Thank you, ሳምራዊት for sharing your experience and resilience. It is truly inspiring. I will make sure my 12Y daughter watches it. I was able to learn the importance of family, relentless determination, and, ultimately, the spirit of 'I can do it'. Stay blessed!
Thank you for sharing this courageous business daughter of Ethiopia!! May God raise so many of young generation like her in Ethiopia. Good lesson to parents as well!
What a great Lady !!! Thank you for sharing your journey. So proud of you. I wish you a great sucess for the future❤❤🎉 you are a good exampke for many women and young people 🎉🎉🎉🎉 Great show too !
ዶክተር ስታወራ ቤትዉል አትሰለችም በጣም በሳል የሆንክ ሰዉ ያንተ አይነቱንያብዛልን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከዉ
ዶክተር ወዳጄነህ ክብር ይስጥልን ጥሩ ፕሮግራም ነው ሳምራዊትም የጠንካራ ሴቶች ተምሳሌት ነሽ በርቺ
ወዳጄነህ ኮመንት ብሎክ ብታደርገኝም ኮሙንት ላይ ኮምታለው አሁንም እነግርሃለው አንተ መሃይም ነህ ምላስ ብቻውን ዶክተር አያስብልም የሰሩትን ሰዎች ባታመጣቸውም እናውቃቸዋለን ኢቲቪ ምን ሆኖ ነው ለንዳንተ አይነት ደንቆሮ አየር የሰጠው ምን ነው ሆኖ ነው እየሩን ካንተ ነጥቀው ለሚጋብዛቸው ቢሰጣቸው ይሻላል ወዳጄነህ የሚባል ደላላ አያስፈልግም ።
ግሩም ድንቅ ፕሮግራም ነበረ።
እግዚአብሔር እድሜዋን ሙሉ አይለያት።
ስኬታማነትዋም የሚቀጥል የሁንላት።
ዶክተር ም ግሩምና እጅግ ጠቃሚ አስተማሪ የሆኑ ኘሮግራሞች ስለምታቀርብ እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ።
አመሰግናለሁ በጣም ‼ ጀግኖች በርቱ ‼ ዶክተር እና ሳምራዊት ‼‼ ‼ብዙ ሰዋች ያልተረዳችሁ ያላችሁ ይመስለኛል 👈👈አንድ ነገር ማወቅ ያለባችሁ ሰው እስከለፋ ድረስ ውጤቱ ጋር ይደርሳል 🙏🙏እግዚአብሔር ሲረዳው 🙏🙏🙏 እንደው ዝም ብሎ የሚሰጥ የለም ለማንኛውም ከማውራት መስራት ይጠቅማል 👏👏👏👏👏 ስድብ ጥሩ አይደለም ወገን ንቁ ስሩ ዶክተር ‼‼የመጨረሻ ላይ እራሳችሁ ላይ ስሩ ‼ እራሳችን ላይ እንስራ ‼‼ ዝም ብላችሁ አዳምጡ ይሄ ትልቅ ትምህርት ነው የነገረን
እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
9/3/17
ዶክተር ወዳጄነህ በጣም ነው የምወድህ❤
እጅግ ድንቅ ፕሮግራም ነው ዶክተር ወዳጀነህ አንደበተ ርት እና አዋቂ ነህ።እንግዳዋ በጣም ምርጥ የህይወት ልምድዋ፣ ያለፈችበት ጉዞዋ ሁለ አስደናቂ ናት እውነትም ፍሬ ህይወት።
ወዳጄነህ እድሜህን አሏህ ይባርክልህ ለወጣቶች መስተካከል ሌት ተቀን እየለፋህ ነው እናመሰግናለን
Thank you, ሳምራዊት for sharing your experience and resilience. It is truly inspiring. I will make sure my 12Y daughter watches it. I was able to learn the importance of family, relentless determination, and, ultimately, the spirit of 'I can do it'. Stay blessed!
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዶክተር ወዳጄነክ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ናፍቄ ነበር ትምህርትህን ደጋግሜ ነው የምሰማው የኛ ወርቅ ኑርልን እንክዋን ሰላም መጣህ
Thank you for sharing this courageous business daughter of Ethiopia!! May God raise so many of young generation like her in Ethiopia. Good lesson to parents as well!
Thanks Dr.
❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
Thank you Dr. Wodajeneh and Samire
Wow amazing woman congratulations on your success
በጣም የሚገርመው ለምንድነው ላይክ...
የማታደርጉት በጣም
ያስፈልጋል ። ጉልበት
አይጠይቅም በአንድ ጣታችሁ ጠቅ ማድረግ
ነው ።ተመልካች 3;4 ሺ
ላይክ አድራጊ 100 ምናምን ኧረ ያሳፍራል
በቃ ግጩ
What a hard-working and talented woman.
እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሰምርልን❤❤❤❤
በጣም ጀግና ነሽ የኔ እህት!!! እግዚአብሄር ይባርክሽ አኮራሽን
ሳምሪ በርቺ በርቺ
Nice program !! i am really proud of uuuu!!!!
የሚገርም ስብእና ውስጧም የታመቀ እውቀት የምታኮራ ሴት ድንቅ ሴት! እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
እጅግ በጣም ብዙ ዋጋ ያላት ሴት። ተባረኪ።
Great great work
What a great Lady !!! Thank you for sharing your journey. So proud of you. I wish you a great sucess for the future❤❤🎉 you are a good exampke for many women and young people 🎉🎉🎉🎉 Great show too !
Great work, proud of you!
Dr you are so amazing with amazing gusts like Samewit I love it.
ሳምራዊት ከጀመርሽበት ግዜ ጀምሮ ስላንቺ ብዙ ነገር እከታተልሻለ፣ አደንቅሻለሁ። ዛሬ ደግሞ ስለ አጀማመርሽ ስታወሪ የበለጠ አደነኩሽ። አከበርኩሽ።
Congressional❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዶክተር በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው። ይቀጥል❤
TEBAREKE DR WEDAJENEHE.
Bless you both
Wow! Samri! She is so genius women. God bless her🙏🙏🙏
ሳምሪ ለስኬትሽ 3 ምክንያቶች አሉ 1. አባትሽ በጸሎትና የወደፊትሽን በማየት አሸናፊ እንድትሆኚ የአይነጥላ የእንቅፋት ወይም የደንቃራ የሰላቢ መንፈስ እንዳይቀርብሽ እንትን አስደርገውልሻል።
2. ጎበዝ ተማሪ ነበርሽ
3. ፍጻሜሽን አባትሽም አንቺም ስለምታውቁ ብርቱ ነበርሽ
I am proud of u girl!!!
Dr., we love you
OMG So Smart..
....
አባታችን ፣ መምህራችን ድንቅ ፣ ሀገር ወዳድ የቤተክርስቲያን እንቁ የተከበሩ ልጅ ስለሆንሽ በረከታቸው ከፍ አድርጎሻል።
ዲሲ መድኃኒዓለም ሰንበት ት/ቤት አብረን ለረዢም ጊዜ እድል ገጥሞን አስተምረውናል።
ጀግና ነሽ ዘርሽ ይባረክ
Wawe sari tebarki yasebswe huhu yesakleche ekbrsalhu ❤❤
Thank you so much, dear Dr.
ከመልካም ሰው መልካም ንግግር ይገኛል !
የኔ ጀግና ጎበዝ ::
All ways i learn in my home from Dr.wadejeneh
ሳምሪ ጠንካራ ሴት፤ ብርቱ ሴት ኮርተንብሻል፡፡ እንደዚሁም በመንገድሽ የራዕይሽ ደጋፊ የሆኑት እነዛ መልካም ሰዎች እግዚአብሔር ይባርካቸው፡፡
ጀግናነሽ በተለይ በአገራች ምሳል የምትሆኝ ሴት ስለሆንሽ
ተመስገን እግዝብሄር ስለ ህባችን ኦውቀትን እድንማር ምክያት ስለሆኑን ድቅ ናችሁ❤❤
ሳምራዊት፣ ባለ ብሩህ አዕምሮ፣ ትጉህ ሰራተኛ ነሽ፣ በርቺ! ትንሽ እርማት፣ launch 'ሎንች' እንጂ አንች እንደምትጠሪው፣ 'ላውንች' ትክክል አጠራር አይደለም። ሌላው፣ fail, failure እንጅ፣ አንች እና ሌሎች ብዙ ሰዎች እንደሚሉት፣ 'felerity' የሚባል ቃል፣ በእንግሊዝኛ መዝገበ ቃላት ውስጥ የለም። ይህን እርማት ብታደርጊ መልካም ነው። ስኬታማ ስራሽ እንዲቀጥል እመኝልሻለሁ።
ሳምራዊት በርቺልን Ride is the Ethiopian Uber
Dr.Wodajne is a man who lives out what he preaches
doctor Thanx🙏🙏🙏.
Abzeto Ybarkesh Egziabeher.
ስላም ሰላም እዴትነሽ ውዴ በርች
God bless you Samery
Wow God bless you samirii and doktor wodajje
Respect ✌️
Religious father God bless his heart.
melkam hasab melkam yigezal🙏🙏
WOW ! TEBAREKI SAMERI TALAKE SEWENESH. ENQUANE EGZIYABEHERE EREDASH.
d/r betam enamsgnaln tebark edme ketena gar yisth
God bless you all
ለብዙዎች የስራ በሮችን ከፍተሻል እናመሰግናለን ነገር ግን በትራፊኮች ምክንያት ሥራ መስራት አልቻልንም የት እንቁም ግብር ከየት አምጥተን እንክፈል ምንታስቧል?
What an amazing woman 👩 very proud 👏
❤🎉 keep up amazing 😍
I am proud of you samir
My God help you
Dr ❤❤❤❤❤ long live
Tips for Generation!
Brilliant girl
Wow yegebashal , jegnit fetari yetebksh berchilen
ሳምራዊት ላላወቀሽ ጥሩ ነሽ
❤❤❤❤❤
🙏🏿❤️❤️👌
ሳምሪ በርቺ የምትሉ ልጆች ግን ጤነኛ ናችሁ ? እሷኩ በርትታ እዚህ በጣም ትልቅ ደረጃ ደርሳለች እራሳችሁ በርቱ 😅😅
😂
ሞራል የማይሰጥ audience ነው እንዴ የተሰበሰበው ? ተነስተው እንኳን ሞራል አይሰጧትም እንዴ? የፈዘዙ ናቸው፡፡ ለማንኛውም ዶ/ርን ሳምራዊትን ስላቀረብክልን ከልብ እናመሰግናልን ፡፡ ዕድሜና ጤና ተመኘሁልህ፡፡ ነቃ ነቃ ያለ ሰው ተሳታፊ ቢሆን እላለሁ፡፡
ሳምሪ የሀገር ኩራት!!
ፕሮግራም ልክኛ ስው አገኛ ዳክተር እናመስግናልን !
እንዲህ ነን አሰሎች❤❤❤
ሳምሪ ጭላሎ ሁለተኛ ደረጃ ት/ት ቤትም ሰቃያችን ነበርሽ🙏🙏🙏
ፈሣም ጋላ 😂
👍
Besmame men ayenat leg nat sena serhata ergatawa egzabher hasaban bemulu yasakalat
ወዳጄነህ የነጭ አለም አሻሮ ኢትዮጵያን ከተዋህዶ ለመነጠል ብዙ ደከማቹ እጅግ የሚገርም ነው የ1960 ዎቹ ትውልድ አንዴ በፖለቲካ አንዴ በዝባንዝኬ ወደ ኦፕን ሶሳይቲ እንድትገባ እያረጋቹ ነው ግን ነገ እናንተን አያርገኝ
Dr Wedajeneh I just noticed you are loosing too much weight everytime I watch your video. What happened? Are you ok? Try to gain some lb
ያለፍቃዳችን የወሰድሺውን ብራችንን መልሺ....
ማለት ?
ቲሽ ወሬ። እውነት ካለህ ሂድና ቢሮዋ ተጋፈጥ🙄🙄
😂
እሷ ባትፈጥራላቹሁ ኖሮ ቢዝነሱን እሄኔ ዲንጋይ ትነክሱ ነበር😏🫏
ወንድሜ ባክህ መንፈሳዊ ትምህርትም አተው
እነዚህ ቁጭ ብለው በወንድ ገንዘብና ንብረት ሆዳቸውን ብቻ ለመሙላት የተዘጋጁትን ሴቶች እንዲህ አስተምሪልን ባክሽ 😏
Camera ጥራት 0
Tedy ebalalew gobez temare neberech yigebatal lene jegnaye nech.
Again know some country used gat too gat
Disrktive Kritik 😅ahh
produktiv Kritik 😊ahh
የዳዊት ድሪምስ ዝግጅት ተኮረጀ ውሃ በላው
The audience is so quiet and lifeless
Dr honey ben bill gate award of award cermony contract sign doctrate pilot general white house bussiness 7777 win win election
ለምን ሐአማራ ህዝብ ድምፅ አትሆንም ከፋርድ አታመልጥም
ከዘር ውጡ ሁሌ ጭንቀት ጥሩ አይደለም
Nonsense
ዘር ድምጽ የለው ም
ደደብ የአማራን ህዝብ ወደድንቁርና እየወሰዳችሁት ነው። ማልቀስ ይብቃ ልጆቻችሁን አስተምሩ ክልላችሁን አነቃቁ። ካልሆነ ችጋርና ረሀብ ባርነት ከበርህ ቆሟል!!!!
this woman is a liar she is a hypocrite
😂😂😂 Arif Drama newo😅 ye Meri Geta zer nesha?? Metsehaf kidus Betakima 😂 .... Ye Debtera Tenbit wedajenehm lik ende mistu ye Mediya asmesayoch 😂😂😂
Ayibalim anchi Balage sidadeg
ቲክ ቶከር ብትሆን ኖሮ አንደኛ አድናቂ ነበርሽ። አገራችንን ወደ ኋላ እየጎተተ መከራውስጥ የምትከቷት እንዳንቺ አይነት አስተሳሰብ ያለው ነውና እባክሽ ይህን አመለካከትሽን የመቀየር ሞክሪ።
ቀፎ ራስ ቁጭ ብለሸ እከኪ😂😂
ድንጋይ አስተሳሰብ ነው ‼ ማንም ምንም ነገር አይሰጥም ካልተለፋ ‼‼ እንዳንቺ አይነቱ መተ ት ‼ ደብተራ ‼ እያላችሁ ጌዜ አችሁን ሳትጠቀሙበት እንዳያልፋችሁ 👉 ማሰብ ይጠቅማል 👉 ስድብ የምቀኛ ስለሆነ አይጠቅምም 💯💯
ዶክተር እና ሳምሪ አመሰግናለሁ በጣም ጀግኖች በርቱ 👏👏👏👏👏👏
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ፫ 🙏🙏🙏
9/3/17
አስመሳይ ሰዎች የሚያስጠሩት ትምርት ዉጤቱ ዜሮ ነው ስለዝ የዎዳጀነህ ትምርት ዜሮ
ሳስብህ እና አንተ የገለፅክበት ሁኔታ ሳይ የዘመኑ በዘር የተጫማለክ ዘር ዘሬ የምትል እና በየ ጎዳና የምትንከራተት መስለህ ተገኝህ(ተገኝሽ) ባይሆን ትምህርቱን ለሂወትህ ይረዳሀል ስማው እንዳንተ ላሉት ነው ይህ ትምህርት የተዘጋጅው ከገባህ ።... ወይ ዘንድሮ
Thanks Dr.
👏👏👏