Nigeria | ናይጄሪያ ቀውጢ ሆነች ተረክ ሚዛን Salon Terek

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • Nigeria | ናይጄሪያ ቀውጢ ሆነች በሄኖክ ገለታው ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
    አዘጋጅ ታምራት መቻል
    Nigeria, an African country on the Gulf of Guinea, has many natural landmarks and wildlife reserves. Protected areas such as Cross River National Park and Yankari National Park have waterfalls, dense rainforest, savanna and rare primate habitats. One of the most recognizable sites is Zuma Rock, a 725m-tall monolith outside the capital of Abuja that’s pictured on the national currency.
    በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን / ጥላሁን አክሊሉ / ታምራት መቻል
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia

КОМЕНТАРІ • 30

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 25 днів тому +3

    የናይጄሪያና የኬኒያው በረከት በኢትዮጵያ ላይ ይደር ❤❤❤

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 25 днів тому +4

    #ድል ለሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሠራዊት ፋኖ። ❤❤❤

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 25 днів тому +1

    እናመሰግናለን ወንድማችን❤

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 26 днів тому +5

    ውይ አለም መች ትጠፊያለሽ???!!! ድርግም ያርግሽ ጌታ!!!

    • @Etiopa
      @Etiopa 26 днів тому

      @@batenoshmelakeselam6384 በእውነት ድርግም ትበል

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 26 днів тому +4

    ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ma9546
    @ma9546 26 днів тому +1

    thanks for sharing salon ❤❤❤❤❤

  • @Muhehaji87
    @Muhehaji87 26 днів тому +1

    Well come salon🎉🎉🎉🎉

  • @MulugetaYimer-rx2tu
    @MulugetaYimer-rx2tu 25 днів тому

    በረከታችሁ ይደርብን ለኛም

  • @Etiopa
    @Etiopa 26 днів тому +1

    እናመሰግናለን ለመረጃው🙏❤️

  • @ermuermu1595
    @ermuermu1595 25 днів тому

    Sewye uganda betam selam nech eza nw menorew Ethiopia tekawmo temtoh kehone eshi uganda betam mert hager nech zem beleh zena tergumeh atawra abo abesachehegn huletegna alsemachum

  • @brobi110
    @brobi110 26 днів тому +1

    This impact of compliance to the IMF devaluation or floating package is costing Nigerians dearly. As the rising cost of food and non+ food commodities rise, people have no option other than protesting. I hope this does not happen here this year. In Nigeria, the protest took place 14 months after the floating rate was applied.

  • @sissis7704
    @sissis7704 26 днів тому +1

    Yenas temesasay aydelmn..

  • @aaaaasaassa
    @aaaaasaassa 22 дні тому

    ተባዳርዎች የእኛ፤ ተወቃሹ እነIMF

  • @kidistabera3010
    @kidistabera3010 25 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Axum-c6r
    @Axum-c6r 26 днів тому +1

    Victory for fano only

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 26 днів тому +1

      የህልም ምኞት አይከለከልም

  • @sissis7704
    @sissis7704 26 днів тому

    Kemogn dejh mofer ykortal

  • @abduwahidshure543
    @abduwahidshure543 25 днів тому

    አቀራረብ በጣም መሣጭ የአብዛኛ የአፍሪካ ችግር ነው። ግን ጋዳፊ የሚያክል አልመጣምም አይመጣምም

  • @PeaceWorld-wn2gm
    @PeaceWorld-wn2gm 25 днів тому +1

    ከአፍሪካ ቁጥር አንድ ነዳጅ ዘይት አምራች ሀገር ከሆነች እንዴት 80%ህዝቧ ደሀ ይሆናል ?ታሳዝናለች ምእራባዊያን ስለማይተኙላት ነቅታ መሥራት አለባት

  • @AlbeshirMohammad
    @AlbeshirMohammad 26 днів тому

    አፍሪካ ሀገራችን መቼ ነው ከዚህ ዓይነት ችግር የሚወጡ ???ተመሳሳይ ችግር ወዴ ሀገራችን እዳይመጣ እፈራለሁ

  • @sirajebezuneh654
    @sirajebezuneh654 26 днів тому +1

    አፍሪካ መቼ ነው ግን ስልጣን በመሻማት ሀገርን የሚያዳክሙት ሀገር እንድቀጥል ሲባል ስልጣንላለመሻማት ብትሞክሩ

  • @yonasaraya2402
    @yonasaraya2402 26 днів тому

    Ye Ethiopea kere😂😂😂😂

  • @GhYy-zr5dh
    @GhYy-zr5dh 26 днів тому +2

    ውይ አፍሪካ ድፍን ቅንጭላት መቼነው የሚማሩት የሚሰለጥኑት የሚበለፅጉት የሚያድጉት እረውውውውው የተረገመህዝብ

  • @TemesgenAbaye-jq6vd
    @TemesgenAbaye-jq6vd 26 днів тому +1

    እና ምን ይሁን የአፍሪካ መንግስታት አቅሙ እንዴ አህጉሪቱ
    ፖለቲካካና እኮኖሚ አቅም ነው የምዕራባውያ የእኮኖሚ ቀኝ ግዛት ጫና ነው እንጅ መንግስት ላይ ብቻ በመፍረድ ነውጥና ነፍጥ ማንሳት ጠራርጎ ያጠፋናል እንጅ መፍትሔ አይሆንም

  • @allahisgreat1
    @allahisgreat1 24 дні тому

    ከናይጄሪያ በላይ የኛ ሀገር መንግስት መፈንቀል አለበት !! ህዝብ ተርቦ ስራ አጥ በዝቶ በስንት ቢሊየን ዶላር ቤተመንግስት ይሰራል!!

  • @zenamichael479
    @zenamichael479 26 днів тому

    የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች አለ አማራ

    • @SalonTube
      @SalonTube  26 днів тому

      ልብ ካለህ ለምን አዘምትም?!

    • @Etiopa
      @Etiopa 26 днів тому

      Information የምባል ነገስ እንዳለ ታውቃለህ/ሽ ዓለም የተያያዘ ነው እሺ ጎረቤትህ ስኳኳ 😮ተረተረት ምንም አይጠቅምም