Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

የመጽሀፉ ርእስ፡- "ምስክርነት- የ1966ቱ አብዮት አጀማመር በ4ተኛ ክፍለጦር፤ እስከሰሜን ግንባር"||ክፍል፡- 31||ጸሀፊ፡- ብ/ጄነራል ኃይሉ በረዋቅ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лип 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiomeda
    #ethiomeda #አሰብ #assab #aseb #fikresilassie_wogderes #ፍቅረስላሴ_ወግደረስ #ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #aymitswa #Mengistu_Hilemarim #fasika_sidelil #ኢህአፓ #Fikreselassie_Wogderess #amharic_audiobook #ትረካ #Eritrea #asmara #ኤርትራ #አስመራ #ምፅዋ #gebru_asrat
    #EthioMeda #ኢትዮ_ሜዳ #ethiopianhistory #mekoya #shegerfm102 #mengistu_hilemarim #mengistu_hilemarim #addisabeba #esheteassefa #fetadaily #fetadaily #shegerwerewoch #ethiopianews #ebstv #seyfushow #seyfuonebs #mesay #esat #husenahmed
    Ethiopia|Ethiopian News |Ethio Meda| Abiy Ahmed | TPLF |GERD | Amhara | Feta daily| Zena tube| Zehabesha| Mereja|Mengistu_Hilemarim| Derg| Ethiopoian_politics| Behind_Ethiopian_Poletics| አብዮታዊ_ሰራዊት| የቀድሞ_ሰራዊት| ደርግ |የኢትዮጵያ_ወታደር |ህወሀት|የኢትዮጵያ_ፖለቲካ

КОМЕНТАРІ • 9

  • @kinfeamide4669
    @kinfeamide4669 Місяць тому +2

    እኝህ ጀነራል ቀደም ብለው በሌሎች ፀሃፊዎች የነበረኝን ብዥታ ያጠራልኝ ብቻ ሳይሆነ ትክክለኛነታቸው ለጥቂትም ቢሆን አልጠራጠርም ባሉበት ቦታ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያድሎት ውነተኛው የኢትዮጵ ልጅ።

  • @akely3091
    @akely3091 Місяць тому

    What a fantastic history

  • @BetiBe-sf6vi
    @BetiBe-sf6vi Місяць тому

    1ኛኛኜ

  • @Haile-j3n
    @Haile-j3n Місяць тому

    የሻምበል ተስፋዬ ርስቴ ''ምስክርነት በባለሥልጣኖች አንደበት'' እባካችሁ ይህ መጽሃፍ ሲያልቅ፡፡ ምክንያቱም በዚህ መጽሃፍም ላይ ተጠቅሷል፡፡

  • @tesfueyob9211
    @tesfueyob9211 Місяць тому +1

    Melaku Tefera is the reason why the central government lost the support of Gonder and Gojjame at the critical time,

  • @BetiBe-sf6vi
    @BetiBe-sf6vi Місяць тому

    1ኛኛ

  • @HanokaLemayew
    @HanokaLemayew Місяць тому

    girum terka nw 1 kenm alalfegnem..eyamm ye Ethiopia tarik nw

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508 Місяць тому

    እኝህ ሰው ግን በሀገሪቱ ውስጥ የነበሩ መንግስታት ክፉ ስራዋች ውስጥ እጃቸው ያለበት እና ቁጥር 1 አሽቃባጭ ነበሩ እንጅ ከሱ በልምድም በብቃትም በችሎታም ሚበልጡት ቀደምቶቹ የማያገኙትን እድል ሁላ ለሱ ለብቻው ቀድሞ ሚሰጠው አሽቃባጭ በመሆኑ ብቻ ነው እራሱን በደርግ ግዜ ለነበረው ጥፉቶች ህዝብ ላይ ለበደሉት ለሰሩት ግፍ እራሳቸውን ነፃ ለማድረግ ይጋጋጣል ኢሰፓን ከምስረታው ጀምሮ አባል መስራች እንዳልነበረ አሁን ላይ እጁ እንደሌለበት ያስመስላል ይህ ደግሞ የሁሉም የደርግ ወታደሮች አመል ነው ወያኔ በልጣችዋለች በደንብ ቀጥቅጣ እሸንፉዋለች ህዝቡም ባደረሳችውበት ግፍ ተማሮ ጠልቶችው ስለ ነበረ ነው ያስገረፉችው እጅ አልሰጥም ብለው እራሳቸውን ያጠፉትም ክፉ ስራቸውን ስለሚያቁ ነው በታንክ እካ ህዝብ ላይ ህፃን እና አረጋዊ ሳትሉ በላያቸው ላይ ነድታችው ጨፈላልቃችው ገላችዋል ሀውዜን ላይ ሙሉ ገበያ ጨፍጭፉችዋል እናንተማ ክፉታችው በልጅ ልጅ ድረስ ብትቀጡም ያንሳል ይችን ሀገር እንዳትነሳ አርጋችው ገላችዋት ነው የሆዳችውት ድድብናችውን ለህዝቡ ሁላ አዳርሳችው ጀዝባ እና ማይረባ ደካማ ማህበረሰብ ፈጥራችዋል