Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወንድማችን ተባረክ
My Orthodox 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏
ፈጣሪ ሆይ ላንተ ምን ይሳንሀል ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ወደ UA-cam መጣህ ወንድማችን በርታልን!!
🥰🥰🥰🥰🥰🥰😇😇😇Alemehede kochtognal🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እናመሰግናለን ወንድማችን❤
❤❤❤❤
እግዚአብሔር ብርክ ያርጋችሁ።
የእልታ ትርጉም እልልልል .....እልልል ተሰፍሮ ተቆጥሮ ተመዝኖ የማያልቅ ምስጋና ለዘለዓለም ለእግዚአብሔር ይሁን ማለት ነው አብዛኛው ሰው አያውቀውም ትርጉሙን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
ተመስገን እግዚአብሔር❤❤ 🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow
waya qanata
100%%
እንኳን አደረሰህ ወንድሜ ግን ለምን ነጭ ልብስ አለበስክም?
ውዳሴ ኣትውደዱ
ቪዶዎውን ሰፋ ያንተን ደግሞ አነስ አድገው ነገር ባይን እንደሚባል
አንተ፡ጆሲ፡የምትባል፡፡ምን፡አገባን፡ ዴማስዬ
እነሜሎስ እነትዝታው እሺ ምንትሆኑ በጃንደረባው ሚዲያ አሾፋችሁ አይደል ለእኛ ግን የእናንተ ወሬ promotion ነው promot ነው ያደረጋችሁት ለራሳችሁ ስለዚህ ለጥምቀት ደግሞ የድንግል ማርያም ልጅ የእየሱስ ክርስቶስን ጥምቀት በእናንተ ሚዲያ ለእናንተ ተከታዮች አስተላልፉላቸው በርቱ የሚወደድ ነገር አወድሱ አይዟችሁ ካፈርኩ አይመልሰኝ አያዋጣም ይልቅ አላማችንን እንተግብር ምድር እንድትድን እንትጋ
ሀይማኖት ማንንም ግለሰብ ከሲኦል አታስጥልም ጠበቃው ኢየሱስ ግን አምኖ የተከተለውን በወንጌሉ ጠምቆና አስተምሮ ሲሞት በመንግስተ ሰማይ ያኖረዋል ስለዚህ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው እናንተ ቤት የሚመለክ ወይስ ባሪያዎቹም?
ኦርቶዶክስ እየሱስን የምታመልከው ጥቅስ በመጥቀስ በአፍ እየሱስ እየሱስ እያለች ብቻ ሳይሆን በፍረሀት እና በመንቀጥቀጥ እና በዝማሬ እና በእሱ መንገድ በብርሀን መንገድ በመላለስ ነው እንደ መናፈቅ ሶፍት እየበሉ እና በጫማ ጥፊ በመደባደብ አይደለም በመመላለስ ነው
@endalk-mp5uo እየተንቀጠቀጣቹህ አምልኩኝ ካርቶን ብሉልኝ አላለማ ሰነፉ ሰዎችን አትከተይ እራስሽን በደሙ አድኚ ስሙም ከደበረሽ አትጥሪ ግን እንዳዳነሽ ሞቶ ከሰይጣን ከተማ ከሲኦል እንዳስመለጠሽ መስክሪ ስሜን አትጥሩኝም አላለ ሰው የሚሰጥሽን የክፉ አባባል ይዘሻል ሌባ ፔንጤ ወይ ሌባ ኦርቶዶክስ ሴት አስገድዶ ከደፈረ ሁሉ ደፋሪ ናቸው ማለት አይደለም ጭንቅላትሽን ተጠቀሚ ወንጌል አንብቢ ወይ በኦዲዮ 10 ደቂቃ በቀን ስሚ ብዙ ያልተነገረን ነገሮች አሉልሽ ቄሶቹ እንድታውቂ የማይፈልጉት እነሱ መፅሀፉ ቅዱስ አያጠኑማ ገንዘብ የሚሰጣቸው በገድላት በድርሳናት ሲልቁ ነው ሀዋርያቶችን መካድ እንዲህ ነው በግእዝ ሲቀባጥሩ መፅሀፉ ቅዱሳዊ ስለሚመስለን የምንባረክ ይመስለናል ግን ወደ ጨለማ የሚወስደንን ፎቅ እየገነቡብን ነው ንቂ የሰው ዘር
enadaaynetu kemesadeb kemenkef wuch atakum kisarawoch
@Emanu ሀይማኖት አያድንም እያሉ የሚያጃጅሉህን ፓስተሮች አትስማ:: ሀይማኖት ማለት ትምህርት ማለት ነው: የኢየሱስ ትምህርት: ኢየሱስ ደግሞ ለዕውነተኛ አስተምህሮ እና በአለት ላይ ለመሰረታት ዕውነተኛ: ቀጥተኛ እና ለዘለዓለም ጠብቆቱ ለማይለያት ቤቱ ተጋደሉ ብሎ አዟል:: ሀይማኖት ገዳይ ነው የምትሉት ፈሊጥ የሚሰራው ለራሳችሁ ነው ምክንያቱም የናንተ ሀይማኖት የክርስትና መስፈርትን የማያሟላ የሀሳሂው መሲህ መንፈስ በግልፅ የሚታይበት ገዳይ ሀይማኖት ፕሮቴስታንቲዝም( የተቃውሞ) ሀይማኖት ነው:: ንቁ ንቁ ንቁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ሀይማኖት ሳይኖርሽ እየሱስን አታዉቅምይህቺ ፍልስፍና አዉሮፓዊያንንም ግብረሰዶም አድርጋ ያስቀረች ነዉ
ወንድማችን ተባረክ
My Orthodox 🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏
ፈጣሪ ሆይ ላንተ ምን ይሳንሀል ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን ወደ UA-cam መጣህ ወንድማችን በርታልን!!
🥰🥰🥰🥰🥰🥰😇😇😇Alemehede kochtognal🥰🥰🥰🥰🥰🥰
እናመሰግናለን ወንድማችን❤
❤❤❤❤
እግዚአብሔር ብርክ ያርጋችሁ።
የእልታ ትርጉም እልልልል .....እልልል ተሰፍሮ ተቆጥሮ ተመዝኖ የማያልቅ ምስጋና ለዘለዓለም ለእግዚአብሔር ይሁን ማለት ነው አብዛኛው ሰው አያውቀውም ትርጉሙን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
ተመስገን እግዚአብሔር❤❤ 🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow
waya qanata
100%%
እንኳን አደረሰህ ወንድሜ ግን ለምን ነጭ ልብስ አለበስክም?
ውዳሴ ኣትውደዱ
ቪዶዎውን ሰፋ ያንተን ደግሞ አነስ አድገው ነገር ባይን እንደሚባል
አንተ፡ጆሲ፡የምትባል፡፡ምን፡አገባን፡ ዴማስዬ
እነሜሎስ እነትዝታው እሺ ምንትሆኑ በጃንደረባው ሚዲያ አሾፋችሁ አይደል ለእኛ ግን የእናንተ ወሬ promotion ነው promot ነው ያደረጋችሁት ለራሳችሁ ስለዚህ ለጥምቀት ደግሞ የድንግል ማርያም ልጅ የእየሱስ ክርስቶስን ጥምቀት በእናንተ ሚዲያ ለእናንተ ተከታዮች አስተላልፉላቸው በርቱ የሚወደድ ነገር አወድሱ አይዟችሁ ካፈርኩ አይመልሰኝ አያዋጣም ይልቅ አላማችንን እንተግብር ምድር እንድትድን እንትጋ
ሀይማኖት ማንንም ግለሰብ ከሲኦል አታስጥልም ጠበቃው ኢየሱስ ግን አምኖ የተከተለውን በወንጌሉ ጠምቆና አስተምሮ ሲሞት በመንግስተ ሰማይ ያኖረዋል ስለዚህ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው እናንተ ቤት የሚመለክ ወይስ ባሪያዎቹም?
ኦርቶዶክስ እየሱስን የምታመልከው ጥቅስ በመጥቀስ በአፍ እየሱስ እየሱስ እያለች ብቻ ሳይሆን በፍረሀት እና በመንቀጥቀጥ እና በዝማሬ እና በእሱ መንገድ በብርሀን መንገድ በመላለስ ነው እንደ መናፈቅ ሶፍት እየበሉ እና በጫማ ጥፊ በመደባደብ አይደለም በመመላለስ ነው
@endalk-mp5uo እየተንቀጠቀጣቹህ አምልኩኝ ካርቶን ብሉልኝ አላለማ ሰነፉ ሰዎችን አትከተይ እራስሽን በደሙ አድኚ ስሙም ከደበረሽ አትጥሪ ግን እንዳዳነሽ ሞቶ ከሰይጣን ከተማ ከሲኦል እንዳስመለጠሽ መስክሪ ስሜን አትጥሩኝም አላለ ሰው የሚሰጥሽን የክፉ አባባል ይዘሻል ሌባ ፔንጤ ወይ ሌባ ኦርቶዶክስ ሴት አስገድዶ ከደፈረ ሁሉ ደፋሪ ናቸው ማለት አይደለም ጭንቅላትሽን ተጠቀሚ ወንጌል አንብቢ ወይ በኦዲዮ 10 ደቂቃ በቀን ስሚ ብዙ ያልተነገረን ነገሮች አሉልሽ ቄሶቹ እንድታውቂ የማይፈልጉት እነሱ መፅሀፉ ቅዱስ አያጠኑማ ገንዘብ የሚሰጣቸው በገድላት በድርሳናት ሲልቁ ነው
ሀዋርያቶችን መካድ እንዲህ ነው በግእዝ ሲቀባጥሩ መፅሀፉ ቅዱሳዊ ስለሚመስለን የምንባረክ ይመስለናል ግን ወደ ጨለማ የሚወስደንን ፎቅ እየገነቡብን ነው ንቂ የሰው ዘር
enadaaynetu kemesadeb kemenkef wuch atakum kisarawoch
@Emanu ሀይማኖት አያድንም እያሉ የሚያጃጅሉህን ፓስተሮች አትስማ:: ሀይማኖት ማለት ትምህርት ማለት ነው: የኢየሱስ ትምህርት: ኢየሱስ ደግሞ ለዕውነተኛ አስተምህሮ እና በአለት ላይ ለመሰረታት ዕውነተኛ: ቀጥተኛ እና ለዘለዓለም ጠብቆቱ ለማይለያት ቤቱ ተጋደሉ ብሎ አዟል:: ሀይማኖት ገዳይ ነው የምትሉት ፈሊጥ የሚሰራው ለራሳችሁ ነው ምክንያቱም የናንተ ሀይማኖት የክርስትና መስፈርትን የማያሟላ የሀሳሂው መሲህ መንፈስ በግልፅ የሚታይበት ገዳይ ሀይማኖት ፕሮቴስታንቲዝም( የተቃውሞ) ሀይማኖት ነው:: ንቁ ንቁ ንቁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ሀይማኖት ሳይኖርሽ እየሱስን አታዉቅም
ይህቺ ፍልስፍና አዉሮፓዊያንንም ግብረሰዶም አድርጋ ያስቀረች ነዉ