እንኳን ተመልካች እኔም ተደመምኩበት ጉዞ መዳረሻችን መርሳ ወሎ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 сер 2024

КОМЕНТАРІ • 250

  • @user-vh9xe1fe2v
    @user-vh9xe1fe2v 8 місяців тому +22

    ማሻአላህ ቤቴ አልቆልኝ እስከማዝህ ቸኩያለሁ ያሳካልሺ በሉኝ የመዳም ቅመሞች አላህ ያሳካልኝ

    • @karemak-ot2mo
      @karemak-ot2mo 8 місяців тому

      አላህ ያግዝሽ የኔውድ

    • @user-uo6ps9fg2u
      @user-uo6ps9fg2u 8 місяців тому

      እሽአላህ በአላህፈቃድይሳካልሻል እልህ ያሳካልሽ

    • @wgwgwsvgay4617
      @wgwgwsvgay4617 2 місяці тому

      እኔም

  • @jibrilamogn4923
    @jibrilamogn4923 8 місяців тому +1

    ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ በጣም ያምራል እጃችሁ ይባረክ

  • @eexx1265
    @eexx1265 6 місяців тому

    መሻአላ በጣም ቆጆነው ወድሜ ለመጀመሪያ እያዩ ነው በርታ ብርታት ላተ

  • @zeynbaumuemrantube
    @zeynbaumuemrantube 8 місяців тому +4

    ለየት ያለ ማሻአላህ
    ግን መዋቢያው ላይ ከመስታዋቱ ራስ ያለው
    ሂንዶች የሚያመልኩትን ይመስላል ኪኪኪ ትንሽ ስራውን አሻሽሉት
    የኔ አስተያየት ነው
    ኮሜታተሮች
    ዝብላችሁ ማሻአላህ ብቻ ስለቪደወው አስተያየት ፃፉ ፉፉፉፉፉ😂

    • @ahmedinfurniture5843
      @ahmedinfurniture5843  8 місяців тому +3

      እሽ ኢንሻ አላህ እናስተካክላለን የናንተ አስተያየት ነው ለኔ በአላህ ፍቃድ ትልቅ ደረጃ እሚያደርሰኝ እናንተም ቪዲዮውን ሼር እያደረጋችሁ አበረታቱኝ

    • @user-wt5kk6br4s
      @user-wt5kk6br4s 8 місяців тому

      ​@@ahmedinfurniture5843 ሙሥሊም ወንድሞቻችን አደራችሁን እንዳታጭበረብሩ ሰዉ አምኖ እሚያዛችሁን ነገር በሚገባ ስሩ ያታለለ ያጭበረበረ ከኛ አይደለም አሉ የኛ ዉድ ነብይ እናም ከላይ አሳምራችሁ ማሻ አላህ ተብላችችሁ ሳያበቃ ሀስቢያላህ ወኒዕመል ወኪል አላህ ይብቃኝ እንዳይባልባችሁ እና አደራ። እና ደግሞ ሌዘሩ ብዙም ደስ አይለኝም እየተፈረፈረ ይወድቃል እዚህ አለሁበት ቤት አለ ግን አሻዋ ይመሥል ይረግፋል በጣም ያሥጠላል። በተረፈ በርታ ወንድም።

    • @fatimasaeed8809
      @fatimasaeed8809 8 місяців тому

      አሶሳ ትልካላችሁ ?​@@ahmedinfurniture5843

    • @Jkeesum
      @Jkeesum 8 місяців тому

      ትክክል ነሽ እኔም ልል ነበር ከምር ፁሁፌን መለስኩት ሌላዉ ቆንጆ ነዉ

  • @user-vc4gz5un1i
    @user-vc4gz5un1i 7 місяців тому +1

    ዋው በጣም ያምራል እጃችሁ ይባረክ። በርቱ

  • @dgfffgfffgg7250
    @dgfffgfffgg7250 3 місяці тому

    ማሻአላ ወድማችንበርታ ለቤትህአድሥነኝ ግን

  • @user-jf8qw8di4s
    @user-jf8qw8di4s 18 днів тому

    ይህንማ ትሠራልኛለህ ያምራል

  • @JamilaSaeed-lx3er
    @JamilaSaeed-lx3er 8 місяців тому

    ማሽአላ ነው አላህ እኛንም ያሳካልን እሶም የእረፋት እጀራ ይስጣት

  • @Jamail-zh4el
    @Jamail-zh4el 28 днів тому

    ማሻላህ

  • @MissQuine
    @MissQuine 7 місяців тому

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል እጂህ ይባረክ እኔም ኢሻ አላህ አዛለሁ

  • @user-xi9vv1oj4d
    @user-xi9vv1oj4d 8 місяців тому +2

    የእንጨቱ ጥራት ግን ኣላስተዋወቅከውምና ንገረን ጥራትነቱ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 8 місяців тому +5

    ማሻአላህ 👍👍👍
    የወንዜ ምርጫሽ 💯✔
    ከኢኒፎርም ወጥተሻል ክክክ
    መዋቢዋን ከላይ ያለው ስእል የሚመስለውን ለዳግመኛው አስተካክለው ሌላው ሚያ ሚያ

  • @user-ye3bn7xo6w
    @user-ye3bn7xo6w 8 місяців тому

    ወላሂ በጣም ነው የሚያምረው በቱ ወድጄ ዋለሁ እሥካሁን ካየሃቸው አልጋወች የወደድኩት አላህ ያለ ቀን ኢንሸ አላህ አዝሀለሁ❤

  • @user-je9ik4sg8d
    @user-je9ik4sg8d 7 місяців тому

    ማሻአላህ ተባርከላህ ጠክሩ በርቱ ደስ ይላል

  • @user-dr9zv6uo2l
    @user-dr9zv6uo2l 3 місяці тому

    በጣም ያምራል

  • @ToybaAw
    @ToybaAw 8 місяців тому

    የኔ ወንድም ማሻ አላህ እጅህን አላህ ይባርከው ስያምር አላህ ይጠብቅህ ያለህን ሁሉ ያባርክልህ በርታ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Місяць тому

    በጣምያምራል:ምራቄንነው:ያስዋጠኝ:ግንመቼነው:ቤቴየሚያልቀው:እውነትገበዝ

  • @Meskerem.saware
    @Meskerem.saware 4 дні тому

    Masha.Alla❤

  • @Aweleeeeelk
    @Aweleeeeelk 21 день тому

    መሺአላህ

  • @REHAM.1r
    @REHAM.1r 8 місяців тому +7

    ወድሜ ኮሜት አታነብም እንዴ?????እኔም እፈልጋለሁ ዋጋውን ንገረኚ

    • @user-zp3vf2ft9n
      @user-zp3vf2ft9n 8 місяців тому +1

      እስከመጨረሻ አዳምጭዉ እየተናገረ ነዉ

    • @user-zp3vf2ft9n
      @user-zp3vf2ft9n 8 місяців тому +3

      አልጋዉ 40 ሽ ኮስሞዋ 15ሽ

    • @lubaba355
      @lubaba355 8 місяців тому

      እ ጉድ በይ​@@user-zp3vf2ft9n

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 8 місяців тому

    ማሻአላህ. ተባረከላል. ጀግና ወንድማችን አላህ ይገዝህ

  • @user-vm2vm2cy3z
    @user-vm2vm2cy3z 8 місяців тому +1

    ዋውውውው ይለያል እኔም ወልድያ አዝሀለሁ ታደርሣላችሁ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 8 місяців тому

    ማሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል ወንድም❤❤

  • @EmuAyimen232
    @EmuAyimen232 8 місяців тому +1

    ጎበዝ በርቱ ያምራል መሸአላህ

  • @hayatmohammad1716
    @hayatmohammad1716 8 місяців тому +1

    ቆንጆነው እኔም ትሰራልኝለህ

  • @user-wb8ry3cj6g
    @user-wb8ry3cj6g 7 місяців тому +1

    ጎበዝ ቃጥል በት ሀገራችን ሰላም ብትሆን ጥሩ ነበረ ወዲ ሁሉም ብሄረሰቦች መቃሳቀስ ችግር ሆነዋል ሀገራችን እኔም ካንተ እፈልጋለሁ የሞኾን ልጅ ከአላማጣ ወጣ ብለ ትንሽ

  • @HiwetSahlu
    @HiwetSahlu 3 місяці тому

    እጅህ ይባረክ በጣምነው የሚያምረው

  • @user-gu3vg7tt7z
    @user-gu3vg7tt7z 3 місяці тому

    መአሏህ

  • @fatumaseid8001
    @fatumaseid8001 8 місяців тому +1

    አልጋዉ ያምራል የልጂቷ ምርጫ ነዉጂ ወርቃማዉ ከለር አላማረኝምግን ሥራችሁ ጥሩ ይመሥላል ግን በጣም ዉድነዉ አልጋዉ

  • @flowerrose7443
    @flowerrose7443 4 місяці тому

    መሻለ አንደኞች ነቹ ታበራኩ💚💚💚😘😘😘👈

  • @user-bl4wl4hb9j
    @user-bl4wl4hb9j 8 місяців тому

    ማሻአላህ

  • @user-gu3vg7tt7z
    @user-gu3vg7tt7z 3 місяці тому

    ስራህአሪፋ

  • @pppkk-gn5vz
    @pppkk-gn5vz 4 місяці тому

    ያምረል በጠም ይርቅብሀል እንጅ ይፈልጋዉ ነበር አልጋዉን

  • @Meki618
    @Meki618 8 місяців тому

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል ኢንሻ አላህ እኔም ካንተ እማሰራው ሀራ🥰

  • @qtrqtr-cc9kn
    @qtrqtr-cc9kn 7 місяців тому

    ጎበዝ ጠክሩ በርቱ

  • @mekdesshimla541
    @mekdesshimla541 6 місяців тому

    ዋው በጣም ያምራል እጃቺሁ ይባረክ

  • @sofiTube949
    @sofiTube949 8 місяців тому

    በረታ ጥሩ ነው

  • @user-nm8qh8dy6s
    @user-nm8qh8dy6s 7 місяців тому

    በርቱ ቆጆነው

  • @user-gu3vg7tt7z
    @user-gu3vg7tt7z 3 місяці тому

    ወንድሜ

  • @user-yc1sj3xn5m
    @user-yc1sj3xn5m 7 місяців тому

    ማሻ አላህ በጣም ሀሪፊ ነው በርታ

  • @anwardlink-zb9to
    @anwardlink-zb9to 6 місяців тому

    ስራዎችህ ያምራሉ በርታ ግን አንድ ነገር የምነግርህ የባለሙያ ትልቁ ካሊቲ በቃል መገኘት እና ታማኝነት ሁልጊዜ በነዚህ ላይ በርታ

  • @zemezemrata3958
    @zemezemrata3958 8 місяців тому

    ማሻአላ በጣም ዉብ ነዉ

  • @zahramohamed-ok4oo
    @zahramohamed-ok4oo 8 місяців тому +2

    ያምራል ግን እጨቱ ምንድን ነው 😅 amadaf ትላላችሁ ከዚያ የብሃር ዛፍ ታረጋላችሁ እኔ እናተን አላምንም እኛ ከከሚሴ አዘን ኑሩ ሙሃመድ የሚባለው ኪሺን ካቢኔት መላላጥ ጀመረ አይ ነጋደ መቸም አያልፍላችሁ አረ ተው ግን አላህን ፍሩ ተው ተው

  • @zynebk.tube.6876
    @zynebk.tube.6876 8 місяців тому

    በጠም ያምረል ወለህ ኢጀቹ ይበረክ ኢንሸ አለህ ለኔም እሄን ረሱ ትሰሩልኘለቹ❤❤❤❤

  • @aaminaaamina9750
    @aaminaaamina9750 5 місяців тому

    መሸአለሀ በጠም የሚረል

  • @Sarsartades
    @Sarsartades 2 місяці тому

    Wowwww aref new❤❤❤❤❤❤❤

  • @Muniranuriye
    @Muniranuriye Місяць тому

    መሸ አለ❤❤❤

  • @REHAM.1r
    @REHAM.1r 8 місяців тому

    ማሻ እልህ ተባረክ አሏህ

  • @user-uo6ps9fg2u
    @user-uo6ps9fg2u 8 місяців тому

    እንሻአላህ ልክእንደዚህ እፍልጋለሁ ከነፍራሹከሆነ

  • @Bizo2
    @Bizo2 3 місяці тому

    Wowwww👍👍👍

  • @ommhafsatube5564
    @ommhafsatube5564 8 місяців тому

    ቁም ሳጥን የለዉም እንዴ? ካለው ብታሳየንና ዋጋውን ብትነግረን
    ከወርቃማው ውጭ ሌላ ከለር መቀየር ይቻላል? ደዛይኑ ቆንጆ ነው

  • @cbmksa7389
    @cbmksa7389 6 місяців тому

    Waw masha Allah Liyu new Allah ejachihun yibarkilachihu

  • @JeurJ3jed
    @JeurJ3jed 8 місяців тому

    ማሻአላአላህ በደስታየምትኖረበትያረጋት አተምበረታ

  • @Alac96-qz2ui
    @Alac96-qz2ui 8 місяців тому

    ማሻ አላህ ነው ይለያል

  • @user-qz4cf8mj7s
    @user-qz4cf8mj7s 8 місяців тому

    ማሻአሏህ በርታ ወድማችን

  • @kamilatube8553
    @kamilatube8553 7 місяців тому

    አሰላም ዋለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ ማሻ አላህ ወበት በርታ👍

  • @merimatadese9126
    @merimatadese9126 7 місяців тому

    ዋሊኩሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ማሻአላሀ

  • @user-if9yk3eh7f
    @user-if9yk3eh7f 8 місяців тому

    ማሻ አላህ ጎበዝ ነህ ወንድሜ

  • @cbmksa7389
    @cbmksa7389 6 місяців тому

    Yen Asitayayet komadinowa Atar bilalach Lelaw Masha Allaah

  • @etechetech7158
    @etechetech7158 5 місяців тому

    በጣም,አሪፍነዉ,ማሻሀላህ

  • @savefp12fp
    @savefp12fp 8 місяців тому

    ማሻ አላህ ማሻአላህ በጣም ያምራል በርታ

  • @sikosili6663
    @sikosili6663 8 місяців тому

    ማሻ አላህ በርታ ጎጃም ታደርሳላቹህ

  • @user-un7uz1dy8d
    @user-un7uz1dy8d 7 місяців тому

    እጅህ ይባረክ ስትነው

    • @ahmedinfurniture5843
      @ahmedinfurniture5843  7 місяців тому

      አሚን ብያለሁ 🥰🥰🥰
      አጠቃላይ ዋጋው ቪዲዮው ላይ አለ

    • @user-un7uz1dy8d
      @user-un7uz1dy8d 7 місяців тому

      👌እሺ ትሰራልኛለህ ኢሻ አላህ ከነዱላቡ ቤትስጨርስ

  • @user-em2zr4dt1m
    @user-em2zr4dt1m 7 місяців тому

    ዉይ ሲያምር እጃቹ ይባረክ

  • @hawamuhammed9725
    @hawamuhammed9725 5 місяців тому

    ማሻላህ በጣም ያምራል

  • @Zinatsirag
    @Zinatsirag 8 місяців тому +1

    ኢንሽአላህ እኔም በቅርብ ግዜ ወደ መርሳ አዝሀለሁ ኢንሽአሏህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @karemak-ot2mo
    @karemak-ot2mo 8 місяців тому

    እኔም እፈልጋለሁ ነጭ በጥቁሪ ከላላ ካደረስክልኝ በተረፈ በሪታልኝ ❤❤

  • @user-gi6xl9ub1s
    @user-gi6xl9ub1s 6 місяців тому

    አዴኛ❤❤❤❤መሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-yi3si3vl3d
    @user-yi3si3vl3d 8 місяців тому

    አሰራሩጥሩነዉ ማሻአላህ ቁጥርህብ
    ንእይዘዋለሁ ግንበጣምተወዴዴ

  • @rabyaa7059
    @rabyaa7059 8 місяців тому

    ማአላህ አሪፍ ነው ከነ ዶላቡ አራት በኮበት ተከፍች ስንት ነው እኔ ከስሞኑ አዛለሁ ስንት ቀን ይወስዳል ?

  • @alreemlink6307
    @alreemlink6307 Місяць тому

    Wow,wow,bata,wodime,inemi,bete,sihalqi,tisaralinale,gin,wode,hosana,tiwosidale

  • @DchgDghh-qv7ke
    @DchgDghh-qv7ke 8 місяців тому

    አህመድየ አንተ ማለት እኮ ታማኝ ነክ በሀቅነው የሚሠራው ዋጋክንም ትናገራለክ እኔም በእርቡ እደውላለሁኢሻአላክ❤❤❤❤❤😂

  • @REHAM.1r
    @REHAM.1r 8 місяців тому

    ማሻ አሏህ አሰራሩ በጣም ጥራት አለው

  • @birtukantube8571
    @birtukantube8571 8 місяців тому

    በጣም ነዉ እሚያምረዉ

  • @khalidhx275
    @khalidhx275 2 місяці тому

    120. ኣልጋ. ስት ነው እምትሰሩው

  • @HabibaBiba-qr9ce
    @HabibaBiba-qr9ce 8 місяців тому

    Berita wedimalem kal yelegim egigi betam yamiral ejihi yibarek fetare chemiro tibebun yisitachihu 🙏🙏

  • @cbmksa7389
    @cbmksa7389 6 місяців тому

    Awo bufewa tewadalech

  • @jamila3850
    @jamila3850 8 місяців тому

    ሀገሬ መርሳዋ መርሳወቺ ምርጫ ሽአላህ

  • @user-jd1ug3jo2r
    @user-jd1ug3jo2r 8 місяців тому

    ማሻ አላህ ሳያምር በርታ

  • @sayeedsayeed6895
    @sayeedsayeed6895 7 місяців тому

    ማሻ አላህ

  • @user-rc1rz7cc6i
    @user-rc1rz7cc6i 8 місяців тому

    ይሄ አልጋ ሊያስቀይረኝ ነው አህሜ😍

  • @TurkeyPhone-zv1td
    @TurkeyPhone-zv1td 8 місяців тому

    ማሽአላ በጣም ደስላል በርቱ አዲራሻችሁ የትነው

  • @jamilajamila6594
    @jamilajamila6594 8 місяців тому

    ያምራል ልጅቱም ምርጫዋ አርፍ ነው ግን ዋጋቸው እንደምናገሩት አይደለም ስባል አንብቤ ነበር እስክ ለወደፊት ማዘዜ አይቀርም

  • @ZeniSeisr
    @ZeniSeisr 8 місяців тому

    ማሻአላህህህህእኔምበቅርቡ አዛሃለሁመረሳበረታ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HHh-ux6wd
    @HHh-ux6wd 8 місяців тому

    ውላሂ እኔም አዝሀለሁ የት ነወ ያለህው ማሻ አላህ ባለሙያ።ነህ ከምረ

  • @martamarta2774
    @martamarta2774 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤ በጣም በጣም ያምራል

  • @uaeuar4703
    @uaeuar4703 5 місяців тому

    ዋው ያምራል❤❤❤❤❤

  • @user-sh7ti1iw6i
    @user-sh7ti1iw6i 8 місяців тому

    በራሳቹህ ትራንስፖርት ነዉ የምታደርሲት???????????? ለምሳሌ ወደ ጎጃም

  • @rahelayele2578
    @rahelayele2578 Місяць тому

    Gobez ❤

  • @khadijasharjah3146
    @khadijasharjah3146 8 місяців тому

    በርታ

  • @ywudjhsf9132
    @ywudjhsf9132 8 місяців тому

    ማሻ አሏህ በርታ

  • @user-uo6ps9fg2u
    @user-uo6ps9fg2u 8 місяців тому

    መሽአላህነው ግን ከነፍራሹነው 40.000

  • @DchgDghh-qv7ke
    @DchgDghh-qv7ke 8 місяців тому

    እጂክ ይባርክ ውድምየ

  • @woyay2095
    @woyay2095 8 місяців тому

    ማሻአላህ አህሜ በርታ

  • @temertener
    @temertener 8 місяців тому

    ማሻአላህ በጣም ያምራል

  • @pppkk-gn5vz
    @pppkk-gn5vz 4 місяці тому

    ህሰብ እቀዉን ከደረሰቹ ቦሀለ ነዉ ወይስ ቅድመ ክፍያ

  • @fatimamohammed6818
    @fatimamohammed6818 8 місяців тому

    ማሻአላህ ብያለሁግንእኔወላሂእንደቤትብዙእቃእፈልጋለሁበታማኝነትአላህፈራተህከስራህልኝቦታገነቴነበር

    • @hayulove745
      @hayulove745 8 місяців тому

      ገነቴ ምንምንየመሠለአልጋ ይሠራየለምደ አለኮ

    • @fatimamohammed6818
      @fatimamohammed6818 8 місяців тому

      @@hayulove745 እኔአስካሁንአላየሁም

    • @hayulove745
      @hayulove745 8 місяців тому

      @@fatimamohammed6818 ዩቱበርሥለለለ በሚዲያ አታይምናነዉ ጠይቄቸዉ በተሠቦችሺን ሞልቷል

  • @sameeramohamed2580
    @sameeramohamed2580 8 місяців тому

    አሪፍስራነውበርቱ ❤ አልጋውግንከፍራሹጋነው?

  • @user-od2es1lo4q
    @user-od2es1lo4q 5 місяців тому

    አብሽር በርቲ

  • @user-zf6dr2xj6o
    @user-zf6dr2xj6o 4 місяці тому

    ዬትነዉ,የለሀዉ