የስኳር ህመም ቅልበሳ ከዶክተር በሪ ዱቢሶ ጋር - |Diabetes Reversal with Dr Berry Dubiso - Season 2 Episode 27

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 53

  • @MekdiMylife
    @MekdiMylife 19 днів тому +4

    ዜሮ ዘጠኝ አስራ አንድ ሃምሳ ስምንት አስራ ስድስት ዘጠና ሁለት/መቅደስ

  • @DrBerryDubiso
    @DrBerryDubiso  19 днів тому +19

    Don’t forget to like and share my videos

    • @Abby-qt3sg
      @Abby-qt3sg 19 днів тому

      ሰላም ላንተ ይሁን ዶክተር። ክብደት እንድቀንስ metaformin አዝልሻለሁ ክብደት መቀነስ አለብሽ ብላኝ እየታገልኩ ነው ላለመውሰድ a1c 6.0 ነው ቅድመ ስኳር ያሳያል በደምሽ ውስጥ ስካር አለ አለችኝ ምን ትለኛለሁ ወንድሜ።

  • @Yemar2627
    @Yemar2627 18 днів тому +3

    You are a hero

  • @muluworkzeleke8834
    @muluworkzeleke8834 18 днів тому +1

    ትክክለኛ አገላለፅ ነው 🙏🙏🙏

  • @fikaduamsalu6204
    @fikaduamsalu6204 18 днів тому

    ዶ/ር ምን ብዬ እንደምናገር አላዉቅም አመስግናለሁ ማለት ቋንቋዉ ሰነፈብኝ ምን እላለሁ ተባረክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @shiwayebelete4960
    @shiwayebelete4960 17 днів тому

    Thank you doctor I have seen a big result in my health. Before when I checked my sugar it was 390 fasting now it ranges from 76 to to 86 thank you so much I’m glad I found you your the best❤❤❤🙏

  • @muluworkzeleke8834
    @muluworkzeleke8834 18 днів тому

    ውይ በስመእም እልተላቀቅሽም ጨከን ማለት ነው እይዞሽ ይለመዳል በጣም ለውጥ ታያለሽ እህቴ በርቺ 🙏

  • @asteremenu7723
    @asteremenu7723 18 днів тому

    እኔም አመሰግናለው

  • @tigistbezabeh8412
    @tigistbezabeh8412 18 днів тому

    Thank you

  • @tigisttadesse1291
    @tigisttadesse1291 18 днів тому

    Hi my brother you help me Tanks so mace my brother 🙏

  • @sebledent45
    @sebledent45 18 днів тому +1

    Hi Dr እኔ ምንጊዜ ከወጣ በኃላ ነው የምገባው በምን ሰአት አንደምትገባ ባውቅ ደስ ይለኛል በተረፈ ግን በትምህር በጣም ተጠቅሜበትአለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @enatEnatbilu
    @enatEnatbilu 18 днів тому

    ዶ/ርዬ እኔ የምለው እድሜ ይስጥህ በዩትዩብ እና በቲክቶክ እየተከታተልኩ በጣም ለውጥ አለኝ

  • @muluworkzeleke8834
    @muluworkzeleke8834 18 днів тому

    ሰላም ዶክተር🙏🙏🙏

  • @IsaiasBrhane-pp6sg
    @IsaiasBrhane-pp6sg 18 днів тому +1

    Selam Dr

  • @tolesaalemu6375
    @tolesaalemu6375 18 днів тому

    From Adis Ababba

  • @addisgudeta7989
    @addisgudeta7989 18 днів тому

    Merte doketerachen enamesgenalen

  • @GenerTmichael
    @GenerTmichael 18 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @Keasge
    @Keasge 18 днів тому +2

    የ Swizu ሰዉዬ ክብደትህን ብቻ ሳይሆን ምላስህንም ቅንስ

  • @LiL123-l1v
    @LiL123-l1v 18 днів тому +1

    ሠላም፣ደክተር

  • @IsaiasBrhane-pp6sg
    @IsaiasBrhane-pp6sg 18 днів тому +2

    Selam Dr bzu gize online maggnet megenagnet Felgie neber

  • @ImranAhmed-rg5zy
    @ImranAhmed-rg5zy 18 днів тому

    Good morning

  • @wosenwese
    @wosenwese 17 днів тому

    አትክልቱን ሽጠው😂❤

  • @hashimawol9943
    @hashimawol9943 17 днів тому

    The swiss man pls try to listen.

  • @AymennurAymen
    @AymennurAymen 18 днів тому

    1 tiyake alegh gin and sew yihin keto diet jemiro biyakomew min lifeter yichilal?

  • @DaniTagay-g8w
    @DaniTagay-g8w 18 днів тому

    Salme

  • @QasimRha
    @QasimRha 18 днів тому

    🎉ጭ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤

  • @ABDULSEMEDSAHFI
    @ABDULSEMEDSAHFI 19 днів тому +1

    🎉🎉🎉🎉

  • @DargeSfire
    @DargeSfire 14 днів тому

    ዶክተርቆጮመብላትይቻላልወይ

  • @esmaelyimer2657
    @esmaelyimer2657 18 днів тому

    where is your clinic? and your phone?

  • @muluworkzeleke8834
    @muluworkzeleke8834 18 днів тому

    ዶክተር እብሽ ሻይናእርድ እንድ ላይ እፍልቶ መጠጣት ጥሩነው ወይስ ምን ይመስልሀል?

  • @barukmh
    @barukmh 19 днів тому +2

    ዶክተር ከቻልክ አባክህ አርዳኘ 50 አመቴ ነዉ ስኮር ደም አይነት በሽታ የለሽም ነዉ የምሉኘ

  • @senaitberhanu9234
    @senaitberhanu9234 16 днів тому

    Hallo mein Bruder bitte hilf mir Dr Mered,wo wohnt er, und welchem Kanton und bitte schreiben Sie bitte Nachnamen

  • @tekludesta2223
    @tekludesta2223 18 днів тому

    London

  • @zeytunaabdulmajid2088
    @zeytunaabdulmajid2088 16 днів тому

    ዶክትር እባክህን ስልክህን ኮመንት ላይ አስቀምጥልን አፍ አዲስ ንኝ ከአ መሪካ እንዴት ዶይን ላድርግ

  • @workituimana8288
    @workituimana8288 19 днів тому +1

    እንዴት ነህ ዶከተረ። ጥየቄ ነበረ ግን እንዴት ለጊነህ

  • @genetghelatu4658
    @genetghelatu4658 18 днів тому +1

    Causes of Autoimmune Diseases
    Scientists do not fully understand the reasons why people develop autoimmune diseases. Such diseases can occur at any age.

  • @barukmh
    @barukmh 19 днів тому +1

    ቁመት 1.5 ነኘ

  • @muluworkzeleke8834
    @muluworkzeleke8834 18 днів тому

    Yes that is right

  • @AbiyYichalal
    @AbiyYichalal 18 днів тому +1

    1

  • @muluworkzeleke8834
    @muluworkzeleke8834 18 днів тому

    1if you have time

  • @ZenasheBelete-yc3gt
    @ZenasheBelete-yc3gt 18 днів тому

    Selegefeteme seralene dokter

  • @barukmh
    @barukmh 19 днів тому +4

    ከትግራይ ነው 106 ኪሎ ነኘ አንደልቤ መንቀሳቀስ አልችልም ምክንያቱም አግሬ አነክሳለሁ ያመኛል ስኮር ኬክ ዳቦ ፓስታ አይነት ምግብ በተፈጥሮ አልወድም አኔ የምበላው አንጀራ በወጥ ብቻ ነዉ

  • @nejayesuf
    @nejayesuf 18 днів тому

    1

  • @DaniTagay-g8w
    @DaniTagay-g8w 18 днів тому

    1

  • @DaniTagay-g8w
    @DaniTagay-g8w 18 днів тому

    1

  • @muluworkzeleke8834
    @muluworkzeleke8834 18 днів тому

    1