Abyeye you are the gift of god I am proud of you what an amazing project I hope I will see you from far when I am in my home land proud of our Ethiopian PM god bless your family nurlen god bless our beautiful Ethiopia
Belive or not no one like Abichu Abbaa Malaa in the history leading Ethiopia. Ethiopia never get such like this leader.Abichu we love go a head Almighty GOD.is with you.
I've just finished reading 38 comments, there is only one negative comment 🙄, the rest made me too emotional almost crying, what can we say about this exceptional human being?? Your majesty Dr Abiy, you are one in a million, you gave me goosebumps with your every explanation and dreams about the great Ethiopia. Keep doing what you are doing we can't say better than THANK YOU🙏🙏
OMG so amazing idea. I can't stop crying. May God bless you Dr. Abiy and thank you for your great lovr and dream for our country. You are doing an incredible work. We are proud of you! Thank you God!
The man who is chosen by God PM Abiye , you did a lot in such a short time with all the obstacles surrounded you. Now I can imagine how my beloved Ethiopia will be in the next 10 years. God bless you and God bless the future United State of Ethiopia.
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አብዬ ጀግናው መሪአችን ከፈጣሪ ጋር የሆነ መሪ ሕይወቱ ሁሉ እንደዚህ ያማረ ነው። በርታ ዓብዬ አሁንም አሁንም ይመርብሕ
ዋው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ዶክተር አብይ
አቢቹ ጀግናችን በርታ እንወድሀለን
የመሪነትን ልክ ስቅለህው መጪው መሪ ብዙ አሳቢ፣ ሃሳቡን መከወኑን እርግጠኛ የሆነ ፣ታጋሽ፣ለጋስ፣ዝቅ ብሎ ማህበረስብን መቅረብ ና ችግሮቻቸውን መካፈል፣ሌላም ሌላም መጪው ትውልድ የተሻለ አስተዳደር ና የሠፊ ዕድል ባለቤቶች ይሆናሉ። ለዚህ ጠቅላይ ሚንስትራችን ክብርና አድናቆቴን እስጣለሁ።።❤❤❤
ለጋስ፣ 10:46 እራሱን በባለአደራነት ፣
በጣም ነው የምወድክ ጀግና መሪያችን አላህ ከጤና ጋር ረዥም እድሜ ይስጥህ
ዋው ዋው አቦ ይመችህ በሰው ሀገር አይተን ምንቀናበትን ሀገራችን ላይ ማየት መጀመራችን ትልቅ ነትልቅ ለውጥ ነው አቦ አብቹ ሺ አመት ንገስ አላህ እረዠም እስሜ ከጤናጋር ይስጥህ
አብቹ ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ ጀግና ኢትዮጵያዊ አላህ ይጠብቅህ ገና ብዙ ታሳየናለህ ሺ አመት ንገስ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
አሚን ያረብ
አንተን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ እንጂ ሌላ ምን ይባላል
that is the man of etiopia we all we like you love you so mach
በእኛ ዘመን ስለመጣህ እድለኞች ነን ሺ አመት ንገስ!!!! God Bless You your family!!!!!
ከዚህ በፊት ሰምቻለሁ ሁሌም ለኔ ተአምር ነው።ይህ ሰው አላህ ለኢትዮጲያ ብቻ ሳይሆን ለአለም ችግር ፈቺ አላህ የላከው ነው ።እኔ እሱን የማይደግፉ እንኩዋን ይህንን ሊሰሩ ቀርቶ ምን እንደሚል በውነት አይገባቸውም።እኔ ስለነሱ ማሰብ ትቻለሁ ።ስራዬ አላህን አብችዬን እንዲጠብቅልን ፀሎት ማድረግ ብቻ ነው ።የኔ ማር አላህ ይጠብቅህ።ያንተን ክፉ አያሳየኝ
መልካም መሪ እግዚአብሔር ለምድራችን ስለሰጠን የእግዚአብሔር ስም ከዘላለም እስከ ዘላለም የተመሠገነ ይሁን።
❤
እስካሁን የምናውቃቸው መሪዎች የአንተን ያክል ሀገርና ህዝቡን የሚወድ መሪ በፍጹም የለም የኛንም አመለካከት የቀየርክ ጎበዝ ነህ አሁንም ደሀውን ህዝብ ጠብቅ
Dr Abiy♥️
ዋው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ዶክተር አብይ!!!!!1
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከቃል በላይ ነው ቅን ልቦና ይስጠን ከሰራን ዓለምን እናስደምማለን መሉ ኢትዮጵያችን ገና ታንፀባርቃለች
ፍጠሪ ልፍትህን ይቁጠሪልህ አሜኔ♥♥♥
ህልማችንን የምትኖርልን ጎበዝ ወንድማችን እግዜር ይርዳህ የልብህን መሻት ይሙላልህ አመሰግንሀለሁ ለልጆቻችን መግቢያ ሀገር እንድትሆን አንድነትን የምትሰብክ ምርጥ ሰው ነህ አንደበትህንና ውስጥህን ፈጣሪ ይጠብቅልህ
❤amen
This is really incredible from our hero Abichu. Welldone boss!
አብቹዘመነይበረክ
ባለራዕዩ መሪያችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን ሺ አመት ምራን
አብቹ ጠላቶቻችን አሁን ደግሞ ምን ይሉህ ይሆን እግዚአብሔር ይባርክህ ቃል የለኝም ዋዋዋዋዋዋ፦
ጌታ ሆይ ተነስገን እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ከአንተ ጋር ይሁን በረከታችን ነህ❤❤❤
አቢቹዬ ሺ አመት ንገስ ቃል አክባሪ መሪ ስለሰጠን እግዛብሔርን አመሰግነዋለሁ።
አስተዋዩ ጠቢቡ መሪዬ ሺህ አመት ንገሥ 🇪🇹💐🌹🌹❤👍
ተባረክልን የኛ ጀግና መሪ
Lol, Amen & Amen!🙏
ዶ/ር ዐቢይ እግዚአብሔር ዕድሜህን የማቱ ሣላ ዕድሜ ያድርግልህ ይህ የኢትዮጵያ ሕዝብ ምኞት ነዉ ምቀኞችህ ይዉደሙ !!!!!!!!!!!!እንወደሃለን ኑርልን!!!!!!!!!!
ሰርቶ ያሳየ መሪ እስቲ አብቾን የሚደግፍ በላይክ ያረጋግጥልኝ 👍👍👍
ከአብቹ ጋር ወደፊት የኢትዮጵያ ሙሴ።
ኢትዮጵያን ከዚህም በላይ የአለም እንብርት ያርገልን እኛሳንሆን ስድተኙችን ተቅባይ ያርገን
አብይ አሀመድ ማለት ኢትዮጽያዉያንና ህዝቧን ያዋረደ የማፊያ ቡድን መሪ ነዉ!
በአቢይ ዘመን የፈሰሰው ደም በደርግ አልፈሰሰም ይህ እንጭጭ
@@Hagere739እና ጥጋባቸው ነዋ አብይ መች ጦርነት ፈልጏ ነው? ትእግስተኛ ስለሆነ ፅንፈኛው ጠገበ በመለስ ግዜ ቢሆን ኑሮ ይህ ጥጋበኛ ሁሉ ተረሽኖ ነበር!! እንደውም ትእግስቱ ያናድደኛል!!
በእኛ ዘመን ስለመጣህ እድለኞች ነን ሺ አመት ንገስ
Good job my Ethiopia 🇪🇹 PM❤❤❤❤❤❤ you
እቢቹዬ እንተ ጀግና ነህ በጠላት ተከበህ እዲሳባን እንደ ስምዋ እበባ እረካት 💡💡💡💡💡ከእብይ ውጭ ወደ ውጭ🟢🟡🔴
Well done!! Peace for Ethiopia 🇪🇹
ምን ብዬ ለሙግስክ የኘ ጀግነ መሪ ስትወጠም ስትገበም አለህ ይጠብቅክ እንሸለህ ሺ አመት ንገስልን ንግግርክ ስጠፍጥ የሰብከውን ሀይር በሙሉ አለህ የሰከው አገራችንን ሰለም የድርግልን አሚን
አብቹ ጀግና ዱባይ አስመሰልካትኮ ዋው እውነትም ቃል በተግባር ምታሳይ ጀግናችን ነህ
አብያችን አስተዋይ መሪዬ እግዚአብሔር ዘመነህነ በብዙ ይባክህ በርታልን
ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን !!
ከአላህ በታች።።ሰላምናክብር ጤናናእድሜ ለሐቀኛ የሐበሻ ታታሪ፣ጠንካራ፣ጀግና፣ቆራጥና፣አሰተዋይ፣ጎበዝ ሰራተኞች ፣በሙሉ ኢትዮጵያዊ ያን ፣ይሁን።ቃልአክባሪና፣ቃልንበተግባር፣ወሬን በሰራ ሰርቶ የሚያሳይ ፣የድሆችአባትናሐገርወዳድ፣ታማኝ፣አርቆተመልካች፣ለሆነው፣ወጣቱዶ፣ር፣አብይ ለመጪው ትውልድናለወጣቱ ሰራ በማመቻቸት፣ታላቋን ኢትዮጵያ ን ከሴራናከችግር ከጠንካራ የኢትዮጵያ ልጆች በመተባበር ያሸጋግራል።ኢንሸአሏህ።
Your excellence Abeyi Ahemed I wish you bright futurty and long live, God bless you and your family.
Wow wow wow!!!!!!!!
Many many more blessings to you Dr Aniy. This Wisdom is from above like King Solomon in the Bible 🙏👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿❤️
አብቹ ሁልግዜ እንዳስደመመን ነው የኔ ልዩ መሪ❤🙏❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አብሽዬ, እድሜ ዘመንህ ይተባረክ ይሁን አንተ የጀመርከውን ጨርሰህ,የምታልማትን የምትወዳት አገርህን ለምታና ከፍ ብላ እንድታያት እግዝአብሄር እድሜ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዕንቁው መሪዬ አንተ ቃልህን ከተግባር በላይ አድርገህ እያሳየኸን ነው እ/ር ከጠላቶችህ ይጠብቅህ ሺህ ዓመት ኑርልንንንንንንን።
ጌታ ይጠብቅህ
ስላም ስርቶ ማሳየት እኮ በዶከተር አብይ ብቻ አላቆመም ከብርት ቀዳማዊት እመቤትስ ከነስማ እመቤት ነች ከባልዋ በወረስችው እያየን እየተመለከትን ነው ትምህርት ቤቶችን በመስራትእኔ በጣም ይደንቀኛል በባለፈው መሬዬች ሜስቶቻቸው እንካን እንዲህ እራሳችውን ዝቀ አድርገው በየገጠሩ እየኤድ መስራትን አይደለም ያላችው ቦዲ ጋርድና ኩራታችውስ መሬት አይንካን ነው የሚሉት የነበረው ስለዜህ ሁለቱም ምርጥ የስው ዘሮች ናችው
ደስ።ብሎኛል❤❤❤
You have placed inside my heart. I PRAY FOR YOU Always. God loves you. You're above your enemy's. You're the Winer. God bless you and your family
We shall all help our PM in his all endeavor
ቃል በተግባር ዋውውው ቃልም የለኝም አብያችን ለምልምልን
Galaatomi ABICHOOO ❤❤❤❤🙏
My son shine keep it up God is with you.
ወዳጄ ልቤ የሀገሬ መሪ💚💛❤️ ኑርልን!! እግዚአብሔር አንተን ከነቤተሰብህ ይጠብቅልን!
እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን አቢቺሻ ጀግናው🙏
Abichu egziabiher erejim edmena tena yistih , tebarek 💚💛❤
ውይ ዶክተር አብይ እንዳንተ አይነት መራ አምላክ ስሐሰጠኝ አምላኬን አመሰግነዋለሁ አመስግኜ አመስግኜ አልጠግብም ምንአለ አንዱ ቀን ከግኝቼህ በፊለፊት ባመሰገንኩህ ሁሌምእየፀለይኩልህነው።
ምነው ልጅ ሆኜ በመጣ
በትክክል አሏህ ያቆይህ እኛንም እድሜ ይሰጠን ገና ብዙ እናያለን ባተ የወያኔ ግዜ ላቴ ሆኖ ቢሆን ምንኛ በታደልን
ቃል ስለለለኝ ዝም ልበል ብቻ ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን 1000አመት መራ
Love
እሱ ብርቱ ስራ ላይ ነው ሰርቶ የሚያሰራ ሰርቶ የሚያሳይ መራ ለኢትዮጵያውያን የሰጠ አምላክ ይመሰግን አብቹ በርታ ከጎንህ ነይ ጀግና ጀፐግና ነህ እናመሰግናለን እንወድሀለን ።
ሰላም ለኢትዮጵያ ።አብቹ ሰራህምሕይወትህም፣ከሚወድህ ሕዝብ ጋር የተባረከ ይሁን።ወርቃማ አሻራህን በታሪክ ሲዘከር ይኖራል።።።
ስላም ስርቶ ብቻ አይደለም እኔ ዶከተር አብይን የምገልፅበት ቃል በጣም እጀግ በጣም ያንስኛል ዶከተር አብይን የማይደግፉትን ስዋችን አላህ ልባችውን ይከፈትላችው ነው የምለው ዶከተር አብይን አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን ነው የምለው ይህ ነው ምኞቴ
ትክክል ኢትዮጵያ በጣም እውዳለሁ ችግሮችም የኛው ችግር ነው
"ዶከተር አብይን የማይደግፉትን ስዋችን አላህ ልባችውን ይከፈትላችው" I recommend you not judging others while sleeping in your dead bed
ሱፓን!ከሚፈለገው በላይ የኛ አለኝታችን!ዶ/ር እ/በ/ለፍታችኃል!እኛስ ልፋታችሁን ተግባራዊና ትምህርት ቤት እንድናደርግ እንሻ!አላህ!ልቦናውን ይስጠን!ሁሉም ካሁኑ ሳይጠናቀቀ እ/በ/አመርቂ ነው!እንሻ!አላህ!ይጠብቅህ!!
ሰራው የመሰከረለት ጀግና ጠላትህን መልካምነትህ ፅናትህ ስራህ ዘረረልህ እግዚአብሔር አሁንም ያከናውንልህ ለኛ ደሞ የውስጥ አይናችንን ያብራልን።
Mashaallah Mashaallah Jezakumulaheyiren Barekelahufikum አላህመላው ቤተሰቦችህን ይባርክልህ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ::
Keep doing the good deeds. God bless you and your family. 💛
Egziyabher yebarkeh dr. Abiy.
እናት የስለት ልጇን በስስት ታያለች
እምየ ኢትዮጵያ የስለት ልጇን አንተን በስስት ታያለች
የልቤን ነገርከኝ !!!! በትክክለኛው መንገድ
ዋውው አብይ ጀግናው ብራቦ
አቢቹ አተኮ ትለያለህ ቃልየለኝም ላተ አንተያጣን ቀን እኔጃ ብቻ አላህ ይሁነን
አብይ ከተማውን ለማስዎብ ያለህን ጥረት ከመቀመጫዬ ተነስቺ አድናቆቲን እገልፃለው ነገር ግን አንተና ለከተማዎ ውበት የሚጥሩ ቢሆንም አዲስ አበባ ከበፊቱ በባሰ መፀዳጃ ሆናለች እኔ ተወልጂ ያደኩት አዲስ አበባ ነው አነዚህን የሰው ከብቶች ስመለከት በጣም ያመኛል! አነዘህን በየመገዱ የሚፀዳዱ ከብቶችን መግሰት አትናቸውን ሊሰልባቸው ይገባል!!!ያለማጋነን በዚህ ግነቦት ወር ብቻ በደበል ዎሻ እና ወሎ ሰፈር ዎሻ ውስጥ ማታ አይደለም በጠራራ ፀሀይ ከአምስት ጊዜ በላይ ልብስ ተወልቆ ሲፀዳዱ በአይኔ በብረቱ ተመልክቺለሁ ስለዚህ እነዚህን የሰው ከብቶች መፍቲ ይበጅለት
Abichu ko my pride i am happy you are my prime Minister
My brave my lion king.
Long live our hero-Abechu, Keep up the good work!!!!!!!!!!!!!!!!!!
Thank you ABICHOOO
Abyeye you are the gift of god I am proud of you what an amazing project I hope I will see you from far when I am in my home land proud of our Ethiopian PM god bless your family nurlen god bless our beautiful Ethiopia
Belive or not no one like Abichu Abbaa Malaa in the history leading Ethiopia. Ethiopia never get such like this leader.Abichu we love go a head Almighty GOD.is with you.
ዶ/ር አብይ በእድሜዬ አንተን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል። ምክንያቱም ሀገሩን ፅድና ያስዋበ መንግስት ካንተ በፊት ስላላየሁ!! ለኢትዮጵያ ሀገራችን የሚያስፈልጋት እንዳተ አይነት መሪ ነዉ!!!!!!! ዶ/ር አብይ አዲስ አበባ እንዲህ ውብ አድርገህ በተግባር ስላሳየህን በጣም በጣም ከልቤ አድንቄሀለሁ!!! ቅን ልብ ያለህ ፣ ኢትዮጵያን አንድ ለማድረግ የምትጥር ስለሆንክ ሺ ዓመት ንገስ !!!!!!!!!!!! ከፉ አይንካህ ኑርልን !!!!!!!!!!!!!!!!!!
መልስ የሌለው መልስ ❤❤❤❤ ዋው
ተባረክ ይህን ሁሉ ልተሰራ የቻልከው በተቀመጥክበት ቦታ ላይ ስላለህ ነው ወረድ ብለህ ያለህ ሆነህ እራይ ኖሮህ ቢሆንም ያለው ቢሮክራሲ በጀት አውጥቶ የመብላት ና ኢንቬስር ን በጉቦ ተስፋ ማሰቆረጥ ስለሆነ እስካሁን ምንም አልታየም በከተማ ብቻ ሳይሆን በማነቆ ቢሮክራቶች ላይም በርታልን
I've just finished reading 38 comments, there is only one negative comment 🙄, the rest made me too emotional almost crying, what can we say about this exceptional human being?? Your majesty Dr Abiy, you are one in a million, you gave me goosebumps with your every explanation and dreams about the great Ethiopia. Keep doing what you are doing we can't say better than THANK YOU🙏🙏
Lol, me too!!
የስራና የተግባር ሰው ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ አብቹ በርታልን በእውነት ጀግና ነህ የአፍሪካ ሎሬት እግዚአብሔር ይባርክህ !❤
ለሥራ የተነሣሣ ትውልድ ፣ ሥራን የሚያከብር ፣ በሞራል ልዕልና የበለፀገ፣ ሸፍጥን ሌብነትን እምቢ በቃኝ የሚል ፣ ለህግ የሚገዛ እና እንደ ባለ መብት ደረቱን ያለ ፍርሃት ነፍቶ የሚኖርባት ትውልድ ይስጥሽ እግዚአብሔር ፣ ኢትዮጵያዬ !!!!!!! 🙏🇪🇹🙏
Dr Abiye ♥️♥️♥️♥️♥️
ዞሮ መግቢያ እናት አገሬን አሳመርክልኝ የኔ ጀግና።
ከእንግድህ ውጭ ለምኔ?
የውዷ ሀገሬ መሪ ብቻ ሳትሆን ምሳሌም ጭምር ነክ አንተ ቅን ነክ የቅኖች አምላክ ድልን ይስጥህ ጠላቶችህን ያስገዛልክ አምላኩ ከእርሱ ጋር የሆነ ብሩክ ነው በርታልኝ ለአፍታ ዝም አልልም ስለ አንተ መፀለይን
Geta yibarkish ehite bamlak hayil mafreg yeminchilewu yihin bicha newu telstena esat west komo serswun bi ha kalun akbiro nefsu gebiro leamlaku adeta seto bemot mehal hono lemiseta meri hulem be enba chimir le Geta Eyesus asrekeb newu berchi yih tilik agelgilot newu Geta abzeto yibarkish
Amen❤
በእዉነት የዚን ፕሮግራም አዘጋጅ በጣም አመሰግናለዉ አብይዬ ከአይምሮአችን በላይ ነዉ የሆነዉ በአገራችን በጣም ከባድ ችግር እያለፍን ይሄ ሁሉ መሰራቱ ከመደነቅ ያልፉል።እግዚያብሔር ይመስገን።
OMG so amazing idea. I can't stop crying. May God bless you Dr. Abiy and thank you for your great lovr and dream for our country. You are doing an incredible work. We are proud of you! Thank you God!
Can't denay my admiration for this great job!
Dr.Abiy you are a designer, engineer ,military leader you name it you can do anything. I just can say we Ethiopians we are lucky to have you "Hero "
The man who is chosen by God PM Abiye , you did a lot in such a short time with all the obstacles surrounded you. Now I can imagine how my beloved Ethiopia will be in the next 10 years.
God bless you and God bless the future United State of Ethiopia.
ይህ ጥበብ ምድራዊ አይደለም ይህ ጠንካራ መሪ ምንም ቢፈጠር ይህ ማንነቱ ነው ጉበኛ ዘራፊ መሆን አይችልም በአንድ በኩል ባለቤቱ ሌት ከቀን ይህ ሁሉ በግል በሚያገኙት ክብርና ኩራት የናቁ። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መሪያችን እስከዛሬ አልታዬም ትሁት ጠማማነት የማያውቅህ ረጅም እድሜ ከነቤተሰብህ!!!
Exactly! I love it!!
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ የምታምነ አምላክ ለስራህ ፍቅር ያደለህ በሁም ነገር ከክፉ አምላክ ይጠብቅህ የእኔ ታጋሽና ቻይ የሆንከው መሪዬ እድሜ ይስጥህ ልጆችን አምላክ ይጠብቅልህ
ማየት ማመን ነው የኔ ጌታ እንደጀመርከው ጨርሰው ግን አቢቾዬ ዋናው በንጽህና መያዙ ነው
የኛጀግናመሪ ፈጣሪ ይጠብቅህ
ኑርልን
አቢቼ አላህ ይጠብቅ በእባብ ተከበህ ይህ ማድረግ የአላህ ሀይል አለበት እረጅም እድሜ ይስጥህ። ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Lol, very true!👍🙏
My Lord Jesus Christ blessed you DR. Abiye🙏🙏✔️✔️✔️✔️💟💟💟 I am standing with you 👬🙏💪💪
አብቹዬ ሺ አመት ንገስ አንተ ገና ብዙ ትሰራለህ❤❤❤❤❤❤❤❤
አብቹ ሁሌም ሳስብ ውስጤን በደስታ የሚሞላው ነገር ቢኖር በአንተ መመራቴ ነውውውውውውውው።
You’re hero ❤
Thanks Thanks so much.................
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቅ በርታ
This is a great knowledge God bless you and keep you safe❤🙏🌿🌿🌿
Ye ewket birihan የእዉቀት ብርሀን light of knowledge ❤️ye Abiy 🇪🇹Ethiopia and his amazing Team☮️❤️🙏🏽💓🎼
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥ ዶ/ አብይ እንግዲህ ለኢትዮጵያ ካንተ የተሻለ አይመጣም በርታ በፀሎት እናግዝሀለን እንደ አስተያየት ልማትህ ላይ በውጭው አለም እንዳለው ፅድት ያለ የመንግስት ሆስፒታል በሀገራችን ቤኖር ጥሩ ነው መዝናናት እንዳለ መታመምም አለና በተረፈ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ልጆቻችን ተምረው ከመሰደድ አድንልን
Abichachin nuliln geta ka kifuwoch yi xabiqii baxaem in wodalen dinqii saw agarachin tilqi tasfa alt 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💡💡👍👌🙏
ሀገራችንን ሲያጠፉና እያጠፉ ያሉትን የኢተዮጵያ ጠላቶችን አላህ ያጥፋልን
ጠ/ሚ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ የስልጣን ዘመንህን ብሩህ ያድርግልህ ምቀኞችህንም ያንሳልህ ።ይሄ እውቀትህ ለሀገራችን መሆኑ እጅግ በጣም ደስተኞች ነን
ሁሉም የከተማ አስተዳደሮች ከአንተ ቢማሩ በአጭር ግዜ መላዋ ኢትዮጵያችን ትለወጣለች ። እድሜህ ይለመልም !!!!!!
ይህ ሁሉ ፕሮጀክት ሲሠራ ለስንት ሰው ሥራ ተፈጠረ? በሉና አስቡ እስቲ። ዋው አቢቹ ትገርማለህ።
ትክክል ሰው ግን ግራ ገብቶታል ገና በሀይማኖት ፉክክር አብዷል እንጂ
ሲያልቅ ብቻ ሳይሆን አሁንም ስራ ፈጥሮአል በሰው ስለሚሰራ ለብዙ ሰው ፕሮጄክቱ ስራ ሲጀምርም ደግሞ በቋሚነት ለብዙ ሰው የስራ እድል ይከፍታል👍
ይሄ ማሰብ ብንችል ይህ ሰው ሳይሆን መልአክ እንደሆን መገንዘብ ጥሩ ነው አላህ ልኮሀል አላህ ይጠብቅህ