ሞጣ ስቅስቅ ብሎ ያለቀሰበት የሀገር ቤት ትዝታ ; ባለ ዋሽንቱ ሰብስቤ ነጋ ሞጣ ቀራንዮን በትዝታ አስለቀሰው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 68

  • @Baryaw-n4r
    @Baryaw-n4r 16 днів тому +1

    ሞጣየ አይዞህ እሽ❤❤😢

  • @ephihara6345
    @ephihara6345 2 місяці тому +10

    ስሜት ይነካል:: በተለይ ገጠር ላደገ ሰው ይረብሻል::

  • @melakushumie5553
    @melakushumie5553 2 місяці тому +11

    ሞጣ እኮ ምላሱ እንጂ አንጀቱ ሩህሩህ ነው

  • @ebrahimyasin-n3x
    @ebrahimyasin-n3x 2 місяці тому +6

    እውነት ለሁሉም ትዝታ አለው

  • @BekeleHaregewoyin-y4x
    @BekeleHaregewoyin-y4x 2 місяці тому +4

    ሞጣ አንድ ነገር ልንገርህ ሚዲያህን እከታተላለሁኝ ግን ወንድሜ አንድ ወንድማዊ ምክሬን ልለግስህ ምንም ይሁን ምን ምንም ይከሰት ምንም ልብ የሚያቆስል ነገር ቢኖሮ በመልካም ቃላት እና አግባብ ባለው ንግግር ሀሳብህን ብገልጽ ስድብ በሰው ዘንድም በእግዚአብሔር ዘንድም የተወደደ አይደለም የደረሰብህን ጉዳት ሳልረዳ ቀርቼ እንዳይመስልህ በጣም ነው የምረዳህ የፈጠረህን አምላክም አታሳዝነው እያኖረህም ያለው እርሱ እራሱ ነው እርሱም እኮ ጉዳትህን አይቶ ነው እንደዚህ እንድትኖር ያደረገህ አስተውል ወንድሜ በዋሽንቱ ዜማ ልብህ ተነክቶ ነው ስታለቅስ የነበር ከዛም ባሻገር የሰውየውን ጉዳት ተመልከት አመዛዝን እና እየው የነበራችሁን ብታጡም አሁን ግን እግዚአብሔር እያኖራችሁ ነው ወንድሜ አሰተውል በእገዚአብሔር ስም ልለምንህ ስድቡን ተወው መልካም ቀን

  • @auser4544
    @auser4544 2 місяці тому +4

    ወይኔ መገን ጨረሱን እኮ የዋሁን ገበሪ የዋሁን ህዝባችንን .

  • @HenaTosom
    @HenaTosom 2 місяці тому +1

    ሞጣዬ እኮ አጀትክ እርህሩህ ነዉ የኔ አባት

  • @addisbirhannhilegebreal2893
    @addisbirhannhilegebreal2893 2 місяці тому +2

    ❤❤❤❤

  • @yimerMohammed-t3u
    @yimerMohammed-t3u 2 місяці тому +1

    ህይወት ከኃላ በትዝታ፤ከፊት በተስፋ፤ ሲኖሯት በተለይ የማታ ፤ማታ፤ ትዝታ ከባድነው።

  • @AdaneAlebachew
    @AdaneAlebachew 2 місяці тому +1

    መቼም እንደ ኢትዮጵያ የደረሰብን ነገር ከባድ ነው

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 2 місяці тому +1

    Mota brooo ayzo, one day you will live together all Amhra people everything will pass..

  • @Alehegn-jf8hm
    @Alehegn-jf8hm 2 місяці тому +1

    ትዝታ ያደገበት ከተማ ናፋቆት😢😢

    • @HenaTosom
      @HenaTosom 2 місяці тому

      ሞጣዬ የኔ ሩርህ

  • @Getaneh188
    @Getaneh188 2 місяці тому +3

    ከብቶችን እየጠበኩ ይችን ስነፋ ነበር የምውል😂። ስንጥርጥይ ወይም ዋሽንት ይባላል።

    • @Anson..23-s2l
      @Anson..23-s2l 2 місяці тому

      ሞጣ ከብቶቹ እረኝነቱ የታጠበበት ወንዝ እርሻዉ አዛባዉ..ኮረፌዉ ጠጁ አረቄዉ ወዘተ ..ትዝ ብሎት ነዉ ያለቀሰ

    • @BirukAiynayehu-r9t
      @BirukAiynayehu-r9t 6 днів тому

      ኧረተወኝ ስሜቴን መቆጣጠር ያቅተኛል ሳስታውሰው

  • @HabtamuKindu-c7m
    @HabtamuKindu-c7m 2 місяці тому +1

    ሞጣ ቅን ሩሕሩሕ እኮነው የምር
    ትዝታ ስለሀገር ከባድነው

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 2 місяці тому +1

    EGZABHER YRDAH WENDMACHN

  • @endalkachewyameral3215
    @endalkachewyameral3215 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤ like!!

  • @YilkalGebrie
    @YilkalGebrie 2 місяці тому +1

    Thanks motta

  • @tamenedamte8624
    @tamenedamte8624 2 місяці тому +3

    ወይኔ ሞጣዬ ምነው እኔንም አስለቀስከኝ

    • @abrhamgesese2081
      @abrhamgesese2081 2 місяці тому

      ሞጣ የአማራ ጠላት የሰው አውሬ ምን ያሰለቅሳል የተረገመ

  • @deredamot
    @deredamot 2 місяці тому

    አይ አማራ አገር እንደሌለው አገር አልባ ሆና በየቦታው ተበትኖ የሚኖር መከረኛ ህዝብ ነው መከራችንን ፈጣሪ ይቅር ይበለን።

  • @HelawiSolomon
    @HelawiSolomon 2 місяці тому +1

    Amara jegna new❤❤❤❤

  • @TamratLemma-z4g
    @TamratLemma-z4g 2 місяці тому

  • @FerhatSeid
    @FerhatSeid 2 місяці тому

    ዋው

  • @WbitDagne
    @WbitDagne 12 днів тому

    ሞጣኮ ካልተሳደበ ምን ሌላ ሀሳብ ያመነጫል ሰውም የሱን ስድብ ሊያይ ነው እሚገባው

  • @zimamsintayehu7263
    @zimamsintayehu7263 2 місяці тому

    ሞጣ መቸነው ጎጃም የምትሄደው

  • @DanielNegusse-f2k
    @DanielNegusse-f2k 2 місяці тому

    ሞጣን የሚሰማ የሚያይ ዘገምተኛ ብቻ ነው

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo 2 місяці тому +3

    ሞጣ በማሲንቆ አይደለም እናቱና አባቱ ቢሞቱም አያለቅስም ህፃይሄቨንን እንኳን ተደፈረች ያለ ጀግና ህሊና ቢስ ነው በማሲንቆ ሚያለቅሰው

    • @getachewalemu351
      @getachewalemu351 2 місяці тому

      ህፃን ይሄቨን በሞቱ ያላዘ የለም ሞጣም ቢሆን ነገር ግን እናቲቱ በልጆ ሞት ነው እየነገደች ያለቸው ባለቤቱን በማንነቱ እየገፋች ያለች ቦዘኔ ሴት ናት

    • @tewabechtessoduresso9796
      @tewabechtessoduresso9796 2 місяці тому +1

      YE GOGAM DEREQOT TEL TZTAW YASLEQSEWAL !

    • @saraamagreedavid6763
      @saraamagreedavid6763 2 місяці тому

      @@tewabechtessoduresso9796🤣🤣🤣🤣🤣

  • @yordibm7855
    @yordibm7855 2 місяці тому

    😂😂😂 ሞጣ ሰክሮ ነው

  • @awelarebo6693
    @awelarebo6693 2 місяці тому

    በቃ ሞጣ ሊ ነው😂😂😂😂 በርግጥ ትዝታ ከባድ ነው

  • @MelkamuWubie-mn3px
    @MelkamuWubie-mn3px 2 місяці тому +1

    ይመችህ ሞጣዬ

  • @messeretassefa-buechler9476
    @messeretassefa-buechler9476 2 місяці тому

    dem yalkes

  • @YasenMohammedSeraj
    @YasenMohammedSeraj 2 місяці тому

    ሞጣ ልጅነት ስላለው የመጣለትን ነው የሚያወራው

  • @DereseAschenaki-c5t
    @DereseAschenaki-c5t 2 місяці тому +1

    Wew amhrae1

  • @WorkuTilahun-o8v
    @WorkuTilahun-o8v 2 місяці тому +1

    ትዝታዉ ከባድ ነዉ

  • @YasenMohammedSeraj
    @YasenMohammedSeraj 2 місяці тому

    ከሱ እውቀትን አጠብቁ መሳቅ የፈለጋችሁ ከሱጋ

  • @GUNAMOUNT
    @GUNAMOUNT 2 місяці тому

    ሞጣ ነው የሚያለቅስ አየየየየየ እያላገጠ ነው

  • @AMSAYAWZeru-wx5gd
    @AMSAYAWZeru-wx5gd 2 місяці тому

    ለካ ለሞት ብቻ ነዉ መድሃኒት የሌለው

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 місяці тому

    አምባ እንጂ እንባ የለውም

  • @OmerMohammed-j3w
    @OmerMohammed-j3w 2 місяці тому +2

    አሥመሣይ ቅቤ አንጓች

  • @hirutlegesseyazew1276
    @hirutlegesseyazew1276 2 місяці тому

    ይሄ ሞጣጣ ምን ትዝታ የቃል ተሰዳቢ

  • @ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw
    @ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw 2 місяці тому +1

    ሞጣ አንተ እና እኔ ንስሀ እንግባ።

  • @Ahmedumer-n8g
    @Ahmedumer-n8g 6 днів тому

    እውነትሞጣ

  • @user-sz3xs5pg4p
    @user-sz3xs5pg4p 2 місяці тому

    ደም ያልቅስ

  • @kedirseid-wo4ke
    @kedirseid-wo4ke 2 місяці тому

    አጎዛ

  • @chaltuaddisabebakegna265
    @chaltuaddisabebakegna265 2 місяці тому

    አንተ ታቅሳለህ

  • @BaszenwTeshale
    @BaszenwTeshale 2 місяці тому

    ❤❤❤