"እኔም ፋኖ ነኝ!" ጀ/ል አበባው//ገዱ እና ይልቃል በዐቢይ ላይ ከአሜሪካ መንግሥት ጋር!አገኘሁ ተሻገርን ያፋጠጠው መድረክ!June 2024
Вставка
- Опубліковано 24 чер 2024
- "እኔም ፋኖ ነኝ!" ጄ/ል አበባው ታደሠ በብስጭት//ገዱ እና ይልቃል በዐቢይ ላይ ከአሜሪካ መንግሥት ጋር//አገኘሁ ተሻገርን ያፋጠጠው መድረክ!
Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2@ethionewschannel2
tikomazena@gmail.com
ድል ለአማራ ህዝብ (ፋኖ)
Namsgnaln❤❤❤❤
በለጠ ወንድማችን በተገፋውየአማራ ህዝብ ስም እናመሰግንሃለን❤❤❤ በርታ:: ድል ለፋኖ
ድልለአማራፋኖ ለጀግናወታደስ ፋኖ ለጭቁኑ ህዝብ
በርታ በሌ እናመሰግለን ድል ለአማራ ፋኖ💚💛❤ አይ አማራ ወገኔ ብኤድንንን የተባሉትን ሁሉንም ባገኘህበት አስወግድ ጭራሽ ወልቃይትንም አሳልፈው ሊሰጡ ተስማሙ አፈር ብሉ የተረገማችሁ. 😥
ከእንቅልፌ ተነስቼ እየጠበኩ ነበር በለጠ እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት አደርክ
ሸጋው ውቤን ዲያቆን ብለህ አትጥራው። ክብረ ክኅነት የለውም። አፍርሷል። ዳንኤል ክብረትም ቢሆን ዲቁና የለውም። ከጋብቻ ውጭ ልጅ ወልዷል። ሥለዚህ ክኅነት አይመለሥም። በስማቸው ጥራቸው።
ድቁና ቢኖረውስ በዙ ሰይጣኖች እንኮ ድቁና አላቸው ድቁና ቅድስና አይደለም ስራ እንጅ
የአማራ ታሪካዊ ጥንታዊ ፍጹማዊ ጠላት ህውሀት ነው የአማራ ህዝብ ዘለቄታዊ መከራ ሞት ስደት ድህነት ዋናው ህውሀት ነው ታሪኩን ባህሉን ማንነቱን ሁሉ የማይፈልገው ህውሀት ነው መቸም ቢሆን ለአማራ እንደ ህውሀት የከፋ የለም ።
ፋኖ ይችላል 💪💪💪
የአማራ ህዝብ. በአደን የተባለን ነቀርሳ ማስወገብ ብቻ ነው ያለበት
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤
❤❤ድል ለፋኖ
ድልለአማራፋኖፋኖያሸንፋል
ገዱ ራሱን ወክሎ እንጂ ካሁን በኋላ በአማራ ህዝብ ስም ምንም ነገር ከማንም ጋር መነጋገር አይችልም።ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪✌️✌️✌️
magez emichil kehone min chigr alew
ደነዝ አትሁኑ ሰይጣንም ቢሆን ለአማራ ከሰራ እደግፈዋለሁ ይሄ ፖለቲካ ነው ተቸንክሮ የሚቀር ነገር የለም
amaroch ennka yemeyagizen kagegnen enkuan ke egnaw lij GEDU YIKR ENA alamachin kedegefu kelieloch ethiopiawian ga abren lemesrat kemechewm gizie belay kurtegna nen .yetedebeke manm ye amhara lij wich lay yalachiw ena limidum yalachiw weta weta belu ena sirachiwn siru.entebaber .
@@amanuelayanaw4830ሰነፍ አትሁን በእውነት ለአማራ ድምፅ የሚሆን የትኛውንም ሰው አሁን ላይ መግፋት አያስፈልግም ለጊዜውም ቢሆን ተያይዞ ይህንን መከራ መወጣት ነው::
ለምን
በርታ...... በርታ..... በርታ ......በሌ!!!
መሌ በርታ❤❤
ድል ለፋኖ አማራ ኢትዮጵያ ❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤😂❤❤❤❤🎉🎉🎉
አበባው ታደሰ እዲት እነም ፋኖ ነኚ አለ ፋኖን ለመጨፍጨ አይደል የሚታገል አሁን አልሳካ ስላለው እኒም ፋኖ ነኚ አለ አታላይ አጪበርባሬ ነው ወገኖቹን የሚአስጨርስ ታሬክ አይረሳውም💔💔🖤🖤🖤ድል ለፋኖ ፋኖ ይችላል ያሽንፋል ድል ለጪቁኑ የአማራ ህዝብ አሜን አሜን 🤲 ❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ትክክክልልልል። ወዴት ጠጋ ጠጋ ጠጋ አይሰማም። ዥዋዥዌ አለማፈሩ።
እናመሰግናለን ስለመረጃዎች በርታ👍 ድል ለአማራ ፋኖ💪💪💪
ተመስገን እኳን ሰላም መጣህ ❤❤💔💔
እንኳን ደህና መጣህ በርታ
እንኳን ደህና መጣህ በሌ
የትግራይ ታጣቂ ግን ደም አይበቃቸው ፋኖ ስልጣን እዳይዝ እንቅፋት እየሆኑ ነው እነዚህ ምስጥ ድል ለአማራ😢❤❤❤❤
እነሱ ጠላት ናቸዉ የዞት የሚዞረዉ ካርታ በአማራ መቃብር ላይ ነዉ ብሎ የሚያስበዉግን ህልም
Merretachn lkek
ሁሌ የናቴ መቀነት ቆፍጠን ብላችሁ ራሳችሁን ችላቹሁ ተዋጉ አንዴ ወያኔ አንዴ ኦነግ እስኪ ጠላት ቀንሱ እነ እየየ
@@user-je4ti4sg1t የትኛው ነው መሬትሽ
ትክክል አፈር ይብሉና
በርታ
ድል ለአማራ ህዝብ💪
ድል ለአማራ ፋኖ !! ፋኖ አማራ ፣ አማራ ፋኖ# ደም፣ ሥጋ፣ አጥንት ...አንድ ስዕብና አንድ አማራ....ድሉ ቅርብ ነው!!!!!
ድል ለፋኖ
ተአማኒነት ያለው መረጃ ነዉ የምታቀርበዉ።እናመሰግናለን።እርማት፣ኮንግሬስ እንጅ ኮንግሬንስ ቃል የለም።በርታ፣በርቱ !!!
ድል ለአማራ ፋኖ
በለጠ እንኳን ደህና መጣህ እጅግ ደስ የሚል አቀራረብ ከታማኝ እና ሚዛናዊ መረጃ ጋር አንተን የተለየ እና የማይተካ ያደርግሀል! በርታልን ወንድማችን💪 ከዚህ በላይ ሚዲያው ሊያድግ እና ሰፋ ያለ የአየር ሰዓት ሊኖረው ይገባል፤ለዚህ ደግሞ የሁላችንም ድርሻ ይጠበቃል!💪💪💪
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ
Dele la amhara fano❤❤❤❤🎉🎉🎉
ድል❤❤ለፋኖ❤❤ፋኖ❤ያሸንፋል❤❤🎉🎉🎉🎉
Bertalin bro❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ gn ስለ ብአዴን ብዙ ብትለን ደስ ይለናል
በሌ በርታ ፋኖ አሼንፎ የአማራ ህዝብ አገቱን ቀና የሚረግበት ቀን ናፈቀኚ ብቻ
ሰላም ጤና ለአንተ ይሁን መረጃህን በጉጉት እንጠብቃለን ።እናመሰግናለው።
በርታ!
Bele Our king
Thanks
Fano❤
Fano❤
Fano❤
እድሜ እና ጤና ለፍኖወቻችን እና ለመረጃ አቅራቢወች አሜን ለአማራ ተወላጆች ባለስልጣኖችግን ቅጣቱ ከላይ ይሆናል በርቱልን ፍኖወቻች
ድል ለእኛ ፋኖ ፋኖዬ በል አንተዉ።
በርታልን ወንድማችን ድል ለፋኖ ድል ለአማራ!!!
በሌ በርታልን ❤
ድል ለተገፋው ህዝባችን!!!!
ለምድነዉየአማራህዝብፋኖንአይቀላቀሉምእዴ😢😢😢
ያሳዝንስል አምላክ ይፍታው 😭😭😭😭😭😭😭
የፋኖ ህብረት ወደ አንድ መምጣት በአንድ መሪ መመራት ጉዳቱ ያመዝናል ስለዚህ ከሁሉም የተውጣጣ ኮሚቴ ና መሪ መውጣት አለበት
አማራ ካለው ጠላት ብዛት በአንድ መሪ መመራቱ በቀላሉ መሪውን ገለው መቀልበስ ይችላሉ
ስለዚህ ሁሉም ባካባቢው ያለውን አደረጃጀት ጠብቆ መሪ ማዋጣት አለበት ስለዚህም በዚህ ጉዳይ ውይይት መደረግ አለበት
በርታ ወድማችን
ድል ለፋኖ 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
ደማሙ ሃብቴን እናመሰግናለን።
ለደንነቱ ግን እንሰጋለን።በቶሎ ከወገኑ ጋር እንዲቀላቀል አስፈላጊው ነገር ቢደረግ ይሻላል
እናመሰግናለን በሌ❤
ዲል ለአማራ ፋኖ
ድል ለአማራ ፋኖ ለጀግናወ ፋኖ ለጭቁኑ ህዝብ
Dili le Amara fano 💚💚💚💛💛💛❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪
ዝበለዉ ይግባ እየቀጠቀጠይመልሰዋን ጀግናዉ
በሌ ጀግናዉ አንተ እኮ ሰበር ዜና እያልክ ስለማትበጠረቅ እኮ ነዉ ቻናሉ ያላደገዉ።እዉነትን የማይወድ ጨለል ህዝብ እኮ ነዉ ያለን
ድል አማራ ፋኖ ያሸንፋን❤❤❤❤❤❤❤❤
ድል ለፋኖ 💪💪💪💪💪
እንኳን ደህና መጣህ
ድል ለአማራ ህዝብ
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ሞት ለአማራ ሌቦች ህዝባቸውን ለሚሽጡት እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ❤❤❤❤
በርታ ስለእውነት መቆም ትልቅ ነት ነው
❤❤በርታ
መረጃዌችህ ጥሩ ናቸው
ድል ለሀገር ወዳዱ ለአማራ ፋኖ ለአይበገሪወቹ
አማራ ሆይ ከተማህ ከፈረሰ በኋላ፣ እህትህና እናትህ ከተደፈረች በኋላ፣ ህዝብህ ከተገደለ በኋላ "ድርድር" ማለት ወደ ነፃነት ተራራ እየገሰገሰ ያለውን አማራ ማስቆም እና ማስገደል ባርነት ውስጥ እንዲቆይ ማድረግ ስለሆነ ፋኖዎች ሆይ እንዳትደራደሩ!!!
አማራ ሆይ ጠላትህ ሆሌም ጠሉትህ ነው።
# አማራ ሆይ ከጎጥ ውጣ
# አማራ ሆይ አንድ ሁን
# አማራ ሆይ ፋኖ ኃይላችንና መሪያችን ነውና ከፋኖ ጎን እንቁም
💪ህወሃት እስከ ተከታዮቹ በወልቃይትና በራያ የአማራ ምድር ላይ ይቀበራል💪
ዝንተዓለም አማራ ❤
የማይሰበረው አማራ 💪
ፋኖነትና ነፍጠኝነት ይለምልም 💪
እድሜ ካላቸው ይሥማሙ
ሰላም ኢትዮ ኒውስ በጉጉት የምንጠብቀው የዜና ጊዜ ነው እናመሰግናለን በርታ
ሰላም ጤና ይስጥልኝ
የሽግግር መንግስት ጉዳይ ስንጠይቅ አሜሪካ የምትሾምልን የሽግግር መንግስት የአማራን ህልውና ያስጠብቃል ወይ የሚለውን መጠየቅ አለብን
ስላምበለጠ❤❤❤❤❤❤
እኔ ፋኖውች ያሳዙኑኛል እነሱ ለህዝብ ነፃነት እየተዋደቁ የአማራ ህዝብ እርስዎ እየተቀማ ሚስት እህቱ እየተደፍሩ በየሚድያው እየስማ ምንምንቅንቅ አይልም ገጠር ያለ ህዝብ ብቻ ነው ከፋኖጋ እየተዋደቀ ያለው ከተማ ያለው ተኘተዋል።
❤❤❤❤❤❤❤በርታ ድል ለፋኖ❤❤❤
ትችላለህ አባቱ ትንታኔ በጣም ጥሩ ነው
Thank you wondimalem ‼️You are great and most of us respect you‼️
አንደኛ ነኝ❤️
ይመሰገናል
❤number #1media 🙏Ethionews ❤
በርታ አንተ ነህ እንግዲህ የቀረኸን
አደኛ ሚዲያ በርታ ፋኖ ያሸንፋል
የአላህ አማራየ😢
እንዴት አደርክ ወንድሜ በለጠ አንደኛ ነኝ
ድድ ልል ለአማራ ህዝብ ፋኖ ፋኖ ፋኖ❤❤❤❤❤❤
ደማሙ ሀብቴ በታሪክ ትወሳልህ ጀግና ነህ እይዞህ በርታ እማራ ያሽንፋል
እስኪ ወገን ስብስክራብ እያረጋችሁ ይኸ ጀግና ጋዜጠኛ በአማራ ትግል ዉስጥ ብዙ መሰዋት የከፈለ ወንድማችን ነዉ ከሚወዳት ሀገሩ እስከ መሰደድ የደረሰ እኮነዉ በርታ በሌ
ዛሬ ዘገዬህ❤😢😢
ሰላምን የመሰለ ነገር በዝች ዓለም የለም ።
እባካችሁ እከሌ አይወክለንም እያላችሁ ጊዜ አትዉሰዱ ገዱ ከጥፋቱ ከተመለሰ ሁል ጊዜ ገዱ ገዱ እያልን የአማራን ስቆቃ አታብዙ ፋኖች በጎጥ አትከፋፈሉ ከተከፋፈላች ጠላታት አታሸንፉ
ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብዊ ሀይለችን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤
ድል ለጀግናው ፋኖ ድል ለአምሐራዬዬዬዬ❤❤❤❤❤
ሰላም በለጠ በየጊዜው ለምታደርሰን እውነተኛ መረጃ እናመሰግናል
ሰላምህንና ጤናህን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ጋዜጠኛ በለጠ !!! You are the watch dog of the people . sepecially, for Amhara peoples and victomis.
በእርጋታ በመረጃና መስረጃ የሚቀርብ ዘገባና ትንታኔ ነው። በርታ በሌ
ስለምታደርሰን መረጃ ሁሉ እናመሰግናለን።
አህለን 👍👍👍👍
በርታ በሌ
ጠንክሩ
Hi Mele,
Please keep the confidentiality of discusion with American officials. It only help amhara people enemies. The discussion point and our poleticians must be confidential.
Amazing speech
በርታ!🙏
Thanks Bele
Welcome Jegnschin
በርታ ጥሩ አቀራረብ ነው