КОМЕНТАРІ •

  • @hayatsid71
    @hayatsid71 2 місяці тому +193

    ጀግና ሴት ናት የምትሉበላይክ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      ውዷደምሪኝ ፕሊዝ❤

  • @ቢትባባ-ዘ4ሸ
    @ቢትባባ-ዘ4ሸ 2 місяці тому +259

    ለሚ ጎበዝናት የምትሉ

    • @Mayimuna-k6b
      @Mayimuna-k6b 2 місяці тому

      Nati.bicha😮jagina

    • @badrea36
      @badrea36 2 місяці тому +3

      ናት ምንም ጥርጥር ዬለዉም
      ግን በትወጠጣር አሪፍ ነበረ

    • @frdosmussa3182
      @frdosmussa3182 2 місяці тому +1

      ምንም ሸክ የለዉም ጉብዝና

  • @ZeharaAsfaw
    @ZeharaAsfaw 2 місяці тому +92

    እንደዚቺ አይነት ጀግና ልጅ የትም አላየሁም በጣም ጀግና ልጅ ናት ወላሂ እኔኳ ካወኳት ጀምሮ 4 ሊሆነኝ ነው ስራና ስራ ላይ ናች ለሙየ የኔ ጀግና የሴቶች ተምሳሌት ወሎ ርዳታ ከነቶፊቅ ጋር በዛ በጦርነት ግዜ ስትረዳ በመልካም ነገር የምትሰማራ ለሠወች የስራ እድል ፈጣሪ ጀግና አይገልፅሽም ኤፋ ወንድምሽ እህቴ ለኔ ከአርቲስቶች በላይ ናት ሲል ከምነግርሽ በላይ ደስታየን መቆጣጠር አቃተኝ የኔ ጀግና ካየሽው ኮሜንቴን ፒን አድርጊው ጀግናየ ነሽ ለኔ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      ውዷደምሪኝ ፕሊዝ❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      እሕቴ ደምሪኝ ፕሊዝ❤❤

    • @ZeharaAsfaw
      @ZeharaAsfaw 2 місяці тому

      @@DadaTube225 እሽ

    • @ddesiy6325
      @ddesiy6325 2 місяці тому +1

      በጣም በተለይ ለኛ ወሎየወች ተምሳሌት ነች ጀግናችን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 місяці тому

      ​@@DadaTube225ደምረኛውዴ

  • @Enat2721
    @Enat2721 2 місяці тому +40

    ጀግና ነሽ በእውነት የለሚ አድናቂዎች በላይክ አሳዩኝ ስወዳችሁ❤🎉

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 місяці тому

      ደምረኛውዴ

    • @Enat2721
      @Enat2721 2 місяці тому

      @@fatumawase እሺ ውዴ አንቺም ደምሪኝ😘

  • @ብሩክነኝ-ጘ2ኘ
    @ብሩክነኝ-ጘ2ኘ 2 місяці тому +45

    ትልልቅ ሚዲያዎች የማንንም ልቅምቅም ፍቅር ምናምን እያሉ ሚለፋደዱትንም ሚዲያ ላይ እያቀረባቹ እይደል ይቺን የሴት ጀግና ለምን አታቀርቡዋትም ልምዷን እንድታካፍል

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому +1

      ውዷደምሪኝ ፕሊዝ❤

    • @misrakgezahegn3731
      @misrakgezahegn3731 2 місяці тому +1

      እውነት ነው እንደ ለሙ ያሉ ጀግናዎች ልምዳቸውን ቢያካፍሉ ጥሩ ነው ❤

    • @wab7691
      @wab7691 2 місяці тому +2

      ቀርባለችኮ አባይ ቲቪ ላይ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 місяці тому +1

      ደምረኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 місяці тому

      ​@@misrakgezahegn3731ደምረኛውዴ

  • @Kidist19
    @Kidist19 2 місяці тому +46

    ለምለም ጀግኒት እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይባርክሽ 🙏❤ ፈጣሪ ለሁላችንም የማታ እንጄራ ይስጠን በተለይ በስደት ለተሰቃየነው

  • @Marem-dc5mo
    @Marem-dc5mo 2 місяці тому +21

    እኛንም እዳች ጠካራ ያድርገን የሴቶች ተምሳሊት🎉🎉🎉🎉🎉

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      ውዷደምሪኝ ፕሊዝ❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 місяці тому

      ደምረኛውዴ

  • @emushewatube
    @emushewatube 2 місяці тому +25

    ካንቺ ብዙ ትምህርትን ተምረናል ሴቶች ተማሩ መማር ብቻ ሳይሆን በተግባርም እንቀሳቀስ

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      ውዷደምሪኝ ፕሊዝ ❤❤

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      ውዷደምሪኝ ፕሊዝ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 місяці тому

      ደምረኛውዴ

  • @rama369-i6t
    @rama369-i6t 2 місяці тому +17

    መናገር ከቁም ነገር ጋር የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ በርቺ ምናልባት አንድ ቀን ታስፈልጊኝ ይሆናል ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 місяці тому +1

      ደምረኛውደ

  • @naatytube
    @naatytube 2 місяці тому +14

    አምላኬ ሆይ የመዳም ቅመሞችን ሰፕራይዝ አርገን ቅመሞችዬ ደምሩኝ🙏😔❤

  • @ፈኪ2
    @ፈኪ2 2 місяці тому +27

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ ለሙዬ 🥰ቤተሰብ አበረታቱኝ እስኪ 3 አስገቡኝ

    • @Janah-pk7dkRututbe
      @Janah-pk7dkRututbe 2 місяці тому

      ደምሪኝወደ

    • @ፈኪ2
      @ፈኪ2 2 місяці тому

      @@Janah-pk7dkRututbe ደምሬሻለሁ ውዴ

  • @ayuwello
    @ayuwello 2 місяці тому +15

    ማሻአላህ ጀግና ሴት ነሺ ለሚ እከታተልሻለሁ ኮሜንት ግን አልፅፍም ነበር እኔም ኢሻአላህ አሰራለሁ አማና ግን ጥራት ያለው ነገር አቅርቡ ወይም እንደ ውጭ አገራት በደረጃው አቅርቡ አንደኛ ሁለተኛ ሦሰተኛ በሚለው ሰው ባቅሙ መግዛት እድችል ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      እሕቴ ደምሪኝ ፕሊዝ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 місяці тому

      ደምረኛውዴ

  • @Hawawoll
    @Hawawoll 2 місяці тому +25

    የተቢ የኔ ጀግና እሲ የሚያደቃት በላይክ አሳዩኘ👍👍👍💪💪

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      ውዷደምሪኝ ፕሊዝ❤❤

  • @fetijegnatube9887
    @fetijegnatube9887 2 місяці тому +20

    የኔ ጀግና አላህ ከዚም በላይ ከፍ ያድርግሽ አላህ ካለየናቴ ቤት ስጨርስ አረብያን ካቺነው ማሰራው

    • @DadaTube225
      @DadaTube225 2 місяці тому

      እሕቴደምሪኝ ፕሊዝ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 місяці тому

      ደምረኛ🎉

  • @Fafimedia
    @Fafimedia 2 місяці тому +4

    ጀግና 🎉🎉🎉🎉🎉🎉አድናቂሽነኝ ብዙጊዜ ኮመንት አልፅፍም ግን እከታተልሻለሁ. በርቺ ሰው እህድህ ጠንክሮ ሲደሰትማየት ያስደስታል🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yemicheal862
    @yemicheal862 2 місяці тому +2

    ጎበዝ ልጅ በርቺ ጠንካራ ሰው ነሽ።እንኳን ደስ አለሽ አህታለም🎉🎉🎉

  • @Hiwe-d3f
    @Hiwe-d3f 2 місяці тому +3

    የኔ ውድ በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺልኝ፡♥
    ካንቺ ብዙ ነገር ተምሬለው፡፡

  • @mubetube2
    @mubetube2 2 місяці тому +12

    ማሻአላህ ያምራል መስራት ያስከብራል❤🎉

  • @Zdweloyewa
    @Zdweloyewa 2 місяці тому +4

    ጎበዝ ነሺ ግን ደግሞ ገንዘብ ብቻ ሳይሆን አንቺ ሴት ልጅ ነሺ እድሜ የሚባል ነገር አለ ስለዚህ ቤተሰብ ብትመሰርቺ ጥሩ ነው ምክንያቱም ገንዘብ አጠራቅሜ ስትይ ገንዘቡ ሲኖርሺ ልጅ ልታጭ ትችያለሺ ገንዘብ ደግሞ ከልጅ ጋር ሲሆን ደስ ይላል

    • @Asmaቤተሰብ
      @Asmaቤተሰብ Місяць тому

      አግብታለች ልጅ ከአላህ ነው

  • @ZDMAOLA
    @ZDMAOLA 2 місяці тому

    ሁሌም ጅግኖችን ሳይ ለራሴ ጀግና የሆንኩ እስኪመስለኝ እደስታለሁ በርች

  • @gjyvng738
    @gjyvng738 2 місяці тому +8

    ማሻአላህጎበዝከብታጅራወደሸገር

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 місяці тому +16

    መነው ግን ይቺን ጃግና ሴት ሚወዳት በርቺ በራካት በባራካት ያርግልሽ ያኔውድ 😊🎉❤

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 2 місяці тому

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

  • @Haymitube8623
    @Haymitube8623 2 місяці тому +11

    እንኳን ደስ አለሽ በርቺ

  • @hhaa44473
    @hhaa44473 2 місяці тому

    በእዉነት በጣም ጀግና ነሽ እራሡ ጀግና የሚለዉአይገልጽሽም በርች

  • @Aynalem291
    @Aynalem291 2 місяці тому +4

    ዋወወወወ የኔ ጀግና በርች እግዚአብሔር ይመስገን ገና ብዙ ቦታዎች ትክፈቻልሽ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ

    • @RrozarozaMulugata
      @RrozarozaMulugata 2 місяці тому

      ደምሪል ውዴ ፕሊስ ❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 місяці тому

      ​@@RrozarozaMulugataደምረኛውዴ

  • @raeamraeam
    @raeamraeam 2 місяці тому

    ለሚየ የኔጎበዝ አድስ አበባ በመክፈትሽ በጣም ደስብሎኛል ኢሻአሏህ ክፍለሀገር እጠልብሻለን

  • @tigisitbekana8489
    @tigisitbekana8489 2 місяці тому +2

    ጎበዝ ጠንካራ ሴትነሽ አቺ የኛ ብርታትነሽ በርቺልን

  • @Aemina782
    @Aemina782 2 місяці тому

    ጎበዝ ጠንካራ ሴት ❤❤❤❤❤❤ህይወት ለደካሞች ቦታ የላትም

  • @Mebrat146
    @Mebrat146 2 місяці тому +9

    የለምዪ አድናቂ 👍👍👈 ምርጥ ሴት ትለያለሽ❤ መብሩክ

    • @-againyoutube5771
      @-againyoutube5771 2 місяці тому +2

      የኔውድ እህት በቅንነት ደምሬኝ❤

    • @Mebrat146
      @Mebrat146 2 місяці тому

      ​@@-againyoutube5771❤

  • @meriyam2960
    @meriyam2960 2 місяці тому

    መብሩክ ለምለም ማሻአላህ ጀግኒት በጣም ጉበዝ ነሽ ለኛ በሰው ሀገር ለምንኖር ተስፍ ነሽ በሀገር ላይም እንደዚህ ይሰራል በርችልኝ ❤

  • @ሀድራጉራጌዋደረጃ
    @ሀድራጉራጌዋደረጃ 2 місяці тому +6

    ማሻአላህ ጎበዝ አላህ ይጠብቅሽ

  • @Senayit28
    @Senayit28 2 місяці тому

    የኔ ጀግና ስወድሽ ማሪያምን ማርያም በጥለት ጠብቅሽ ጎበዝ እቺሊን

  • @MozaRrrr
    @MozaRrrr 2 місяці тому +4

    Mashalahe lemiya gobeze berechi❤❤

  • @AhhmmMaderimamarim-vm9vo
    @AhhmmMaderimamarim-vm9vo 2 місяці тому

    Eigazaber fetsemeshi yasamare dasi yela mariyaam 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @WRE-v4t
    @WRE-v4t 2 місяці тому +6

    ማሻአላሃ ጀግንነሸ

  • @Asad-ir6gr
    @Asad-ir6gr 2 місяці тому

    አንቺን አለማድነቅ አይቻልም ማሻ አላህ ጀግና ነሽ

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 2 місяці тому +2

    ማሻ አላህ ኢንሻ አላህ ያምራል ጎበዝ በትክክል አብሸሪ እህቴ ጀግና አልሀምዱሊላህ ያረብ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @fikirtehabtemariam2120
    @fikirtehabtemariam2120 2 місяці тому +1

    በጣም ጀግና ጎበዝ ታታሪ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ስራሽን ይባርክልሽ ለምሊ❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 місяці тому

      ደምረኛውዴ🎉

  • @ImamItho
    @ImamItho 2 місяці тому +3

    ማሻአላህ አላግ ያብእታሺ እህቴ

  • @netsitube19
    @netsitube19 2 місяці тому

    👏👏ጎበዝ የ ሴት አንበሳ ለሚሰራ ሰው ሁሉ እ/ር ስራቹውን ይባርክላቹ

  • @Ra7ema1995
    @Ra7ema1995 2 місяці тому +5

    ማሽአላህአላህያግዝሽ❤❤❤❤❤❤

  • @ትበለጥጉራጊዋ
    @ትበለጥጉራጊዋ 2 місяці тому

    ጎበዘ እግዚአብሔር ያገዘሸ ለምዬ

  • @user-yarebi
    @user-yarebi 2 місяці тому +5

    ማሻላህ

  • @ሁለገብሀያቴ
    @ሁለገብሀያቴ 2 місяці тому +2

    ጄግና ነሺለሚ ጠክራ ሁሉነገር በተግባር

  • @የባሌሚስትነኝ
    @የባሌሚስትነኝ 2 місяці тому +3

    ማሻ አላህ ይመቺሽ

  • @HawiiSara
    @HawiiSara 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክልሽ ለሚ❤❤

  • @yeshumtube4747
    @yeshumtube4747 2 місяці тому +6

    በርቺልን ትከፍቻለሽ ጎበዝ ነሽ

  • @Gold-le7fb
    @Gold-le7fb 2 місяці тому +1

    egzabiher kekifu hulu yitebikishi idegi yene jegina

  • @lwww2070
    @lwww2070 2 місяці тому +3

    Mashallla Congratulations ❤❤❤❤

  • @መኪያነኝ
    @መኪያነኝ 2 місяці тому +1

    ማሻ አላህ ሱቆ የምረል አላህ ይበርክልሽ ጎበዝ ጀግና ነሽ በርቺ ❤❤❤❤😘😘

  • @FjjGgh-b8w
    @FjjGgh-b8w 2 місяці тому +3

    ማሸአላህ

  • @ayoutube5045
    @ayoutube5045 2 місяці тому

    ለሚዬ ጀግና ብቻ አይገልፅሽም ተምሳሌታችን❤

  • @GguHyu-d5b
    @GguHyu-d5b 2 місяці тому +3

    ❤❤❤❤❤

  • @kelemaberha8877
    @kelemaberha8877 2 місяці тому +2

    የእኔ ጀግና ለምለምዬ ትለያለሸ በርቺ መልካም የሰራ ዘመን ይሁንልሸ የእኔ አንበሳ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @abdiikorabbiiqufaaabdiikor5715
    @abdiikorabbiiqufaaabdiikor5715 2 місяці тому

    Asossa tadaresalee wude??

  • @AbebaTirukelem
    @AbebaTirukelem 2 місяці тому +1

    ለሙዬ ጀግና ሴት ካንች ብዙ እንጠብቃለን እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማሮ ይሰጥሸ ዉዴ🤲🙏🥰🥰🥰

  • @simetube
    @simetube 2 місяці тому

    ጀግና ብቻ አይገልፃትም ❤❤

  • @betty-2121
    @betty-2121 2 місяці тому

    ጎባዝ በርቺ ፈጣሪ ይጠብቅሽ 👍

  • @fatoomaahmed1354
    @fatoomaahmed1354 2 місяці тому

    ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ከአረብ ሀገር ሴቶች ስኬታማ የሆነች አንደኛ ለሙ

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 2 місяці тому

    ያረቢያ መጅሊስ ሶፋ ብቻ ነዉ የምትጨዉ ?? ማለቴ ሰፋ የለሽም

  • @እማማጨቤEkruTube2
    @እማማጨቤEkruTube2 2 місяці тому +1

    የኔ እናት ለሙዬ❤❤❤ ይቅናሽ እማዬ

  • @Adisewonde
    @Adisewonde 2 місяці тому +1

    የኔ ጀግና ለሚየ በጣም ደስ ይላል በርች እህት❤❤❤

  • @sarayayi6928
    @sarayayi6928 2 місяці тому +1

    lemuye.yene.qojo.jegena.berchi.egezabahr.kefitesh.yeqedem❤❤❤🙏

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 2 місяці тому

    ያማራል ግን ለእኛ ለደሃወች, አይሆንም

  • @FuJd-ty7uf
    @FuJd-ty7uf 2 місяці тому

    ጀግና ሴት አይገልፅሽም ቃላት አጠረኝ❤❤

  • @Gdts-m7q
    @Gdts-m7q 2 місяці тому

    በርቺልን ከሁሉም ተጋባቢ የሆንሺው ምርጦ እህታችን ለምለም አላህ ቀጥተኞው ምንገድ እንድመራሺ ምኞቴ ነው

  • @mhmoh6727
    @mhmoh6727 2 місяці тому +1

    እውነት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህቴ በርች በጣም ጎበዝ ነሽ👏😍

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 місяці тому

      ደምረኛውዴ

  • @Amina-z2w
    @Amina-z2w 2 місяці тому

    ጎበዝ አላህ የግዝሽ መልካም ሴት ነሽ

  • @amaamm5575
    @amaamm5575 Місяць тому

    አች ጀግና ሴት ነሽ ገና በስደትሆነሽ እከታተልሻለሁ ጎበዝ ነሽ እኔም እዳች መሆን ፈልጋለሁ ግን ሚስጥሩ ምድነው ንገሪኝ??

  • @fgtybkuy
    @fgtybkuy 2 місяці тому

    ለሚየጣም ጎበዝ ነሽ እግዚአብሄር ይርዳሽ

  • @Dandibor1216
    @Dandibor1216 2 місяці тому

    ለሚ እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድረስሺ የሴቶች ብረታት ነሺ ❤

  • @JjhggKhan-ob9bl
    @JjhggKhan-ob9bl 2 місяці тому

    ግዜዋን በአግባቡ የተጠቀመቺው ጀግና ሴት

  • @BeKemeFeqadu
    @BeKemeFeqadu Місяць тому

    በጣም ያምራሉ። ሶፋ ላይ መሆን ይችላሉ እንዴ እግር ያለዉ ሶፋ። እሄ መሬት ላይ በዉ የሚሆነዉ መሰለኝ

  • @zehara5
    @zehara5 2 місяці тому

    በእውነት በጣም ጀግና ሴት ነሽ ጎበዝ የኔ ውዴ❤❤

  • @rehma5656
    @rehma5656 2 місяці тому

    እስኪ ማሻ አላህ በሏት ማሻ አላህ እህቴ ጀግና ነሽ ሪዝቅሽን ሰፊ አላህ ይድርግልሽ ሁቢ

  • @Tube-fi9qq
    @Tube-fi9qq 2 місяці тому

    ለሙ በእውነት በጣም ጎበዝና ጠንካራ ነሽ ግን ማርያም እራስሽ ስልክ አንስተሽ ለምለም አይደለሁም አልሽኝ ለምንድነው ገን

  • @MiMek-c6o
    @MiMek-c6o 2 місяці тому

    እኛም አገራችን ገብተን እዳንቺ ጠካራ ያድርገን የኔ ብርታት ነሽ❤

  • @Gatchew-to9ik
    @Gatchew-to9ik 2 місяці тому

    በርቺ ሴት ጠንካራ ስትሆን ደስይለኛል ሀገሬ ድሬነች ይመችሽ

  • @karamcell
    @karamcell 2 місяці тому

    Lemiye gobezi fetari derom merqo new yefetereshi ahunim fetari yimerqlshi

  • @uaua1419
    @uaua1419 2 місяці тому +1

    ማአሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ ጎበዝ ካይን አላህ ይጠብቅሽ

  • @rreema6586
    @rreema6586 2 місяці тому

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥሺ ደስታሺ ያሥደስተኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ለሚ የናሆምን ቁጥርካለሺ ያርባምጩ አባቱየታመመዉ ፈልጌዉነበር

  • @saragebeyo5251
    @saragebeyo5251 2 місяці тому +1

    Wowowo ለም በጣም ጎበዝ ጌታ ከዛ በበልጣዉ የ ባረክሺ በርች አሄታች ጃግና ናሽ ኡነት ጌታ ካችጋራይሁን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉ሁልም ዳስታና ያርግሽ ጌታ የኔ አስታዋይ ❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 місяці тому

      ደምረኛውዴ🎉

  • @hananethiotube4121
    @hananethiotube4121 2 місяці тому

    ጎበዝ ለምለም ጠካራ እና የስራ ሰው ጠክሪ የኛ የአረብ አገር ሴቶች ምሳሌ ነሽ በርች ውዴ 👍

  • @خيريهساني
    @خيريهساني 2 місяці тому

    መብሩክ ለሚ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይባርክ አላህ ከሰው አይን ይጠብቅሽ

  • @emebatabera348
    @emebatabera348 2 місяці тому +1

    Yejegna jegen neshi lemu berchi qer zemenshin egziabher ybarkelsh le bezu seu are tehognaneshi ❤❤❤

  • @Jilalufetiha67
    @Jilalufetiha67 2 місяці тому

    ማሻ አላህ መብሩክ እኔም በቅርቡ ሀገር ልገባ ነው አሳድጉኝ ❤❤❤❤

  • @mekiyatube7369
    @mekiyatube7369 2 місяці тому

    ቁጥያልሽበት ስትነው?

  • @Rahma.MuhammadMuhammad
    @Rahma.MuhammadMuhammad 2 місяці тому +1

    ጀግና የሴቶች ተምሳሌት ላብሽን ጠብ አርገሽ የምትሰሪ ጀግና ሴት

  • @hiwathabti1620
    @hiwathabti1620 2 місяці тому

    ጀግና ሴት በረችልን ኪዳነምረት ትጠብቅሸ❤❤❤❤

  • @MsDdaak
    @MsDdaak 2 місяці тому

    የኔ ጀግና በርቺ የለሚ አድናቂወች

  • @rahelpaulospaulos1349
    @rahelpaulospaulos1349 2 місяці тому

    Am proud of you. አንበሳ የሴቶች ምሳሌ ነሽ በርቺ❤

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    የኔ ጎበዝ የናት ያባትሺ ፀሎት ነው እንደዚህ ከፍ እድትይ ያደረገሺ በርች ❤

  • @tigraytigray5893
    @tigraytigray5893 2 місяці тому

    እኔ ብዙ አልክታተላትም ግን በጣም ነው ምትመቸኝ❤❤❤

  • @simetube
    @simetube 2 місяці тому

    የጉራጌ አጅየት ገና ብዙ ትሰሪያለሽ ጠካራና አስተዋይ ነሽ በርቺ አተሞኖ

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg 2 місяці тому

    ጎበዝ ነሽ በርች።ስልክሽን ይዣለሁ አገር ቤት ስገባ ታማርጭኝ እና እቃ አዛለሁ።

  • @tesemategegne8686
    @tesemategegne8686 2 місяці тому

    የተንቢ ሐረር ላይ በጣም ነው የምንፈልገው አረቢያን መጅኒስ የሚያቀርቡ ሰዎች የሉምና ሐረር ላይ እንጠብቅሻለን ቤት ከፈለግሽ እናፈላልግልሻለን አብሽሪ

  • @Selina6648
    @Selina6648 2 місяці тому

    ጀግና በርች ማርያምን ትለያለሺ ጎበዝ ጀግና ጉራጌ 💪👍😘

  • @saragirma5196
    @saragirma5196 2 місяці тому

    ዋውውውውውው የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ሁሌም ይጨምርልሽ

  • @bettymolo8711
    @bettymolo8711 2 місяці тому

    የሴቶች.ትመሳሌት ነሽ.ለሚዬ.ከዚኢ.በላይ.ያድልሽ.ፈጣሪ.❤❤❤❤❤❤

  • @Zebibajemal-ff3yz
    @Zebibajemal-ff3yz 2 місяці тому

    ጀግና ነሽ አላህ ይጨምርልሽ ለምሊ