የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ ኢያሱ ወልደነዌ | ትምህርት 2 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • መጽሐፈ ኢያሱ በእግዚአብሔር ሕዝብ ጠላቶች ላይ ስለተገኘ ድል የሚናገር መጽሐፍ ነው። ዛሬም እኛ ድልን እንዴት እንደምናገኝ የሚያስተምረን መጽሐፍ ነው። ድልን የምናገኘው ለእግዚአብሔር ስንታዘዝ፥ በተቀደሰ ሕይወትና በእግዚአብሔር ላይ ባለን እምነት ስንመላለስ ብቻ ነው። ይህ መጽሐፍ ዛሬም ለእኛ የሚሆን በጣም አስፈላጊ መልእክት አለው። እግዚአብሔር እያንዳንዳችን ኃጢአትን፥ ሰይጣንን ወዘተ. ድል በማድረግ እንድንኖር ይፈልጋል። ቤተ ክርስቲያን እንደ መሆናችንም እግዚአብሔር በድል እንድንኖር ይፈልጋል። መጽሐፈ ኢያሱ በግልም ሆነ በቤተ ክርስቲያን ደረጃ በድል እንዴት እንደምንመላለስና የእግዚአብሔርን ጠላቶች ሁሉ እንደምናሸንፍ ሊያስተምረን ይችላል።
    በተጨማሪ እዚህ በተከታታይ ትምህርት ላይ ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት
    - https: //www.operationezra.com
    • www.operationezra.com ...
    • www.operationezra.com ...
    © Operation Ezra Bible College

КОМЕНТАРІ • 87

  • @user-it9cl4bd1m
    @user-it9cl4bd1m Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁንንን ፓስቴር ጌታ አምላክ ይባርክህ ጸጋ ይብዛልህ🤲🤲🤲🙏🙏 📖📖📖📖📖📖💯💯💯💯💯💯💯🍇🍇🍇🍇🍇

  • @ebenezerministries4663
    @ebenezerministries4663 Рік тому +1

    እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ፦ አሜን

  • @TihitinaBirhan
    @TihitinaBirhan 3 роки тому +2

    ፓስተርዬ ሌላ የምልህ የለኝም እግዚአብሔር አምላክ ከመንፈሱ ይሙላብህ የመንፈስ ቅዱስ ሀይል ይብዛልህ ።

  • @lyonnaise6395
    @lyonnaise6395 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ባርኮሀልም መቼም ከትምህርቱ እስከ ፀሎትህ ሁሉ የምታውቀን ወይም የነገርንህ እስኪመስል ድረስ ሁለንተናችንን ትዳስሳለህ ያ ደሞ አንተጋርና እኛ ጋር ያለው የዕውነት መንፈስ ሲቃትት ነው . ምን ልልህ ነው በመንፈስ እንደምትመራ ያሳያል . ትምህርቱ በየሚገርም ማብራራትና በማይረሳ ኢንክ ነው በልባችን የነቀስክልን ተባረክ ዋው ዋው ልዩ ነው እንዲህ ዓይነት ትምህርት ነው የሚያስፈልገን የእግዚአብሔር ህዝብ !!!

  • @jemo5716
    @jemo5716 3 роки тому +1

    ፓሥተርየ ዘመንሕ ይባረክልኝ።።

  • @alembezaabebe2256
    @alembezaabebe2256 3 роки тому +13

    እግዚአብሔር ስለሰጠህ ኃይል ይገርመኛል። አንተ ሳይደክምህ እኛ በዛብን ብንል ሀጢያት እነዳይሆንብን።

  • @ebenezerministries4663
    @ebenezerministries4663 Рік тому

    አሜንንንን ብያለሁ በር መክፈት ይችላል እግዚአብሔር

  • @jemo5716
    @jemo5716 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን።

  • @hopeofglory1600
    @hopeofglory1600 2 роки тому +1

    Thank You And God Bless You Pastor

    • @masreshategene1790
      @masreshategene1790 2 роки тому

      7ገለታን፣ምንግዜም ተገዢ ነኝ ፣ከልጅነቴ ጀምሮ ተቀብቻለሁኝ፣ሆኖም ግን አልተጠመኩም ፖስተር መጠመቅ አፈለጋለሁኝ ነገር ግን ከእሥራኤል ሀገር የለም፣ቸርች

  • @tsel4244
    @tsel4244 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ 🙌

  • @Deborah0629
    @Deborah0629 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @mengistugetachewu5310
    @mengistugetachewu5310 2 роки тому +1

    BE BIZU TEBAREKU

  • @yodetendres3355
    @yodetendres3355 3 роки тому +4

    ከእግዚአብሄር ከአባታችን ከጌታም
    ከኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ሰላም ይብዛሎት
    ፓስተር ድንቅ ትምህርት

  • @hiwotburka7234
    @hiwotburka7234 3 роки тому +2

    በእየሱስም ተባረክ ቤትህ ዘመንህ ይባረክ።

  • @yrgakassa7465
    @yrgakassa7465 2 роки тому +1

    Amennn amennn

  • @firewfikre9925
    @firewfikre9925 3 роки тому +1

    Amen

  • @eliasbekele2870
    @eliasbekele2870 Рік тому +1

    Best

  • @selambaby6334
    @selambaby6334 3 роки тому +2

    ስላተ ጌታን እባረካለሁ ለምልምልን ፓስተርየ

  • @jemo5716
    @jemo5716 3 роки тому +1

    እዉነት ነዉ ፓሥተርየ አምላካችን የሚሣነዉ ነገር የለም።አሜን አሜን አሜን

  • @girmachewzeleke3156
    @girmachewzeleke3156 Рік тому

    ፓስተር እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህ ይባርክ አንዳንዴ ለማውረድ ስንሞክር እንቢ ይለናል እሱን ብታስተካክልልን ካንተ ተምረን ሌሎችንም እያስተማርን ስለሆነ አለምን እየደረስክ ስላለህ ተባረክ።

  • @raheltsehaye1852
    @raheltsehaye1852 3 роки тому +1

    Geta yebarkeh Pastor

  • @tesfaweldemedhin7601
    @tesfaweldemedhin7601 3 роки тому +2

    ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @destachekol8664
    @destachekol8664 3 роки тому +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ፡ ዘመንህ ይባረክ ፡ ይለምልም፡ ስለተሰጠህ ፀጋ እግዚአብሔር ለዘለዓለም ይባረክ!

  • @kidist56
    @kidist56 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ በኔ ግን እንደውም ትምህርትህን ሳልጠግበው ነው ሰዓቱ የሚደርሰው። አልረዘመም!

  • @bisrtgebru2757
    @bisrtgebru2757 3 роки тому

    አሜን አባታይ

  • @bbhuhh5737
    @bbhuhh5737 3 роки тому +3

    ፓሰተርዬ ዘመንህ ይባረክ 🙌🙌🙌🙏🙏

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 3 роки тому

    Ayanii waqayoo siif bayate ... bakka jiruti naa qaqabe... nafayada jira ....jabadhuu... !!!!!!

  • @raheltsehaye1852
    @raheltsehaye1852 3 роки тому +1

    Berezemem melekam new Pastor le egziabeher geze mesetet new tebarek

  • @natyseyoum4865
    @natyseyoum4865 2 роки тому +1

    Revival is coming soon!!

  • @danielnegash7985
    @danielnegash7985 Рік тому

    የእ/ርን ቃል በሚገባን መልኩ ነዉ ያስተማርከን ይብዛልህ

  • @GeletaGuta
    @GeletaGuta 6 місяців тому

    Ameeeeeeen

  • @greeceathens9187
    @greeceathens9187 3 роки тому

    Blessed paster

  • @jesusislord6526
    @jesusislord6526 3 роки тому

    Tebarek paster

  • @salameskyas3437
    @salameskyas3437 3 роки тому +1

    እረ ፓስተርዬ እኔ አይደክመኝም ደግሜ ደግሜ ነው ምሰማው ጌታ በእጥፍ ጸጋ ይብዛልክ

  • @mariagebere3321
    @mariagebere3321 3 роки тому

    Bless you

  • @bbhuhh5737
    @bbhuhh5737 3 роки тому +1

    Pastery zemenh ybareki tbarekilgn

  • @genethabtay4411
    @genethabtay4411 3 роки тому +1

    Amen 🙏 bless you more

  • @selamwitekassa1386
    @selamwitekassa1386 3 роки тому +1

    Amen geta abzeto yebareki

  • @Canada404
    @Canada404 3 роки тому +1

    My God bless your future Pastor I learn a lot about my Eternal life

  • @azitieyesuse1145
    @azitieyesuse1145 3 роки тому +1

    Amen pastreye tebarek bebezu🙏🙏🙏🙏

  • @BirtukanKebededemise
    @BirtukanKebededemise 3 роки тому +1

    Amen!!!!

  • @sarasaracool3325
    @sarasaracool3325 3 роки тому +1

    Amennnn Amelake. Yibarkeh

  • @lopisobelayneh.2291
    @lopisobelayneh.2291 3 роки тому +1

    ክብር ሁሉ በኢየሱስ ስም ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን። ፓስተር እንወዳለን ተባረኩ💓🙏

  • @hilawetassfa4481
    @hilawetassfa4481 3 роки тому +1

    Amen 🙏🏽

  • @yergalemyemesghen3075
    @yergalemyemesghen3075 3 роки тому +1

    God bless you Pastor

  • @senaitsolomon2737
    @senaitsolomon2737 3 роки тому +1

    Amen amen my GOD is miracle worker....

  • @eleniwoldetsadik5890
    @eleniwoldetsadik5890 3 роки тому +1

    Amennn Amennn pastor be blessed 🙏

    • @tsyontesefaye9195
      @tsyontesefaye9195 3 роки тому

      አሜን🙏

    • @tsyontesefaye9195
      @tsyontesefaye9195 3 роки тому

      ተባረክ ፓስተርዬ ቀኑን ሁሉ ስትሰብክ ብትዉል እኔናቤቴ አንደክምም🙏❤️

  • @bisrtgebru2757
    @bisrtgebru2757 3 роки тому

    😍😍❤❤❤👈

  • @asmeretsahle9271
    @asmeretsahle9271 3 роки тому

    Exodus 4.24.26

  • @berhanufikru2468
    @berhanufikru2468 3 роки тому +1

    What a miraculous Lord We worship !!!

  • @akberetkidane6407
    @akberetkidane6407 3 роки тому +1

    GOD BLESS YOU AND YOUR FAMILY PASTOR

  • @luulaaraia529
    @luulaaraia529 3 роки тому +1

    Amennn hallelujah

  • @asmeretsahle9271
    @asmeretsahle9271 3 роки тому

    God bless you poster Exodus 4.24.26

  • @beetybybb2576
    @beetybybb2576 3 роки тому

    Etamawalu Klune paster God bless you.!!!!🙏

  • @yeshezewedie6287
    @yeshezewedie6287 3 роки тому

    Amen Amen Amen 🙏 Haleluya He's Ellshadai Glory Be To God In Heaven Amen 🙏 🙌

  • @meherta8711
    @meherta8711 3 роки тому

    Pastor Asfaw God bless you

  • @mimishewangzaw9932
    @mimishewangzaw9932 3 роки тому

    God bless you

  • @seblederiba6989
    @seblederiba6989 3 роки тому +1

    ሰላም ለአንተ ይሁን ፓስተር ትምህርቶችህን በጣም ወድጀእግዚአብሔር አንተን ለዚህ ዘመን ስጦታ አድርጎ ለክርስቶስ ለቤተክርስቲያን ስለሰጠን እግዚአብሔርን እጅግ አድርጌ አመሠግናለሁ ። ከዚህ በፊት ባስተማርከው ትምህርት ላይ የተዘጋጀውን ፈተና መስራት እፈልጋለሁና እንዴት ማግኘት እችላለሁ ? በስልክ ወይም በሜይል የበለጠ ለማወቅ እፈልጋለሁ ። ጌታ ይባርክህ 🙏🙏

  • @debebeasefa4706
    @debebeasefa4706 3 роки тому

    GOD BLESS YOU YOUR ENTIRE FAMILY AND THE MINISTRY.

  • @yonikebede7439
    @yonikebede7439 3 роки тому

    Aleto bannna

  • @meherta8711
    @meherta8711 3 роки тому

    Amne

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 2 роки тому

    ፓስየር፣ጌታ፣ይባርክህ፣እግዛአብሄር፣ጤህን፣ይስጥህ፣የምትጋብዘን፣መዝሙሮች፣ስሰማቼው፣እንባዩነው፣የሚሞላ።መዝሙር፣መለት፣መፈሳዊይ፣የተሞላበት፣ከልብ፣የተከፈተ፣በቅንነት፣የሚዘምሩት፣በህብረት፣መዘመር፣እንዴት፣ትልቅ፣በረከት፣ነው።ፓስተርዩ፣እኔም፣ከጉነህ፣ሆኜ፣ቃለ፣ሂይወትህን፣በተካፈለኩኝ።ሌላው፣እኔ፣መከታተል፣አፈለጋለሁኝ፣መሳተፍ፣የመገኘው፣በእሥራኤል፣ሀገር፣በእየሩሳሌም፣ከተማ፣ነው።በእሥራኤል፣ሀገር፣እንደርሶዋ፣ቃለ፣ሂይወት፣የሚሰጥ፣ቢኖረን፣እንዴት፣አለም፣ብረሃን፣በሆነች ነበረ።አሜን አሜን

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 2 роки тому +1

    የእርሶዋን፣ቀጥታ፣መሳተፍ፣እፈልጋለሁኝ፣መቼ፣መቼ ንወረ?

  • @masreshategene1790
    @masreshategene1790 2 роки тому +1

    ፓስተር ጋሊል ይባላል፣እኔ በዬሪሆ፣አካባቢ ነው ፣የውታድርና፣ካፕ ሆኜ የገለገልኩኝ።

  • @nebiyusamuel2022
    @nebiyusamuel2022 3 роки тому

    ፓስተርዬ ብሩክ ነህ ትምህርቶችህ ጠቅመውኛል!!...በግል እንዴት ላግኝህ የግል ጥያቄዎች ለመጠየቅ:እዝራ ባይብል ኮሌጅስ እንዴት መማር እችላለው?!😊😊

  • @debebeasefa4706
    @debebeasefa4706 3 роки тому +1

    Please do Not make it short.

  • @edenwoldai972
    @edenwoldai972 3 роки тому

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፓስተር ዘመንህ ይባርክህ።

  • @genetkersie739
    @genetkersie739 2 роки тому

    Amen amen amen

  • @memeselmone8841
    @memeselmone8841 3 роки тому +1

    Amen 🙏🙇

  • @tamiratsawo4372
    @tamiratsawo4372 3 роки тому +1

    Amen

    • @debebeasefa4706
      @debebeasefa4706 3 роки тому

      I LOVE YOU PASTOR FROM THE BOTTOM OF MY HEART.

  • @selamwitekassa1386
    @selamwitekassa1386 3 роки тому

    Amen geta abzeto yebareki

  • @biniyamnegussie3428
    @biniyamnegussie3428 2 роки тому

    7

  • @Deborah0629
    @Deborah0629 3 роки тому +1

    Amennn amen

  • @azebyelma5333
    @azebyelma5333 Рік тому

    Amen 🙏

  • @genethabtay4411
    @genethabtay4411 3 роки тому +1

    Amen Amen 🙏

  • @senayttsegaye5613
    @senayttsegaye5613 3 роки тому +1

    Amen 🙏 🙏