ቴሌቪዥን ባልዲ ላይ እያስቀመጥን ነው አብረን ኖረን የተገባነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • መሴ ሾው እያዝናና የሚያስተምር የመዝናኛ ፕሮግራም(late night show ) ነው። ጥንዶች የሰርጋቸውን ትዝታ የሚያወጉበትና ፍቅራቸውን የሚያድሱበት ነው። የተለያዩ ሰዎች ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት መድረክም ነው። በተጨማሪም የሙዚቃ ሰዎች ስራዎቻቸውን እየጋበዙ የሚያዝናኑበትና ከተመልካች ጋር የሚገናኙበት ነው።
    #abbaytv #abbay #meseshow #wedding #music #Artist #couples
    #talkshow #entertainment #events
    #interview

КОМЕНТАРІ • 8

  • @halishow4800
    @halishow4800 Місяць тому

    Qelebet be shimagile be emnet abatoch tebarko ketederege huwala aywelqim tv show lay masweleq biqer bayhon cake biqorsu or 🎉🎉🎉🎉

  • @adugnachekole5622
    @adugnachekole5622 22 дні тому +1

    ኑት

  • @yaschilalshitaye4225
    @yaschilalshitaye4225 Місяць тому

    የዜናውን "ታታሪነት እንኳን ተውት ። ቆሽታችን ሲያሳረረን ነበር"። አሁን ግን መዝናኛው ላይ እየካሰን ነው።

  • @ShmelsaMult
    @ShmelsaMult Місяць тому +1

    እውነት ነው

  • @EyerusAtale
    @EyerusAtale Місяць тому +1

    ❤❤❤❤

  • @melaku4472
    @melaku4472 Місяць тому +1

    ብቻውን ተናግረህ ብቻውን ጨረሰች የሱን ፈንታ ሁላ ነው የምታወራው

  • @junefirst500
    @junefirst500 Місяць тому +1

    አጉል፡ ባሕል፡ ቢቀር፡ ይሻላል!!!

  • @Betu-hm9gy
    @Betu-hm9gy Місяць тому

    ዋው በጣም ድሰ ትላላቸሁ ውዴ ❤አንደኝ❤❤❤