የሸዋሮቢቱ ድንገተኛ ኦፕሬሽን፡ የፋኖ ድልየጎንደር ግንባሮች ተጋድሎ፤ የእብናቱ ጥቃት ሙስጠፌ ለምን ተከሰሱ? የአገዛዙ ዛቻና አፈና

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 чер 2024
  • #የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
    / @roha_tv
    #ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
    rohamedia202...
    #ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
    👉 t.me/rohatv1
    #Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
    ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
    ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

КОМЕНТАРІ • 65

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 2 дні тому +2

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @opop9349
    @opop9349 2 дні тому +10

    ድልለአማራዬ ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤

  • @Helen-si8kj
    @Helen-si8kj 2 дні тому +2

    ድልለፋኖድልለአማራፋኖ❤❤❤❤❤

  • @zelalemzeru7826
    @zelalemzeru7826 2 дні тому +9

    ከጭራቅ አህመድ ጋር እደራደራለሁ የሚል የፋኖ ሀይል ቢኖር እራሱን እንዳጠፋ ይቆጠራል !!!!

  • @esayaslove5758
    @esayaslove5758 2 дні тому +13

    ድል ለአይበገሬውና ትንታጉ ለዐማራ ፋኖ 💪💪💪
    ሩሂ ሚዲያ የኢትዮጵያዊያን ዐይንና ጆሮ ናት 👁👂💚💛❤️

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 2 дні тому

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤👍👍👍👍👍😺

  • @hawaa112
    @hawaa112 2 дні тому +5

    መላው የኢትዩጵያ ህዝብ ከብልፅግና መቸም ፍትህ አይገኘም እናም መላው የኢትዩጵያ ህዝብ ነቅታችሁ ከፍኖ ጎን ሁናችሁ ነፃነታችሁን ብታርጋግጡ ይሻላችዋል

  • @adbe5876
    @adbe5876 2 дні тому +1

    በፋኖ በኩል ብዙ መስዋእትነት የማይከፈለው አምላክ ከጎናቹሁ ስለሆነ ነው

  • @asmarebezuneh2267
    @asmarebezuneh2267 2 дні тому +1

    ድል ለፍትህ ለዲሞክራሲ ሲሉ እየተዋደቁ ላሉት ጀግኖች ዘላለማዊ ክብርና ሞገስ ለፋኖ የደሞና የአጥንት ግብር እየከፋሉላሉት ጀግኖች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-fo3iv2pf8k
    @user-fo3iv2pf8k 2 дні тому +8

    ሠዉ በመኖር እና ባለመኖር ላይ ሁኖ ስለቤት ማሠብ ቂልነት ነዉ ይህንን ማስታወቂያ ከአየር ስአቱ አንሱት አይመጥንም

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 2 дні тому +2

    ድል ለፋኖ 💪💪💪💪💪💚💛❤

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 2 дні тому +1

    ድል ለአባ ውቃው ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ👏👏👏🇲🇱🇲🇱🇲🇱

  • @user-xh9pi2ht6o
    @user-xh9pi2ht6o 2 дні тому +2

    ፋኖ❤❤❤

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 2 дні тому +1

    አንድነት አንድነት አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ሞትነው

  • @solomon3431
    @solomon3431 2 дні тому +3

    🙏“የአባቶቻችሁ አምላክ እግዚአብሔር በዚህ ቁጥር ላይ እልፍ አእላፋት ይጨምር፥ እንደ ተናገራችሁም ይባርካችሁ።”
    ዘዳግም 1፥11🙏
    ______

  • @marysam9193
    @marysam9193 2 дні тому +1

    ተመስገን ፈጣሪ መሪያችሁ የጦሩ መሪ ቅዱስ ጊወርጊስ ስለሆነ ደል የእናንተ ነዉ ሃገርን ትወልድን ለማጥፋት ከተነሳ ስርአትና ባንዳ ጋር እግዛብሄር አይቆምምም

  • @adbe5876
    @adbe5876 2 дні тому +1

    ጀግናው አማራዬ የእምዬ ኢትዮጵያ ዋልታና መከታ ሀገራችንን ከከብት መንጋው የዘር ካንሰሩ በጥላቻ ከሰከረው የኦሮሙማ ኦነጋዊ ፋሺዝም ነጻ እንደምታወጣው ለሰከንድም አልጠራጠርም

  • @user-lz6hu6vi1x
    @user-lz6hu6vi1x 2 дні тому +2

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @abebekefyalw9800
    @abebekefyalw9800 2 дні тому +1

    ሮሀ አንበሶች በርቱ

  • @mazengiytesfaye6457
    @mazengiytesfaye6457 2 дні тому +3

    በጣም ጠንካራ ነሽ።አደንቅሻለሁ።

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 2 дні тому +1

    Fano.fano.hero 💪💪💪💪💚💛❤️

  • @SurafelSolomon-ud6pk
    @SurafelSolomon-ud6pk 2 дні тому +1

    የቤቱ አድብርታይዝ ግን ከነፃነት ቦሀላ ቢሆን ጥሩነው አድበርቱ ቢቀርስ

  • @abebazwede932
    @abebazwede932 2 дні тому +1

    እግዛብሔር ይጠብቃችሁ

  • @user-vh2hp3ds2g
    @user-vh2hp3ds2g 2 дні тому +2

    Del li fano Amhara togethers 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥💚💛❤️

  • @AbduMohammed-tw2ro
    @AbduMohammed-tw2ro 2 дні тому +1

    ተጋዳላይ

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 2 дні тому

    What is urgent now is the unity of Fano.

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 2 дні тому +1

    ሰልፍ መውጣት አለበት የሚኒሊክን ሽልማት እሱ አይወስድም

  • @hawaa112
    @hawaa112 2 дні тому

    እንደት መላው የኢትዩጵያ ህዝብ. ብልፅግናን መታገል ይሳናችዋል ግን ሽመልስ እና አዳነች አበቤን እና አብይ የሚባሉ ስብስቦችን ለህግ የሚያቀርብ ሰው እንደት ይጠፍል ግን እር ግፍ በዛ በጣም

  • @esayasabera8278
    @esayasabera8278 2 дні тому

    ዳኮርድ ሪልስቴት ማነው? እንዴትስ እናንተን ማስታወቂያ ማሰራት ቻለ?

  • @targettube4968
    @targettube4968 2 дні тому

    ብአዴን

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @marysam9193
    @marysam9193 2 дні тому

    ይበለዉ ባንዳ ቢኖርም አይጠቅምም

  • @adiadi9836
    @adiadi9836 2 дні тому

    በጎንደር:ለሚገኙ:ፋኖወች:አድርሱልኝ:ምከንያቱም:የተለያዩ:የጦር:መሳሪያ:ይዘው:ገበሬን:ገንዘብ:የሚቀበሉ:የገበሬን:ንብረት:የሚዘርፉ:እና:የሚገሉ:አሉ:ፋኖ:እነዚህን:ማጥፋት:አለበት።

  • @Ddh-sc5ef
    @Ddh-sc5ef 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amtekleabaeere
    @amtekleabaeere 2 дні тому

    ሰላምና ጤና ምኞቴን ከሁሉ ላስቀድም እህታችን መስከረም በርቺ ተበራቺ እያልኩኝ ሁሌ ዘገባሽን እከታተላለሁ ነገርግን አንድ የመኖሪያቤት ማስታወቂያ ስሰማ ያስደመጥሽውን ዘገባ ሁሉ ውሃ ይቸልስበታል ምክንያቱም ለመኖሪያ ምቹ የሆነ ኢትዮጵያ ውስጥ በዚህ ጊዜ አለ ብለሽ ታምኛለሽ? ቢዝነሱ ቢቀርብሽ የተሻለ ይመስለኛል ከአቋምሽ ጋር ይጣረሳል

  • @Ddh-sc5ef
    @Ddh-sc5ef 2 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-tx6yx4dm5m
    @user-tx6yx4dm5m 2 дні тому +1

    እማራ የመጀመሪያ ጥላቱ ብእዳን ነው ብእዴን ከደመስስክ ሌላውለእማራ የግብስ እዳ ነው
    ካንስሩ ካልተነቀ በሞላው ስውነት ይስራጫል ብእዴን ለእማራ ህዝብ ካነስር ነው
    በምጃር እውራጎዳን በጣም እስትራተጂ ከተማ ለጅቡቲ መገናኛ ናት ወደ ኦሮምያ ስትወስድ እንድም ቃል እልተነፈስም

  • @user-sq5wx1re9u
    @user-sq5wx1re9u 2 дні тому

    ያለችሁበትን ቦታ ኪሎሜትር መናገር ለጠላት ጥሩ ይሆናል ?

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt 2 дні тому +1

    መአዛ መሀመድ ለሌላ ወገን እየሰራች መሆኑ በሚዲያዋ የምትሰራው ማስታወቂያ የሪል እሰቴት አንዱ መገለጭ ነው ። በሰው ደም መንገድ ይሉሀል ይሄ ነው !!!!

  • @user-br3sq3zu4q
    @user-br3sq3zu4q 2 дні тому

    Fano🎉🎉🎉

  • @saragerabe6706
    @saragerabe6706 2 дні тому

    fano yashnfal 🎉🎉🎉

  • @adbe5876
    @adbe5876 2 дні тому

    የኦነጉ መሪ ጫታሙ ልፋጫሙ ሰካራሙ ብረሃኑ ጁላ የእጅህን በቅርቡ ታገኛለህ የኢትዮጵያኖች ደም እንደዚህ ፈሶ አይቀርም

  • @Kedja-vj8ty
    @Kedja-vj8ty 2 дні тому

    Aby eko meselal yehonut yegnawu bandawoch nachewu endefano tnkare estahun ywt bedetese

  • @BetiBe-sf6vi
    @BetiBe-sf6vi 2 дні тому

    11111

  • @tidwuhamarkeshaw3732
    @tidwuhamarkeshaw3732 2 дні тому

    የትግራይ፣ የአፋር፣ የሶማሊ ፋኖ ምንነው አንቀላፋ፤
    የደቡብ፣ ሲዳማ፣ የኦሮሞ ፋኖ ምንነው አንቀላፋ፤
    ሀገር አስወርሮ፣ ህዝቡን አለያይቶ፣ እርስ_በርስ ሲያጠፋ፤
    በጦር፣ በረሃቡ እያፈናቀለ፣ የበሻሻው ሕጻን፣ ሀገሩን አጣፋ።
    እንያ ልበ ሙሉ፣ ፋኖ አባቶቻችን፣ ሰንቅ ከራሳቸው፤
    ለወራት ተጉዘው፣ በእንሰሳት ጀርባ፣ በባዶ እግሮቻቸው፤
    የጀንኖቹን ሀገር፣ ወያኔ ተልሞ፣ ለእብዱ ሕጻን ሰጠው፤
    ህዝቡን ራብተኛ፣ ወጣት ስደተኛ፣ ሁሉን ባዶ አስቀረው፤
    ወያኔ ራሱ ነው፣ ሀገር ብርጭቆ አርጎ፣ ለሕጻን የሰጠው።
    ባንድ ጀልባ ቆመን፣ ኦነግ ፋኖ ዘርማ፣ እያልን መዳከር፣
    አብሮ ለመስጠም ነው፤ ለዓሳ ነባሪው፣ ለሻርኩ በባህር፤
    አብረን ስንዘቀጥ፣ ያኔ ይገባናል፣ ሁሉም ሰምጦ ሲቀር።
    “አያ በሬ ሆይ፣ ሳሩን ብቻ እያዬህ፣ ገድሉን ሳታይ፤
    እምቡር_እምቡር ብለህ፣ ገደል ገባህና፣ በዚያው ቀረህ ወይ፤
    በሬው በደመ_ነፍስ ብቻውን ወደቀ፣ የኛ ህሌናችን ርስ_በርስ ገዳይ፤
    ኢትዮጵያን አዘቀጥን፣ ለሆዳችን ጠበን፣ እኛ እንደ በሬ_ሆይ።

  • @marysam9193
    @marysam9193 2 дні тому

    ዱሮም ጣሊያንን እየመራ ቀኝ እጂ የነበረዉ ባንዳ ነዉ

  • @fathifathi9214
    @fathifathi9214 2 дні тому

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😊😊😊😅😅😅

  • @Mmmm-oi9cu
    @Mmmm-oi9cu 2 дні тому

    😂😂🎉🎉😢😮😮

  • @AlaluMekatawu
    @AlaluMekatawu 2 дні тому

    ድል ለፋኖ ❤❤❤

  • @AbduMohammed-tw2ro
    @AbduMohammed-tw2ro 2 дні тому

    አቺ ቆዉስ ማን ወከለሽ እና አፍሽን እምትከፍችዉ ሴተኛ አደራ

  • @Aje-eh8gl
    @Aje-eh8gl 2 дні тому

    Jil jilajil jilaanfooch nachu A tebiyewoch

  • @adbe5876
    @adbe5876 2 дні тому

    አይ ሙስጠፈ ሰው ነህ ስንልህ ገዳይ የኦነግ ገረድ ሆነህ አረፍክ??

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 2 дні тому

    አብይ ባንዳው የሚኒሊክን ሽልማት ሊሰጠው ነው እያሉ ነው ሚኒሊክን እየጠላ እሱ መሸለም የለበትም

  • @user-ls7qy6vw4w
    @user-ls7qy6vw4w 2 дні тому

    አንች መናፍቅ ቆሻሻ ከትግሉ እራስ ውረጅና ከማይክ ሀመር ጋር ገልሙች