አይሁድ እንዴት ሀገር መሰረቱ ተረክ ሚዛን Salon Terek

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • አይሁድ እንዴት ሀገር መሰረቱ በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
    አዘጋጅ አብይ ሰኢድ
    በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን / ጥላሁን አክሊሉ / ታምራት መቻል
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia

КОМЕНТАРІ • 123

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 4 місяці тому +35

    የእስራኤል ምድር የእብርሃም የይሳቅ የያቆብ እምላክ እግዚእሔር ነው የስጣችው ::

    • @terfeido1152
      @terfeido1152 3 місяці тому

      To who???

    • @JummaMedia
      @JummaMedia 3 дні тому

      ፈጣሪ በፈረዳችሁት ይፍረድባችሁ።

  • @AbotaBeleto
    @AbotaBeleto 4 місяці тому +29

    ምድሩ እግዚአብሔር ለእስራኤላውያን የሠጠው ነዉ።

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 4 місяці тому +8

    እንኳን ለጌታችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ በአል አብሮ አደረሰን ሰላም ሰላም አብዱሰመድ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-pz2ru7ps8j
    @user-pz2ru7ps8j 4 місяці тому +10

    ምንግዜም በድርጊትህ እውነተኛነት ካመንህ እና በታደረገው ነገር ካመንህ ሁሌም ታሸንፋለህ ከዚህ በበለጠ ደግሞ ፈጣሪ እንዲህ ይላል እበትናችኃለሁ እሰበሰብቻኃለሁ የፈጠሪ ቃል እንደሰው አይደለም ግዜውን ጠብቆ ይፈፀማል

  • @melaku6264
    @melaku6264 4 місяці тому +16

    Abdulsemed is the best journalist with all rounded knowledge. Respect!!!!

  • @tefayetsegaye7262
    @tefayetsegaye7262 4 місяці тому +25

    ታሪክን የምታነሳ ከሆነ ከምንጩ ማውራት አሪፍ ነው ፍልስጤም ከመቼ ጀምሮ አረቦች ሆኑ ሊባኖስ መቼ አረብ ህነች ኦርጅናሊ የአረቦች ምድር የትኛው ነው ይሄንንም ለመዳሰስ ከሞከርክ እውነቱን ትደርስበታለህ በእስላሚኪ ኤክስፖንሽን ግዜ አይደንቲቲያቸው የተቀየረ ብዙ ሀገሮች አሉ ግብፅንም ሊቢያንም ጨምረህ ታሪክ አንብብብ

    • @tinaethio3885
      @tinaethio3885 3 місяці тому

      ፍልስጤምና ሊቢነን አረብ ናቸው ኢራን አረብ አይደለችም

    • @Palestinefreepalstine
      @Palestinefreepalstine 2 місяці тому +1

      ፍልስጤማውያን ከአራቱ የከነዓን ህዝቦች አንዱ ሲሆኑ፣የፍልስጤም መሬት ባለቤት ናቸው ።ኢራቃውያን፣የሜሶፖታሚያና የባቢሎን ባለቤት ፣ሶሪያውያን የአሶሪያውያን ሰዎች፣ጆርዳናውያን የሞአብ፣ኤዶም ሰዎች፣ሊባኖሳውያን የፊኒቃውያን ሰዎች፣ኢራናውያን፣የፋርስ ሰዎች፣ግብጻውያን የፈርኦን ሰዎች፣ሱዳናውያን የኩሽ የሜሮይ ሰዎች፣ሊቢያውያን፣ሞሮኮ፣ቱንዚያ፣ሞሪታኒያ፣አልጀሪያ፣የበርበር ህዝቦች(አማዚግ)ይባላሉ።የመናውያን፣የሳባ፣ሰዎች ሶማልያውያን የፑንት ሰዎች የኤርትራ አረበኛ ተናጋሪ ቆላማ ህዝቦች የጥንቱ አክሱም ቤጃ፣ትግረ፣ህዝቦች ናቸው ።አረቦች አይደሉም።አረቦች ናቸው የተባለው በዘመናዊው አለም የቋንቋ አንድነት ምክንያት ነው።ይህም ማለት በአረበኛ ቋንቋ መስፋፋት ምክንያት ነው። አረቦች የሚባሉት የአሁኗ ሳኡድ አረቢያ፣ዩናይትድ አረብ ኤምሬት ሰሜናዊ የመን፣ኦማን፣ባህሬን፣ኳታር ምእራብ ኢራቅ ፣ምስራቅ ጆርዳን፣የሲና በርሃ በደዊን የግብጽ አረቦችና ደቡብ ሶሪያ ህዝቦች ናቸው።

  • @tadlotesfaye3328
    @tadlotesfaye3328 3 місяці тому +1

    ዋው ከስንት ጊዜ በኋላ የአብዱልሰምድን ድምጽ ሰማሁት ድንቅ ትረካና ታሪክ ነው።

  • @מסרק
    @מסרק 4 місяці тому +19

    ስላካፈልሀን ትክክለኛ ታሪክ እናመሰግናለን እስራኤል በእግዛብሔር ጥበቃ ለዘላለም ለዘላለም ከፍ ብላ ትኖራለች።

    • @abduindris-mf8uo
      @abduindris-mf8uo 4 місяці тому +3

      አይሁድ ነህ እንዴ እስራኤልን እምትገድፈው

    • @official_simion
      @official_simion 4 місяці тому

      ​@@abduindris-mf8uo የማናውቅ መስላችሁ እንዴ??
      አረቦች እስራኤል ላይ ዘግናኝ ጥቃት ሲፈጽሙ፣ የጀርመኑ ሂትለር ከ 6 ሚልዮን ህዝብ በላይ ስጨፈጭፍ እና የእስራኤል ሀገር የመሆን ጉዳይ ሗላ ቀር ነው ስባል እስራኤል ዝም ብላ ይህንን ጭፍጨፋ የምትለቀው ይመስልሀል??
      እስራኤል ላይ ዘግናኝ ጥቃት ብፈጸም የደስታ መልዕክት ነው፣ እስራኤል ጦርነቱን ወደ ኒውክሌር ቀይራ ፍልስጤም እና መላው አረብ አገራት ላይ ጦርነት ብትከፍት እስራኤልን መሳደብ፣ ይህ ግን አሁንም አይቀጥልም።
      የእስራኤል የበቀል እርምጃ እንድጀመር እያደረጋችሁ ነው፣ ብታርፉ ይሻላል!!!
      ፍልስጤም የምትባል ሀገር እንድትኖር ከፈለጋችሁ በቅድሚያ እስራኤል ላይ ምን ያህል ጭፍጨፋ እንደተፈጸመ መመርመር የግድ ነው።

    • @מסרק
      @מסרק 4 місяці тому

      @@abduindris-mf8uo አዎ ነኝ ።።አይሁድ ያልሆነው እስላም ነው ታሪኩን የተረከው እሺ ድዙዝ

    • @kajorkajor5114
      @kajorkajor5114 2 місяці тому

      እስራኤል አይሁድ ናት ክርስቶስን አሰቃይተው የገደሉ እንዴት እግዚአብሄር ይጠብቃቸዋል ከሰይጣንም በላይ ክፉ 👺 ናቸው ክርስቲያን ከሆናችሁ አይሁድ መሆን ትፈልጋላችሁ ?

    • @מסרק
      @מסרק 2 місяці тому

      @@kajorkajor5114 ደደብ አብብ ላተ አላስረዳህም ግን የፃፍሀውን አተ ከሆንህ የፃፍሀው መፅሀፍ ቅዱሱን አበብ ነፈዝ

  • @ma9546
    @ma9546 4 місяці тому +4

    thanks for sharing salon ❤❤❤❤

  • @טירומ
    @טירומ 4 місяці тому +15

    የሳሉን የተለያዩ የአለምን ታሪክ ተንታኝ አብዱል ካድርና ከአዋዜ ተንታኝ አለምነህ ዋሴ እናንተ በሙያ የተካተተ ሚዛናዊና በትክክለኛ መረጃ የተመሰረተ ትምህርት ሰጭ ፕሮግራም ነው የምታቀርቡት ቀጥሉበት🙏

    • @gebyaweanteneh5837
      @gebyaweanteneh5837 4 місяці тому +1

      Yesew sem matfat beheg endemiasteyekeh tawkaleh gen

    • @amelyeyenewa1459
      @amelyeyenewa1459 4 місяці тому

      ሥሙ አብዱል ሰመድ መሐመድ ነው ይስተካከል

    • @michaelmicky7865
      @michaelmicky7865 3 місяці тому

      እንደ ጭንቅላትህ አቀባበል ነው ዘረኝነት አስተምሮቱ ነው

  • @AmanuealWeldeAmanueal
    @AmanuealWeldeAmanueal 4 місяці тому +12

    መጽሃፍ ቅዱስ የሚናገረው ሌላ ኣለም የምትለው ሌላ እስራኤል ማን ናት ? ኣብርሃምን ከትክክለኛ ሚስቱ ሳራ ይስሃቅን ወለደ ሞግዚት ከነበርችው ኣጋር እስማኤልን ወለደ ይስሃቅ ደግሞ ያእቆብን ወለደ ያእቆብን እስራኤል ተባለ ምስጢሩ ሌላ ነው የኣብርሃምና የእግዚኣብሔር ቃል ኪዳን ነው ኣንድ ግዜ ኣብርሃም መስዋእት ለእግዚኣብሔር ኣቅርቦ ሳለ እግዚኣብሔር ተገለጠለትና እንዲህ ኣለው ስለ እስማኤልም ሰምቻለሁ እንዲሁም በምድራዊ በረከት ባርኬዋለሁ 12 ነገድም ይሆናል ቃል ኪዳኔ ግን ከይሳሃቅ ጋር ነው እሱም በወንድሙ ላይ ሰይፍ ያነሳል ወንድሙም በእሱ ላይ ሰይፍ ያነሳል ይላል የይሳህቅ ዘሮች እስራኤል ናቸው የእስማኤል ዘሮች ኣረቦች ናቸው ግን ሁለቱም ኣባታቸው ኣብርሃም ነው ኣብርሃም ደግሞ ከከላዳውያን ዘሮቹ የዛሬዋ ኢራቅ ጣኦት ከሚያመልኩት ወገኖችሁ ተለይተህ ውጣ እኔ ወደ ማሳይህ ምድር ሂድ የተባለው ኣብርሃም የዛሬይቱ እስራኤል የተባለቸው ምድር ረገጠ ይላል መጽሃፍ ቅዱስ እግዚኣብሄር እንመን ወይስ የናንተ ውሸት

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 3 місяці тому

      ትክክል ግን ኢራቅ የጥንቷ ባቢሎን ናት ከለዳዉያን ደሞ የዛሬ ጆርዳን የሚባሉት ናት ሲያስተምሩ ሰምቼ ነው ከለዳዉያን በጣም ክፉ ሰዉች ናቸው ያ ባህሪ ዛሬም በጆርዳኞች ላይ አለ በዓለም ላይ እራሱ ክፉ ናቸው ይባላል እና ጆርዳኖች እንደ ሀገር አጭር ነው ቁመናቸው አብዛኛው

  • @AmanuGebere-zd2xi
    @AmanuGebere-zd2xi 4 місяці тому +13

    መጀመሪያ ታሪክን እወቅ !! ሁለተኛው የሰለሞን ቤተመቅደስ ከፈረሰ በኃላ አይሁድ ከሃገራቸው 1900 አመት ፍልስጤን ነው የወረረው ! አይሁድ ሲመለሱ መሬታቸውን አስለቀቁ እንጅ የፍልስጤን መሬት አይደለም ! አትዋሽ

  • @miliko938
    @miliko938 4 місяці тому +4

    ሰላም ለአለማችን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @skul6040
    @skul6040 4 місяці тому

    You doing a good job . Interesting issues love it.

  • @WubalemWubie-cs9lz
    @WubalemWubie-cs9lz 4 місяці тому +18

    እስራኤል ላይ የሚፈፀመው ሁሉ የእግዚአብሔር ሃሳብ ነው! አሱን ደሞ ማስቀረት አይቻልም!!!

    • @JummaMedia
      @JummaMedia 3 дні тому

      @@WubalemWubie-cs9lz እናንተ ገና የህጻናቱ ደም በገንቦ ቢመጣላችሁ ትጠጣላችሁ። ያኔ ያፈሰሱትን የእየሱስን ደም ነው ዛሬ በህጻናት እያፈሰሱ ያሉት። ልብ ይስጣችሁ ካፊር።

  • @solomonmamo6602
    @solomonmamo6602 2 місяці тому

    Wow you are so lovey person.
    No matter what you bring

  • @DeseFikado
    @DeseFikado 4 місяці тому +9

    ድል ለምርጥ ህዝብ እሰራኤል

    • @hassenabagibee371
      @hassenabagibee371 4 місяці тому

      ገዳይ የሠውን ሀገር ወሰደው

    • @Mekd87
      @Mekd87 3 місяці тому

      ​@@hassenabagibee371ወረራ አረብ

    • @AlemTadese-bk8zm
      @AlemTadese-bk8zm 3 місяці тому

      ​@@hassenabagibee371የራሳቸውን ሀገር ነው የወሰዱት ገዳይ ላላችሁት ደግሞ ከነሱ በላይ የሞተም የተገደለም የለም የሚገርመው ግን ምንም ያህል አረብም የአለም ህዝብም አንድላይ ቢተባበር ማጥፋት አይቻልም ትልቁ በትንሹ ይገዛል ነው ቃሉ የእሰማኤል ዘሮች በፍፁም የይሳቅን ዘሮች ማሸነፍ አይችሉም 😂😂😂😂እንኳን አረብን አለምን በጅ አዙር የሚገዟት አይሁዶች ናቸው

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo 3 місяці тому

      Amen 🙏

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo 3 місяці тому

      ​@hassenabagibee371 tishi filistemi mibali Hager yelem zari injji isumi be kananochi midir yinoruu neber teftohaluu gebashi awun yalutim zarchewu ke giriki new ye Abraham lijochi demo ye abatochachewun Hager new yeyazut ok

  • @abumensa
    @abumensa 4 місяці тому +3

    selam selam salonoche

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne 4 місяці тому +8

    ከጠራኻቸው ሃገሮች ግማሾቹ ሀገርነት የላቸውም ነበር እንደ ገና ፍልስጥሞች አረቦች አደሉም,

    • @hassenabagibee371
      @hassenabagibee371 4 місяці тому

      ምን ማለት ነወ እንዳውም ንፁህ አረቦች ፍልሰጤሞች ናቸው

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo 3 місяці тому

      ​@@hassenabagibee371aydelumi lemini kalshi arabochi ina ayudochi or Israel 🇮🇱 ye Abraham lijochi nachewu Abraham benebere gize filistemochi ye kananochin midir yerasachewu argoo yinoruu neber bezi miknat awun Israel 🇮🇱 balechibeti botaa king dawiti king Solomon king saoli izaa botaa neber filistemi mibaluti beza gize be king dawiti tecfcifoo new yani botaa ye ayudochi abatochi yeyazut gebashi filistemi Arabi kehonuu ye Abraham lijochi aydelumi maleti new arabochi or ye Ismail lijochi aydelumi gebashi

  • @userasd5115
    @userasd5115 3 місяці тому

    ሡበሀንአለህህ

  • @najjatnajjat7376
    @najjatnajjat7376 2 місяці тому +2

    አቅሷ የፍልስጤም ብቻ ነው 🕌
    ኢየሩሳለም አቅሷ ፍልስጤም 🇵🇸

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 4 місяці тому +4

    ዕሥራኤል ሑልግዜ የነበረች፣ ግን በአረብ ተሥፋፊዎችና ቅኝ ገዢዎች ተነጥቃ ፓለሥታይን አሠኝተው ሕዝቧን በባርነት ሸጠው አቆይተው በመሖኑ ዕንጂ። ይሕም በዛ አላበቃም አፍሪካም ገብተው ወርረው ነዋሪውን አፈናቅለው አሠድደው ግብፅ ቱኒዚያ ሊቢያ ሞሮኮ አልጄሪያ ፣ (ሥንቱን ጠቅሼ) ብለው ሠይመው ሠፍረው የራሣቸው ሐገራት አድርገዋቸው የያዟቸውን አሽከር፣ የጭነገረድ ባርያና ተላላኪ አድርገው የተሠደዱም አፍሪካውያን ወደደቡብ ሌሎች አፍሪካ ሐገራት ሠፈራት ተቀላቅለው በትንሽ ቦታ ብዛት ያላቸው የተለያዩ ጎሣዎች ተሸጋሽገው ዕነዲኖሩ ተገደዱ። የአረቦችን ወንጀሎች ለመሸፋፈን መሞከር ጥሩ አደለም።

  • @user-iw2pr8sl4p
    @user-iw2pr8sl4p 4 місяці тому +23

    ከምድራዊው ደካማ ስርዓት የማይገኘውን ትክክለኛውን ፍትህ መስጠት የሚቻለው አንዱ እግዚአብሔር ይረከበው!!!

    • @Ellsa-qu6dx
      @Ellsa-qu6dx 4 місяці тому +3

      አሜን

    • @ikqmdfyslcbe
      @ikqmdfyslcbe 4 місяці тому +1

      አሜሪካ ወይም እስራኤል ሂደሽ እግዚአብሄር ብትይ አይሰሙሽም የጌታ ትክክለኛ ስሙ ግን ማን ነው? 🤔 felgina dreshibet

    • @user-iw2pr8sl4p
      @user-iw2pr8sl4p 4 місяці тому

      @@ikqmdfyslcbe Malcolm X ከብዙ ንግግሮቹ አንዷን መርጬ ሀሳቡን ልፃፍልህ/ሽ/ላችሁ ፦ አፍሪካዊ አሜሪካውያን ይሄ ሁሉ የደረሰብን በሃይማኖታችን፣ … ልዩነት ሳይሆን ጥቁር ስለሆንን ነው … አለ። ይህንን በልቡ ያስተዋለ አሸናፊነት መንገድ ላይ ነው። አማራው ላይ፣ ኦርቶዶክሱ ላይ፣ ኢውነተኛ ኢትዮጵያውያኑ ላይ፣ የፍልስጤም ህዝብ ላይ (እጅግ የከፋ ቢሆንም) … የደረሰው፣ እየደረሰ ያለው ምንጩ አንድ ነው፥ መፍትሔውም እግዚአብሔርና የራስ ትግል ነው።

    • @user-iw2pr8sl4p
      @user-iw2pr8sl4p 4 місяці тому

      መልስ ሰጥቼ ነበር ግን አላለፈም። ክርስቲያን ፍልስጤማዊ፣ እስላም ፍልስጤማዊ በአሜሪካና በምዕራባውያኑ፣ በባሪያዎቻቸውም ተለያይተው ይታያሉ? አይታዩም። Divide and Conquer ላይ ያሉትን ማሸነፍ የሚቻለው በጥንቱ አካሄድ ስንመራ ብቻ ነው። Malcolm x የአፍሪካ አሜሪካውያንን ትግል በሃይማኖት፣ … አለመሆኑን በሚገባ አስረድቷል። "ከፋፍለህ ግዛ" ፣ Divide and Conquer" የሚለው ቁሻሻ የምዕራባውያንም ሆነ … "ጨዋታ" ውስጥ አንግባ።

    • @user-iw2pr8sl4p
      @user-iw2pr8sl4p 4 місяці тому +2

      ​@@ikqmdfyslcbeእግዚአብሔር ይባላል፥ ሁ ሉ ን ም አቅፋ ማስተዳደር የምትችል … ሀገር ሃይማኖት፣ ዘር፣ .…… አይለያያትም። ምዕራባውያኑን የሚከተል ሁሉ ከእግዚአብሔር ግንኙነት የ ለ ው ም።

  • @ארטואבבה
    @ארטואבבה 4 місяці тому +1

    yes👍

  • @genetjemaleoumer4206
    @genetjemaleoumer4206 4 місяці тому

    Selame wude wendmachin abedu semede enqne beselame metahe enansegnale ❤️💐💐🥀🌹💐💐💐💐🥀🌹💐🥀

  • @ethioethio476
    @ethioethio476 2 місяці тому

    እንደ እስራኤላውያን የተገፋ የተስድድ ህዝብ ኡልነበርህም እሂም የግፅ ፒራሚድን ፈረኦን እየገረፈ ያስገነባው በእስራኤላዊያን ነበር ግን እግዚአብሔር በድላቼው ለአንዴ እና ለመጨርሻ ጊዜ ምእራፋቼው ተዝጋ አለቀ የማንም አረብ ገረድ መሁን በእግዚአብሔር ሃይል ተመታ እስራኤልም በእርስት መሬቷ ከስድት ከባትነት ወጣች እሂን እሂ ሁሉ ትክክለኛ ታሪክ እስላሙች አትናገሩትም እኛ ክርስቲያኖች እናውቀዋለን በዬትኛውም አርብ እስራኤል የተጠላች ው ሁሉም ክርስቲያን አገር እንዲያድግ ስለማይፈልጉ የእነሱ ገረድ ብቻ እንዲሁን ስለሚፈልጉ ነው በቃ አለቀ በሙሴ በትር የግብፅን ባህር ከፍሎ ያሽጋራቼው እስራኤላውያን ምእራፍ ጅመረ የተከፈለው ባህር የዘጋ አምላክ የእስራኤል ጉዳይ ለአንዴ እና ለመጨርሻ ጊዜ በዝች አለም ዉዲያኛውም ሚመጣውም የእራሳቼው እርስት ሁና ትቀጥላለች በቃ እግዚአብሔር ሲምር እሂነው

  • @GetahunGgta
    @GetahunGgta 4 місяці тому +3

    ግን መጀመርያ እንዴትና በምን ተበተኑ???

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo 3 місяці тому

      Egizabiher irasuu new be hatityat miknat yebetenachewu bible anbib be mini miknat indetebetenuu yinagerali

  • @geremewdesu
    @geremewdesu 2 місяці тому

    አብዱ ትንታኔህ ሚዘናዊ ትክክለኛ ጋዜጠኛ ነህ ጉዳዩ ግን የተፈፀመው መልሶ አገራቸው እንደሚመሠርቱ የእግዚአብሔር ቃል ላይ ስለተፃፈ ሆኖ አገኘነው

  • @ኢትዮጵያዜናዎችኦንላይንስ

    አሚን

  • @GetachewWolela
    @GetachewWolela 2 місяці тому

    isreal💚💛💖

  • @mahdersewunet8847
    @mahdersewunet8847 3 місяці тому +1

    ግን እኮ እስራኤላውያን ጥንታዊ ቦታቸው ነው ታሪክም መፅሀፍ ቅዱስም እንደሚጠቅሰው ተከባብሮ መኖር ጠፋ እንጂ

  • @imagseid8645
    @imagseid8645 4 місяці тому

    Yes

  • @alexdemele6205
    @alexdemele6205 3 місяці тому +1

    አሁን ያለው አይሁድ እንግሊዛዊ ናቸው ትክክለኛ አይሑድ ኢትዮጲያዊያን ናቸው

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo 3 місяці тому

      😂😂😂😂 ibdi neki libeli

    • @alexdemele6205
      @alexdemele6205 3 місяці тому

      @@ElduErsumo ታሪኬን ጠንቅቄ አቃለሁ ከሱማሌ እስከ ሶሪያ ከጅቡቲ እስከ ምዕራብ አፍሪካ ጫፍ የመንን ጨምሮ ሰሜን ደቡብ ምስራቅ ምዕራብ አቢሲኒያ ተብሎ ይጠራና የኛ ነበር ያንን እንዳንጠይቅ አሁንም ጂ7 ተብለው የሚጠሩ አገሮች እያባሉን ነው

    • @ElduErsumo
      @ElduErsumo 3 місяці тому

      @@alexdemele6205 atafrimi Ethiopia 🇪🇹 ayudochi nachewu sitili inemi awkalewu anten sayoni tariki ina bible new mamnewu antemi inde Google ye Israel 🇮🇱 tariki lemabelasheti tirotaleki wore

  • @AlemXewar-nn6uj
    @AlemXewar-nn6uj 4 місяці тому +1

    They try to give them Eritrea thanks GOD we don't have another weyane any
    more

  • @אילהואנקהונה
    @אילהואנקהונה 2 місяці тому

    👍❤️

  • @אילהואנקהונה
    @אילהואנקהונה 2 місяці тому

  • @surefiel
    @surefiel 3 місяці тому

    ❤❤❤

  • @EliasWolde-mq8vn
    @EliasWolde-mq8vn 2 місяці тому

    እስራኤል ድል ነሺ

  • @gmailaccount-nr6kf
    @gmailaccount-nr6kf 4 місяці тому

    ጥሩ ነገር ነው ያቀረብልክልን እናመሰግናለን!
    ነገር ግን አቀራረብህ ላይ ወገንተኝነት ይስተዋልበታል።

  • @user-ts2sf8nc4d
    @user-ts2sf8nc4d 3 місяці тому

    ስለ አምሀራ ህዝብ ስራልኝ

  • @user-mf2on2wr3r
    @user-mf2on2wr3r 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @KumsaDamissie
    @KumsaDamissie 4 місяці тому

    Why not make a video on Ethiopian greatest scientist ever, Engineer Kitaw Ejigu?

  • @TheDefersha
    @TheDefersha 4 місяці тому +2

    The biggest mistake in our history was done by the king of Ethiopia during the recognition and formation of the state of Israel. The king betrays Israel and God of Israel betrays him and punished him by his own militia named 'Derg'.
    Do not fight a battle what you don't win.

  • @HusniyaHusniya-qo2ck
    @HusniyaHusniya-qo2ck 18 днів тому

    እስራኤልን ያላቹ ግን በእስራኤል በፍልስጤም ውስጥ ስለሚገደሉት ክርስትያኖች እና ስለፈረሱት ቤተክርስትያኖች ምን የምትሉት አላችሁ
    ካላወቃቹ ከ BBC CNN ዜና ተመልከቱ

  • @user-gr3vu1tl2w
    @user-gr3vu1tl2w 4 місяці тому

    Israel is the covenant country for the God. Let us pray for Israel!!

  • @husseinhassen6662
    @husseinhassen6662 4 місяці тому

    Minim altechefechefum yih qaalachew filisteemin la ma eesad yaaderegut seeraa new

  • @nuurawel1088
    @nuurawel1088 2 місяці тому

    ድል፡ለተበዳይ፡ለፍልስጤም፡ህዝብ

  • @husseinhassen6662
    @husseinhassen6662 4 місяці тому

    Yuhuudoch mekelaakel yichilaalu wishet hulle nato new yemiwagalachew

  • @אבבהאבבאו
    @אבבהאבבאו 4 місяці тому +7

    ድል ለቅድስት እስራኤል 🇮🇱💯🇮🇱💯❤❤

    • @Ismaeil-vd2ob
      @Ismaeil-vd2ob 4 місяці тому +1

      ይቅረብ ይራቅ እንጂ እስራኤል ስትጠፋ ለማየት ያሳየን 🇵🇸❤

    • @Mekd87
      @Mekd87 3 місяці тому

      ​@@Ismaeil-vd2obወረራ ፍልስጤም ይውደም

    • @Ismaeil-vd2ob
      @Ismaeil-vd2ob 3 місяці тому +1

      @@Mekd87 አረ ወራሪዋ እስራኤል እራሷ ትውደም የጋማ ከብት ምን ትመስላለህ

  • @yunusnesredin2604
    @yunusnesredin2604 4 місяці тому +1

    አብዱል ሰመድ ከሎጂኩጋ ሚጋጩብህን ሀሳብ እያረምክ ከራስ ሀሳብ ማቅረብ ትችላለህ። ለምሳሌ ያኔ ከተቋቋመች ቡሀላ አረብ ሀገራት ሲወሯት ብቻዋን እንደ ታገለች አርጎ ማቅረቡ? ሌላው ከሁለቱ ወገኖች ሚሞቱት ንፁሀን ብለህ የዘገብከውስ ነገር አድማጮችህ ወደዛ ይበዛሉነው????

  • @olikesootebo5150
    @olikesootebo5150 4 місяці тому +1

    እስራኤል ከ70 አመታት አልነበሩም ወይ?

    • @zollaselam7179
      @zollaselam7179 4 місяці тому

      Awo alnbrum 1947 new yetmsrtchwo.

    • @natnaelkinde7826
      @natnaelkinde7826 4 місяці тому +4

      ነበሩ።በጉልበት የተወሰደባቸውን ሀገር ነው ያስመለሱት ያስመለሱበት ቀን ሁሌ ያከብራሉ

    • @DavidAlessandro-o3e
      @DavidAlessandro-o3e 4 місяці тому

      ​@@natnaelkinde7826 ❤❤❤🙏🙏🙏

    • @AlemTadese-bk8zm
      @AlemTadese-bk8zm 3 місяці тому

      ነበሩ በተለያዩ አለማት ተሰደው ነበር የሚኖሩት ሀገራቸው ላይ መኖር ከጀመሩና እውቅና በአለም መንግሰታት ድርጃት ከተሰጣቸው ጀምር ነው 70 አመት የሚባለው

  • @rahimafaode8912
    @rahimafaode8912 2 місяці тому

    Palestine enji Israel mibal hager yelm

  • @AsheTaressa
    @AsheTaressa 4 місяці тому

    ጥበቡ የተሞላበት

  • @workinehtetemke
    @workinehtetemke 3 місяці тому

    betame tanadedaleke Yerasachew ereste keegezabehare yetekebelute Yaberehamena yeyesake yabatochachew medre egzabehare lenesu bekalekidan yesetachew medere new bayadelachewena mekerachew sebeza beteleyayu mederawi torenetoche benesu tezaze metelalefena alemachen betebebachew bekenate tengebegebo baderesebachew yezere fejete new besedete hagerachewn Telewe yetesededute 30 ena 40 yemiwolde Arebe mederachewn woro yetebekachew akerari MUSLIMOCH tesebasebew mate azenebubachew ensu gn yashenafi amelake bensu laye adero doge amede aderegachewe yeha yensu Ewentega tarike new
    Betame Yasazenalu Egezabehare kensu gare yehune lefelstamochem mekrachewn yakelelachew aberewe endenore yegezabhare Fekadu yehone.........

  • @alemugebremichael
    @alemugebremichael 4 місяці тому

    but but but 🇪🇹also ( i have hand glerry very rich man not afred to look you also)

  • @tekalegneabera4498
    @tekalegneabera4498 3 місяці тому

    በ1948 ለመጀመሪያ ግዜ እስራኤል አልተመሠረተችም አሁን አንተ የአረቦችን እስራኤል እንዴት እንደተመሠረተች እየነገርከን ነው ከ1948 በፊት እስራኤል የምትባል ሀገር ነበረች

  • @hassen-y8e
    @hassen-y8e 4 місяці тому

    the arabs were not superior to israel by any means. get your facts right first. the arabs were large in the number of participating nations but not in army size

  • @ElduErsumo
    @ElduErsumo 3 місяці тому

    There is no such thing as a Philistine people 💯 the land of Israel was formerly known as the land of Canaan so God gave the land of Canaan to the children of Abraham 🇮🇱👈 The Philistines lived in the land of Canaan and disappeared during the reign of King

  • @ikqmdfyslcbe
    @ikqmdfyslcbe 4 місяці тому +4

    እስራኤሎች የክርስቲያኖችን ጌታየ የምትሉትን ጨምቀው ያሰጡ ናቸው 😂

    • @temewolde365
      @temewolde365 4 місяці тому +9

      ምንም ብሆን ከአረቦች ይልቅ እስራኤል ለክርስቲያኖች ቅርብ ናቸው ምክንያቱም ኢየሱስ እራሱ ዘሩ እስራኤል ነው። ቀደምት የመፅሐፍ ቅዱስ ነብያት ሁሉ እስራኤላውያን ናቸው❤❤❤❤❤። እንወዳቸዋለን🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤

    • @מסרק
      @מסרק 4 місяці тому

      ልጋጋም

    • @amansintayew5020
      @amansintayew5020 4 місяці тому +1

      ኢየሱስ ጌታችንን ያሰቀለው የሰውን ሁሉ የኃጢአት ዕዳ ለመክፈል እንጂ አይሁዶች ጨካኝ ስለሆኑ አይደለም የኃጢአት ዕዳችንን ለመክፈል በሞተና በተነሳው ጌታ በማመን የዘላለም ሕይወት አለ ያመነ ይድናል።

    • @michaelmicky7865
      @michaelmicky7865 3 місяці тому

      ያንን ሃሰተኛ ነብይ እንደ ውሻ በመርዝ ነው የደፉት ቀሚሱ ሁላ ተበላሽቷል አገኘሁ ብሎ ሲስገበገብ እንደ አይጥ ድፍት

  • @fasilmequaninet7811
    @fasilmequaninet7811 4 місяці тому

    እሚገረመው ኢትዮጵያውያን ከዚህ ጋር መን ያገናኛችኋል ምሰጡት አስተያየት ይገርመኛል ለምን ከታሪኩ ተነስታችሁ ኢትዬጵያ ላይ ምን እየተካሄደ እደሆነ አታስቡም

    • @ethiomusiclyrics7807
      @ethiomusiclyrics7807 4 місяці тому +1

      አንተስ ምን ያገናኝሀል ጦርነቱ የ መሬት እንጃ የ ሀይማኖት አይደለም ስለዚህ አንተም አይመለከትህም

  • @אבבהאבבאו
    @אבבהאבבאו 4 місяці тому +2

    🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱👍

  • @user-rg8px1zf5u
    @user-rg8px1zf5u 4 місяці тому

    የራሷን አሮባት የሰው ታማስላለች:

  • @coystemam4171
    @coystemam4171 4 місяці тому

    Ere Iran 🇮🇷 degfalech....

  • @farukwerku3725
    @farukwerku3725 4 місяці тому

    ብዙ ኢትዮጵያን አይሁድ ክርስቲያን ይመስለቻዋል አይሁድ እምነቱ ለሙስሊም ይቀርባል

    • @Mekd87
      @Mekd87 3 місяці тому +1

      ይመለከተናል ሰለ እስራኤል እየሩሳሌም ቅዱስ ቦታ ok🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤❤❤💪💪💪💪

    • @AlemTadese-bk8zm
      @AlemTadese-bk8zm 3 місяці тому

      አይመስለንም አይሁድ ማለት ክርሰትያን እንዳልሆኑ እናውቃለን ነገር ግን እኛ ክርሰትያኖች ትልቅ ቦታ አለን ለስራኤል የእምነታችን መሰረት ናቸው የአይሁድ እምነት ለሙስሊም ይቀርባል ላላችሁት ጥሩ ነው ይሁንላችሁ ለአረቦችስ ከስራኤል በላይ ማን ይቀርባቸዋል የወንድማማች ልጆች እኮ ናቸው አባታቸው ያው አብርሀም ነው የኢትዮ ሙስሊሞች ናችው እንጅ በማያገባቸው ያዙን ለቀቁኝ ሲሉ የሚሰሙት 😂😂