🔴በህፃን ሄቨን ዙሪያ የተከሳሹ ሚስት የተናገረችዉ - Eyoha Media - ዮአዳን | Dallol Entertainment

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 2 тис.

  • @Mshawaab
    @Mshawaab 2 місяці тому +232

    እኔ ልጅ ነኝ እኔ አህት ነኝ እኔ እናት ነኝ ሄቨን የሁላችንም እህት እናት ነን እና ፍትህ ለሔቨኔ በዚህ አርመኔ ነገር ነው የሰርብ ያርብ ያርብ ፍትህ ❤❤❤❤

  • @yaosvloggtube1118
    @yaosvloggtube1118 2 місяці тому +64

    የሟችን እናት አደነቅኳት የውነት ያለፈችበትን ሳስበው ጀግና እናትነች እነዚህ አረመኔዎች ናቸው

  • @ytfhdzuzu
    @ytfhdzuzu 2 місяці тому +799

    ማነው እደኔ በጣም የተናደደ በዚች ሴትዮ😢😢😮😮

    • @genetfasil
      @genetfasil 2 місяці тому +12

      እኔስ ብትይ

    • @MizanTube-cw1df
      @MizanTube-cw1df 2 місяці тому +9

      ሁላችንም ተበሳጭተናል😢😢😢😢😢😢😢

    • @buruki4864
      @buruki4864 2 місяці тому +2

      🔥😡

    • @EkramAssefa-g2l
      @EkramAssefa-g2l 2 місяці тому +11

      ጭሻለሁ እኔማ ከልጂቱ መሞት በላይ

    • @ElsabetNuguse-tg1kg
      @ElsabetNuguse-tg1kg 2 місяці тому +2

      Aer ene taqateyalew

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 2 місяці тому +14

    የምትሰጠው አስተያየት አድንቀሃለሁ ጎበዝ ቀጥልበት እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @fvv1680
    @fvv1680 2 місяці тому +28

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉 እኔ በጣም የማደቀው ጋዜጠኛ ው ብቻ ቃላት የለኜ ብቻ አላህ ይጠብው ጀግና ጋዜጠኛ ነው ለእውነት የቆመ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @rahelbirhanu9621
    @rahelbirhanu9621 2 місяці тому +143

    እውነት ተደብቃ አትቀርም ፍትህ ለሄቬን😢

    • @timmyyakov9359
      @timmyyakov9359 2 місяці тому

      ከዚህ የበለጠ ፍትህ ለትግሬ ዲቃላ ጋሎችና ትግሬዎች ፀረ አማሮች ሁላችሁም አዳነች አበቤ ጨምሮ የብልፅግና ዉሾች ዞር በሉ ::

    • @nooranoora175
      @nooranoora175 2 місяці тому

      አላህትፈሩመቸምዘነኘእነትአይለቃችሁ ህባበጣምነውየምታሳዝነው ሠገጥነገረነሺ​@@timmyyakov9359

    • @RyHj-vu4rx
      @RyHj-vu4rx 2 місяці тому

      ,ምን ነወ በሰላም ​@@timmyyakov9359

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 2 місяці тому

      ​@timmyyዘራኛ ጥንብ akov9359

    • @miminigussie4971
      @miminigussie4971 2 місяці тому

      @@timmyyakov9359ቆሻሻ። የጠነባ ጭንቅላት ዉስጥ የህፃን ደምን በከንቱ መፍሰስ ሳይሆን ለገማዉ አስተሳሰብህ ነዉ። የሰይጣን አገልጋይ።

  • @heyatmelaku40
    @heyatmelaku40 2 місяці тому +145

    ወላሂ እኔ የጋዜጠኛውን ትግስት በጣም ነው የተገረምኩት በጭራሽ የሚጠይቃትን ትታ ሌላ ተራ ወሬነው የምታወራው ከአዲ ሴትልጂ ካለው ወላጂ አጠበቅም ምላሽ የሰጠሽው ሱብሀን አላህ አተ በራህመትህ በሀቅ የምንቆም አዲረገን

    • @11naniyechristiantube
      @11naniyechristiantube 2 місяці тому

      Ena ezih mn yaskebatrishal weregna yihene eyoha media lay like enkuan alaregshim. Yihe mn serto nw view rasu ayasfelgewm wombede nw eskezarem layehut yiqochegnal

    • @heyatmelaku40
      @heyatmelaku40 2 місяці тому +2

      @@11naniyechristiantube የአላህ ስንት ሰው አለ ታዳ እስከዛሬ ያየሽው ከቆጨሽ ለምን ዛሬስ ታይዋለሽ ሲጀመረ እኔ ያወራሁት ስለጋዜጠኛው ትግስት ነው ያወራሁት ጋዜጠኛው ማለት እዬሀ ሚዲያ ነው የሚጠይቃትን ትታ ሌላነው የምታወራው ነው ያልኩት ታዳ ማነው ኢተረቢው ያረጋት ሰው ከመሳደብሽ በፊት መጀመሪያ የተፃፈውን ተረጂ

    • @umuyserassukura307
      @umuyserassukura307 2 місяці тому +1

      ​@@11naniyechristiantube ያገደዩ ቤተሰብ ነህ /ነሽ ልበሊ ምን አይነት ህሌና ብኖርህ ነው ኤሄን ኮሜት ምፅፈው

    • @እሙአስማነኝየባቦዋ
      @እሙአስማነኝየባቦዋ 2 місяці тому

      እኔ ጋዜጠኛውን ብሆን አጋጫት ነበር

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 2 місяці тому +190

    ንግግሯ ምንም ተጨባጭነት የሌለው እንቶፎንቶ ሆኖ ነው ያየነው እዮሃ ሚዲያ ላይ አዳምጫታለሁ።የህፃኗን ደም እግዚአብሔር ይበቀል።😢ከንቲባዋ ቤት መስጠቷ ጥሩ ነው ዋናው ነገር ግን የማያዳግም እርምጃ መወሰድ አለበት የሷንም የሕዝቡንም ጥያቃዬ ቢመልሱ ጥሩ ሌላው በሰውዬ ልጆች ላይ ዛቻ አለ ላለችው መሆን የሌለበት ነው።መቀጣት ካለበት ያጠፋ አዋቂ ብቻ ይቀጣ።

    • @hanahyluuaselfch485
      @hanahyluuaselfch485 2 місяці тому +3

      ኪራይ እኮ አለው ህዝቡን ማዘናጊያ ነው።
      ምንምአልጣመኝ የቤቱ ነገር

    • @zena4992
      @zena4992 2 місяці тому +6

      ሲትየዋ ውሸት እዳለባት በደንብ ያስታውቃል አደበቷ እየተሣሠረ ነው የምታወራው እዮሃ ላይ እያየሗት ነበር በጣም ውሸታም ሴት ነች

    • @yordanossenay
      @yordanossenay 2 місяці тому +1

      Enem aychatalew setawera zembela new wedka new yemotechew new metelew ye nebse geday miste eyalu seyaschenekuat new eze meta metkebaterew

    • @fjgdgg1538
      @fjgdgg1538 2 місяці тому +4

      ትዘባርቃለች ባቀርብ ዪሻላት ነበር በራሶ መሰከረች

    • @tirseithayal6536
      @tirseithayal6536 2 місяці тому +1

      ፍትህ ለህፃን ሔቨን ይሁንና፡
      ስለዶክተሩ ተብሎ በምስል ላያችሁ ሁሉ:-ጉዳዩ እንደ ዛሬው ቫይራል ሳይሆን በፊት አሁን እኛ በወሬ ደረጃ የሰማነውን ተግባር በከፍተኛ ሙያው መርምሮ ፣ ማስረጃ ተንትኖ ፣ በአካል ቀርቦ መስክሮ 25 ዓመት እንዲቀጣ ያስቻለ በወጣት እድሜው የክልሉ ብቸኛ የፎረን ሲክ ስፔሻሊስት የተከበረ ሀኪም ነው። ቪዲዮ ቲክ ቶክ ላይ የለጠፉት ግለሰብ እንኳን ስህተት መሆኑን ተረድተዉ አጥፈተዉታል ። እዉነታዉ በጊዜ የሚወጣ ሆኖ ፤ ምስሉ የተለጠፈዉ ሀኪም ማለት
      1) የህፃኗ እናትም ሲስተር አበቅየለሽም እንኳን ድርጊቱን በደንብ አድርጎ በፅሁፍ ገፆታል ያለችዉ የፈለገ ህይወት ስፔሻላይዝድ ሆስፒተታል የፎሬን ሲክ ስፔሻሊስት
      2) ፍርድ ቤት ቀርቦ ለተበዳይ 3ተኛ ምስክር ሆኖ ሙያዊ ምስክርነቱን የሰጠ (በዳሎል ኢንተርቴንመንት ቃል በቃል ተቀምጧል)
      3) የፈለገ ህይወት ስፔሻላይዝድ ሆስፒታልም በፌስቡክ ገፁ ምስሉ በየማህበራዊ ገፁ መረጃ የደበቀዉ ሀኪም ተብሎ የወጣዉ የተሳሳተ መረጃ መሆኑን የገለፀለት፤
      4) እንደ ህፃን ሔቨን በሚዲያ ባይወጡም በየጊዜዉ የሚከናወኑ በዛ ያሉ ድርጊቶችን በመመርመር መረጃ በመስጠት ሀገሩንና ህዝቡን እያገለገለ ያለ፣ ለዚህም ጉልህ አገልግሎቱ ፍትህ ቢሮ እዉቅና የሰጠዉ፤
      በአጠቃላይ ጉዳዩ እንደዛሬዉ የሁላችን ሳይደረግ በጊዜዉ ሰብአዊና ሙያዊ ግዴታዉን በከፍተኛ ኃላፊነት ተወጥቶ ፣ ፍርድ የዳኛ ሆኖ 25 አመት እንዲፈረድም አስችሏል።
      እናም ወገን ሳናስተዉል ፣ ሳናጣራ ፣ በችኰላና በስሜት የደቦ ፍርድ እየፈረድን በጥፋት ላይ ጥፋት እንዳንደራርብ፤ ሀላፊነት እየወሰድን ለማለት ነዉ።
      እናስተዉል!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @FedluEldale
    @FedluEldale 2 місяці тому +2

    ከዛ በላይ ይገባታል የኛም ሀላፊነት ነው እሷ ማስደሰት ምክንያቱም ብዙ ተቸግራለች መከራንም አሳልፋለች ጀግና ነች ውላሂ ምርጥ እናት ነች ከዚም በላይ ይገባታል ነገር ግን ህግ በዚ አጋጣሚ መግስት ዝምታውን እዳይመርጥ ፍትህ ሊሰጣት ይገባል ምክንያቱም ነገ በኔ እህት ይደርሳል ፍትህ ፍትህ ለህፆናት ፍትህ ለሴቶች ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ፍትህ

  • @alelgnbelete
    @alelgnbelete 2 місяці тому +4

    እዮሃ ሚዲያ እና አዘጋጅ ጋዜጠኛውን በጣም አደንቃለሁ፡፡ እንዲህ አይነት ትዕግስት መታደል ነው፡፡

  • @FitsumMohammed-s3d
    @FitsumMohammed-s3d 2 місяці тому +30

    አንተ ልጅ ጌታ ይባርክህ አስተዋይነትህ ደስ ይላል❤❤❤

  • @bichuteshome1439
    @bichuteshome1439 2 місяці тому +51

    አንተ አስተዋይ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ፍፃሜህንም ያሳምረወው ተባረክ።

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 2 місяці тому +21

    ዋው አንተ ልጅ ንግግርህ እንዴት እንድሚገርመኝና እንድ ሚጣፍጠኝ የሰማዩ አምላክ ይጨምርልክ እውቀትህና አስተዋይነትህ አይወሰድብክ በጣም የተባረክ ወጣት ነክ🙏

    • @kime3780
      @kime3780 2 місяці тому

      U must be his mother 😂😂

  • @AkililuMathewos-my1fn
    @AkililuMathewos-my1fn 2 місяці тому +6

    በትክክል ምንም አልተሳሳትክም ይቅርታ አያስፈልግም ዘመንህ ይባረክ ተባረክ

  • @getnettilahun-wd8cd
    @getnettilahun-wd8cd 2 місяці тому +3

    ጀግና ነህ ወንድሜ በዚህ ቀጥልበት እንደዚህ በሀሳብ የበላይነት እያመንክ መቀጠል አለብህ

  • @አለምሸት
    @አለምሸት 2 місяці тому +230

    ግፊት ተደርጎባት የመጣች እናት ትመስላለች እዉነት ዘመዶቹ አዉሬ ናቸዉ

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 2 місяці тому +2

      agree 💯 I was thinking the same

    • @mahlet6809
      @mahlet6809 2 місяці тому +1

      Betkkl mnalbat esu ketasere ljochuwan yemtabelachiw slelile yhonal

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 2 місяці тому +2

      ምንም ግፊት ያድርጉባት እምነት የላትም ቢፈልጉ ይግደሉኝ መድሀኒአለምን ክዳ ከዉሻ ባሏ የምታገኘዉ ምንድነዉ? ነገስ ልጆቿን ለግብር አለመድፈሩን እሷን አለመግደሉን በምን እርግጠኛ ናት? እዉነት ላይ አትቆምም ? ከዚህስ ጋር እንዴት ትተኛለች ?

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 2 місяці тому +1

      ሀበሻ የማያልፍለት እከካም መተተኛ የሆነዉ በምቀኝነቱ ነዉ። ሲያልፍልህ አይወድም። ደግሞ ቆይ ምድረ ቅማላም ብሔርተኛ ንፁህ ኦሮሞ ንፁህ አማራ ንፁህ ትግሬስ ማን ነዉ? እያንዳንድሽ አማራም ብትሆኝ ከትግሬ ከ ኦሮሞ ከደቡቡ ተዋልደሻል የሔቨን እናት ብቻ አይደለችም የወለደችዉ የዛሬ 8 አመት እናንተ ብሔርተኛ የሆናችሁት የተጣላችሁት የዛሬ 3 አመት ቀድማችሁ አትናገሩም አታግቡ አትሉንም ነበር? ደፋር ሁልሽም ተዳቅለሻል ብሔርተኝነቱ በሽታ አስነጥሶ ይተዋችኃል አትሸቅሉ በብሔር

    • @ReyanAbdu-z8j
      @ReyanAbdu-z8j 2 місяці тому

      ይመስላል በትክክል

  • @genettekele5696
    @genettekele5696 2 місяці тому +82

    ይቺ ሴት መደበቅ የፈለገችው የባሎን ገመና ለመደበቅ ስትል ነው እሳም ወንጀለኛ ነች

  • @ساراهمحمد-ز6ن
    @ساراهمحمد-ز6ن 2 місяці тому +80

    ወላሂ እዮሀ ሚድያ ጋዜጠኛ በጣም ድንቅ ሰው ነው እጅግ በጣም ❤❤❤❤

  • @jiituuwaagga4371
    @jiituuwaagga4371 2 місяці тому +1

    ፍትህ ለሄቨን እናቷ እንኳን ሳቀች እግዚአብሔር ደስታ ይጨምርለት ወዳጅ ይስጣት ፈጣሪ

  • @Toybi274
    @Toybi274 2 місяці тому +70

    ሴትዮዋ በደንብ ተልኮ አላት ግን ደሞ አላወቀችበትም መዋሸቱን እምታወራው ሁሉ ምንም ተጨባጭ የለዉም ግልፅ አይደለችም ይች ማፈሪያ

  • @KemeriaAman
    @KemeriaAman 2 місяці тому +19

    በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ የጭራቁ ሚስት የመጣችው ትኩረት ለመሳብ ነው።እባካችሁ የኢትዮጲያ ህዝብ የመርሳት ችግራችንን እንታከመው።

  • @jujuye2701
    @jujuye2701 2 місяці тому +87

    የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው እሱ really I appreciate him 😍😍😍

    • @rahelveyene
      @rahelveyene 2 місяці тому

      ጋዜጠኛ አይደለም ሐኪም ነው ግን ጋዜጠኛ ነን ከምሉት ይሻላል ።

    • @leleyimer8783
      @leleyimer8783 2 місяці тому

      በትክክል ቃል አጣሁለት ለሀቀኝነቱ

  • @ناصرعبدالرحيم-ح2ط
    @ناصرعبدالرحيم-ح2ط 2 місяці тому

    ተባረክ ወንድሜ የተናገርካቸው ሁሉ እውነት ነው

  • @FatimaSomal-us9dh
    @FatimaSomal-us9dh 2 місяці тому

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ያቃላል ወድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @tsehayabebe-sh7mn
    @tsehayabebe-sh7mn 2 місяці тому +14

    ልክ ነህ ወንድሜ ምንም ሰሜታዊ አይደለህም ሶሻል ሚዲያዎች እንዲ ናቸው የልቤን ነዉ የተናገርከዉ እድሜ ጤና ይሰጥ እዉነተኛ ሰዉ ነህ

  • @WcshneW
    @WcshneW 2 місяці тому +136

    እኔ ጋዜጤኛው አለማድለቅ አይቻልም ፍትህ ለሄቨን😢😢😢😢

    • @ZaroMasama
      @ZaroMasama 2 місяці тому

      አቦ የህክምና ተማሪ ነው ጋዜጠኛ አይደለም

  • @EkramAbdulhadi-r8m
    @EkramAbdulhadi-r8m 2 місяці тому +87

    ፍትህ ለሄቨን እቺ ባለጌ ልጁዋንም ልታስደፍር ፈልጋ ነው

  • @Wubalemgetahew
    @Wubalemgetahew 2 місяці тому

    ብትወድቅ እንኳን ማህጸኗ እንዴት ተጎዳ እንገቷ ላይ ያለው የእጅ እሻራስ የልጅቱ ደም ይፈርዳል ፈጣሪ ይፍረድብሽ

  • @حفصهحفصه-ظ9ث
    @حفصهحفصه-ظ9ث 2 місяці тому +2

    በነገራቺን ላይ እዉነተኛ ህግ የለም ሀገራቺን ሁሉም በሙስና ነዉ እጂ እቺሴት ሚድያላይ ስለባሏ ልትከራከር አትቺልም 🙏

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
    @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 2 місяці тому +57

    እቺ ወንበዴ ተልካ ነው እኔም ጥቃቱ ሲደርሰብኝ ወድቃ ነው ያለችው ያሰደፈረችኝ ጎረቤት የመሀላዎ ትዝ አለኝ 10 አመት ልጅ ሆኞ ጥቃቱ የደረሰብኝ ከ20 አመት በፊት በህይወት ብተርፍም ህሊናዬ ቆሰሎ ልቤ ተሰብሮ ያለሁት እቺ ሴትዪ ወንበዴ አጀንዳ ልታሰቀይር የመጣች አውሬ የደፉሪ ተባባሪ ናት በህግ ልትጠየቅ ይገባል እቺ ነፍሰ ገዳይ የኔ😢 የሄቨን እንዲሁም ቤታቸው ታፍነው ያሉ የደረሰባቸው ፍርዱን በሞት እንዲቀጣ እንጠይቃለን 😢😢😢💔💔💔💔

    • @FikerBelay-q3g
      @FikerBelay-q3g 2 місяці тому +6

      ጠንክረሽ ስለቆምሽ ደስ ብሎኛል ጥንካሬሽን ሳላደንቅ አላልፋም❤❤

    • @possible5728
      @possible5728 2 місяці тому +3

      ብዙ ሴቶች የመደፈር አደጋ እየደረሰ ነበር ይሄ ቅጣት ለኛ ተስፋ ይሰጣል

    • @רבקהטאיהו
      @רבקהטאיהו 2 місяці тому

      אנחנו לא טיפשים 😡😡 צדק למה היא באה לדבר רוצחת 😡😡

    • @RabiaAwol
      @RabiaAwol 2 місяці тому

      ህግ ሲከበር የናንተም ልብ ይደሰታል አብሽሪ እህት እንኮን ተረፍሽ ዋናው እሱ ነው ደሞ ልብሽ አይቁሰል ነገን አስቢ የፍርድ ቀን አለ ምስክር እና ጠበቃ የሌለበት በሀቅ ሚፈርድ ፈጣሪ ፊት እንሰበስባለን ያኔ ይቀጣልሻል እሽ እህቴ

    • @sofiyaahamed6161
      @sofiyaahamed6161 2 місяці тому

      Ayzushi. Yny. Mar

  • @EyuEndu
    @EyuEndu 2 місяці тому +26

    ግራ ግብት ብሏታል ሴትዮዋ ግን እኔ የገረመኝ ከእንጨቱ ላይ ብትወድቅ ሔቨን እንኳን ልትሞት ከባድ መሰበር እንኳን አይደርስባትም ባይ ነኝ እንጨቱ እርዝመት የለውም ለሞት አያደርስም አሜን ሆስፒታል ግን ይከስሻል ስሜ ያለአግባብ ተነሳ ብሎ

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 2 місяці тому +92

    ዶ/ር ሁሉንም አይቼዋለሁ የእዮሃ ጋዜጠኛን ትግስቱን አድንቆያለሁ ለማንኛውም ሴትየዋ ከእውቀት ነጻ ነች ተፈርዶበት ይግባኝ በተጠየቀበት ሁኔታ ባሌ ነጻ ነው እያለች መሆኖ

    • @EkramAssefa-g2l
      @EkramAssefa-g2l 2 місяці тому +4

      በጣም እሱ ቁጭ ብሎ ለሰማው እኔ ደሜ ፈላ ትግስቱ እግር እግር እዳለኝ አለቀ

    • @kidan404
      @kidan404 2 місяці тому

      የአስከሬን ምርመራ ውጤት የፎረንሲክ ህክምና እና ስነ-ምረካ የስራ ክፍል ፈለገህይወት ስፔሻ ይዝድ ሆስፒታል
      1.ስም ፌቨን አወት ግርማ
      2.እድሜ 6
      4, ዜግነት ኢትዮጵያዊ
      5. የምርመራ አድራሻ
      6. የፖሊስ ቁጥር ----/04/05
      7. አስክሬኑን የተቀበልንበት ቀን 25/11/2015
      8. የተመረመረችበት 25/11/2015
      9. የአሚት ሁኔታ በመኖሪያ ቤት ህይወቷ አልፎ የተገኘ፡
      ሀ. ውጫዊ ምርመራ
      1.የለበሰችዉ ልብሷ እረጥቧል፡፡ ፊቷ እና ሁለቱም የታቺኞቹ የዓይን ቆበባ መንጣት ይታይባቸዋል። በአፋ ውስጥ አፈር ይገኛል።
      • በቀኝ አንገቲ ላይ ቲንሽ ከፍ ብሎ ብዛታቸዉ 4 የሚሆኑ መጠናቸዉ ደግሞ አነስ እነስ ያለ የቆዳ መጋጋጧች ይገኛሉ።ከዛው አካባቢም የሚገኘው ቆዳዋ ቀልቶል።
      ፦በፊትለፊት እንፒቲ ላይ ብቻ የሚታይ ከአገጯ 5ሳ.ሜ አካባቢ ዝቅ ብሎ ስፋቱ 4ሳ.ሜ አካባቢ የሆነ ነጣ ያለ መስመር ወይም ምልክት ይገኛል።
      ፦በጀርባዋ ከታች በኩል እያንዳንዳቸዉ cpመታቸዉ 24.ሜ የሆኑ ሁለት የቆዳ ጭረቶች ይገኛሉ፡፡ እንዲሁም እዛዉ አካባቢ ብዛት ያላቸዉ ነገር ግን መጠናቸዉ ቲንሽ የሆኑ የቆዳ ጭረቶች ይገኛሉ።
      ፦ በግራ ጉል በጎን በኩል መጠናቸዉ አነስ ያለ የተወሰነ የቆዳ መጋጋጦት ይገኛ
      ፦በፊትለፈት አግሮቿ ከቁርጭምጭሚቷ ቲንሽ ከፍ ብሎ መጠናቸው ቲንሽ እንዲሁም ብዛታቸዉ አነስ ያለ በመዳን ላይ የሚገኙ ቁስሎች ይገኛሉ።
      ለ. የሺንት አካል ክፍል ፡ የማህጸን እና የፊንጢጣ ምርመራ ዉጤት
      ፦ጭገር ዲብ፡ ጤነኛ ነዉ።
      ፦ትልቁ እና ቲንሹ ከናፍረምስ፡ ጤነኛ ናቸዉ።
      ፦ክብረ-ንጽህና ክብረንጽህናዋ ዙሪያዉን ቀልቷል እንዲሁም በክብረንጽህናዋ ተከቦ የሚገኘዉ የብልቷ ቀዳዳ ወይም ክፍተት ሰፍቶ ይገኛል፡፡ ነገር ግን ክብረንጽህናዋ መሰንጠቅ ወይ መገርሰስ እያሳይም ነገር ግን ይሄ ማለት (መደፈር ጥቃት በጭራሽ የለም ማለት አይደለም ምክንይቱም ሁሉም ክብረንጽህና በግብረ ስጋ ግንኙነት ሊሰነጠቅ አይችለም፡፡ ፦የፈኒጢጣ ምርመራ: ሰፍቶ ይገኛል ነገር ግን ከዚወጭ ምንም አይነት ቺግር አያሳይም፡፡ ከብልቷ እና ከፊንጢጣዋ የተወሰዱ ናሙናወች ዉጤት የወንድ የዘር ፍሬ ፈሳሽ አያሳዩም።
      የሞት ምክንያት
      >ውጫዊ ምርመራ ብቻ የሞቷን ምክንያት በርግጠኝነት መናገር አይቻልም ነገር ግን ከላይ የተገለጹት ግኝቶች የሞቷ ምክንያት አንድን በመታነቅ ምክኒያት ሊሆን እንደሚችል ግን አመላካች ግኝቶች ናቸዉ፡፡ እንዲሁም ባፏ ዉስጥ ያለዉ አፈር በምን ያክል ብዛት እና እስከየት ድረስ እንደገባ ስለማይታወቅ እሱም የሞቷ ምክንያት ወይም አባሪ ምክንያት ሊሆን ይችላል፡፡ ስለዚህ ፖሊስ በደንብ ማስረጃወችን አሰባስቦ እና አጠናክሮ ለፍርድ ቤት በማቅረብ እና ፍርያ ቤት ዉሳኔ እንዲሰጥ ስል እገልጻለሁ።
      የአስከሬን መርማሪ፣ ስምና ፈርማ ዶ/ር ------ ጌታቸዉ የፎረንሲክ ሀካምና እና ስነ-ምረዛ ስፔሻሊስት ሐኪም
      ይህ ከላይ የተያያዘው የ ፈለገህይወት ስፔሻ ይዝድ ሆስፒታል የምርመራ ውጤት ነው።

    • @abebawmengist1233
      @abebawmengist1233 2 місяці тому

      መብቷ ነው። ይግባኝ እያለች ነው። ተበዳይም መብቷ ነው። ተረጋጉ። ሌላ ሰው ገድሏትም ሊሆን ይችላል። ራሱ ከሆነም ተፈርዶበታል። ፍርዱ ያንሳል ካለችም ይግባኝ ትጠይቅ። ለማንኛውም ጥያቄዋን የአዲስ አበባ አስተዳደር ቤት በመስጠት መልሶላታል። መልሰው ካልቀሟት። ለማንኛውም ሃጥያት የሌለበት ይውገራት ነው የሚለው መፅሐፉ አይደል?

    • @ኪያኤኪያኤ
      @ኪያኤኪያኤ 2 місяці тому

      ​@@abebawmengist1233mebit alat awo gn demo be baluwa ergitegna hona dergitun endalfetseme iko new eyetekrakerech yalechiw,emagine tewosinobet orally eser bet gebtual abo k baal family tetsino/gefit new y mexachiw setiyewa gelits new.mullu vedio eyew/eyut qedmiyaa uff Any Way ahunim encohalen fetih le heaven😢😢😢😢😢

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 2 місяці тому

      ጨካኝ አውሬ ​@@abebawmengist1233

  • @-hikmatube5535
    @-hikmatube5535 2 місяці тому +2

    አዎ እኔም እንዳተው ነው ያልኩት የፌቨን ጉዳይ በዛ ከተባለ ሳምት ቢቆይ ነው ሚዲያው ላይ እናም ፌቨን ብታጣም ግን ደግሞ ቤትና ገንዘብ ስታገኝ ደስ ሊለን ነው የሚገባው
    እባኳችሑ የተከፋ ሰው ሲፅናና ቁስሉን እየነካከችሑ አታሳቁ
    እናም ይችንም እናት አታሳቋት
    ፍትሕም ደስታም አላሕ ይስጣት

  • @EphremWoldemichael
    @EphremWoldemichael 2 місяці тому +9

    ተባረክ ዕድሜ ይስጥህ

  • @mekdesdesta-cl8wt
    @mekdesdesta-cl8wt 2 місяці тому +31

    ምናልባት የፈለገ ሕይወት ሆስፒታል ና የአሜን ሆስፒታል መረጃ ይጣረሳል ያለችው በፈለገ ሕይወት ሆስፒታል መረጃ የማዛባት ሥራ ተሠርቶ ሊሆን ይችላል ዝግጅት አድርገው ይግባኝ ያሉ ይመስለኛል ስለዚህ ጉዳዩ በፌደራል ደረጃ መታዬት አለበት።በድፍረት የመጣችው የሆነ ሥራ ከሁዋል ተሰርቶ ይሆናል።እውነተኛ ፍትህ ለሴቶችና ለህፃናት !!!!

    • @weyni7527
      @weyni7527 2 місяці тому

      ትክክል😢

    • @KhdishaKk
      @KhdishaKk 2 місяці тому

      በትክክል

    • @RabiaAwol
      @RabiaAwol 2 місяці тому

      ይጣራልን በደንብ ንፁህ ከሆነም ይሀን የኛ ጩሀት ተደፍረው ለሚሞቱ ሴቶች ነው እና ተደፍራ ከሆነ የጁን በደንብ እንዲገኝ ነው እና ህግ ስራውን በደንብ ይሰራ

    • @gdg2040
      @gdg2040 2 місяці тому +1

      ስጀመር ኮ የሟችቱዋ ልጅ ኮ የፍለገ ህይወት ብር ተሰጥቶት መርጃ ሸፊኖል ብላለች

  • @SosenaSosi-h1l
    @SosenaSosi-h1l 2 місяці тому +234

    አሜን ሆስፒታል ስም በማጥፋት ሊከሣት ይገባል

    • @sofiyagugsaalisofimar8381
      @sofiyagugsaalisofimar8381 2 місяці тому +6

      ትክክል😢

    • @ሜና
      @ሜና 2 місяці тому +4

      ትክክል

    • @pink9212
      @pink9212 2 місяці тому +3

      Exactly

    • @elsaassefa9811
      @elsaassefa9811 2 місяці тому +7

      ጥሩ ነው እንደውም አሜን ሆስፒታል ሴትየዋን ስም በማጥፋት ሊከሳት ይገባል

    • @aregashgebere
      @aregashgebere 2 місяці тому +2

      👍

  • @SonySony-up2kv
    @SonySony-up2kv 2 місяці тому +40

    እኛስ ይበቃናል መውለዱ ይቅርብን
    እኛስ ይበቃናል ማግባቱም ይቅርብን
    ማግባቴንም ፈራሁ ብወል ሴት እያልኩኝ
    ፍትህ የሌለበት አገር ተወለድኩ አደኩኝ
    የወለደች እናት መች ሰላም አግኝታ
    ሀቅ አታውሪ ተብላ ሁል ግዜም ታግታ
    ውዷ እናታችን ልቧ ቆስላ ደምታ
    እስኪ እባካችሁ ፍትህን ስጡን
    ለማግባት አይፍሩ ታዳጊወች ህፃን
    የሄቨንየ እናት ጀግናነሽ እሽ የኔናት
    አይዞሽ ሁሉም ከጎንሽ ነው

    • @ephremtibebu571
      @ephremtibebu571 2 місяці тому

      በተመሳሳይ ወለጋ የተደፈሩ የተገደሉ በሺዎች የሚቆጠሩ አማሮች፣ በትግራይ በሳንጃ ሳይሆን በወንድ የተደፈሩና የተገሉ፣ ሻሸመኔ ወዘተ ብዙሀን ፍትህስ መቼ ይሆን የምናየው ??? መርጦ አልቃሽ፣ የተቃጠለ ፊልም ። ምነው በጳጳሱ ቄሱ ሆነ ህዝቤ። ግለሰብ አንድ ህፃን ሲደፍር ሲገል ወዬ ፣ ቡድን በጅምላ ሲደፍር ሲገል ላሽ አይነፋም።

  • @fhxh2270
    @fhxh2270 2 місяці тому +5

    ወላሂ አተልጂ አስተዋይነህ አላህ ይጨምርልህ ማሻአላህ

  • @KenuAtanaw
    @KenuAtanaw 2 місяці тому

    እዉነት ንግጎርሽ በጣም የማል እንዲኸየሚያቀባጥራት የኽፃኒቱ ደም ነዉ😭😭😭

  • @ZedZ-tk6ce
    @ZedZ-tk6ce 2 місяці тому +11

    ትክክል ነህ ተባረክልን
    እኳንም ቤት ገንዘብ አገኘች
    የሰው ደስታየማያስደስተው ሰይጣን ብቻነው
    አሁን ለራሳችን ስለወደፊታችን ፍትህ እያልን መጮህ አለብን ነህ በኔ ነው

  • @nuale23
    @nuale23 2 місяці тому +64

    እንደኔ በገዛ ስልኬ የሚቃጠል አለ ባላይስ😢😢😢

    • @Frehiwottaye132
      @Frehiwottaye132 2 місяці тому +1

      በጣም መቃጠል ብቻ ደሞ አለማፈሮ

    • @simeneshwadech-du8zd
      @simeneshwadech-du8zd 2 місяці тому

      Ene sedet lyi honge hulet wendimochen atichalewu fetri sedet ly honachu ye beteseb kifu ayasemachu inna ene tanash wendimen inna talak wendimen be 2016 atichachuwalewu inna 😭😭 enna lemalet yefelekut hullunim beziwu be yaskut silke nw yesemawut beka min libelachu hulum miyaszinewu neger beziwu be silk nw yemisemawu inna silken betam newu yetelwat silk bayinorengi wendimoche yemimotu eyemselengi silalhone 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @እሙአስማነኝየባቦዋ
      @እሙአስማነኝየባቦዋ 2 місяці тому

      ወላሂ እኔ በጣም ነው ያናደደችኝ ሴትዮዋ

    • @nejatmohamed1230
      @nejatmohamed1230 2 місяці тому

      Ketel enge

  • @Zamzam-f8j
    @Zamzam-f8j 2 місяці тому +25

    የእውነት ያሳፍራል እኔ በሷቦታ ብሆን እንኳንም ባሌን እናቴ የወለደችውን ወድሜን እሳልፌ እሰጣለሁ

  • @TummeeTujuuba
    @TummeeTujuuba 2 місяці тому +4

    በስሜት ፣ በሀዘኔታና ነገር በማራገብ የተሣሣተ ዉሣኔ ላይ መድረስ አይበጅም ። የጅምላ ፍርድ ተገቢ አይደለም ። ብይን ለመስጠት የተሟላ ማስረጃ ያስፈልጋል ። አንድ ንጹሕ ሠዉ በተሣሣተ ፍርድ ከሚቀጣ ሺህ ወንጀለኞች በነፃ ቢሠናበቱ ይመረጣል የፍትሕ አካላት ጉዳዩን ከጥርጣሬ በላይ አጣርተዉ የመጨረሻ ዉሣኔ ይስጡ ። በግራም በቀኝም ለዕውነተኛ ፍትሕ ዕድል እንስጥ ። 9:26

  • @እየሩሳሌምወለተሰላማ
    @እየሩሳሌምወለተሰላማ 2 місяці тому

    ቅናት ቅናት ቅናት ነው ቤት ተሰጣት ብሉ የሰጣት እግዚአብሔር ነው ይገባታል እንዴ
    እንዳም አሁን አንቺ እናት ነሽ አፈርኩብሽ ብቻ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ ፍትህ ሰው የሌላት ሄቨን እግዚአብሔር አለላት
    እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን

  • @AbayneshEndalamaw
    @AbayneshEndalamaw 2 місяці тому +44

    ይመስለኛል አበቄለሽ አሜን ስለምትሰራ ለሷ አዳልተዋል ለማለት የፈለገች ይመስላል ፍትህ ለሄቨን😭😭😭

    • @amentube9168
      @amentube9168 2 місяці тому +3

      በትክክል

    • @betelhemzewdu3461
      @betelhemzewdu3461 2 місяці тому +2

      አኔ ራሱ መስሎኛል

    • @ሀላሌንአፉቃሪ
      @ሀላሌንአፉቃሪ 2 місяці тому +1

      በትክክል

    • @gdg2040
      @gdg2040 2 місяці тому +1

      በትክክል

    • @ShareIfYouCare242
      @ShareIfYouCare242 2 місяці тому

      How come she thinks they are biased towards Abekelesh when all evidences has been proven??? kkkk she thinks she is better than the investigators, the jury, the judge and even the hospital.

  • @Hanna12930
    @Hanna12930 2 місяці тому +30

    አቤት ጋዜጠኛው ግን ትዕግስቱ በጌታ 😢😢😢 ፍትህ ለሄቨን 😢😢

    • @rahelveyene
      @rahelveyene 2 місяці тому

      በተስታ ነበር ማለት ትዕግስቱ ግን ።

  • @seada9327
    @seada9327 2 місяці тому +123

    ንግግሯን በደምብ ተከታትላቹሀታል ግን ማለት ግራ ግብት ብሏታል ለልጆቿ ለስማቸዉ ለቤተሰቧ ክብር ነው የተጨነቀችዉ አላህ ይፍረድ💔💔💔 🤔🤔

    • @mesibrhane78
      @mesibrhane78 2 місяці тому +1

      100%👍

    • @peteroswordofa8943
      @peteroswordofa8943 2 місяці тому

      Awo batmeta yeshalat neber

    • @edentomas657
      @edentomas657 2 місяці тому

      batemeta tru nbr gn mn tareg fereta nw

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 2 місяці тому

      ለልጆችዋ ስምና ለበተሰቦችዋ ክብር ነው ያለሽው ሸርሙጦ ልጅቷ ክብር የላትም እንዴ አንቺ ንፍጥ ጭንቅላት ደደብ

    • @genethunde7549
      @genethunde7549 2 місяці тому +1

      በግፍ የተገደለችው ህፃን የአንቺ ልጅ ብትሆን እንደዛ ታደርጊ ነበር ማለት ነው?

  • @BezawitGirma-i5i
    @BezawitGirma-i5i 2 місяці тому

    እግዚአብሔር እዉነቱን ገልፆ ለግለሰቡ የሚገባውን ይስጠው

  • @SeadaMohammed-vf6gd
    @SeadaMohammed-vf6gd 2 місяці тому +3

    ማሻአላህጋዜጠኛዉትግሰቶንወደድኩት❤❤❤❤

  • @YYy-v7n
    @YYy-v7n 2 місяці тому +25

    ፍት ፍለጋ ከመጣችማ መገደል አለበት ነዉ እዝቡ 😢😢😢 አይኗን በጨዉ አጥባ ሚዲያ ላይ መቅረቧ ይገርማል😢😢😢😢😢

  • @happy2023-ev5tl
    @happy2023-ev5tl 2 місяці тому +17

    ምንም,መጥፎ,ነገር,መፃፍ,አልፈልግም,ግን,አድ,የተረዳሁት,ነገር,ይቺ,ሴት,ከውቀት,ነፃ,ነች,ፍትህ,ለህፃን,ሔቨን

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 2 місяці тому +32

    ከወለደ ሰው ለዛውም የሴት ልጆች እናት ሁና እንዴት ባልነበረችበትና ባላየችው እርግጠኛ ሁና አልደፈረም ትላለች ሙሉውን ተከታትያታለሁ በጣም ነው ያሳፈረችኝ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣት ማፈርያ::

    • @elsaassefa9811
      @elsaassefa9811 2 місяці тому +1

      ይገርማል ለልጅታ መሞት ትንሽ እንኩዋን የሀዘን ስሜት አይታይባትም እሳ የባልዋ ነጻ ለመውጣት ብቻ ነው ያስጨነቃት

  • @AlmazAsrs
    @AlmazAsrs 2 місяці тому +2

    ለሰውየ ስቅላት ለሲትየዋ 25 አመት ይፈረድባቸው በሊለችበት ምስክር ልትሁን አትችልም ፈጣሪ ይፈርድባት እሷም ልጅ አላት

  • @selinahabesha19
    @selinahabesha19 2 місяці тому

    በጣም ነው ያሳዘነችኝ ሴትየዋ ወይ በባሏ ግፊት ወይ በቤተሰብ ግፊት ነው እዚህ ቦታ የመጣችው በጣም ቀላሉ ነገር አዎ ባሌ ጥፋት አጥፍቷል ግን social media ላይ ፎቶውን አታውጡብኝ የልጆቼን አዕምሮ ጠብቁልኝብትል ሁሉም ህዝብ ቃሏን ሰምቶ ያግዛት ነበር ግን አሳስተው አሳሳቷት ለማንኛውም አሁንም ቢሆን ፍትህን ከመጠየቅ ወደኃላ አንልም #justice_for_heaven ✊✊✊✊

  • @warkwark6096
    @warkwark6096 2 місяці тому +61

    እቺ ማፈርያ በስም ማጥፈት አና በተባባሪነት መከሰስ አለባት

  • @ZaharaShumi-ty3li
    @ZaharaShumi-ty3li 2 місяці тому +13

    እረ ተቃጠልኩኝ ወንድሜ ፈጣሪ ይባርክህ የልቤን ነው የተናገርከው የገለፅከው 100% ትክክል

  • @DT78787
    @DT78787 2 місяці тому +31

    ሚሱቱ ማስረጃ የምትለው የነብሰ ገዳዩ ወንድም, ጠበቃ, ዶክተሩ ብዙወች ፋይሎቹን አሁንም እያጠፉ ስለሆነነው ያሳዝናል :: ጌታ ግን ያያል አንች ሴት !!!

  • @FedluEldale
    @FedluEldale 2 місяці тому +1

    አላህ ሁሉን ነገር ያቃል ወላሂ ጠብቁ ወጀለኞችን በራስቸው እጅ ሚዲያ ላይ ወጡ ቀስ በቀስ እውነቱን ያወጡታል እነዚ ሰይጣኖች

  • @YasheKassaye
    @YasheKassaye 2 місяці тому +1

    በጣም ታናድዳለች አንድም እውነት አላወራችም በመሰለኝና በደሰላኝ የሚወራ ነገር እደሆነ እያወቀች ደፍራ መቅረቧ እራሱ ያሳፍራል ፍትህ ለሄቨን ለጨቅለዋ ህፃን😢😢😢

  • @astuworku7780
    @astuworku7780 2 місяці тому +25

    እረ ኡኡኡኡ ተባባሪ ነች ከአዲስ አበባ እንዳትወጣ የፀጥታ ሃይል ይታደገን !!!

  • @Funnyshortvideos_85
    @Funnyshortvideos_85 2 місяці тому +12

    Justice for heaven and for all geirls and womens in the world 🎉🎉

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 2 місяці тому +6

    Dr . በትክክል አነተ አስተዋይ ነህ እውንት ነው ቤት መሰጡት መልካም ነገር ነው
    አሜን ሆስፒታል እኮ የሚክሱት የተሳሳተ ያለቸው @ ሲስተር አብቄለሽ በግል የምስራበት መስራቤት ሰለሆን ነው
    ግን ትልቁ የህፃን @ ሔቭን ጉዳይ ፍትህ ፍትህ ይገባዋል
    የወጀልኛው ቤለቤት እሷም እርዳታ ያስፍልጋታል እሷንም የደፋሪው ቤተስቦች እያስፈራራት ይሆናል በግድ ወድ ሚዲያ የመጣች

  • @Sarh1-xg3zh
    @Sarh1-xg3zh 2 місяці тому

    ይቺ እራሱ መገደል አለባት ወንጀለኛነይ 😕 አቃጠለችኝ በነገራችን ላዮበዚህ አለም ላይ ፍርድየለም ከፈጣሪ እንጂ ፍትህ ለምሲጊኗ ልጅ💔😭

  • @LidetuBekele
    @LidetuBekele 2 місяці тому +4

    እኔ ምንም አልልም እግዚአብሔር ብቻ ነው የምያወቆ እውነቱ ማን ጋ እንዳለ

  • @YasinTesema-h1q
    @YasinTesema-h1q 2 місяці тому +4

    አረ ፈጣሪ ስንት ሠዉ አለ የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ አዉልቅ አሉ አዳማጩ ግን በጣም ትግእስተኛ ነዉ አላህ ይጨምርለት

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 2 місяці тому +29

    አንተ ግን አምላክ የባርክህ ከክፉ ይጠብቅህ

  • @abebechabe-d6d
    @abebechabe-d6d 2 місяці тому +12

    አይ ከባድ ነው የልጅቷ መሞት እናትዬዋም ከሠውነት ውጪ ሆነች ህፃኗ የትም ቀረች ምንም ፍትህ ሊጠፍ 😢እውነት መጨረሻው ይናፍቃል የሔቨን ደም 😥😥

  • @YoditBekele-v4i
    @YoditBekele-v4i 2 місяці тому +1

    በጣም አሳፋሪ ሴት ናት የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይፍረድባት አሁንም ፍትህ ለሄቨን ፈጣሪ ያስበን

  • @MakkaMakka-g7p
    @MakkaMakka-g7p 2 місяці тому

    ጎበዝ ነህ ወድሜ አብሽር ቀጥልበት ።ቤት ቢሠጣት እኮ ጥላቶቿ እያሣደዷት ነው ሥለዝህ በህግ ጥላ ሥር ሆኗ ችልቷን እድትከታተል ሥላደረገችላት አዳነች አበቤ ክቡር ከቲባ ጨማምሮ ይሥጥሽ እባ አባሽ ኑሪልን❤❤❤

  • @yisalemsileshi1978
    @yisalemsileshi1978 2 місяці тому +22

    የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ አለማፈርሽ

  • @umhafsa
    @umhafsa 2 місяці тому +11

    እኔ የተረዳሁት ሁሉም ተባብረው ነው የገደሏት እንደው ትንሽ አይሰቀጥጣትም ባወራአደለም በእወነት ነው ይች ከሱ አትተሳነስም

  • @GenetBerhane-t2e
    @GenetBerhane-t2e 2 місяці тому +6

    ኤረ ለልጆችሽ ስትዪ ኣፍሽን ዝጊ ኤረ ፈጣሪ ፍሪ ምን ኣይነት ባለጌ ናት

  • @lemlemwoldeselasse2909
    @lemlemwoldeselasse2909 2 місяці тому

    አንተ በጣም አስተዋይ ልጅ ነህ በጣም እኮ ነው የሚገርመው ስታዝን አብረን አዘን አሉ አሁን ደሞ ሳቀች ብለው መናደድ ይገርማል ችግሩ የውስጥ ነው ጥሩ ነገር ስናይ የሚያመን አለን ሁሌ የሰው ማዘንና መከፋት ብቻ የሚያስደስተን

  • @Hailemariam-tu4ti
    @Hailemariam-tu4ti 2 місяці тому

    ጎበዝ ነህ በናትህ !!!ጥያቄህ ሁሉ ትክክለኛ የፖሊስ ጥያቄ ነበር።አፋ ላይ ብዙ ነገር ይነግርናል።

  • @buruki4864
    @buruki4864 2 місяці тому +10

    እንዴት እንዴ ተንዳድኩ እች አይጥ ሴትዮ😡😡🔥🏌🏼‍♀️ፍትህ ፍትህ ✊🏼✊🏼✊🏼✊🏼

    • @نوسهالهلال
      @نوسهالهلال 2 місяці тому

      እሱዋ ምን ታሪግ ባልዋ አሰፊሪረታዋት ቢህን እንጂ

  • @adis-c6r
    @adis-c6r 2 місяці тому +7

    የባህርዳር ሰዎች ኢችን ሴት አንድ በሏት !!

  • @samritube645
    @samritube645 2 місяці тому +7

    *በጣም ለጋዜጠኛው የለኝ ክብር በምንም አልገልጽህ አንቺ ድራሽሽ ይጥፋ ባልሽ ምት አንቺ እድሜልክ መታሰር አለባቸው አሜን አሜን የምትለው እሱን ወንጀለኛ ለማድረግ ነው የፌበን እናት ስለምትሰራ እረድተዋት ነው ልትል እኮ ነው ደፋር*

  • @sosinabirhanu1773
    @sosinabirhanu1773 2 місяці тому

    እስካሁን ድረስ ምንም ኮመንት አልሰጠሁም አሁን ግን የደፋሪው ባለቤት በጣም አስገረመችኝ እኔ እንደሚመስለኝ ይሄ በህፃን ሄቨን ሞት ተጋለጠ እንጂ ማን ያውቃል ከዚህ በፊት የሌች ህፃናትን ህይወት አበላሽቶ ልክ በህፃን ሄቨን እናት እየደረሰ የነበረ ማስፈራራት እና ዛቻ ደርሶባቸው ፈርተው ዝም ያሉ ወላጆች ፍትህ ያጡ ወደ ህግ ያልቀረቡ ብዙ ሰዎች ይኖራሉ ይህች እናት ጀግና ናት ሰዎችን ብቻ ሳይሆን ሞትን ነው የተጋፈጠችው ተበድለው ፈርተው ለተበቁ ወላጆች ብርታት ሆናለች ቤቱም ይገባታል ገንዘቡም ይገባታል ክብርት አዳነች አቤቤ ጌታ ይባርክሽ በተረፈ የፍርዱ ሁኔታ በጣም ያሳዝናል ዳኞች ህፃን ሄቨን የናንተ ልጅ ብትሆን ፍርዱ የምር 25 አመት ብቻ ነው የሚሆነው ፈጣሪ እውነተኛ ዳኛ ነው በእውነት እና በፅድቅ ይፈርዳል አንድ ቀን በናንተም ቤት ያንኳኳል ይሄ ድርጊት ነግ ለኔ ብላችሁ ጉዳዩን በማስተዋል እዩት እኔም እናት ነኝ ፍትህ ለህፃን ሄቨን እላሉው

  • @aminatadem9931
    @aminatadem9931 2 місяці тому +1

    ምርጥ እና ትእግስተኛ ጋዜጠኛ👍
    እርግጠኛ ነኝ ደፋሪው እራሱ ይሄንን ያህል አይናገርም ማፈሪያ ናት😏

  • @godisgreat3507
    @godisgreat3507 2 місяці тому +3

    ይህቺ ሴት ግን ጤነኛ ነች? ደግሞ የንግግርዋ መዘባረቅ እና ግራ መጋባት፣ ደግሞ ድራማውን በደንብ ሳትለማመድ ነው ወደሚዲያ የመጣችው ሌሎች አስገድደዋት ተመክራ የመጣች ነች፡፡ ድራማው ለዛሬ አልተሳካላትም ኑቲ እባክህን ኢዩሃ ላይ እየተቃጠልኩ የሰማሁት ይበቃኛል፡፡ ምን አደረኩህ የአተን ሚዲያ ስለምወደው ብቻ ድጋሚ እንቅልፍ አጥቼ መቃጠል አለብኝ እንዴ፡፡ ለማንኛውም ትክክለኛውን ፍርድ ከፃድቁ ከእግዚአብሔር እንጠብቃለን፡፡ ፍትህ ለሔቨን አሁንም ፍትህ ለሔቨን!!!!

  • @DebruaDelelegn-y1b
    @DebruaDelelegn-y1b 2 місяці тому +6

    እኔ በጣም ንድድ አልኩኝ ሽንጧን ጌትራ ባሌን አውቀዋሌሁ ስትል ታሳፊራሌች እሷም መያዝ አለባት የወንጀለኛ ተባባሪ ነች
    ፊትህ ፊትህ ፊትህ ሌ ሔቨን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @rutaanjelo7332
    @rutaanjelo7332 2 місяці тому +7

    ገዜጠኛው ግዴታሕን ተውተሐል ዘመንሕ ይባረክ አኔዳውም ፍቺ የምትጠይቅ መስሎኝ ነበር አሳፋሪ

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 2 місяці тому

    ጢሞ በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ እናትየው ጠንካራ ባትሆን ነገሩ እኛም አንሰማውም ነበር ልጆን ባታገኝም እንባዋን የሚያብሰና አለሁ ከጎንሸ ነን የሚላት ሰው ማግኘቷ ሀዘኗን በመጠኑም ቢሆን ያሰረሳታል የልጆ ጉለት የሁል ጊዜ ሀዘኖነው ሰዎች ከሰሜታዊነት እንውጣ💔💔💔💔

  • @Tigiste
    @Tigiste 2 місяці тому

    እንደዉ እመብርሀን ልቦናክን አትቀይርብክ እርግት ባለ አደበት ቁም ነገር ማስተላለፍ እዉነት ነዉ ፍትህ ለሄቨን 😢😢😢

  • @mariyamsaeed3623
    @mariyamsaeed3623 2 місяці тому +3

    ልጂቷን ቆርጥሞ በልቶባታል ስንት ሁና ለፍታ አሳድጋ እባካችሁን ፍትህ ለሄፈን እኛ መጥፎም ሆነ ጡሩ እንኮምታለን
    ሰውየው ተቆራርጦ ይገደልልል ይኸ ኑሮም ስለማይጠቅመን ሌላ ልጆች ኸሚገል ግደሉልን ሰውየውን ግደሉትትት

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz 2 місяці тому +7

    ትቃዣለች ሴትየዋ ፈጣሪዬ ሆይ ትዕግስቱን ስጠኝ ፍትህ ለጨቅላዋ ሄቨን

  • @jemilakiyar2168
    @jemilakiyar2168 2 місяці тому +9

    ልጆቿ አሳዘኑኝ ከነዚህ አውሬ የተወለዱ

  • @YonasTeklay-l7f
    @YonasTeklay-l7f 2 місяці тому +1

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ😢😢😢

  • @GenetWeso
    @GenetWeso 2 місяці тому

    አቤ ምን አይነት ቤተሰቦች ናችሁ ለዚች እናት ግፍ የማትፈሩ ፈጣሪ ይፈረድባችሁ

  • @family_v-k9x
    @family_v-k9x 2 місяці тому +9

    በቁስል ላይ ሌላ ቁስል😢😢

  • @seblewongel1453
    @seblewongel1453 2 місяці тому +8

    እንኳን ጎን ማሳረፊያና ለለት ጉርሷ ወጥታ የምትሰራው ስራ አገኘች አመት ሙሉ እየተሳቀቀች ነው የኖረችው እኮ እንኳን ፈጣሪ ረዳት

  • @EyuEndu
    @EyuEndu 2 місяці тому +10

    አለም ሰገድ ግን በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ ነክ መርማሪ ፖሊስን ትበልጣለክ መስቀለኛው ጥያቄክና አይን አይኗን አስተያየትክ ፖ የሚገርም ነው

  • @Sine-fe8jt
    @Sine-fe8jt 2 місяці тому

    እውነቱን እግዚያብሄር ያጋልጥ ያምሆነ ይህ በወላጅ ጥፍት ልጅ መቀጣት የለበ ትም ያጠፉት ይጠየቁበት

  • @StmarryTega
    @StmarryTega 2 місяці тому +1

    ትክክል ነህ !!! ጠበቅ ያለ ህግ እርምጃ ቢዎስድ እንደዚህ ደፋሪዎች ተገቢ ቅጣት በአንዱ የሞት ፍርድ ቢፈረድ እንዲ ህፃናት ባልተደፈሩ ነበር !!! ቤት መስጠቱ መልካም ቢሆንም ይህ ፍትህ ጋር አይገናኝም !!! ይህችም ሴት ልጆች አልዋት እግዚአብሔር ይፈርዳል እኮ !!!

  • @senayt1822
    @senayt1822 2 місяці тому +5

    ዳሎልየ😭 እኔ ልቤ ተሰብሮል 1:48 አንድ ስአት ከኣርባስምት ደቂቃ ፅፎልኝ 2:30 ላይ ወንድሜን ገደሉት ፍትህ የለም ህግም የለም እኛ አካባቢ ራያ አላማጣ ይባለል እባክህ ድምፅ ሁነኝ ቲክቶክም አልጠቀመም በዚህም ያንተን ዩቱብ ነው እስከመጨረሻም የማየው ብዙ ወጣት እየተገደለ ፍርድ የለም ምክንያቱም በአማራ ሆነ በትግራይም ክልል አይተዳደርም መከላከያ ነው ያለው 😢 እሺ ምን እንሁን እናቶች በምን ቃል ይፅናኑ ፍቃደኛ ከሆንክ ላግኝህ

    • @romadiaraya6431
      @romadiaraya6431 2 місяці тому

      Ayezoshe egziabhare yeferd engi yemdruma tesfayelwem

    • @romadiaraya6431
      @romadiaraya6431 2 місяці тому

      Egziabher yasenanashe

    • @nuale23
      @nuale23 2 місяці тому +1

      ውይይ በስመአብ እግዚአብሔር ያፅናሽ

  • @Zamzam55Zamzam55
    @Zamzam55Zamzam55 2 місяці тому +7

    ፍትህ ሲጀመር እምታወራው ቅጥ የለውም 😢

  • @SemiraMuhammed-nj3rc
    @SemiraMuhammed-nj3rc 2 місяці тому +4

    ይሄ ሰውዬ ክሱ እንደገና ታይቶ በስርአቱ ካልተፈረደበት የ ሀገራችን ሴቶች አለቀልን በቃ 😢😢😢😢 ሆሆሆ በሰላም ወተን መግባት አንችልም

  • @Yeshua_Jesus12
    @Yeshua_Jesus12 2 місяці тому

    በትክክል ሃሳብህን እጋራለው ሃበሻ እግዚአብሔር ያፅናናችሁ ይላሉ ተፅናንተው ሲያዩ ግን ስድባቸው መከራ ነው እኔ ስትስቅ ሳያት ውስጤ በደስታ ነው የዘለለው አስለቃሽ መቶ ሲያላቅሳት ውስጤ ነው ሚረበሸው ጌታን ሃዘን እኮ ከባድ ሲቃይ ነው

  • @etalem3581
    @etalem3581 2 місяці тому

    የኔ አሰተዋይ ወንድም ማርያምን ሁሌ የሚገረመኝ ያንተ አመለካከት በሰመአም

  • @davidgetachow7702
    @davidgetachow7702 2 місяці тому +9

    gays ፖሊስ ቢያፍጥጧት ሌለ የሰዉየውን የተደበቀዉን ምስጥር ተወጣልች አይወ የስታዉቃል አራ ጎቦዝ ኡኡኡኡኡኡ ባሉት

    • @dagiyellow2933
      @dagiyellow2933 2 місяці тому +2

      Batikikil

    • @ramlahassan9347
      @ramlahassan9347 2 місяці тому +3

      የሱ ወድምና እህትና ወድም ወተሽ ዋሺ ብለዋት ነው ተተባትባ የቀረቹ እነሱ ከመጡ ስለ ማይለቀቀ እሳን ልከው ነው

    • @davidgetachow7702
      @davidgetachow7702 2 місяці тому +1

      ልክ ብላሃል 100%❤❤