Anchor News የፋኖ የውጊያ ውሎዎች በዚህ ሰሞን - አዴት፥ ደጋ ዳሞት፥ ሰከላ፥ መተማ፥ ምንጃር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

КОМЕНТАРІ • 265

  • @LinaTeshome
    @LinaTeshome 3 години тому +18

    እኔ አማራ ባልሆንም ግን የአማራ ጀግንነት ይገርማል እሲቲ አሁን ማነው አዝኖ ማርኮ የሚይዝ እውነትም የአገሪቷ ዋልታ እና ማገር በእውነት እናመሠግናለን

  • @hayatabdu212
    @hayatabdu212 6 годин тому +21

    ፋኖ የኛ ደም መላሽ አንድነት ያስፈልጋል ለህዝባችንንን ስትሉ

  • @yonastamene5123
    @yonastamene5123 7 годин тому +20

    እንኮንም አማራ ሁኘ ይሄን ፋኖ አየሁ በምረዳበት እረዳለሁ

  • @ephremabebe6200
    @ephremabebe6200 8 годин тому +100

    መሳይ ሰሞኑን ፍኖን በአካል አይቻለሁ የሚገርም መጣመር ነው ያየሁት በጭራሽ ከመከላከያ ጋር አይወዳደሩም ሞራላቸው በርግጥም ፍኖ ያሸንፋል 💪💪💪

  • @ShimelashAlemu
    @ShimelashAlemu 7 годин тому +20

    ድል ለአማራ ፋኖ በጎጃም በጎንደር በወሎ በሸዋ ያሸንፋል ድል ለአማራ ሕዝብ።

  • @lindamarcos2043
    @lindamarcos2043 8 годин тому +49

    አይ ፋኖ ምርጥ የአማራ ልጆች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

    • @JustUs-b6w
      @JustUs-b6w 7 годин тому +2

      አሜን ያረብ. 🤲❤️

    • @ERMIYESKETEMA
      @ERMIYESKETEMA 6 годин тому

      ለምን ከክልሉ አይወጡም

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 2 години тому

      @@ERMIYESKETEMAይህንን ለእነሱ ተውላችው እባካችው

  • @merd24
    @merd24 8 годин тому +31

    የፋኖ ድል ከሰሞኑ አስር አለቃ ብርሃኑ ጁላንና የአማራ ሕዝብ ጠላት የሆኑ ስኳዶችን እያንጫጫቸው ነው።
    #ድል_ለፋኖ
    #ድል_ለአማራ_ሕዝብ

  • @kumneger6418
    @kumneger6418 8 годин тому +59

    We love you Fanno from Sidama Hawasa ❤️💪

  • @YomeGasem
    @YomeGasem 5 годин тому +26

    አማራ ከማለቃቀስ ወደዚ መሸጋገሩ የሚገርም ነው ድል ለፋኖ ከወላይታ

    • @yaballo1
      @yaballo1 3 години тому

      ከዚያስ? ፋኖ ካሸነፈ በኋላስ? @Mark my words: ፋኖ የአማራ ክልልን ወደ ዘመነ-መሳፍንት አይነት የርስ-በርስ የመጨፋጨፊያ አውድ ይለውጣል። ወይም ፋኖ ራሱን ከሻብያ፣ ከወያኔ እና ከብልጥግና የከፋ የጨፍጫፊዎች፣ ፈላጭ-ቆራጭና ጦረኛ አገዛዝ ይለውጣል። ያ ማለት፣ የፋኖ መሳፍንት የአማራን ወጣት ልክ እንደ ኢሳያስ አፈወርቂ እና እንደ ወያኔ ወደ ማያቧራ ጦርነት ከመማገድ ያለፈ ያሚያመጣለት ፋይዳ የለም።💣💣

  • @etiow352
    @etiow352 8 годин тому +41

    መሣይ ክብር ይገባሐል ኢንሻአላሕ ፋኖ ያወንፍል ድል ለአማራ ሕዝብና ለልጆቹ ለፋኖ

  • @aradaw320
    @aradaw320 7 годин тому +17

    ፈረሰኛው ጊዮርጊስ ከፊታችሁ ይቅደም ወገኖቼ። ከማሸነፍ ውጭ ምርጫ የለንም አማራዬ

    • @SamuelEjigu-y6e
      @SamuelEjigu-y6e Годину тому

      እውነት ነው ማሸነፍና ማሸነፍ ብቻ

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 7 годин тому +15

    የኢትዮጵያ አምላክ ከፊታችሁ ይቅደም ድል ለተገፋው መከራ ለሚቀበለው ለንፁሀን ለአማራ ጀግኖች ፋኖዎች ይሁን 💪💪

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 7 годин тому +15

    የሚዲያው ድሮን ድምፅ ነጎድጎዱ ጋዜጠኛ ወንድም መሳይ. የኢትዩጵያውያን እናመስግንሀለን🙏🙏 በርታ ትግልህ ፍሬ አፍርቶል. ብልፅግናን እራስ ምታት ሆነህባቸዋል
    ድሉ የፋኖ ነው. ፋኖ ይቺላል 💪💪💪💪

  • @lilrmmusic
    @lilrmmusic 7 годин тому +15

    We love you, fano from oromo fano

  • @מנגיסטוצאנה
    @מנגיסטוצאנה 4 години тому +6

    ርግጠኛ ነኝ ፋኖ አሁን አበባውን ይይዘዋል

  • @Auiopui
    @Auiopui 6 годин тому +12

    መሬታችንን ማንነታችንን እጠብቃለን
    ድል ለፋኖ መከታች❤❤❤

  • @maekel6789
    @maekel6789 3 години тому +4

    ድል የአላህ ለአማራዬ ፋኖ

  • @የዘሜእህት
    @የዘሜእህት 4 години тому +5

    ድል ለአማራ ፋኖ

  • @HussenBekele
    @HussenBekele 8 годин тому +37

    አንች የአማራ እናት ዘር ይለምልም ድል ለፋኖ

    • @Hermelaa1992
      @Hermelaa1992 7 годин тому

      💪🔥🔥

    • @luwanjafish8413
      @luwanjafish8413 7 годин тому

      🎉

    • @yaballo1
      @yaballo1 3 години тому

      ከዚያስ? ፋኖ ካሸነፈ በኋላስ? @Mark my words: ፋኖ የአማራ ክልልን ወደ ዘመነ-መሳፍንት አይነት የርስ-በርስ የመጨፋጨፊያ አውድ ይለውጣል። ወይም ፋኖ ራሱን ከሻብያ፣ ከወያኔ እና ከብልጥግና የከፋ የጨፍጫፊዎች፣ ፈላጭ-ቆራጭና ጦረኛ አገዛዝ ይለውጣል። ያ ማለት፣ የፋኖ መሳፍንት የአማራን ወጣት ልክ እንደ ኢሳያስ አፈወርቂ እና እንደ ወያኔ ወደ ማያቧራ ጦርነት ከመማገድ ያለፈ ያሚያመጣለት ፋይዳ የለም።💣💣

  • @yedgebregziabher6835
    @yedgebregziabher6835 2 години тому +1

    FANO. Our hero’s !❤

  • @semerbintbabasusu8220
    @semerbintbabasusu8220 4 години тому +7

    ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤️
    ድል ለአማራ ህዝባዊ ሰራዎት💚💛❤️

  • @hiwotgezaw3326
    @hiwotgezaw3326 7 годин тому +37

    የኢትዮጵያ አምላክ አይለያችሁጀግኑች

  • @berkefetneberkefetne
    @berkefetneberkefetne 7 годин тому +16

    ድል ለጀግነዉ 🎉ፋኖ❤❤ፋኖ ❤❤ፋኖ❤ እግዚያብሔር ከናተጋር ይሁን❤❤ ቅዱስ ሚካኤል እባክህ አተ ከፊት እየቀደምክ ❤❤እርዳቸዉ❤

    • @kumneger6418
      @kumneger6418 4 години тому +2

      @@berkefetneberkefetne አሜን 🙏🏻

  • @WalelignAbebe
    @WalelignAbebe 6 годин тому +7

    ድል ለነፃነት ናፋቂው ለአማራው ፋኖ 💪💪💪

  • @AlemeYeshiareg
    @AlemeYeshiareg 3 години тому +5

    ድል፣ለፋኖ፣እውነት፣አትደበቅም፣💪❤️💚💛🙏

  • @AbebechBiset
    @AbebechBiset 4 години тому +5

    ድልለነበልባሉ ለአማራ ፋኖ🎉🎉🎉

  • @HABTAMUAYICHEW
    @HABTAMUAYICHEW 6 годин тому +9

    ድል ለፋኖ

  • @aynalemdereje8713
    @aynalemdereje8713 7 годин тому +8

    በርቱልን ጀግኖቹ እኛም ሰመአቱን ይዘን ከጎናችሁ ነን ድሉ የእኛ ነው በመቀጠል ሸዋ ባሶ ወሻውሽኝ አካባቢ ያላችሁ ወጣቶች እባካችሁ እራሳችሁን ጠብቁ መከላከያ እያገተ ነው

  • @MestugirmaZeleke
    @MestugirmaZeleke 5 годин тому +3

    መሳይ 👍👍የኛ ታማኝ አማራ ፋኖ እግዚአብሄር ይጠብቃቸው

  • @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
    @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ 4 години тому +10

    ድል ለፋኖ😢😢😢

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 7 годин тому +11

    ፋኖ 💚💛❤አማሐራ 💚💛❤ ኢትዮጵያ 💚💛❤ ለዘለዓለም ይኑሩ ።

  • @ኑርየፈንታ-ኘ9ጐ
    @ኑርየፈንታ-ኘ9ጐ 4 години тому +5

    ደሉ ይቀጥላል ድል የአማራ ፋኖ ሞት ለአብይ

  • @AshenafiAmogne
    @AshenafiAmogne 8 годин тому +13

    ጀግና

  • @DesyeGezu
    @DesyeGezu 7 годин тому +7

    ፋኖ ይችላል❤❤መሳይ አንተም በርታ❤❤

  • @tewodrosAfework-l6b
    @tewodrosAfework-l6b 6 годин тому +11

    አሳፋሬነውየብልጰግና
    ወታደሪሲሽነፍ
    እገወጥሥራይስራል
    ድልለአማራፍኖ

  • @ZainZain-k1c
    @ZainZain-k1c 8 годин тому +8

    ድሉ ይቀጥላል በርቱ

  • @AliMohammed-c1k
    @AliMohammed-c1k 5 годин тому +4

    ድልለፋኖ

  • @AlexEt-vm5ux
    @AlexEt-vm5ux 6 годин тому +7

    መሳይ እግዚያብሔር ከናተጋር ይሁ Anbesa nehe

  • @asratgizaw1227
    @asratgizaw1227 6 годин тому +22

    እግዚአብሔር ኃይል ለፋኖ ሠራዊት ይሰጥ።

  • @yohannesafewerk2308
    @yohannesafewerk2308 7 годин тому +7

    ጀግኖች።

  • @BizuhanDemeke
    @BizuhanDemeke 6 годин тому +5

    ድልለአማራፋኖ

  • @kimichibimpap2375
    @kimichibimpap2375 7 годин тому +15

    We support you Fano from your southern brothers

  • @lidya1927
    @lidya1927 5 годин тому +3

    ድል ለአማራ ፋኖ 🎉🦾

  • @Saba-x3f6x
    @Saba-x3f6x 6 годин тому +5

    ፈጣሪ የጠብቃችሁ ይርዳችሁ በርቱ ጀግኖቻችን እንኮራባችሁዋለን 💪🏽🙏🏼

  • @Newmenged
    @Newmenged 5 годин тому +4

    Amusing! ስብዕናቸው የሚገርም ነው! የህዝብ እንባ አስጠባቂ ናቸው : የህዝብ ገንዘብ ማስመለስ መቻል እና ይሄንንም ግልፅ ማድረግ... ትልቅ የሞራል ስብዕናን ያሳያል!
    ከባድ ነው

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 7 годин тому +8

    አንድነት ሐይሕነው መከፋፈል ውድቀቱ ነው!!

  • @afro90s78
    @afro90s78 6 годин тому +4

    Mesay thanks 🙏

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 6 годин тому +5

    ሱዳን ውስጥ የሚኖሩ ይሄን ጥቆማ ለፋኖ ያቀበሉ ትልቅ ምስጋና ከልብ ይገባቸዋል፥፥ የህዝብን ህይወት ነው የታደጉት፥፥

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 6 годин тому +6

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @Ethiopia9995
    @Ethiopia9995 6 годин тому +8

    በርታልን:መሳያችን:ምርጥ:ኢትዮጵያዊ:ነህ❤❤❤በእውነት:የድካምህን:ዋጋ:እግዚያብሄር:ይክፈልህ:ምንግዜም:ከእውነት:ጋር:የቆመ:አሸናፊ:ነው:እና:ፍኖ:ያሸንፍል❤❤❤ ድል:ድል:ድል:ለጀግኖወች:ፍኖወቻችን:እመ:ብርሀን:ትከተላችሁ❤❤❤

  • @WubalemWale
    @WubalemWale 6 годин тому +10

    ተስፉ አለን በእናንተ ድል ለአማራ ፉኖ❤❤❤

    • @yaballo1
      @yaballo1 3 години тому

      ከዚያስ? ፋኖ ካሸነፈ በኋላስ? @Mark my words: ፋኖ የአማራ ክልልን ወደ ዘመነ-መሳፍንት አይነት የርስ-በርስ የመጨፋጨፊያ አውድ ይለውጣል። ወይም ፋኖ ራሱን ከሻብያ፣ ከወያኔ እና ከብልጥግና የከፋ የጨፍጫፊዎች፣ ፈላጭ-ቆራጭና ጦረኛ አገዛዝ ይለውጣል። ያ ማለት፣ የፋኖ መሳፍንት የአማራን ወጣት ልክ እንደ ኢሳያስ አፈወርቂ እና እንደ ወያኔ ወደ ማያቧራ ጦርነት ከመማገድ ያለፈ ያሚያመጣለት ፋይዳ የለም።💣💣

  • @mulukenayalew6386
    @mulukenayalew6386 6 годин тому +6

    ሁልግዜምእውነት አሸናፌናት

  • @ልቤበእግዚአብሔርምፅና
    @ልቤበእግዚአብሔርምፅና 2 години тому +2

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @yeabmyy
    @yeabmyy 7 годин тому +5

    ድል ለአማራ ፋኖ!!

  • @Roz-z2q
    @Roz-z2q 4 години тому +4

    ❤🎉❤🎉

  • @Blackliongisla
    @Blackliongisla 5 годин тому +2

    እ/ር ከናን ጋር ይሁን 🙏🙏🙏 ድል ለፋኖ 💪💪💪

  • @Zhrh-e7h
    @Zhrh-e7h 3 години тому +3

    ድልለፋኖድልለፋኖፋኖእንወዲቺኡለን❤❤❤❤❤❤

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 4 години тому +4

    Geginaye Fano dil dil le letegefawu amhara Fano bertuln enashenfalen wendm Mesay enamesegnalen

  • @ZewdieGetahune-q9i
    @ZewdieGetahune-q9i 6 годин тому +5

    ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን ክበሩልን

  • @haregewoyenworku8770
    @haregewoyenworku8770 7 годин тому +6

    ተቀጣጣይ ነገሩ ጥንቃቄ ይፈልጋል😮

  • @yal1907
    @yal1907 7 годин тому +6

    ምን አልባት ፋኖወቻችን ይሄንን የነዳች ቦቴ ከላይ በኩል በመክወት ውስጡን ማግኔት በሆነገር እንዲፈትሹት ሃሳብ መለገስ እወዳለሁ ምክንያቱም ቡዙ የተለያዩ በሳሪያወች በጎማ ተሸፍነው ሊያልፉ ስለሚችሉ ድል ለፋኖወቻችን❤❤❤❤

  • @Rahawa91
    @Rahawa91 4 години тому +3

    FANO my blood 🩸💎📗📒📕

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 3 години тому +1

    ሀያል. አምላክ. አብዝቶ.
    ሀይሉን. ሞገሱን. ጥበቡን. ሰላሙን
    አንድነቱን. አሸናፊነቱን. አብዝቶ
    ለጀግኖቻችን. ለፋኖ. ያላብስልን. !
    እ/ር. አሜን. አሜን. አሜን. ብሎ. ይቀበለን

  • @ShemelesGebeyehu
    @ShemelesGebeyehu Годину тому +1

    ለዉነት,የቆምከዉ,መሳይ,ላንተ,እምገልፅልህ,ቃላት,ያጥረኛል,ትክክለኛ,የአማራ,ድምፅ,ድል,በገዛአገሩ,አትኖርም,ተብሎ,ለሚሳደደዉ,ለአማራ,ህዝብ,ልጅ,ፋኖ

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 7 годин тому +11

    የአማራ እናት ክብር ይገባሻል የጀግኖች ፋኖ እናት ክበሪልን ረዥም እድሜ እና ጤና ለአማራ እናቶች ለእውነተኛ ኢትዬጵያዊ እናቶች ክብር ክብር ክብር 🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤ ድል ለአማራ ፋኖ እውነት ያሸንፋል ፋኖ ያሸንፋል💪💪💪💪💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonasshints8750
    @yonasshints8750 7 годин тому +4

    mesay mekonen yezemenachin jegna nek

  • @hanawerku
    @hanawerku 6 годин тому +5

    ድሎ የቀጥሓል ድል ለአማራ ፋኖ

  • @Asnakech100
    @Asnakech100 6 годин тому +5

    በጣም ደስ ይላል፣ በርቲልን! ጥቆማው " ከሱዳን ተነገረን" አይባልም ! ጠላት በቀጣይ እርምጃ ስለሚወስድ! " ጥቆማ ደርሶን ነው " ብቻ ይበቃል ወገኔ! ሱዳን ያሉት የፋኖ መረጃዎች ላይ በሱዳን መንግስት ጭምር ጥቃት ሊያደርስ ይችላል፣ ቃል አቀባዮች ገለፃ ስታደርጉ ጥንቃቄ አድርጉ! በተረፈ ታላቅ ጀግንነት ነው የተሰራው! አይዟችሁ !!

  • @AbduMoges
    @AbduMoges 8 годин тому +6

    መሳይ ምርጥ ሰው

  • @asmara3973
    @asmara3973 57 хвилин тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamAragie
    @selamAragie 3 години тому +4

    በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችዉ❤❤❤❤❤❤

  • @mastewalmoges4580
    @mastewalmoges4580 8 годин тому +6

    My #FANO 💪💪💪

  • @YechaliEyasu
    @YechaliEyasu 5 годин тому +3

    ፋኖ ይችላል! መንግስት ባንክ ይዘርፍል
    ፋኖ! ይማርካል:: ፋኖ ይችላል ስልህ በምክንያት ነው

  • @AdaneMarkos-sp8qg
    @AdaneMarkos-sp8qg 8 годин тому +10

    ❤❤❤❤❤❤ ድል ለፍኖ

  • @AlmasUddin-z7x
    @AlmasUddin-z7x 6 годин тому +5

    ድልለፋኖ ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ

  • @Yif66
    @Yif66 5 годин тому +2

    አይ መሳይ የጀግናን ድል በሚገባ ማቅረብ ኦኮ ትችልበታለህ ይመችህ። ድል ለፋኖ አምሀራ በልጆቹ ነፃ ይወጣል።

  • @zerayimam
    @zerayimam 4 години тому +1

    😢😢😢ያረብዲልለአማራፋኖ

  • @YtayewZeleke
    @YtayewZeleke 7 годин тому +3

    መሳይ በየሰአቱ እየተከታተልክ ያውም ከዋና መሪወቹየምታደርሰንን ዜና ሑሌም ሳላደንቅ ሕ አላልፍም መሳይ በእውነት በአንደበቱም በንግግሩም የማያሳምን ለፋኖም ለአማራ ሕዝብ የማይመጥን ሰው በትግሉ ውስጥ ሆኖ ሌላ ስራ እንዲሰጠው ታላላቅ ታዋቂ ሰወችን ይዛችሑ ብትጠይቁ ሕዝቡም ደሰታውን ቢገልጽ እላለሁ እግዚአብሔር የምትወዳትን ሀገር ሰላም ሑና ያሳይህ ።

  • @jerusalemmekuria6027
    @jerusalemmekuria6027 7 годин тому +4

    የእኔ ወርቅ ክብርናሞገሴ ወንድም አለም ክንዴ !!በምን ቃል ልግለፃህ ???

  • @ykt4447
    @ykt4447 5 годин тому +2

    ፋኖ አፍሪካንም መምራት ይችላል

  • @מטוקומולה
    @מטוקומולה 2 години тому

    DL FANO 🎉 FANO 🎉🎉 FANO FANO 🎉

  • @FikruMengesha-x7g
    @FikruMengesha-x7g 8 годин тому +6

    መሳይ ጥረትህን አደንቃለሁ በርታ፣ ይሁንና ጥዪቄዎችህ ይደጋገማሉ ሲደጋገሙ ይሰለቻሉ፣ ሌላውን በርታ

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 7 годин тому +2

    የአማራ ህዝብ በውሰጥም በውጭም አንድ ካልሆንን ይኸን ግዜ አናልፈውም🙄ጠላቶቻችን አማራንና የአማራ የሆነውን ሁሉ ከምድረ ገፅ ለማጥፋት ከሩቅና ከቅርብ ተጠራርተዋል🙄አባቶቻችን በአጭር ሰንኝ ድር ቢያብር አንበሳ ያስር ብለው ነግረውናል

  • @mesereteshete9342
    @mesereteshete9342 5 хвилин тому

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ አላህ ይጠብቃችሁ በርቱልን ።

  • @yosefermias-bl6ie
    @yosefermias-bl6ie 2 години тому

    ምነው አቅሜ ፈቅዶ በአካል እዚያ ከጀግኖቹ ጉን አብሬ በኖርኩኝ ስል በስሜት እዋጣለሁ! በርታ አማራዬ በርታ።

  • @tiruwerkali286
    @tiruwerkali286 7 годин тому +2

    Good job mesayi

  • @godisgood3876
    @godisgood3876 7 годин тому +2

    Mesay blessed 💚💛♥️f

  • @AdelFsha-ic7mu
    @AdelFsha-ic7mu 8 годин тому +12

    ድልለፍኖ

  • @michalemichale5880
    @michalemichale5880 8 годин тому +12

    Great work for informing us messy! Keep it up fano!

  • @ef6079
    @ef6079 7 годин тому +11

    ፍኖኖኖኖኖ ይቅናችው እውነትን ይዛችዋል ታሸንፍላችው⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ይሄንን ግራየገባው ደሀህዝብ ነፃታወጡናላችው ደሀን እማይፀየፍ መሪ ይተካልናል 👌

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 7 годин тому +5

    ⚠️ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ🙏😢

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 7 годин тому +8

    አሳይመኮነንበጣምነወ የምንወድህ እድሜእናጤና እወነቱንበማጋለጥ የምተታገሉ እድሜእናጤና ይሰጣቺህ ድልለዳወይተህዝብ ይሆናል

  • @TadiosAsita
    @TadiosAsita Годину тому +1

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ ስሙ ራሱ ሲጠሩት ኩራት ኩራት ጀነን ጀነን ቀብረር ኮራ ኮራ በል ይለኛል።

  • @bayehworku4449
    @bayehworku4449 8 годин тому +2

    Thank you mesay bertha

  • @mogestigab18
    @mogestigab18 8 годин тому +6

    #Fano yashenfal 💪" tewagew tiweld 👌

  • @Alex-zv1ly
    @Alex-zv1ly 8 годин тому +12

    ፋኖ ድብን አድርጎ ያሸንፋል

  • @Alex-zv1ly
    @Alex-zv1ly 7 годин тому +11

    መሳይ ጀግንነት የጀኖሳደር አብይ አህመድን ሥሩን አበሰበሰው ልክ እንደበሰበሰ ጥርስ::: ድል ለፋኖ ድል ለመሳይ አንበሳችን!!!!

  • @U_Too
    @U_Too 2 години тому +1

    የደርግን ቅስም የሰበረው የሻዕቢያ ድል በምዕጽዋ፥በአፋቤት የተቀደጃው ድል በከባድ መሳሪያ ነበር።
    የዐማራ ትግል
    ከባድ መሳሪያ ያስፈልገዋል
    ከባድ መሳሪያ ያስፈልገዋል
    ከባድ መሳሪያ ያስፈልገዋል
    ከባድ መሳሪያ ያስፈልገዋል
    ከባድ መሳሪያ ያስፈልገዋል
    ከባድ መሳሪያ ያስፈልገዋል
    ከባድ መሳሪያ ያስፈልገዋል

  • @akelatgedamu4739
    @akelatgedamu4739 7 годин тому +5

    ሁላችሁም ተቀጣጣይ ነዳጁ ወደ መጣበት እንዲመለስ ድምፅ ሁኑ‼️‼️‼️

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 2 години тому

      ለምን ይመለሳል ?

    • @akelatgedamu4739
      @akelatgedamu4739 13 хвилин тому

      @@teninetwuletaw7228 ይህ ተቀጣጣይ በጦርነት መሃል ቢመታ ማን ይተርፋል⁉️ አቡይ እንደሆን ህዝባችን ሊጨርስ ቆርጦ የተነሳ የኢትዮጵያ መርገምት ነው‼️

  • @خديجةجوجو
    @خديجةجوجو 8 годин тому +8

    ድልለአማራፋኖ💚💛❤😘😘😘💪💪💪💪💐💐💐💐💚💛❤