ታምረኛው የፀጉር ቅባት👍አጠቃቀሙ.. ፀጉርን የሚያለሰልስ እና የሚያፋፋ የግድ መጠቀም ያለብን ቅባት. Best hair Grease

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 942

  • @EamanMohammed
    @EamanMohammed Рік тому +133

    በትክክል ይሄቅባት አምስትጊዜ ገዛሁት ዋዉዉዉዉ ነው ለውጥ ያገኘሁበት ፀጉር የሚያሳዲግ ምርጥ ቅባትትትት

    • @mutimuti9998
      @mutimuti9998 Рік тому +5

      የት ነሽ እህት ማለቴ የት ነው ያለሽው ሳኡዲ ከሆንሽ የት ገዛሺው

    • @FETA249
      @FETA249 Рік тому +2

      እኔ ሱቅ አጣሁት

    • @Gg-ko7pk
      @Gg-ko7pk Рік тому +11

      እኔ እየተጠቀምኩ ነበር ግን እየረገፈ ነው ውዴ ለምነው

    • @እሙሙአዝandእሙሀሊድ
      @እሙሙአዝandእሙሀሊድ Рік тому +2

      የትነውየሚገኝው ኢማራትውሥጥ

    • @EamanMohammed
      @EamanMohammed Рік тому +5

      ኢማራትውስጥ ብዙ ቦታ ሞልቷል ሰላሳ ድርሀም ነበር አሁን ሰላሳ እምስትሆኖል ኢማራት ከሆናችሁ እኔ የምገዛበትን ሰው ስልክ ልስጣችሁ ፍሪ ዲሊቨሪ ያመጣላችሆል ውዶቸ

  • @kunfaymun9958
    @kunfaymun9958 Рік тому +19

    የኔ ቆንጆ አልተሳስትሽም ምርጥ ለሀበሻ የሚስማማ ቅባት ነዉ😊

  • @yemisirachdilnesawu4727
    @yemisirachdilnesawu4727 Рік тому +11

    በጣም ለውጥ ያየሁበት ቁመቱ ብዛቱ አንደኛ ነው

  • @momaumabubekrmom5033
    @momaumabubekrmom5033 2 місяці тому +13

    እንኳን ሊያሳድግልኝ እኔ እሱን የተቀባሁ ቀን ፎረፎን ይዞኝ ሳክ ነው የምውለው በዛላይ ሽታው ደስ አይልም

    • @titifantu2162
      @titifantu2162 2 місяці тому

      Btam shtaw demo tekebtshew kadersh kekoyesh btam yeshtal ene ke dero jemro new yemawkew blue magic

    • @hala-th2to
      @hala-th2to Місяць тому

      ቆዳሽን አይደም የምትቀቢው የጸጉር ጫፍን ነው የምትቀቢው ቆዳሽን አትቀቢ

    • @HawaDubia
      @HawaDubia Місяць тому

      @@momaumabubekrmom5033 ትክክልነሽ እኔም

    • @ሀድያ-ጨ9ዸ
      @ሀድያ-ጨ9ዸ Місяць тому

      እኔ ያለውንም ይዞት ሄደ😂

  • @weyiniy456
    @weyiniy456 Рік тому +9

    በጣም ቆንጆ ነው እኔ መስኪ ስታሳይ አይቻ ነበረ የገዛሁት በጣም ጥሩ ነው ግን ቆዳው እንዳትቀብት

    • @NeimaAminu-c9r
      @NeimaAminu-c9r Рік тому +2

      ለምን? ፀጉሬን ስቀባው መንካቱ አይቀር

    • @hadyahadyaadem
      @hadyahadyaadem 2 місяці тому +1

      ለምንአለሰለሰምታዳየኔለምንስ.አረዘመም.ውሸትነውየምር.አዱነውየጨረስኩት.ሁለተኛ.ልጀምረውነውግንለምንአለሰለሰልኝም.ተውግን.ውሸት.አይጠቅምም

    • @MahiMahlet-p1s
      @MahiMahlet-p1s 2 місяці тому

      የኔም አረ ለውጥ የለውም dax ምርጥዬ ነው ከዚህ ​@@hadyahadyaadem

    • @UaeUae-i4g
      @UaeUae-i4g 2 місяці тому

      ዉዴ ፀጉሬ ተበጠጥሶብኝ ነዉ አሪፍ ነበር አሁን ተበጣጠሠ አሥጠላኝ

    • @weyiniy456
      @weyiniy456 2 місяці тому

      @@UaeUae-i4g እሄን ቅባት ተጠቀሚው ለሚበጣጠስ ለሚሰባበር አሪፍ ነው ቆዳሽ እንዳት ቀቢው

  • @YordanosGebrekiros
    @YordanosGebrekiros Рік тому +2

    ስላም ላንቺ ይሁን እውነትሽነው እሄቅብኣት ኣሪፍነው እኔምስክርነኝ ለራሴተቀብቼው ኣላቅም ግን የልጆች ፀጉር ነው የምሰራው ብዙከስተምሮቼ እሱን ነው የሚጠቀሙ ኣሪፍነው። ስሰራቸውስያምር

  • @selamselam-k7e
    @selamselam-k7e Рік тому +64

    ቅባቱ ለሁሉም ሰው ይሸማማል ማለት አይቻልም የሚሰማማው አለ የማይሰማማው አለ ይሄ እንደማንኛውም ቅባት እንደየሰው ይለያያል እንጃ የህንን ያህል ታምረኛ አይደለም

    • @GdSy-ji2xj
      @GdSy-ji2xj 9 місяців тому +3

      አወእሕቴ እኔአልተሥማማኝም በጣምነው የሚያያይዘው እሱንከተቀባሑ አይበጠረኝምጭራሺ ጫፉመታእየሖነብኝነበር ጡሩንውብለውኝየገዛሑት

    • @bayushegame5760
      @bayushegame5760 4 місяці тому

      @@GdSy-ji2xjትክክል

    • @Eyesuselshaddai
      @Eyesuselshaddai 2 місяці тому

      Betam lek beleshal yenen tsegur betam yenekelewal demo sitateb ayewetam tolo beshampo..lezam koshasha metaya lay new yetalekut 2 mulu gezechew 😭😭

    • @Sነኝወሎየዋ-c5o
      @Sነኝወሎየዋ-c5o Місяць тому

      ​@@GdSy-ji2xjበትክክል እኔ ገዝቸው ጠጉር ትርትመት ያረገል ግን ነቃቀለብኝ

    • @GdSy-ji2xj
      @GdSy-ji2xj Місяць тому +1

      @@Sነኝወሎየዋ-c5o እሕቴ እኔ የተሥማማኝን ልገርሺ ኤክሥትራ የሚለውዘይት ዘይቶን ገዝተሺ ካሮቱን ፈቅፍቀሺ አዲላይ አፍልተሺ አጥልለሺ ከዛ እርጥቡን ፀጉርሺን መቀባት ከዛ አራት ቦታ መሥራት በጣም አሪፍ ነው

  • @mezemur2892
    @mezemur2892 Рік тому +32

    ብሉ ማጂክ ቅባት እንደዚህ ሳይወራለት ከበፊት ጀምሮ በጣም ለረጂም አመት ተጠቅሜዋለሁ ግን የንን የክል አልጠቀመኝም ይመስለኛል ለሁሉም ሳይሆን ለሚስማማው ሰው ነው ጥሩ ። እንደውም በነጩ ኢንዲያን ሃምፕ ያለበት ይሻላል ይሻላል ። በዚህ አጋጣሚ ስትገዙ አጣባቂ እና ቶሎ የማይልጥ አይነት አለው ምረጡ ።

    • @WENZEAFERASH
      @WENZEAFERASH Рік тому +5

      እጅግ በጣም መጥፎ እና እንደ ሬንጅ የሚጣበቅ ቅባት ነው የቆዳችንን ቀዳዳ ደፍኖ ለባክቴሪያ ያጋልጣል

    • @teg22345
      @teg22345 Рік тому +2

      Aygeremem weshetuan new ene menem altekmgnm

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 Рік тому +2

      I don’t like it it’s to heavy and my face Bugure yawetal .

    • @netsanetaynalemaynalem6872
      @netsanetaynalemaynalem6872 Рік тому

      @@WENZEAFERASHfake alew orginalu eswa yeyazechew btam arif new oily new

    • @Rak.gogel.c
      @Rak.gogel.c 4 місяці тому

      ​@@WENZEAFERASHትክክል

  • @hewetmulat7726
    @hewetmulat7726 Рік тому +8

    በጣም አሪፍ ነው እኔ እጠቀመዋለሁ
    ፀጉሬ ሽቦ በሉት የነበር አሁን ግን አንድን አስያዘልኝ። ነብስ ነው

  • @shewaneshkedir8242
    @shewaneshkedir8242 Місяць тому

    በጣም ቆንጆ ነው እኔም ተጠቅሜዋለው

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 11 місяців тому +3

    እውነት ነው በጣም አሪፍ ነው

  • @ወርቅእራያ
    @ወርቅእራያ Місяць тому

    እኔ እጠቀማለሁ በጣም ቆንጆነው❤❤❤

  • @ChuyeTame
    @ChuyeTame 11 місяців тому +4

    ክባቱ እጅግ በጣም ጥሩ ነው!ግን ዴት(Date) የለዉም

  • @زينيتحسين
    @زينيتحسين Рік тому +8

    እህቴ የኔ በጣም ስስ ነው ከስር ይነቀላል ለስላሳ ነው ማር ማንኛውን ብሉ ማጅክ ብጠቀም አሪፍ ነው በተለይ ለቆዳየ ,ፈሳሽ ቅባት አይመቸኝም

  • @FanuLee-xy4cl
    @FanuLee-xy4cl Рік тому +9

    ደስ የምል አገላለፅ👌👌

  • @hanaa8530
    @hanaa8530 Рік тому +2

    ማርያም በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር አምላክ ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ የኔ ጸጉር በጣም ደረቅ ነበር እና አመሰግናለሁ በጣም
    ዱባይ ያላችሁ በኦላይን ከከፈላችሁ 2ቱ 49ድርሀም ነው በካሽ ከሆነ 60 ድርሀም ነው

  • @sigemlove6698
    @sigemlove6698 Рік тому +3

    በጣም ደሰ ይላል እውነት እናመሰግናለን እዚ ሪያድ ያላቹ እህቶቼ አምልሃማም የሚባል ቦታ ይገኛል

    • @umuhikma2033
      @umuhikma2033 Рік тому

      እፈልግ ነበር

    • @hyaitr8929
      @hyaitr8929 2 місяці тому

      የሱቆቺ ቁጥር ከለሽ

    • @sigemlove6698
      @sigemlove6698 2 місяці тому

      @@umuhikma2033 እሺ እንዴት ላገኝሽ እችላለው

    • @SofiaOmer-x8d
      @SofiaOmer-x8d Місяць тому

      እኔም እፈልግነበር

  • @HannaHani-gt3mk
    @HannaHani-gt3mk Місяць тому

    betam arif new dmo yasadgal

  • @teberehhadish6058
    @teberehhadish6058 Рік тому +3

    በጣም ኣሪፍ ነው blue magic grinn ኣንድ ጨርሸ ሁለተኛ ገዝቻለው

    • @alhamdulillahalhamdulillah89
      @alhamdulillahalhamdulillah89 Рік тому

      እኔም እንዳች ነው የገዛሁት ቆንጆ ነው

    • @wessenfisha3001
      @wessenfisha3001 9 місяців тому

      ፀጉርሽ ከርዳዳ ነው ለስላሳ??

    • @zahrawabla-ny6yn
      @zahrawabla-ny6yn 9 місяців тому

      እኔምልሽ ቆደሽን ጭምር ነው ምትቀቢው ወይስ ጨፉነው

  • @BayisseBaysse
    @BayisseBaysse 10 місяців тому

    tsager betam yebititese aschergeln min lerge Ehate?

  • @senaitsolomon956
    @senaitsolomon956 Рік тому +5

    Thank you 😊

  • @BetelhemEnate-wl6dv
    @BetelhemEnate-wl6dv Рік тому +2

    Yene tsegur betam eyetebetatese techegerkugn beteley fitlefitu wedehualam hone lela style masyaz alchalkum confidence asatagn blue magic lemegzat akmu yelegnm ye campus temari negn gn belela menged endet lnkebakebew.. Please🙏

  • @onestepbeyond4143
    @onestepbeyond4143 Рік тому +3

    Ke amet befit Meski tube ayche esakahun eske 3-4 ne yecheresku betam arif new

  • @ganatalhabachy364
    @ganatalhabachy364 Місяць тому

    እናመሰግናለን🥰🥰🥰🥰

  • @meronhaileyesusdemem7821
    @meronhaileyesusdemem7821 Рік тому +7

    የፊት ፀጉር ለሳሳብን ምን እናድርግ

  • @ErekikMule
    @ErekikMule 2 місяці тому

    ቆንጆ ነው ችግሩ ሲታጠቡ አይለቅም በምን እንታጠበው

  • @FdfgHfghj-sw8up
    @FdfgHfghj-sw8up Рік тому +3

    ሰላም ውዴ አወ አሪፍ ነው እኔም ጅምሪው ፅጉሬ ተቀይሯል ኳንሽነር ትቻለሁ ዋውውውነው ሞክሩት

  • @FasikDaniel
    @FasikDaniel Місяць тому

    arifi kibatnw tatakamu

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Рік тому +3

    እነመስግነል ቆንጆ

  • @askalekibruyisfaw
    @askalekibruyisfaw Місяць тому

    menem arif ayidelem ene esun yetekebaw ken sak new mewelew

  • @ሜላትአዳነ
    @ሜላትአዳነ Рік тому +28

    ቆንጆ ነው ያለስልሳል ተቀብቼ ሹሩባ ስርቼው ስፈታው ሲያምር

    • @Samera-zl2ju
      @Samera-zl2ju Рік тому

      ይትነዉ ምገኘዉ

    • @ሜላትአዳነ
      @ሜላትአዳነ Рік тому

      @@Samera-zl2ju የት ነሽ??

    • @momina5949
      @momina5949 Рік тому +2

      እና ሳኡዲ በሱቅ አይገኝም እዴ

    • @foziya-z4e
      @foziya-z4e Рік тому

      ​@@momina5949እረ አለ ይገኝል ማር ባዋዲ

    • @ሜላትአዳነ
      @ሜላትአዳነ Рік тому

      @@momina5949 አበሻ ሱቅ ይገኛል

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 2 місяці тому

    የኔመልካም ትክክል በጣም ሀሪፍ ነው ውደ

  • @bisra7025
    @bisra7025 Рік тому +3

    Thank you

  • @አለምዘጠኝነው
    @አለምዘጠኝነው Рік тому +1

    ኢትዮ ሞልተዋል ጥሩ ነው እኔ 3 ገዝቼ አምጥቼያለሁ ወደ ሳውዲ ሽታው በጣም ደስ የሚል ነው ሽታ ያለው

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb Рік тому +3

    በጣም ውድ ነው

  • @jameelauae3204
    @jameelauae3204 7 місяців тому

    እኔ ራሡ ወላሂ ሰንት ቅባት ሞክሬለሁ እደዚ ቅባት የተመቸኝ የለም ለቆዳ አይመከርም ግን ለዛላው አሪፍ ነው ❤🎉

  • @shasheayele3783
    @shasheayele3783 Рік тому +5

    ለስስ ፀጉርስ ምን አይነት ቅባት ይሻላል ብለሽ ታስቢያለሽ ፈሳሽ ቅባትም ሆነጭቃ ቅባት ስቀባው ይነቃቀላል አይዲያው ካለሽ አማክሪኝ

    • @allimudun2933
      @allimudun2933 Рік тому +1

      እኔም ንቅልቅል አለብኝ ምን ይሻለኛል

  • @EzzAss-l5x
    @EzzAss-l5x Місяць тому

    Eny Eshetalehu Soudiwech

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB Рік тому +5

    ውይ ለኔ ፀጉር አልተስማማኝም ማሐት ነው ? ፀጉሬ በጣም ሙልጭልጭ ለስላሳ ሳይሆን ለስላሳ ነው ግን ይሔን ቅባት ሞክሬ ፀጉሬ ጭራሽ ከፊቱ ቁርጥ አለብኝ ሰለዚህ ለቃሉ ይቅርታ እንጂ ቨጣም ለከረደደ ፀጉር ብቻ ነው የሚያገለግለው እኔ አሁኖ ለሰው ልሰጠው ነው።

  • @Dagmawithenok-cn7ps
    @Dagmawithenok-cn7ps 2 місяці тому +1

    እናመስግናለን ውዴ እኔ ሞክሬዋለው በጣም ጥሩ ነው

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Рік тому +16

    ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤

  • @ennatenshshimles7465
    @ennatenshshimles7465 Рік тому +1

    coconat tekebto biwul biader chger alew wey wude???

  • @TTNegash
    @TTNegash 7 місяців тому +3

    ኢትዮጵያ ውስጥ አለ የት ነው ያለዉ please

    • @YabFikir
      @YabFikir 2 місяці тому

      A.A kenega ale 900birr

  • @JihanAhmed-u9o
    @JihanAhmed-u9o Місяць тому

    እህት ያልገባኝ ነገር ስላለ ልጠይቅሽ ነዉ ኮንድሽነር ሄር ድሬስ ይላልያገኘሁት እሱ ነዉ እሱን ነዉ እን ደ ቅባት ምጠቀመዉ?

  • @aminam7957
    @aminam7957 Рік тому +8

    አወ ሀሪፍነው ለደረቅ ፀጉር ለሚያያዝ ያፍታታል 👌

  • @RoziEunkuay-lp1nd
    @RoziEunkuay-lp1nd 11 годин тому

    እኔም ምስክር ነኝ ለውጥ አለው መኩሩት

  • @Faezaa-s3z
    @Faezaa-s3z Рік тому +3

    Tekeklnsh best nw

  • @lidiyayohannis7687
    @lidiyayohannis7687 Рік тому

    Blue magic andegna nw betam yemigerm kibat nw ene gena 1 nw yetetekemkut yemigerm lewt alew 👌👌👍👍👍

  • @zahraseid5202
    @zahraseid5202 Рік тому +3

    ዱባይ ያለነው የትነው የምናገኜው

  • @iyesusmaranataakoo628
    @iyesusmaranataakoo628 4 місяці тому

    ❤❤❤❤thanks sister huntino tabarki

  • @fatimatube1902
    @fatimatube1902 Рік тому +3

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያሰብሽወን ያሳካልሽ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅሽ ያረብ አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ መተሳሰብን ይስጠን ያረብ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቀን ከጦርነት ያላቀን ያረብ የነበረን ቆይታ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ወደኔ ቤት ብቅ በይ እህት እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤

  • @AlemworkAdnew
    @AlemworkAdnew 9 місяців тому

    በጣም አሪፍ ነዉ እኔ መጠቀም ከጀመርኩ 4ወሬ ነዉ ግን ፀጉሬ ለዉጥ አለዉ

  • @Hayubeauty
    @Hayubeauty Рік тому +6

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እካን በሰላም መጣሽ አኔም አጠቀመዋለሁ❤ ሀሪፍነው በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበረን
    ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን
    ሰላምፍቅር አድነት ለሀገራችን ለህዝባችን

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  Рік тому

      አሜን አመሰግናለሁ

    • @HgdhdHeheh
      @HgdhdHeheh Рік тому

      የትነሽ ሳውዲአለ እንደ

  • @HayatAbdullha
    @HayatAbdullha Місяць тому

    አዎዎዎዎ በጣም አሪፍ ነው

  • @azemerabirhane2465
    @azemerabirhane2465 Рік тому +15

    የኔ ቆንጆ ስታምሪ

  • @mubereknegash3994
    @mubereknegash3994 Рік тому +2

    Aye turu neber gn hager wst aswededut enji eske 600 meto br

  • @hawahawa7709
    @hawahawa7709 Рік тому +5

    መጠየቅ የምፈልገው ፀጉራችንን ስንቀባው ቆዳችንን መንካቱ ይቀራልደ

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ Рік тому +1

      6:14 ፀጉርሺንብቻ ቀቢጭቃ ቅባት ቆዳሽ አትጠቀሚ ምክንያቱም ቆዳሺን ከቀባሽው ጥሩ አይደለም ውደውስጥአይገባም ያኔቆዳሽላይተለጥፎ ጥሩ አይደለም ጭቃቅባትመቀባት ፀጉሩንብቻጫፍጫፉን

  • @alhamdulilahforevrythinga571
    @alhamdulilahforevrythinga571 Рік тому +1

    በጣም እናመሰግናለንየኔ ቆጆ

  • @Brendalynbeninsig0403
    @Brendalynbeninsig0403 Рік тому +3

    ሽኩረን ማሬ

  • @saratube7323
    @saratube7323 2 місяці тому

    ምርጥ ቅባት ነዉ❤

  • @tbebmedia2
    @tbebmedia2 Рік тому +13

    ወላሂ በጣም ነው ሚነቃቅለው አትጠቀሙት ውሸት ነው ለከርዳዳ ፀጉር አይመችም

    • @chgh8164
      @chgh8164 Рік тому +2

      😢😢😢 ለዛ ነው እዲ እሱን መጠቀም ከጀምርኩ ጀምሮ ጸጉሬ መነቀል የጀመረው

    • @fozifoziya9932
      @fozifoziya9932 8 місяців тому +2

      እኔማ ጭራሽ አበላሸው ነቃቀለው

    • @seadah1916
      @seadah1916 7 місяців тому +1

      እኔ ደግሞ ተመችቶኛል የኔም ከርዳዳ ነው ሁሉም አንድ አይነት ውጤት አያገኝም ግን በብዛት ሰው ተስማምቶኛል ሲል እሰማለሁ እኔም እንደዛው ምን አልባት ፌክ ካለው አላውቅም

    • @Artdrawingacdamy
      @Artdrawingacdamy 6 місяців тому

      Lel leslasa segur

    • @SaharTure
      @SaharTure 5 місяців тому

      ehe aydelem nachu nw

  • @SonySony-g1i9l
    @SonySony-g1i9l 10 місяців тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉የትላግኘውመካነኝ❤❤❤❤❤

  • @zuzubinetmd3994
    @zuzubinetmd3994 Рік тому +7

    የኔ ለስላሳ ነው የሚፈልገው የሚያዳብርና የተነቃቀለ የሚተካ

    • @maraquiefoodandart2377
      @maraquiefoodandart2377 Рік тому

      Castor oil አሪፍ ነው ተጠቀሚው።

    • @zenitsige4182
      @zenitsige4182 Рік тому

      Castor oil ብቻውን እንዳትቀቢ ከሌላ ፈሳሽ ቅባት ጋር መቀላቀል አለብሽ

  • @Mekedes-q8g
    @Mekedes-q8g 2 місяці тому +1

    መገኛዉን ንገሩኝ ?❤❤❤❤❤

  • @hikmetseid4064
    @hikmetseid4064 Рік тому +7

    ሰላም እኔ ተጠቅሜዋለው ግን ምንም ጥቅም አላየሁበትም ሽታውም በጣም ነው የሚያስጠላው በጠቃላይ ከተጠቀቀምኩት ያገኘውት ጥቅም የለሞ

    • @erehmet-pg8ij
      @erehmet-pg8ij 2 місяці тому

      ለውጡ ላይስማማሺ ይቺላል ግን ሺታው አያስጠላም

  • @FhDg-c9v
    @FhDg-c9v 2 місяці тому

    እኒምእሱነዉየምጠቀመዉ በጣምለዉጥ አለዉ👌👌👌

  • @almash4171
    @almash4171 Рік тому +4

    ለ ጭቂላትስ ጥቂም አለው ውዴ

  • @Aster24-y4l
    @Aster24-y4l 11 місяців тому

    Lemndnew yeteleyaye color yemichemrubet? Coloru keyet new yeteseraw

  • @selamawitwoldegiorgis8143
    @selamawitwoldegiorgis8143 Рік тому +12

    እውነት ነው ውዴ በጣም አሪፍ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @Selamenesh
      @Selamenesh Рік тому

      ተጠቅመሽዋል ሽታ አለው?? ስወድሽ
      መልሺልኝ እና በስንት ነው የገዛሽው?

    • @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ
      @አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ Рік тому +1

      እኔ ከጀመርኩት ወር ሊሞለኝ ነዉ ምንም አይልም ሽታ የለዉም ቆደሽን ግን አተስነኪዉ

    • @Selamenesh
      @Selamenesh Рік тому

      @@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግ እሺ ውድ አመሰግናለሁ

    • @Samera-zl2ju
      @Samera-zl2ju Рік тому

      ​@@አስመሳይሆኜሰዉከሚወደኝግበአለሀ፣ይትነዉምገኝዉ፣እኔሰዉዳነኝያለሁት

    • @NeimaAminu-c9r
      @NeimaAminu-c9r Рік тому

      ሰላም ለምንድነው ቆዳ ማይነካው ኬሚካል አለው እንዴ ኦርደር ከማረጌ በፊት ልወቀው

  • @sabrinayrus3441
    @sabrinayrus3441 2 місяці тому

    ልስላሤው በጣም ዋውነው እዲገተሙ ገና አዲሥ ነኝ ዋነው መለሥለሡነው ግንጎደኛየ እራሡ አደመቶ ጸጉሮ ሀገቶለይ ደርሶል

  • @Tiztasisay-b9s
    @Tiztasisay-b9s Рік тому +4

    ጽጎር ያሳድጋል ውዴ

  • @AshirekaAbajihad
    @AshirekaAbajihad 11 місяців тому

    Ehe rasu honew be coconut oil turunew ende

  • @takilaengidaw4461
    @takilaengidaw4461 Рік тому +12

    በጣም ቆንጆ ነዉ

  • @MELKEMTUBE1
    @MELKEMTUBE1 2 місяці тому +1

    ሰላምሽ ይብዛ የኔ ቆንጆ❤❤

  • @hayustot9405
    @hayustot9405 Рік тому +3

    ባልሽ እድለኛ ነው ማር ነሽ

  • @hatadubai8892
    @hatadubai8892 10 місяців тому +1

    እኔምተጠቅሜዉአለሁ አሪፍነዉ ሁለቴነዉ የገዛሁት

  • @fyoriamengedye9421
    @fyoriamengedye9421 Рік тому +8

    ሰላም እህቴ አው አርፍ ነው መጀመርያ ያሰክክኝ ነበር ግን በተደጋጋሚ ስቀበት በጣም አርፍ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bilisefile8586
    @bilisefile8586 11 місяців тому

    Betiye menta tsegur min qibat litekem??

  • @desalegnabi1581
    @desalegnabi1581 Рік тому +16

    ዱባይ የትኛዉም ሐበሻ ሡቅ ዉስጥ አለ በጣም ሐሪፍነዉ❤❤

    • @zehara5680
      @zehara5680 Рік тому +6

      ለደረቅ ፀጉር ይሆናል

    • @umeman3175
      @umeman3175 Рік тому

      @@zehara5680 አወ በጣም አሪፍ ነዉ

    • @እሙሙአዝandእሙሀሊድ
      @እሙሙአዝandእሙሀሊድ Рік тому

      እኔእፈልጋለሁ ቻርጃ ወይም አብዳቢ
      ሥልክ ላኩልኝ

    • @ጌደራዩቲብ
      @ጌደራዩቲብ Рік тому

      ​@@zehara5680አወን. ገንስትገዙእዳትሸወዱ. እኔ. ሀበሻጋርውድነው

    • @Brendalynbeninsig0403
      @Brendalynbeninsig0403 Рік тому

      እኔ ዱባይ አላኢን ለኝ ቁጥረ ላኩልኛ

  • @YabsraMelese
    @YabsraMelese 2 місяці тому

    አዲስ አበባ የት እናገኘዋለን እባክሽ ንገሪኝ

  • @KibretTebeje-ot3po
    @KibretTebeje-ot3po Рік тому +4

    እናመስግናለን እህታችን በረችልን🎉🎉🎉

  • @RahiRahmatik
    @RahiRahmatik 2 місяці тому

    ምን አይነት ጸጉር ነዉ የሚሆነዉ ያንቺዉ ምን አይነት ነዉ low ,high middle porsperti

  • @ዘይነብYOUTUbe-r9d
    @ዘይነብYOUTUbe-r9d Рік тому +3

    ሀበሻ ሱቅ ይገኛል ሀረብ አገር ያላችሁ❤

  • @selammisganaw9454
    @selammisganaw9454 5 місяців тому

    አወ አሪፍ ነው እኔም እጠቀመዋለሁ

  • @aragasheeshetu4066
    @aragasheeshetu4066 Рік тому +8

    አሪፍ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @JshedNdjeys
    @JshedNdjeys 3 місяці тому

    ሻቦውስ ምናይነትነው እምንጠቀመው ፀጉሬ. ከርዳዳነው

  • @FaizaJemal-xw3iz
    @FaizaJemal-xw3iz Рік тому +4

    የአንቺን ምክር ሰምቼ ገዝቼዉ ዳክስና ብሉማጅክ ሁለቱንም በአንድ ላይ ነዉ የምጠቀመዉ ግን 3 ወር ሆነዉ ምንም ለዉጥ አላየሁበትም ጫፉ ይቆራረጥ ነበር መበጣጠሱ ብቻ ትንሽ ቀንሷል ግን ብዛትም ርዝመትም አልጨመረም ዉዴ

    • @BerryTube21
      @BerryTube21  Рік тому +4

      Mebetatesu mekenesu eko tilik neger new ema wud tetekemi eshi

    • @zeyne-u4s
      @zeyne-u4s Рік тому

      ሣትቀላቅሊ ለብቻው ተጠቀሚው ዳሥክ በጣም ይነቅላል

    • @FaizaJemal-xw3iz
      @FaizaJemal-xw3iz Рік тому

      @@BerryTube21 እሽ እህቴ አመሰግናለሁ ብሉማጅኩን ደግሜ ገዝቼ እጠቀመዋለሁ 😘😘

    • @FaizaJemal-xw3iz
      @FaizaJemal-xw3iz Рік тому

      @@zeyne-u4s መርሀባ እህቴ ብሉማጅኩን ብቻዉን እጠቀመዋለህ እስኪ ዳክሱ ከሆነ የሚበጣጥሰዉ 😘😘

  • @alamzagay8791
    @alamzagay8791 11 місяців тому

    Thanks sweet ❤❤🥰🥰🥰🥰👏👏

  • @mutimuti9998
    @mutimuti9998 Рік тому +3

    አረዳድሽ በጣም ደስ ቲያለሽ

  • @hannagranato9719
    @hannagranato9719 11 місяців тому

    Hair conditioner iko new yemilew ፣መታጠብ፣አይኖርም😮እንዴ???

  • @HalanAbara
    @HalanAbara Рік тому +3

    ዱባይ ያላቹ መዲና ዛይድ ሂዱ ና ግዙ 👌👌

  • @lidiya-t1d
    @lidiya-t1d 2 місяці тому

    Enem eteqemalehu betam arif new
    Kodachnn mn aynet fesash bnqeba tmekriyalesh

  • @Tube-zuzu1iz
    @Tube-zuzu1iz Рік тому +3

    በመጨረሻም አገኘሁት ይሄን ቅባት

  • @ሀያትሙሀመድ
    @ሀያትሙሀመድ 2 місяці тому

    ሳኡድ የትቦታእንደሚገኝእማቅንገሩኝእስኪ

  • @jesusislord2203
    @jesusislord2203 Рік тому +6

    ደስ ይበልሽ ሳብስክራይብ❤❤

  • @SaraSara-nj8us
    @SaraSara-nj8us 6 місяців тому

    Awe yihe kebat arif kebat new enem etekemewalew❤

  • @samirasamirasasa1973
    @samirasamirasasa1973 Рік тому +3

    በጣም አሬፍ ነው❤❤❤

    • @NouurAbduu
      @NouurAbduu Рік тому

      Shaguur ayisababarim maree??😢

  • @momina5949
    @momina5949 Рік тому +1

    ይህዉ ስብ አረኩሽ ስፈልግሽ ነበር ቆራጣ ቪዶዉ አይች የትነዉ እማገኛት እያልኩ ነበር እና ሳኡዲ በሱቅ አይገኝም ወይ መልሽልኝ

  • @አላህከታጋሾችጋርነው-ቐ5ጀ

    እናመሰግናልን

  • @GenatAdana
    @GenatAdana Рік тому

    Bexam aref new ehete ejesh yebarek