ክፍል-2 የመላኩ ተፈራ እስረኞች // እየሞቱ ከመኖር ሽሽት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 16

  • @EthioTizitaa
    @EthioTizitaa  2 місяці тому +6

    የታሪክ ማስታወሻወን ከወደዱት ለቻናላችን እድገት ሲባል like , share & comment በማድረግ ቻናላችንን ይደግፉልን ::
    ዝግጅታችንን ወደው ሰለሚያዳምጡን ከልብ እናመሰናለን ::
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @negamekonnen8056
      @negamekonnen8056 2 місяці тому

      እንዲህ ጥለውት ለሚሞቱትና ለሚፈረጥጡት አብዮት እያሉ ስንቱ ደም ፈሰሰ በደርግ በወያኔ

  • @TaffesseAbebe
    @TaffesseAbebe 2 місяці тому +1

    በጣም አሳዛኝ ትውሰታ በጣም የማዝነው ሻለቃ. መላኩ የፈጀው የጎንደር ወጣት በወሬ አቀባዩ ታማኝ በየነ ጥቆማ. ነው ብቻ. አልቋል ወጣቱ

  • @YT-og4lb
    @YT-og4lb 2 місяці тому +1

    አስቹ ወንድሜ ይህን ታሪክ እንደገና እስታወስከኘ ተአምር ነው

  • @EthioTizitaa
    @EthioTizitaa  2 місяці тому +1

    ክፍል-2 የመላኩ ተፈራ እስረኞች // እየሞቱ ከመኖር ሽሽት

  • @Alem1985
    @Alem1985 2 місяці тому +2

    አይ ሀገሬ ኢትዮጵያ ሁሌም ሰቆቃ

  • @אברהםיטמניה
    @אברהםיטמניה 2 місяці тому +1

    በሚገርም ነዉ የተረከዉ

  • @אברהםיטמניה
    @אברהםיטמניה 2 місяці тому +1

    ያሳዝናል ስቃያችሁ በጣም ይነካል
    ምክኒቱም እኔም በዚሁ ምንገድ አልፌ ዉጭ አገር ደርሻለሁ

  • @eliasalemu3502
    @eliasalemu3502 2 місяці тому +1

    ጎበዝ ተራኪ ነህ ደመፀህ ደስ የሚል ነው 😢

  • @berhanuaberha
    @berhanuaberha 2 місяці тому +1

    አስቻለው እንደማስታውስው የቀበሌ 46 ልጅ ይመስለኛል ፎቶውም ትዝይለኛል ያ ትውልድ ያላሳለፉው መከራ የለም እነአታክልቲ ትዝ አይሉኝም ካልሆነም ይቅርታ ድንቅ ትረካና ታሪክ አድናቂችሁ ነኝ።

  • @mbbbbm4474
    @mbbbbm4474 2 місяці тому

    Thanks a lot for sharing the story of my life. I went through the same situation. Again my appreciation for the truth story. Thanks

  • @jegnawnebro9116
    @jegnawnebro9116 2 місяці тому

    የሲኦል ምድር መቼ ነው እሜያበቃው

  • @ኢትዮጵያዊ-ፈ1ኀ
    @ኢትዮጵያዊ-ፈ1ኀ 2 місяці тому

    ግሩም ተራኪ ነህ !

  • @adanechemekonene7694
    @adanechemekonene7694 2 місяці тому

    Viva Derg viva Mange ethiopia tikdem 🇪🇹 💪

    • @NuredinAwelu
      @NuredinAwelu 2 місяці тому +1

      ደርግ ቪቫ ይባላል መንግሥቱ ቪቫ ይባላል በጣም ደካማ ነህ

    • @abisiniaethiopia7673
      @abisiniaethiopia7673 2 місяці тому +1

      አራጅ የአራጅ ልጅ ያን ሁሉ ትውልድ ጨፍጭፋችሁ የሞት ፍርድ ሳይሰጣችሁ አሁንም በህይወት አላችሁ አለቃችሁ ናዚ ፋሽሽቱ መንግስቱ ኃይለማሪያም ትንኝ እንኳ አልገደልኩም ብሎ እያሾፈ አሁንም ዝባብዌ ላይ በህይወት ይኖራል