Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በዚ ስልክ ይዘዙን 0919858146
እውነት ሜሪ ቸውን ከላይ ነው የተሠጠሽው ታድለሽ😢😢😢
🤣🤣🤣🤣
እሚገርም ባል እውነት ትኮረቱ መኪናለይ ሳይሆን የሷ ደና መሆኑ ነው ያሳሰበው ምርጥ ባል
ደሚርኝማ ዉድ
ደምሪኝ🎉
@@maryamdawood5052 እንደማማር
ወላሂ የሚገርም ነው ትኩረቱ እመኪናው ላይ ሳይሆን ሙሉ በሙሉ እሱሷ ላይ ነው የሷ ደህና መሆና አለመሆን እጂ የመኪናው መከስከስ ምንም አልመሰለውም ማሻ አላህ እንደዚ አየነት ሰው ማግኘት መታደል ነው ፍቅራዝሁን ያብዛላችሁ ❤
ልብ ላለው መኪናው ተሰርቶ ነው የተገኘው አሀንም ሰርተው ያገኙታል ሰው ግን አይገኝም
@አለምነኝወደሚርኝማ ዉድለዮዋ
ደምሪኝ🎉🎉
ሳህ
ይታደሉታልጂ አይታገሉትም አላህየ እኛንም ሹፈን እንደ ቸሬ አይነት ባል ተፈልጎም አይገኝ ሜሪየ እንኳንም ደህና ሆንሽ❤❤❤❤❤
ደምሪኝ,በቅንነት🎉🎉
ፈጣሪ ከአደጋ ሁሉ ይጠብቃችሁ❤
ሳራዬ ክበረ ሁሉም ቦታ ሳይሽ ደስ ይለኛል❤
ሳሪዬ,,ደምሪኝ,መልሳለሁ🎉🎉
አሜን
𝒘𝗲𝑦𝑦𝑦 𝒎𝘪𝑠𝒌𝘪𝑛 𝑐𝑎𝒓𝑦𝑎 𝗳𝗲𝒌𝒓𝒘𝗲𝑛 𝑦𝑎𝘣𝘻𝑎𝑙𝙝𝘪𝒘𝗲❤❤❤
ቸሬ ምትገርም ባል ማረያምን አገኘሽው ከልብ ❤❤
ቸሬ ወላሂ ምርጥ ባል ነህ
ታድለሽ እንዴህ አይነት ባል ስላለሽ ቸሩዬ አግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤🙏
ምርጥ ባል የትዳር ትርጉም ገብቶት ነው ያገባው አች ሜሪ ደግሞ ተይ ሰውስ ቢሆን የገጨሽው😢😢❤❤
ቸሩ ቃል የለኝም❤❤❤❤
ቸሬ ምርጥ ሰዉ ፀጋ ይብዛልህ❤አይዞሽ ለወደፊቱ ትምህርት ይሆንሻል በሰላም አለፈልሽ እንጂ ሰዉ መግጨትም እኮ አለ።ያለአግባብ ልጁን ለአላስፈላጊ ወጭ ዳረግሽዉ ቸሬ በሌለበት ሁለተኛ እንዳትዳፈሪ።
ደፋር ብዬሻለሁ መኪና አጋጅተሽ የምስቂ ቸሬ ግን ከልብህ ሰው ነህ ከመኪናው የሱዋ መጎዳት ነው ያስጨነቀህ አግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ በእውነት
ኩዊን,ደምሪኝ🎉🎉
@@maryamdawood5052 ከአብይ ጋር ተደምሬ ዘመዶቼን ጨረሳቸው ደምሪኝ አትበሉኝ አለርጂክ ነኝ ያመኛል💔💔💔💔💔💔💔
ጎበዝ ወላሂ ስለመኪናው አድም ነገር አላሰበም ጀግና 👍👍👍
ዋዉ ቸሬ ምርጥ ሰዉ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
በዚህ ዘመን እዲህ ያለ ወዲ ማኝት መመርቅ ነዉዉ❤❤❤❤❤እነትነ አባትሽ መርቀዉሻልልል የምርር ❤❤
ሜሪ ያቺስ ከፋ 😂😂😂ቸሩ ምርጥ ባል ፈጣሪ ቸሩ የመሰለ ባል ስለሰጠሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ
ቸሬ ትለያለህ የሀበሻወንድ ሁሉም እንዳተቢሆኑብየ ተመኘሁ❤
ቸሬ የዘመኔ ምርጥ ባል ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አቦ 🙏🎉
በቁርባን ተጋብተሽ በሱሪ አትበላቀጪ ቁርባን ቀልድ ነው እዴ ትርጉሙ ጋልገባቹ ለምን በቁርባን ተጋባቹ በጪራሽ ሱሪ መልበስ የለብሽም ቸርነት ግን ምን ነክቶህ ነው ዝምያልካት ከስዋ ስለምነቱ አተ ታውቃለህ ስለዝህ እርማት😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አዎ ማሪያምን
እዉነት ነዉ ቀሚስ መልበስ ነዉ የሚገባዉ ፈጣሪን የሚያክል ነገር በዉስጥሽ ተሸክመሽ አለባበስሽን ብታስተካክይ ጥሩ ነዉ
ቁርባን ምድነዉ እደተክሊል ነዉ እስኪ አስረጅኝ
@@ልኑርለናቴ-ዐ5ተ ተመሳሳይ ነዉ ተክሊል በድንግልና ተጋብተሽ የሚደረግልሽ የማዕረግ ቆብ ሲሆን ያዉ መደምደሚያዉ በቁርባን መጋባት ነዉ ዞሮ ዞሮ ቅዱስ ቁርባን ተቀብሎ ሱሪ መልበስ አጭር ቀሚስ መልበስ ቀለማ ቀለም መቀባባት የዉሸት ቃል መናገር መጣላት መከራከር መፋታት መጨፈር ዘፈን መስማት ወ.ዘ.ተ አይቻልም እያወቅሽ ብታደርጊ ግን ተቀብለሽ ካገኜሽዉ የነፍስ ድህነት ይልቅ የምትቃጠይበት ይበልጣል እንደዛ ነዉ እህቴ ስጋዬን የበላ ደሜን የጠጣ እኔ በእሱ ዉስጥ አለሁ እሱም በኔ ዉስጥ ይኖራል መንግስተ ሰማያትንም ይወርሳል ይላል እኮ መፃፍ ቅዱስ ታዲያ ክርስቶስን በዉስጣችን ተሸክመን ስተቶችን መስራት ተገቢ አይደለም በእርግጥ እኔም ቆራቢ ነኝ ግን ሁሉንም ነገር እርግፍ አርጌ ትቻለሁ ፈጣሪ ይመስገን
@@maryelove7751አመሠግናለሁ እኔም አላውቅም ነበር መገላለጥ ለሁላቹሁም የከለከለ መሥሎኝ ነበር ይቅርታ ከተሣሣኩ
አችንም እንኳን እግዚአብሔር አወጣሽ
ዋውዋውዋው ትግስቱ እደዚ አይነት ትግስተኘ ባል ያብዛልን❤❤❤❤❤❤አይለያቹ❤❤❤
እንደዚህ አይነት በላ ይስጠን በጣም የምገረም በል አለሽ ሜር አከበካብ አትስከፍ በእውነት ትለየሌ ቸር አንድ ጨቅጨቃ ወንዶች አሉ ፕረንክ ስደረገ የምበሰጩ ❤❤❤
አሚንን😢
ቸርየ ትለያልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቸሬ መልካም ሰው የምር መጀመሪያ የሰው ህይወት ይቀድማል አቤት ሌላሰው ቢሆን ማን አባሽ አውጪ አለሽ ብሎ በቴሰታ ነበር የሚለው
ቸሬ ወላሂ ትለያለክ የኔ ምርጦች ፍቅራችሁ ይጨምርላችሁ😢😢😢😢❤❤❤❤❤
ደምሪኝ🎉🎉በቅንነት
እደዚ አይነት ባል ይስጣቹ መኪና አጋታ የሚስም❤❤😂😂😂
😂😂😂
አሚንንን
ክክክ
😂😂😂😂😂
አሚንንን❤❤❤❤❤
ወይኔ ቼሬ ወድሜ አላህ ይጠብቅክ ያረብ
እረ እንኳን አንቺ ደና ሄንሺ ቸሬ ግን ምርጥሰዉ🥰🥰🥰
ቸሬ ቃል የለኝም የምር❤❤❤❤❤
ወላሂ ከመጥፎ ይጠብቃችሁ በጣም ምርጥ ባልነህ ትኩረትህ ይመችህ
❤❤ጎበዝ
ምርጥ ባል ❤❤❤
ያረብ እደቸሬ አይነት ባል ወፍቀኝ❤❤❤
ቢያስ አልደነገጥሽም ምን ጉድነው አች ቆጆ ቸሬ ዋውው ከልብህ አስተዋይ ነህ
እረ ልዩ ነህ በማርያም ታድለሻል እግዚአብሔር አመስግኝ የሀን የመሰለ ባል ስጥቶሻል አቦ ይመቻቹሁ ትለያለህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ዋው ምርጥባልነውይመችህ😘😘😘
የገረመኝ ሳቋ ሰርፕራይዝ ምታረጊ ነዉ ሚመስለዉ እደዝህ ከስክሰሺ ትስቂያለሺ😢😢😂😂😂😂😂ቸሩን አለማዲነቅ አይቻልም ልቦናህን አይለዉጠዉ ምርጥ ባል ማሪ ሁለተኛ ብቻሺን አታሺከርክሪ ዘባባስ ቢሆን
ክክክክክክክክ ከዝሕ በፊትም መሥታወት ሰብራ ይገዛላ ታዳ ሥትል በጣም ታስቃለች ስራዋ
😂😂😂😂
ምረጥ ባል ❤❤❤
ስጦታይሰጠው
ሜሪዬ ቆራቢ ነሽ ውደ ቀሚስ ልበሽ
*ውይ ቸሬን የመሰለ ባል ስለሰጠሽ ፈጣሪን አመስግኝ ሜሪ የነረ ቆንጆ ግን በጣም ትልቅ ስህተት ነው የሰራሽው ሂወትሽንስ ብታጭ ለሁለተኛሽ በሌለበት አትዳፈሪ እያለ በደብ ያለማምድሽ ለሁለተኛሽ እንድትማሪ ነው ፈጣሪ በቀላሉ ያረገልሽ የኔ ውድ ደግም ሱሪ መልበስ አቁሚ እሺ❤*
ይመቺህ ቸሬ ማኛ ሰው ልክ ብለሀል
አይለያችሁ የምትሉ 👍💞💞💞💞💞
ወላሂ መልካም ሰው ነው አላህ ይጠብቅልሽ ቆጣኳን አላለም❤❤❤❤
ቸሩ ትልያልክ ♥️♥️
ቸሬእኮእነትየሆነባልነው❤❤❤❤❤
ዋናው,,,መትረፍሽ,,ነው. ..ቸሬ,,ጡሩ.ሰው..ነው
በጣም
በዉነት ትለያለህ ወንድማለም
እኔ ደግሞ አሁን ካሁን ይቀጠቅጣታል እያልኩ አቅፎ ይሰማታል😀😀😀😀😀😀😀😀አይ ቸርዬ እንደአንተ አይነት ባል ተመኘው ጀግና ታድላለች አፈሰችው
ምርጥ ባል ቆርቆሮ ነው አላለም እውነት ነው የሆነ ሆኖዋል የምር ሌላ ሰው ደሞ ስለ እቃ ነው የሚያሳስበው ❤
ወይ መታደል ይለሀአሌ ጀግና ባል ነዉ ያገኘሺው ሎል❤❤❤❤❤
አዉነት,,ከልቡ,ባል,ነው🎉🎉,ደምሪኝ
እንኳን ፈጣሪ አንቺን አተረፈሽ❤️🙏ግን ቸሬ ምን ብዬ ልኮሜንት እውነት ትለያለህ 🙏እኔ እራሱ ፈርቼ ነበረ ምን ይላታል ብዬ 🥺❤️
ፈጣሪ አይለያቹ ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ባል ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም በጣም በሚገርም ሰው ነው ጌታን ❤
ቅማሞችዬ 200 K እናስጋባቻው ያምትሉ ለይክ😢😢🎉🎉🎉
ቸሩ ምርጥ ሰው ነህ የምር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ዋው ምርጦች❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘
እህቴ እንቺ እንኳን ደህና ሆንሽ አትጨነቂ ስውስ ገጭተሽ ቢሆንስ አይዞሽ ቀላል ነው😅😅😅😅😅
ሜሪየይ ታድለሽ ቸር የመሰለ ባል እግዚአብሔር የሰጠሸ ትዳራቹ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ቸሬ ምርጥ ስው❤❤❤
ልኡል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን አይቀንሥባችሁ የፍቅሩን ሸማ ያላብሣችሁ ቼሬ በጣም ምርጥ ባል ነህ እግዚአብሔር ይሄን ልብህን አይቀንሥብክ ደግሞ ቀለበታችሁ ለምን አወለቃችሁ ህግጋቱን ጠብቁ ቃል አይወልቅም የኔ ውድች በተረፈ ፍቅሩን ብዝት ያድርግላችሁ አይቀንሥባችሁ ለሌሎችም ተምሣሌት ናችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወይኔ ቸሪ ሳላደንቅህ አላልፍም ሚሪ እንኳን ፈጣሬ አተረፈሽ የሶ ንግግር ሲያስቅ እባዬ አልመጣ አለኝ አለች ግን ፕራክ የምታደርግ ነው የሚመስለው
ቸሩ የኔ የዋህ ትኩረቱ አች ላይ ነው መኪናው ላይ ሳይሆን ይወድሻል ፍቅሩን ያብዛላቹህ❤❤❤❤❤
የኔ ውድ ፈጣሪ እን ኳን አተረፈሺ 😢😢😢❤❤❤❤❤
ኣይዞሽ እንካን ተረፈሺ ዋናው ኣንቺ ደና መሆንሽ ነው ሰው ገጭተሽ ቢሆንስ😢
ይቅርታ ተጋብታችኃል በቁርባን ግን ቀለበታችሁ የት አለ ቃል አይወልቅም ይባላል 🙏🙏❤❤❤
ወላሂ ጀግናነው ❤❤❤🎉
ቸርየ ምርጥ አፍቃሪነክ ❤❤መሪኮ አጋጭተሺ ትስቄለሺ
ፈጣሪ በልጅይባርካችሁ የኔ ውዶች ❤❤
ዋው እድለኛነሽ መልካምባል ነው ዋው
የኔ አባት ቸሩ የኔ መልካም አች ለምን እሱን አልቦ ትወጫለሽ መታደል ነዉ ቸሪ መልካም አዳም ❤❤❤
ዋውውውው ቸሬ ምርጥ ሰዉ ፍቅሩን ያበሰዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ታድለሽ የምርርርር❤❤
እዲነው ባልማለት ❤❤❤
ልጆቹስ😂😂😂😂😂
የገርማል መልካም ነህ ቸር ❤❤
ወይኔ ሥጦታ
አይለያችሁ😢😢😢😢😢
ምርጥባል🎉❤❤❤❤❤ቸሪ
ታድለሽ ሜሪ❤❤
😂😂😂😂😂Anchi kal chalshi min ankalshi 😢😢😂 chare miskini melkam saw❤❤❤❤
ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም መልካም ባል ብሎ ዝም❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ረጅም እድሜ አቅም ቢኖረኝ በኔ ወጭ ነበር እዳተ❤መልካም ሰዉ ቃላት የለኝም ሽ አመት በፍቅር ኑሩ
ቸሩ ትለያለህ መልካም ባል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Char ke libi sewu new ❤️❤️👍👍
ቼሬ መልካም ሰው❤❤❤❤❤
ሜሪ ሱሪ አትልበሺ በናትሽ😢😢
እኔን ሐሳብ የጻፍሽው በቁርባን ተጋብተው ሱሪ ይለብሳሉ ማስተዋልን ይስጣቸው
አይለያችሁ
ታድለሽ ወላሒ እባየ መጣ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ወላሂ ትለያለህ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ቤተሰብ,,አርጊኝ🎉🎉🎉
እዲለኛነሺ የምር አብራችሁ አርጁ❤❤❤
የኒወዲም ጎበዝ ወላሂ እሷንነዉተኩረትያደረገዉ ህፃኑልጂገን ይመታታልሥል አፀናንቷት ሂደ አለ ወላሂ ባሁሠአትለካልጂየለም😂😂😂😂😂😂😂
በሰማአም አንዳተ አይነት ሰዉ አይቸ አላቅም የዉነት ክርስታን ነህማርያም ታደላ ቸሬ ማርያምን ለኛለስደቶኞች አንዳተ አይነት የተባርከ ባል ይሰጥን ማነዉ አንኳን መኪናዉ ይቅር እና ስልክ ዉ ቢጣፋ ያንቃታል እኔግን እርግጠኛ ነበርኩ ምንም እንደማይላት ሚክኒቱም ከገንዘብ ይልቅ እሷ አንደም ትበልጥበት ሰለሚቅ እግዚቢሔር አይቀይርህ ትክክለኛ የሂወት አጋር ማለት አንተነህ ማሬየኔ ሚሰኪን መኪና አጋጭተሽ ትስቃለሽ አይደል እንኳን እዚቢሔር አወጣሽ የኔዉድ አንቸ የሆነ ነገር ብትሆኝ ሰዉስ ብገጭ ቸሬእንዳለዉ እይ ቸሬ ደግናትህ እናየዋነትህ ወደርየለዉ ም ❤❤❤❤❤
Betam bewunet ewunetang feker malet hye nw😢❤
ቸረዬ ይለያል😢😢😢🙏🙏😘😘😘❤❤❤
ቸሬ ምርጥ ባል ነህ❤❤❤❤❤❤
ኧረ ቸሬ ትለያለህ ❤❤❤❤❤
እንኳን አች ደህና ሆንሽ ሜሪ
ትሥቃለች😂😂😂🎉
ምርጥ ሰውቸሬ❤
በማርያም ቸሬ ጀግናነህ የምር ❤❤❤❤❤ አይለያቹህ
በዚ ስልክ ይዘዙን 0919858146
እውነት ሜሪ ቸውን ከላይ ነው የተሠጠሽው ታድለሽ😢😢😢
🤣🤣🤣🤣
እሚገርም ባል እውነት ትኮረቱ መኪናለይ ሳይሆን የሷ ደና መሆኑ ነው ያሳሰበው ምርጥ ባል
ደሚርኝማ ዉድ
ደምሪኝ🎉
@@maryamdawood5052 እንደማማር
ወላሂ የሚገርም ነው ትኩረቱ እመኪናው ላይ ሳይሆን ሙሉ በሙሉ እሱሷ ላይ ነው የሷ ደህና መሆና አለመሆን እጂ የመኪናው መከስከስ ምንም አልመሰለውም ማሻ አላህ እንደዚ አየነት ሰው ማግኘት መታደል ነው ፍቅራዝሁን ያብዛላችሁ ❤
ልብ ላለው መኪናው ተሰርቶ ነው የተገኘው አሀንም ሰርተው ያገኙታል ሰው ግን አይገኝም
ደሚርኝማ ዉድ
@አለምነኝወደሚርኝማ ዉድለዮዋ
ደምሪኝ🎉🎉
ሳህ
ይታደሉታልጂ አይታገሉትም አላህየ እኛንም ሹፈን እንደ ቸሬ አይነት ባል ተፈልጎም አይገኝ ሜሪየ እንኳንም ደህና ሆንሽ❤❤❤❤❤
ደምሪኝ,በቅንነት🎉🎉
ፈጣሪ ከአደጋ ሁሉ ይጠብቃችሁ❤
ሳራዬ ክበረ ሁሉም ቦታ ሳይሽ ደስ ይለኛል❤
ሳሪዬ,,ደምሪኝ,መልሳለሁ🎉🎉
አሜን
𝒘𝗲𝑦𝑦𝑦 𝒎𝘪𝑠𝒌𝘪𝑛 𝑐𝑎𝒓𝑦𝑎 𝗳𝗲𝒌𝒓𝒘𝗲𝑛 𝑦𝑎𝘣𝘻𝑎𝑙𝙝𝘪𝒘𝗲❤❤❤
ቸሬ ምትገርም ባል ማረያምን አገኘሽው ከልብ ❤❤
ደምሪኝ🎉
ቸሬ ወላሂ ምርጥ ባል ነህ
ታድለሽ እንዴህ አይነት ባል ስላለሽ ቸሩዬ አግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤🙏
ምርጥ ባል የትዳር ትርጉም ገብቶት ነው ያገባው አች ሜሪ ደግሞ ተይ ሰውስ ቢሆን የገጨሽው😢😢❤❤
ደምሪኝ🎉
ቸሩ ቃል የለኝም❤❤❤❤
ቸሬ ምርጥ ሰዉ ፀጋ ይብዛልህ❤አይዞሽ ለወደፊቱ ትምህርት ይሆንሻል በሰላም አለፈልሽ እንጂ ሰዉ መግጨትም እኮ አለ።ያለአግባብ ልጁን ለአላስፈላጊ ወጭ ዳረግሽዉ ቸሬ በሌለበት ሁለተኛ እንዳትዳፈሪ።
ደፋር ብዬሻለሁ መኪና አጋጅተሽ የምስቂ ቸሬ ግን ከልብህ ሰው ነህ ከመኪናው የሱዋ መጎዳት ነው ያስጨነቀህ አግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ በእውነት
ኩዊን,ደምሪኝ🎉🎉
@@maryamdawood5052 ከአብይ ጋር ተደምሬ ዘመዶቼን ጨረሳቸው ደምሪኝ አትበሉኝ አለርጂክ ነኝ ያመኛል💔💔💔💔💔💔💔
ጎበዝ ወላሂ ስለመኪናው አድም ነገር አላሰበም ጀግና 👍👍👍
ዋዉ ቸሬ ምርጥ ሰዉ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
በዚህ ዘመን እዲህ ያለ ወዲ ማኝት መመርቅ ነዉዉ❤❤❤❤❤እነትነ አባትሽ መርቀዉሻልልል የምርር ❤❤
ሜሪ ያቺስ ከፋ 😂😂😂ቸሩ ምርጥ ባል ፈጣሪ ቸሩ የመሰለ ባል ስለሰጠሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ
ቸሬ ትለያለህ የሀበሻወንድ ሁሉም እንዳተቢሆኑብየ ተመኘሁ❤
ቸሬ የዘመኔ ምርጥ ባል ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ አቦ 🙏🎉
በቁርባን ተጋብተሽ በሱሪ አትበላቀጪ ቁርባን ቀልድ ነው እዴ ትርጉሙ ጋልገባቹ ለምን በቁርባን ተጋባቹ በጪራሽ ሱሪ መልበስ የለብሽም ቸርነት ግን ምን ነክቶህ ነው ዝምያልካት ከስዋ ስለምነቱ አተ ታውቃለህ ስለዝህ እርማት😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አዎ ማሪያምን
እዉነት ነዉ ቀሚስ መልበስ ነዉ የሚገባዉ ፈጣሪን የሚያክል ነገር በዉስጥሽ ተሸክመሽ አለባበስሽን ብታስተካክይ ጥሩ ነዉ
ቁርባን ምድነዉ እደተክሊል ነዉ እስኪ አስረጅኝ
@@ልኑርለናቴ-ዐ5ተ ተመሳሳይ ነዉ ተክሊል በድንግልና ተጋብተሽ የሚደረግልሽ የማዕረግ ቆብ ሲሆን ያዉ መደምደሚያዉ በቁርባን መጋባት ነዉ ዞሮ ዞሮ ቅዱስ ቁርባን ተቀብሎ ሱሪ መልበስ አጭር ቀሚስ መልበስ ቀለማ ቀለም መቀባባት የዉሸት ቃል መናገር መጣላት መከራከር መፋታት መጨፈር ዘፈን መስማት ወ.ዘ.ተ አይቻልም እያወቅሽ ብታደርጊ ግን ተቀብለሽ ካገኜሽዉ የነፍስ ድህነት ይልቅ የምትቃጠይበት ይበልጣል እንደዛ ነዉ እህቴ
ስጋዬን የበላ ደሜን የጠጣ እኔ በእሱ ዉስጥ አለሁ እሱም በኔ ዉስጥ ይኖራል መንግስተ ሰማያትንም ይወርሳል ይላል እኮ መፃፍ ቅዱስ ታዲያ ክርስቶስን በዉስጣችን ተሸክመን ስተቶችን መስራት ተገቢ አይደለም በእርግጥ እኔም ቆራቢ ነኝ ግን ሁሉንም ነገር እርግፍ አርጌ ትቻለሁ ፈጣሪ ይመስገን
@@maryelove7751አመሠግናለሁ እኔም አላውቅም ነበር መገላለጥ ለሁላቹሁም የከለከለ መሥሎኝ ነበር ይቅርታ ከተሣሣኩ
አችንም እንኳን እግዚአብሔር አወጣሽ
ዋውዋውዋው ትግስቱ እደዚ አይነት ትግስተኘ ባል ያብዛልን❤❤❤❤❤❤አይለያቹ❤❤❤
እንደዚህ አይነት በላ ይስጠን በጣም የምገረም በል አለሽ ሜር አከበካብ አትስከፍ በእውነት ትለየሌ ቸር አንድ ጨቅጨቃ ወንዶች አሉ ፕረንክ ስደረገ የምበሰጩ ❤❤❤
ደሚርኝማ ዉድ
አሚንን😢
ቸርየ ትለያልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቸሬ መልካም ሰው የምር መጀመሪያ የሰው ህይወት ይቀድማል አቤት ሌላሰው ቢሆን ማን አባሽ አውጪ አለሽ ብሎ በቴሰታ ነበር የሚለው
ቸሬ ወላሂ ትለያለክ የኔ ምርጦች ፍቅራችሁ ይጨምርላችሁ😢😢😢😢❤❤❤❤❤
ደምሪኝ🎉🎉በቅንነት
እደዚ አይነት ባል ይስጣቹ መኪና አጋታ የሚስም❤❤😂😂😂
😂😂😂
አሚንንን
ክክክ
😂😂😂😂😂
አሚንንን❤❤❤❤❤
ወይኔ ቼሬ ወድሜ አላህ ይጠብቅክ ያረብ
እረ እንኳን አንቺ ደና ሄንሺ ቸሬ ግን ምርጥሰዉ🥰🥰🥰
ቸሬ ቃል የለኝም የምር❤❤❤❤❤
ወላሂ ከመጥፎ ይጠብቃችሁ በጣም ምርጥ ባልነህ ትኩረትህ ይመችህ
❤❤ጎበዝ
ምርጥ ባል ❤❤❤
ያረብ እደቸሬ አይነት ባል ወፍቀኝ❤❤❤
ቢያስ አልደነገጥሽም ምን ጉድነው አች ቆጆ ቸሬ ዋውው ከልብህ አስተዋይ ነህ
እረ ልዩ ነህ በማርያም ታድለሻል እግዚአብሔር አመስግኝ የሀን የመሰለ ባል ስጥቶሻል አቦ ይመቻቹሁ ትለያለህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ዋው ምርጥባልነውይመችህ😘😘😘
የገረመኝ ሳቋ ሰርፕራይዝ ምታረጊ ነዉ ሚመስለዉ እደዝህ ከስክሰሺ ትስቂያለሺ😢😢😂😂😂😂😂ቸሩን አለማዲነቅ አይቻልም ልቦናህን አይለዉጠዉ ምርጥ ባል ማሪ ሁለተኛ ብቻሺን አታሺከርክሪ ዘባባስ ቢሆን
ክክክክክክክክ ከዝሕ በፊትም መሥታወት ሰብራ ይገዛላ ታዳ ሥትል በጣም ታስቃለች ስራዋ
😂😂😂😂
ምረጥ ባል ❤❤❤
ስጦታይሰጠው
ሜሪዬ ቆራቢ ነሽ ውደ ቀሚስ ልበሽ
*ውይ ቸሬን የመሰለ ባል ስለሰጠሽ ፈጣሪን አመስግኝ ሜሪ የነረ ቆንጆ ግን በጣም ትልቅ ስህተት ነው የሰራሽው ሂወትሽንስ ብታጭ ለሁለተኛሽ በሌለበት አትዳፈሪ እያለ በደብ ያለማምድሽ ለሁለተኛሽ እንድትማሪ ነው ፈጣሪ በቀላሉ ያረገልሽ የኔ ውድ ደግም ሱሪ መልበስ አቁሚ እሺ❤*
ይመቺህ ቸሬ ማኛ ሰው ልክ ብለሀል
አይለያችሁ የምትሉ 👍💞💞💞💞💞
ወላሂ መልካም ሰው ነው አላህ ይጠብቅልሽ ቆጣኳን አላለም❤❤❤❤
ቸሩ ትልያልክ ♥️♥️
ቸሬእኮእነትየሆነባልነው❤❤❤❤❤
ዋናው,,,መትረፍሽ,,ነው. ..ቸሬ,,ጡሩ.ሰው..ነው
በጣም
በዉነት ትለያለህ ወንድማለም
እኔ ደግሞ አሁን ካሁን ይቀጠቅጣታል እያልኩ አቅፎ ይሰማታል😀😀😀😀😀😀😀😀
አይ ቸርዬ እንደአንተ አይነት ባል ተመኘው ጀግና ታድላለች አፈሰችው
ደምሪኝ🎉
😂😂😂
ምርጥ ባል ቆርቆሮ ነው አላለም እውነት ነው የሆነ ሆኖዋል የምር ሌላ ሰው ደሞ ስለ እቃ ነው የሚያሳስበው ❤
ወይ መታደል ይለሀአሌ ጀግና ባል ነዉ ያገኘሺው ሎል❤❤❤❤❤
አዉነት,,ከልቡ,ባል,ነው🎉🎉,ደምሪኝ
እንኳን ፈጣሪ አንቺን አተረፈሽ❤️🙏ግን ቸሬ ምን ብዬ ልኮሜንት እውነት ትለያለህ 🙏እኔ እራሱ ፈርቼ ነበረ ምን ይላታል ብዬ 🥺❤️
ፈጣሪ አይለያቹ ውለዱ ክበዱ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
ባል ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም በጣም በሚገርም ሰው ነው ጌታን ❤
ቅማሞችዬ 200 K እናስጋባቻው ያምትሉ ለይክ😢😢🎉🎉🎉
ቸሩ ምርጥ ሰው ነህ የምር እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ዋው ምርጦች❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘
እህቴ እንቺ እንኳን ደህና ሆንሽ አትጨነቂ ስውስ ገጭተሽ ቢሆንስ አይዞሽ ቀላል ነው😅😅😅😅😅
ሜሪየይ ታድለሽ ቸር የመሰለ ባል እግዚአብሔር የሰጠሸ ትዳራቹ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ቸሬ ምርጥ ስው❤❤❤
ልኡል እግዚአብሔር ፍቅራችሁን አይቀንሥባችሁ የፍቅሩን ሸማ ያላብሣችሁ ቼሬ በጣም ምርጥ ባል ነህ እግዚአብሔር ይሄን ልብህን አይቀንሥብክ ደግሞ ቀለበታችሁ ለምን አወለቃችሁ ህግጋቱን ጠብቁ ቃል አይወልቅም የኔ ውድች በተረፈ ፍቅሩን ብዝት ያድርግላችሁ አይቀንሥባችሁ ለሌሎችም ተምሣሌት ናችሁ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወይኔ ቸሪ ሳላደንቅህ አላልፍም ሚሪ እንኳን ፈጣሬ አተረፈሽ የሶ ንግግር ሲያስቅ እባዬ አልመጣ አለኝ አለች ግን ፕራክ የምታደርግ ነው የሚመስለው
ቸሩ የኔ የዋህ ትኩረቱ አች ላይ ነው መኪናው ላይ ሳይሆን ይወድሻል ፍቅሩን ያብዛላቹህ❤❤❤❤❤
የኔ ውድ ፈጣሪ እን ኳን አተረፈሺ 😢😢😢❤❤❤❤❤
ኣይዞሽ እንካን ተረፈሺ ዋናው ኣንቺ ደና መሆንሽ ነው ሰው ገጭተሽ ቢሆንስ😢
ይቅርታ ተጋብታችኃል በቁርባን ግን ቀለበታችሁ የት አለ ቃል አይወልቅም ይባላል 🙏🙏❤❤❤
ወላሂ ጀግናነው ❤❤❤🎉
ቸርየ ምርጥ አፍቃሪነክ ❤❤መሪኮ አጋጭተሺ ትስቄለሺ
ፈጣሪ በልጅይባርካችሁ የኔ ውዶች ❤❤
ዋው እድለኛነሽ መልካምባል ነው ዋው
የኔ አባት ቸሩ የኔ መልካም አች ለምን እሱን አልቦ ትወጫለሽ መታደል ነዉ ቸሪ መልካም አዳም ❤❤❤
ዋውውውው ቸሬ ምርጥ ሰዉ ፍቅሩን ያበሰዛላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ታድለሽ የምርርርር❤❤
እዲነው ባልማለት ❤❤❤
ልጆቹስ😂😂😂😂😂
የገርማል መልካም ነህ ቸር ❤❤
ወይኔ ሥጦታ
አይለያችሁ😢😢😢😢😢
ምርጥባል🎉❤❤❤❤❤ቸሪ
ታድለሽ ሜሪ❤❤
😂😂😂😂😂Anchi kal chalshi min ankalshi 😢😢😂 chare miskini melkam saw❤❤❤❤
ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም መልካም ባል ብሎ ዝም❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ረጅም እድሜ አቅም ቢኖረኝ በኔ ወጭ ነበር እዳተ❤መልካም ሰዉ ቃላት የለኝም ሽ አመት በፍቅር ኑሩ
ቸሩ ትለያለህ መልካም ባል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Char ke libi sewu new ❤️❤️👍👍
ቼሬ መልካም ሰው❤❤❤❤❤
ሜሪ ሱሪ አትልበሺ በናትሽ😢😢
እኔን ሐሳብ የጻፍሽው
በቁርባን ተጋብተው ሱሪ ይለብሳሉ
ማስተዋልን ይስጣቸው