Це відео не доступне.
Перепрошуємо.

የመጽሀፉ ርእስ፡- "ምስክርነት- የ1966ቱ አብዮት አጀማመር በ4ተኛ ክፍለጦር፤ እስከሰሜን ግንባር"||ክፍል፡- 32||ጸሀፊ፡- ብ/ጄነራል ኃይሉ በረዋቅ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 лип 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiomeda
    #ethiomeda #አሰብ #assab #aseb #fikresilassie_wogderes #ፍቅረስላሴ_ወግደረስ #ኢትዮ_ሜዳ #EPRP_Derg #Fisseha_Desta #aymitswa #Mengistu_Hilemarim #fasika_sidelil #ኢህአፓ #Fikreselassie_Wogderess #amharic_audiobook #ትረካ #Eritrea #asmara #ኤርትራ #አስመራ #ምፅዋ #gebru_asrat
    #EthioMeda #ኢትዮ_ሜዳ #ethiopianhistory #mekoya #shegerfm102 #mengistu_hilemarim #mengistu_hilemarim #addisabeba #esheteassefa #fetadaily #fetadaily #shegerwerewoch #ethiopianews #ebstv #seyfushow #seyfuonebs #mesay #esat #husenahmed
    Ethiopia|Ethiopian News |Ethio Meda| Abiy Ahmed | TPLF |GERD | Amhara | Feta daily| Zena tube| Zehabesha| Mereja|Mengistu_Hilemarim| Derg| Ethiopoian_politics| Behind_Ethiopian_Poletics| አብዮታዊ_ሰራዊት| የቀድሞ_ሰራዊት| ደርግ |የኢትዮጵያ_ወታደር |ህወሀት|የኢትዮጵያ_ፖለቲካ

КОМЕНТАРІ • 7

  • @mesgenagayim4707
    @mesgenagayim4707 Місяць тому +1

    የሜዳ ትረካን ሁሉንም በአድናቆት ተከታትያለሁ ይበልጥ እንዲወደድ የሚያደርገው ተራኪው በመሆኑ ሁሌም ሳላደንቀው አላልፍም ልዩ ድምጽና አነባበብ ችሎታ አለው

  • @tesfayewerede3347
    @tesfayewerede3347 Місяць тому +2

    በጣም ያስገረርማል በሩቅ ሁኜ ነወ የማዳምጠው ግ አሁንም በአጠገቤ ያለ መስሎ ነው የሚሰማኘ።

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe Місяць тому

    የጄኔራል ለገሰ ልጆች ጋር አብረን አድገናል ለካስ አባታቸው አርፎ ነው ትዝ እንደሚለኝ እነሱ በጥድፊያ ለትምህርት ዉጭ ሃገር ሲላኩ ለቤተሰቡ ቦሌ ቆንጆ ቤት ተሰጥቷል ። ❤

  • @kikimiki9256
    @kikimiki9256 Місяць тому

    Military failed to admin nations

  • @dagimdagne9508
    @dagimdagne9508 Місяць тому +1

    ኤርትራን የገነጠላችዋት እኮ እናንተ ናችው የግፍ እይነት ሰራችውባቸው አሁን እንኳን ስትጽፉ ህውሃት የቤት ውስጥ የራስ ዱርዬ ሻቢያን ግን ሌላ ባዳ ጠላት አድርጋችው ነው በውስጣችው በአይምሮችው በድርጊትም መሬት ላይ ባለው ሀቅ ኤርትራን ገንጥላችዋት ነበር እረ ትግራይንም ልትሸኞት ነበር ወያኔ አፀደቀ እና ይፉ ሆነ እንጅ ኤርትራን የገነጠላችው እናንተ ደርጐች ናችው ዛሬም ሽንፈታችውን አታምኑም አይደል ተሸንፉችዋል ቂጣችውን ገልበው ገርፋችዋል

    • @derejebenyam5370
      @derejebenyam5370 Місяць тому

      አንተ ደንቆሮ ድኩማን አናሳ:: ጭንቅላትህ እንድዚህ አይነትን ታሪክ የመረዳትና የማገናዘብ ችሎታ የለውም::

    • @dagimdagne9508
      @dagimdagne9508 Місяць тому

      @@derejebenyam5370 አልተሸነፍንም እያላችው ባልሆነ እረ እፈሩ