bermel Georgis አበቃልሽ ተብዬ ተስፋ ቆርጬ ሞቴን ነበር የምጠባበቅ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
    1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
    ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    ለሀሳብ አስተያየት 0942122323
    / @dorka_media

КОМЕНТАРІ • 89

  • @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
    @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ 8 місяців тому +41

    እናቴ አደራ ሰጥታህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከነ መላው ቤተሰቦቼ ለቤት አብቃን ከዳቢሎስ ከአጋንንት እርኩስ መናፍስት እስራት ፍታን የህይወታችንን እንቆቅልሽ ቋጠሮ ፍታልን ማረን ፈውሰን ይቅር በለን አምላከ ጊዮርጊስ ማረን ተለመነን ራራልን ይቅርበለን ድነን ለምስክረት አብቃን❤❤❤

    • @mestawet438
      @mestawet438 8 місяців тому +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @FatemaMehamed
      @FatemaMehamed 8 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን

    • @tigitube9484
      @tigitube9484 8 місяців тому

      አሜን አሜን እሜን

    • @astuchannel5804
      @astuchannel5804 8 місяців тому

      አሜን በእውነት

    • @hxhx8175
      @hxhx8175 8 місяців тому +2

      ላንች የደረሰ ለኔም ይድረስልኝ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዎርጉስ አደራህን እኔንም ፈውሰኝ ወለተ ጻዲቅ እያላችሁ በጸሎት አስቡኝ የክርስትና ስሜንም ይዛችሁልኝ ተጠመቁልኝ😢

  • @benybine9285
    @benybine9285 8 місяців тому +19

    ሰማእቱ አባቴ ለኛ ለሐጣተኞቹ ስትል በቶሎ አገልግሎቱን አስጀምረው

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 8 місяців тому +7

    የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ይክበር ይመስገን❤

  • @enataiemwondimunatali9390
    @enataiemwondimunatali9390 8 місяців тому +5

    ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ለደጅህ አብቃኝ አገልግሎቱን አሰጀምርልን 😢😢😢😢

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed 8 місяців тому +11

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ርዳኝ😢😢😢😢😢

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud 8 місяців тому +4

    እህታችን ቅዱስ ጎርጊስ ጭርሶ ይማርሽ ተስፍ እትቁርጪ ፀሊይ ስገጂ ደጋግመሽ ፀበልጠጪ

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 8 місяців тому +2

    ሰላም የተዋህዶ ልጆች እናቴን አሟብኛል የቅዱስ ጊዮርጊስ እምነትና ፀበል ያላቸው አዲስ አበባ ያላቸዉ ባካችሁ ይዣት በሰው ሀገር ነው ያለውት ቅዱስ ጊዮርጊስ በምረቱ ይጎብኚልሽ በሉኝ😢😢

    • @RahelGudamu
      @RahelGudamu 8 місяців тому

      Ene emnetu alegn listsh silkkshin

  • @SelamawitAntneh
    @SelamawitAntneh 8 місяців тому +2

    እህታችን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨርሶ ይማርሽ ❤❤❤❤ሊቀ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔን ባሪህን በመንፈሳዊ ሂወት አበርታኝ ከሀጢያቴ አንፃኝ እጠበኝ😢እግዚያብሄር ይመስገን

  • @YalemEskeziaw
    @YalemEskeziaw 8 місяців тому +4

    ገና በ80 ቀኔ በተወለድኩ እናቴ አደራ ያለችሽ የቋራዋ ቅድስት ኪዳነምህረት ወደ ቤትሽ ጥሪኝ የዘለአለም እናቴ አደራሽን ከወዳጅሽ ከልዳው ሰማእት ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ሆነሽ.

  • @naahileetdirribaa1143
    @naahileetdirribaa1143 8 місяців тому +1

    ሁሌም ተነግሮ ተቆጥሮ ስለማያልቅ ስጦታው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ወላዲተ አምላክ እማምላክ እናቴ ማርያም ክብር ምስጋና ላንቺ ❤ ሰማዕቱ የውስጤን የነገርኩህን አንተ ታውቃለህ እንደ ፍቃድህ ይሁን አባቴ😢

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ይሄን ታላቅ ታአምር እንድናይ በቅዱሰ ጊዮርጊሰ ላይ ሰማዕቱ የላክልን ክብር ምሰገሸና ይግባህ ። ለኛም ታምራትህን ገለፀልን ። እመቤቴ ኪዳነ ምህረት ለደጁ / ለደጅሸ አድርሺኚ ። ሰማዐረቱ በረከትህ በአእውነት ይደርብን ። እህታችን እነኩዋን ተፈወሰሸ በርቺ በሀይማኖትሸ ፅኚ ዋናው ያ ነው ፣ አላዬ ወንድሜ ጎበዝ ነህ ትእግሰትህ የሚገርም ነው ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎታችሁ አሰቡኝ አፀደ ማሪያም ነኝ ። ❤❤❤

  • @China-up4pb
    @China-up4pb 7 місяців тому

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @tenagnezergaw
    @tenagnezergaw 8 місяців тому +1

    የቅዱስ ጊዮርጊስ የክርስትና ስሜን ያቀዋል አምላከ ጊዮርጊስ አካለገብርአልን ፀዳለማሪያምን ሰይፈገብርአልን ከችግራቸው ፈውስልኝ አሜን ዳግም በልጅ ባርከን አሜን!!

  • @canalMoh
    @canalMoh 8 місяців тому +1

    ይድረሰ ለአላዬ እኔ ከእሰልምና ወደ እውነተኛዋ ተዋህዶ በእግዚሀብሔር ቸርነትና ርህራሔ አምኜ ተጠምቄ ድኛለው ፡፡ ግን አረጋዊ እናቴ ተጠምቃ ትድን ዘንድ እፀልያለው እፈልጋለው፡፡ የአንድ ሠው ነብስ ይድን ዘንድ እንዲገድህ አቃለው እግዛብሔር ከፈቀደ በ በርሜል ቅ/ጊዬርጊሰ ሰለ ጉዞው ልወቅ መልሰክን እጠብቃለው አመሠግናለው

  • @የሳርቤትቲዩብ
    @የሳርቤትቲዩብ 8 місяців тому

    በጸሎታችሁ አስቡኝ ውስጥ እግሬ በጣም ነዉ ንድድድ ነዉ የሚያረገኝ አልቻልኩትም እህተ ሚካኤል ብላችሁ

  • @hfj4001
    @hfj4001 8 місяців тому +1

    አችን የሰማሽ እኝነም ይስማን ፍጣሪ ሰማይቱ ጊውርጊስ ለኝም ደረስ ለናቴ ቤት ገባ በፈረሰህ ገስግስ ምስክረ አረገኝ

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 8 місяців тому +2

    አሜን አሜን አሜን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለንበት አስበን የኔ አባት🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 8 місяців тому +1

    አሜን! አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨርሶ ይማርሽ አገላለፅሽ በጣም ያስደስታል
    አላዬ ወንድማችን እንደዚህ አይነት ድንቅ ምስክርነት ስለምታስተላልፍልን ከልብ እናመሰግናለን በርታ!

  • @HelenaheluHelu
    @HelenaheluHelu 8 місяців тому +1

    ልክ እንደኔ እኔም እንዴት እንደምፈራ ሐጢያቴን ስለማውቅ እሱ ይዘንልኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @tsegayegetanew5487
    @tsegayegetanew5487 8 місяців тому +4

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እርዳን።

  • @ኣዙጓልትግራይ
    @ኣዙጓልትግራይ 5 місяців тому

    ህረተስላሴ ብላቹ ፀሉይሉን እህት ወድማችን❤❤❤

  • @yanetjimmy792
    @yanetjimmy792 7 місяців тому

    ቅዱስ ጌወርጊስ ያበርታህ

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 8 місяців тому

    እግዚአብሄር እደገና ይስራል እሩህሩህ አምላክ ተመስገን ነው ስራህ ድቅ ነው የኔ ጌታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @azmeraabeya7470
    @azmeraabeya7470 8 місяців тому

    ለናተ የደረሠ ለኛ ለሥደተኞችም ይድረሥልን ሠማኢቱ ቅዱስ ጊወርጊሥ ያሥበን 🙏🙏🙏❤️❤️

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 8 місяців тому

    እስይ እመቤቴ ምስጋና ይገባታል እመቤታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የማርያምልጅ-ቈ4ከ
    @የማርያምልጅ-ቈ4ከ 8 місяців тому

    ሠማዕቱ ለእናተ የደረሠ ለኛም ይድረስልን ወድማችን አላየ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 8 місяців тому +1

    ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሄር ይመስገን ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @zewdugarede4199
    @zewdugarede4199 7 місяців тому

    ወንድሜ የስማአቱ ታምራት ድንቅ ነው እውነትም ነው እኔ አሜሪካን ሆኜ እጅግ ድንቅ ታምራቱን አሳይቶኛል እግዚአብሔር ሲፈቅድ አላዬ ወይ ባካል መጥቼ ወይ በስልክ የስማአቱን ድንቅ ስራ ለአለም እመስክራለው ተዋህዶ እመነታችን እፁብ ድንቅ ናት ትለምልምልን እኔ የምኖረው Dallas, Texas ነውበርሜል ቅዱስ ጎርጊስ ሳልሄድ ልክ እንደበርሜሉ እንደሚስወሩት እኔንም ስውሮ አስደናቂ ታምራቱን አሳይቶኛል ከከፍተኛም የመኪና አደጋ ከነቤተሰቤ አድኖኛል የተወለድኩትም ጥቅምት 23ቀን ቀዳማዊ ሀይለ ስላሴ የንግሥ ባአል ቀን ነው አላዬ በርታ የምታቀርቡትን ምስክርነት በጣም ጥሩ ነው እመብርሀን አትለያችሁ:: 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Titi-i3d
    @Titi-i3d 8 місяців тому +3

    Kudus gerigus abat sile eme birhan lenem yidresem❤❤❤

  • @FatmaAl-fuአበባዉ
    @FatmaAl-fuአበባዉ 8 місяців тому

    አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን🙏🙏

  • @taddeselema1646
    @taddeselema1646 8 місяців тому

    አላዬ ወንፍሜ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!

  • @MissSamrawit
    @MissSamrawit 8 місяців тому

    ሰማዕቱ እራራልኝ😢 ለደጅህ አብቃኝ

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 8 місяців тому

    ሰመአቱ ጊዮርጊስ አባቴ ለምስክርነት አብቃኝ

  • @tazebechmekonen331
    @tazebechmekonen331 8 місяців тому

    ኣምላኬ ጊዮርግስ በቃ ምስክርነት ሳዳምጥ የሚሰማኝ ስሜት እኔእንጃ ድብልቅልቅ ይለኛል ለደጅህ እንደምታድርሰኝ ኣልጠረጥርህም ሰማዕቱ ኣባቴ

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum3024 8 місяців тому

    ግን የምር እኔ አልሄድኩም ልሄድ እያሰብኩ አቅሙም እያለኝ አልተፈቀደልኝም ቅድሱስ ጎርጊስ ይርዳን ግን ይሄ የጉዞ ወኪል ሊመሰገን ይገባል ስንቱን ለፈውስ አበቁ ከፈጣሪ ጋር ያውም በነፃ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ::

  • @adeytube2249
    @adeytube2249 8 місяців тому

    ወንድሜ አላየ እድሜ ጤና ይስጥህ ለምታደዥርገው ምሥክርነት መልካም ጉዞ ትጋትህን አከ፣ብርሃለው በርታ
    ተ፣ረኛ ሁኘዥ ለምሥክርነት ያብቃኝ

  • @slomonsol
    @slomonsol 8 місяців тому

    የታመ ሙትን ፈጣሪ ይማርልን አሜን

  • @asnakechtesema2720
    @asnakechtesema2720 8 місяців тому

    ሰማዕቱሆይ ሀጤያቴንአውቃለው አተይቅርብለህ በምልጃህ አግዘኝ

  • @fekreimareyametadesse7814
    @fekreimareyametadesse7814 7 місяців тому

    እረ ተው ታእምረኛው ቅዱስ ጊወርጊስ ፈረሰኛው እረ ተው እስራቴን ፍታኝ ሠርቸ ልብላ በቃሽ በለኝ እናቴ ኪዳነ ምህረት የምህረት ቃል በቃሽ በይኝ እባክሽ ቃጥላ ፅዬን ማርያም እናቴ ማሪኝ እና ልመለስ ሀገሬ ላመስግንሽ እና እየዘመርኩ ልሂድ

    • @leyealex3216
      @leyealex3216 7 місяців тому

      እግዚአብሔር አምላክ በምህረት ይጎብኝሽ

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 8 місяців тому

    እህቴ እባክሺተመልሰሺ ወደፀበሉ ሒጅ ሰርጀሪ እንዳትሰሪ በቀላሉ ማከም ሲችሉ ልጀን ሰርጀሪ ሰርተው ከሰርጀሪው ብሗላ በመጣ ህመም እሱም ቤተስብ በሙሉ ለብዙ ዓመት ስንስቃይ ኖረን አሁን ክብር ለምዳህኒዓለም ተፈወሰልኝ እኛ በሰው ሃገር ስለምንኖር እለቱን ሰርጀሪ ስንባል አማራጭ ስለሌለን እሺ እንላለን ምክኒያቱም ልጆቻችን ከ 18 ዓመት በታች ከሆኑ ወላጅ አላሰራም ብሎ መወስን አይችልም 18 ዓመት ከሆናቸው ግን ልጆች አልሰራምማለት ይችላሉ እናም እባክሺ እንድትሰሪ

  • @helenhaftom1525
    @helenhaftom1525 8 місяців тому

    Bienvenue mes tguatanches zmaries mlaecte yessemalnne mes parents 🤲

  • @AyniAlain-df8ib
    @AyniAlain-df8ib 8 місяців тому

    Egziahber yemsgen🙏🙏🙏

  • @AzebWendemAgengo
    @AzebWendemAgengo 8 місяців тому

    ❤abate ledeje Abekagne😢

  • @Titi-i3d
    @Titi-i3d 8 місяців тому +2

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @emebetbogale1897
    @emebetbogale1897 8 місяців тому

    Ebakhn Alaye thbel laklng

  • @MedhanieBerhane-io8lu
    @MedhanieBerhane-io8lu 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Saeda-zc2qh
    @Saeda-zc2qh 8 місяців тому

    ወድሜ እናተስለማከዱብቻነው ወይስጭራሽ መፀበል አይቻልም ማለትክረምትን

    • @mahedermariyam933
      @mahedermariyam933 8 місяців тому

      በግል ይኬዳል ጉዞነዉ የተከለከለዉ።

  • @YasminAbraham-i7f
    @YasminAbraham-i7f 8 місяців тому +1

    ❤❤

  • @BortoGf.aljassmi
    @BortoGf.aljassmi 8 місяців тому

    Adarayi qidis giyorgisi enem bete seboche bedi ji'abiqan adrra adarra

  • @EagerWateringCan-xw9en
    @EagerWateringCan-xw9en 8 місяців тому +2

    Egthabher ymesgen semeatu ledegh sbkan abaty

  • @fantahun1424
    @fantahun1424 8 місяців тому

    Ebakehe semaetu enane hateyatngawen terange

  • @HareguaMengistu
    @HareguaMengistu 8 місяців тому

    አንችን የረዳ እኛንም ይርዳን።

  • @ማህደሪመረሳ
    @ማህደሪመረሳ 8 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @Mekes-pt3qu
    @Mekes-pt3qu 8 місяців тому +1

    Kdus giyorgis lmeta new kfetlgni sle emebrhan

  • @jajajaja3860
    @jajajaja3860 8 місяців тому +1

    አረ ትንሽ ሀታታችሁን ብታሳጥሩትና የጸበሉን ገድል ብትመሰክሩ

    • @meron7563
      @meron7563 8 місяців тому

      Film bihon zm bleshi tayaleshi.egzioo.tgstn ende eyob ysten

    • @ኣቤየተዋህዶልጅ
      @ኣቤየተዋህዶልጅ 8 місяців тому +1

      አምላኬ ሆይ ማን አስገደደሽ እናቴ

    • @EagerWateringCan-xw9en
      @EagerWateringCan-xw9en 8 місяців тому

      Lemn tamales Weyhill pinty

    • @enataiemwondimunatali9390
      @enataiemwondimunatali9390 8 місяців тому +1

      ማየት ካልፈልግሸ ውጪ ማን አሰገደደሸ ያልሆነ ነገር ባንፅፍ 😡

  • @MekdesAbebe-rq5ug
    @MekdesAbebe-rq5ug 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 8 місяців тому +1

    Madnek bicha sayihon botaw memesker kehone betam arigachihu meskiru yet bota mehonu engi kidanemihret yet bota mehonu sew liawik yichilal.
    Sitinageru kenebotaw bedemb arigachu nigeru atidebabiku.

    • @This-fk4rg
      @This-fk4rg 8 місяців тому

      ጥያቄህ ግልጽ አይደለም :: የኪዳነምህረት ጸበል የት ቦታ እንደሚገኝ ማወቅ ፈልገህ ነው? ግልጽ አድርገህ አብራራው ።

  • @Alganesh-n3f
    @Alganesh-n3f 8 місяців тому

    ሰ አ ለ ደ አ

  • @fannygebre8061
    @fannygebre8061 8 місяців тому +1

    ❤❤❤

  • @MekdesAbebe-rq5ug
    @MekdesAbebe-rq5ug 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤

  • @MekdesAbebe-rq5ug
    @MekdesAbebe-rq5ug 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤

  • @MekdesAbebe-rq5ug
    @MekdesAbebe-rq5ug 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤😂❤❤❤