kassa6220 11 місяців тому

      ኡእትዮጵያ ጴንጤ መጨረሻም

  • @sintesinte7059
    @sintesinte7059 11 місяців тому

    Bizu gize mokirognal

  • @Sweetheart-nk1lm
    @Sweetheart-nk1lm 11 місяців тому

    አፍሪካ ሀብታም ብትሆን ከዚህ የባሰ ጉድ እንሰማለን 😮

  • @መገንወሎደሤ
    @መገንወሎደሤ 11 місяців тому

    አጃኢብ

  • @rozibaharin3344
    @rozibaharin3344 11 місяців тому +1

    Abele selm naw sele 2 pac negeran adenkik ke bahrain

  • @alemsegedmokria5104
    @alemsegedmokria5104 11 місяців тому

    ናይጄሪያ በማፊያ የታወቁ ናቸው በተለይ በሃሺሻ

  • @Beemenet
    @Beemenet 11 місяців тому +1

    እር ዱብይ የሞሉት እነሱ ናቸው ባንክ ሁሉ ሃክ ያደርጋሉ ሲባል አላንም ነበር እግዚአብሄር ይገስፃቸው

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 11 місяців тому

    ብስማም ልዚይ ኣልፊ ኣልም ኢንድዝም ኣል😮

  • @meemjjo677
    @meemjjo677 11 місяців тому +2

    Ethiopian government abbey Ahmed Ali bring Nigeria government Obasanjo he used to get tigray government to destroy dismantle how many times they want Obasanjo after 10 minute the airport flight bomb attack in the city so they used to many
    😮

  • @mikalmicheal
    @mikalmicheal 11 місяців тому

    Ebakek wendeme ande teyake leteykek
    Ena football ሜዳ ካስ እንዴት ኣርገን እንደ ምናነሳው and semachew beka picture endet ende menesa ena name ye net negren Please laschegrek 😢😢❤❤❤😊

  • @AnnoyedBeachChairs-lc1jz
    @AnnoyedBeachChairs-lc1jz 11 місяців тому

    Betachew sofa lay kuch belew saynkeratetu hezbun beye aktachawe yezerfalu

  • @haylemiki7357
    @haylemiki7357 11 місяців тому

    ከአፍሪካ በ forex trading ሀብታም የሆኑ ሰዎችን ስራልን አቤሎ 🤙🤙

  • @ekruhabeshawit3233
    @ekruhabeshawit3233 11 місяців тому

    ይህን ስራ ስያይ ሰይጣን እራሱ ይደመማል

  • @Eduentertinment
    @Eduentertinment 11 місяців тому

    😮😮😮😮😮

  • @AbitiBachore-le6ht
    @AbitiBachore-le6ht 11 місяців тому +2

    second comment

    • @kassa6220
      @kassa6220 11 місяців тому +1

      የጴንጤ መጨረሻ

  • @Hayalsewkassahun3330
    @Hayalsewkassahun3330 11 місяців тому

    እንደ ሰው የሚያስብ እንስሳ ባይኖርም ቅሉ እንደ እንስሳ የሚያስብ ሰው ሞልቷል
    እኔንም ጀማሪ ዩቲዩበር ነኝ አበረታቱኝ

  • @jakobatube9262
    @jakobatube9262 11 місяців тому

    ጭንቅላት እኮ ለመጥፎ ነገር ሩጫው

  • @EdenSisay-tu2xw
    @EdenSisay-tu2xw 11 місяців тому

    beteley sayawukewu yetegodawu hzb ye ethiopia hzb newu ene memhr tesfaye abera (eftah) youtube hzbun lemankat kenemefthew lemastemar eyemokeru yalut yhenn newu egziabher ytebken

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 10 місяців тому

    ከኢትዮ ይብሳል የኢትዮኖች ደሞ ገለው ነው የምዘራፈት የቱው ይብሳል

  • @ismailNegash-cy5xk
    @ismailNegash-cy5xk 11 місяців тому

    ጥቅም የሌለው ዘግናኝ ፕሮግራም ነው አስደበራቹን

    • @halutitaju1376
      @halutitaju1376 11 місяців тому

      Weta kezi Ena mn tesralahe 😂

  • @mahubaawol-sd4ro
    @mahubaawol-sd4ro 11 місяців тому

    ለምን ስለ free fire game ታሪክ አነግረንም

  • @TiruMekonene-yi1tx
    @TiruMekonene-yi1tx 11 місяців тому

    የአቤል አድናቂወች እስኪ እኔንም ግቡና አበረታቱኝ

  • @bereketgebre4685
    @bereketgebre4685 11 місяців тому +1

    እንዴት ነው ያለ መነካካት የትባልክ የምትፈጽመው ለ አብነት እኔ አመሪካ ንኝ እነሱ ናይጀርያ እንዴ በኢንተርነት መጻጻፍ ብቻ ገንዘቤ የምሰጣቸው ? ትንሽ መብራሪያ ,የሰይጣን ሀይል ነገር እንደሆነ ግምት አለኝ , ምን ብሎ ነው የሚፅፉት , እንዴት ነው የሚያታልሉት

    • @sophihev5241
      @sophihev5241 11 місяців тому

      Don't judge please,yes they did and still they are doing

    • @bereketgebre4685
      @bereketgebre4685 11 місяців тому

      @@sophihev5241 ለምን ድነው ዶንት ጃጅ ማጃጅ እኔ ጥያቄ ነው የጠቕኩ

  • @billusemere
    @billusemere 11 місяців тому

    EgzIOOOOOO Evils

  • @befekaduyohannes
    @befekaduyohannes 11 місяців тому +1

    Nigeriaዎች በጣም አስቸገረዎች ናቸው የሚሰሩት ወንጀል በጣም የረቀቀ ነው

  • @guregna2127
    @guregna2127 11 місяців тому

    ውዴ ቤተሰቦች የቻናሌ ስም "ጉረኛ ሚዲያ" ይባላል። ጎራ ብላችሁ አበረታቱኝ

  • @ETHIOTECK
    @ETHIOTECK 11 місяців тому +1

    እንኳን በሰላም መጣህልን አቤላ ❤❤❤🎉 👍👍👍

  • @elearnflex
    @elearnflex 11 місяців тому +1

    first comment

    • @kassa6220
      @kassa6220 11 місяців тому +2

      የጴንጤ መጨረሻ ይህ ነው