🛑 አስገራሚ የፍቺ ምክያቶች ዝርዝር ተጠንቶ ወጣ 9 ሺ ትዳር በዚ አመት ፈርስዋል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 36

  • @Gambo-m5q
    @Gambo-m5q Місяць тому +2

    ምርጥ ወንድማሞች ደስ ስትሉ::

  • @masialemu
    @masialemu 3 місяці тому +8

    ሁለት ዱባዎች ደስ ትላላችሁ🎉

    • @Tinchi9
      @Tinchi9 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂 ኦኦኦኦኦ የመንግስት ያለ

    • @ናኒተኪኤ
      @ናኒተኪኤ 3 місяці тому +1

      ጥሩ ስም ነው 😂😂😂

    • @addisgirma8211
      @addisgirma8211 3 місяці тому

      ዱባ ግን አሁንም አለ😂😂😂😂 በርገር ለምዳችሁዋል ሚል ጭምጭምታ ሰምቼ ነው😅

    • @ናኒተኪኤ
      @ናኒተኪኤ 3 місяці тому

      @@addisgirma8211 እኛ ድሆች አሁንም ከዱባ ጋር አልተፋታንም 😜🤣🤣

    • @negashtersit7630
      @negashtersit7630 3 місяці тому

      በዛሬው ፕሮግራማችሁ በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው ያነሳችሁት፣ እኔ በዓይኔ ያየሁትን ነገር ልንገራችሁ ባልየው የሚኖረው አዲስ አበባ ነው ልጅቱ ደግሞ የምትኖረው ክፍለ ሀገር ነው እና በአዲሱ ፋሽን መሠረት ከባድ ድግስ ተደግሶ ሽምግልና ተላከ ተፈቀደ ከፍተኛ የሆነ ጭፈራ ተካሄደ የሽምግልናው ሂደት በዚህ ሁኔታ ተጠናቀቀ ከአንድ ሣምንት ቡሀላ ልጅቷ ወደ ሽምግልና የላከው ባሏ ጋር ሄደች ከ15 ቀን ቡሃላ ግን ልጅቷ ተመለሰች። ለምን ሲባል በሆነ ነገር ስላልተስማሙ ነው ተባለ ምክንያቱ ግልጽ አልነበረም ከዚያን ጊዜ ጀምሮ የልጅቷ ቅስም እንዳይጠገን ሆኖ ተሰበረ አገር ለቃ ገጠር ገባች ሰው ምን አለ ታዲያ አይ ያኔ የሽምግልናው ቀን ነበር መፈራረም የነበረባቸው ያ ሁሉ ድግስ እና ጭፈራ መና ቀረ ተባለ።

  • @ማኪዬነኝ
    @ማኪዬነኝ 3 місяці тому +1

    ቢናዬ በጣም ነው የምትመቸኝ ጌታን good job bro keep it up ❤

  • @helenemso32
    @helenemso32 3 місяці тому +3

    keep going good job

  • @AnaShif1992
    @AnaShif1992 3 місяці тому +2

    የዛሬው ውይይት በጣም ያዝናናል 😂😂😂

  • @themane9894
    @themane9894 3 місяці тому +2

    ሁለት አራዱች ሲያስተምሩ ምርጥ ነው ይመቻችሁ ፍችው በዝቶ የተጎዱ ብለው ፓርቲ እንዳይመሰርቱ መፍራት ነው

  • @ellub5242
    @ellub5242 3 місяці тому +3

    ማድረጉን ያድርጉት ግን ቪዲዮ ሚያስቀርፁት ቅኑብኝ.. ሀብታም መሆኔን እዩልኝ ለማለት ነው በነገራችን ላይ ሶሻል ሚዲያ ባይኖር ኖሮ ያን ሁሉ ለማሳየት ብዙ አይለፉም ነበር

  • @ስርካዲስንጋአቱ
    @ስርካዲስንጋአቱ 3 місяці тому +1

    ኮለዉ ያዱርክ ቤንጃ

  • @lilshorts112
    @lilshorts112 3 місяці тому +2

    We don't want to see their private life they can private the video

  • @Natt-jkx
    @Natt-jkx 3 місяці тому

    መንታ ናቹ እንዴ ቤንጃ?❤❤❤

  • @ናኒተኪኤ
    @ናኒተኪኤ 3 місяці тому

    ባንዴራው ተመስገን ቀይረህልናል😅

  • @SemJr-o1t
    @SemJr-o1t 3 місяці тому +1

    Setamru🎉🎉🎉🎉

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 3 місяці тому +1

    👍🏽👍🏽❤

  • @Ansuu9622
    @Ansuu9622 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @helinakebede848
    @helinakebede848 3 місяці тому

    ere yetqeyerewen mic shetulegn love u all

  • @Yemarkonenat
    @Yemarkonenat 3 місяці тому +1

    wendm ena wendm nachu ende

  • @AmanuGebere-zd2xi
    @AmanuGebere-zd2xi 3 місяці тому

    የሰው የሃገር የዜጎች ገንዘብ ግን እንዲህ ያደልባል !?

  • @workusalia9525
    @workusalia9525 3 місяці тому

    ለምን አፕል ሰአት ከምታስር ባታስርስ ሰአት እኮ ሞባይልህ ላይ ማየት ትችላለህ?

  • @Hannah_Te
    @Hannah_Te 3 місяці тому +2

    Very interesting topic guys! Let me chime in a little bit.
    This is a dilemma between freedom to exercise your economic rights and moral responsibility.
    Personally I don’t think neither are wrong. We are fully aware that there are people starving but that doesn’t mean we should feel guilty to eat. There will be people who cannot afford our lifestyle but doesn’t mean that will hold us back from living the way we do.
    This scenario is as hurtful as eating in front of a hungry child to a mother who had to give birth at home because she couldn’t afford the hospital cost.
    Having said that, would it be great for people to limit their wants and help others? Yes, of course. But us humans don’t operate like that. There are people living way more luxuriously than the video mentioned but we don’t see it on social media. What makes it wrong about this video is that it looked almost flaunting, therefore it translated to tone deaf to the society’s current situation.

  • @Netsi-y6s
    @Netsi-y6s 3 місяці тому +1

    Ewnet lemenager mebit new yemilew lay new menager yefelekut ena bereget begelu bebtu akemu yechalewen. Yaderegg ginn media lay mewetatu new chigeru yaw tsuhuf silabezahu sorry hasaben lemeglets yahell neww.

  • @mizantube7494
    @mizantube7494 Місяць тому

    Funny they are

  • @rahelmengistu1741
    @rahelmengistu1741 Місяць тому

    What are you talking about? Even your prime minister living very luxury life. There is no middle class Ethiopia.

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 місяці тому

    😂😂😂ወለድን ብለን ወይ አገባን ብለን የተለየ ነገር አርጉ ወይ እናርግ ቢባል ለኔ ከንቱነትነው እን ከመውደድ ከማፍቀር ቀድሞ የምአሥቀምጠው መግባባትና መነጋገር ነው መደማመጥ በቀር የቀረው ሑሉ ወሬ ከቱነው

    • @ambaw1004
      @ambaw1004 3 місяці тому

      ልክክ ያለ ልክ ነዉ

  • @mizantube7494
    @mizantube7494 Місяць тому

    😂😂😂😂😂

  • @Yemarkonenat
    @Yemarkonenat 3 місяці тому +1

    1gna nw yebal betesb talka gebnt astkaklut demo sub

  • @Sunshine-3uk
    @Sunshine-3uk 3 місяці тому +1

    እንደትዳር አስቀያሚ ነገር የለም 🤮🤮🤮

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤