የ ግብፁ ፓርላማ ቅሌት / Egyptian parliament is a joke!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 71

  • @fatumayusof1652
    @fatumayusof1652 Місяць тому +5

    ሁሉም እለም ቢነሳ ሊጉዳም ሊጠቅም አይችልም ኢሻአላህ እኳን እነዝህ የፊራኦንንአስተሳስብ ያላቸው ግብብጦች ሁል ግዜ ጉራኛናቸው اللهم احفظ الثيوبيا وشعابها يارب امين🇪🇹🇪🇹🌷

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa2733 Місяць тому +7

    ሰላም ወንድሜ ኡስታዝ ጀማል ምርጥ ኢትዮጵያዊ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Mekdestafesse
    @Mekdestafesse Місяць тому +6

    አንተን የሰጠን ፈጣሪ ይመሰገን አሁን ለተረዳኋው ሀቅ የበለጠከፈጣሪ ይርዳህ የጠብቅህ ተባረክ።

  • @HasenEbrahim-n6t
    @HasenEbrahim-n6t Місяць тому +2

    you are the key for giving information about abay from gibs's thinkning

  • @MohamedAli-x1b
    @MohamedAli-x1b Місяць тому +3

    ማሽአላህ ወዲማችን የሸረኞችን ሴራ እያመከንክነው

  • @IbraahinXassen
    @IbraahinXassen Місяць тому +3

    Thanks brother ❤❤❤

  • @hajirabo5700
    @hajirabo5700 Місяць тому +4

    It is my dam.

  • @GhHh-c7d
    @GhHh-c7d Місяць тому +1

    ትክክልአውቀዎለሁ

  • @WondimuTabore
    @WondimuTabore Місяць тому

    ኡስታዝ ጀማል እግዚአብሔርን አንተን ኢትዮጵያ አገርህ ከጠላት ሴራ ጥፋት እንድት ጠብቃት አስቀድሞ እውቀት ጥበብ ማስተዋልን ሰጥቶህ ከየትኛውም ረድፍ ያስቀመጠህ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ሰውሮህ ሐሰብህን አሟልቶ የምትወዳት አገርህ ህዝቧቿ አንድ ሆነው የከፍታ ማማ ላይወጥታ የዛሬ ጠለትን ቁልቁል የምንመለከትበት ጊዜ ያምጣልን ።አንተ በደረስክበት ቦታ ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @zemedkunbekele-o9w
    @zemedkunbekele-o9w Місяць тому +1

    ❤❤❤❤

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 Місяць тому +1

    Mr. ustaze Jamal. Ethiopia and Egypt are different political ideologies. In Ethiopia, I am still thinking about backward ideology. Ethnic nationalism. Even the government is one of them, changing the constitution we should out of ethnic ideas. All Ethiopian is one.

  • @DenekeMoges-t8x
    @DenekeMoges-t8x Місяць тому

    Huztaz Jemal betam enameseginalen.Thank you!!!

  • @ሂልሜናት
    @ሂልሜናት Місяць тому

    ጉድ ፈለ😢😢😢

  • @fatumaali9463
    @fatumaali9463 Місяць тому +1

    ጀዛ ከላህ

  • @LeulsegedTEMTIME
    @LeulsegedTEMTIME Місяць тому

    ❤you are best Ethiopian

  • @mekonnenmengesha9677
    @mekonnenmengesha9677 Місяць тому +1

    Thanks Mr jemalee

  • @solmoneshetu-rm1dg
    @solmoneshetu-rm1dg Місяць тому

    እነሱ ከእኛ በታች ነው የሚገኙት ስለዚህ ነው የሚንጫጩት

  • @AbduselamAbduse-q1b
    @AbduselamAbduse-q1b Місяць тому +1

    Brother keep it up

  • @natnaelyohannes1320
    @natnaelyohannes1320 Місяць тому +1

    Gebts bariya,

  • @zerguat
    @zerguat Місяць тому +3

    አቤት እራሳቸውን እንዴት እንደቆለሉ ?! አሜሪካ እንኳ እንደዚህ አትቆለልም !!! ንቀታቸውን እናስተፍሳለን ፤ ከተርባይን የተረፈ ውሀ ይላክላቸዋል በቃ

  • @AminatAhmed-nn9um
    @AminatAhmed-nn9um Місяць тому +2

    🎉❤🎉❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @EmebetYirgalem
    @EmebetYirgalem Місяць тому

    Ethiopia dhugaa qaban yeroo hundaa ni mo'aan❤❤❤

  • @JesusisMysavior-x7f
    @JesusisMysavior-x7f Місяць тому

    ግብጽን አላወቅካትም ዝም ብለህ ትቀባጥራለህ
    የቀን ጉዳይ ብቻ

  • @AminatAhmed-nn9um
    @AminatAhmed-nn9um Місяць тому +1

    ምንአይነትየዘቀጡዳኢወችናቸው አሑንያየሁሠወየምሆሌሎችን ትልልኩተብወቹየወረደንግግርይናገራሉ

  • @eyayutahaali
    @eyayutahaali Місяць тому

    xእንዴት ከኋላ ቀርነት አስተሣሰብ መውጣት እንደሚቻል ብዙ አይገባኝም።ከላይ ስትሆን ከታች ያለው እውነት ይታይሀል። ከፍታው የአባይ ግድብ መሆኑ አይካድም። ለምንድንጭቆናው እያደር የሚፀናብን የግብፅ አይዲዎሎጅን በሃይማኖችታችን ማስወገድ ካልቻልን የኛ ዕጣ ፈንታ የተወሰነው ወይም የሚወሰነው በግብፅ ነው።በቄሶች ናዕብሸኪዎች ላይዕለውጥ ማምጣት ግድ ይለል።ወይም ከፍታው ለይ ትውልድን የሚመጥን ዘመናዊ ቤተ ክርስቲያን ና መስጊድ መገንባት ያስፈልጋል።ቀባሪዎቻችን በግብፅ የተሠራው ኅምነታችን ነው።

  • @ademscrcr3532
    @ademscrcr3532 Місяць тому +1

    Brother bertalin.ignam lante alen.

  • @Q8Abubakar
    @Q8Abubakar Місяць тому

    😂😂😂ወፈፌ የምቀኛ ሰፈር ልጆች እነዝ አልሳደቢም

  • @BetewBetew
    @BetewBetew Місяць тому

    ማሻ አላህ ስራህን አላህ ይዉደድልህ

  • @AlemayehuWolde-x1i
    @AlemayehuWolde-x1i Місяць тому

    ሰላም ለመላው ኢትዮጵያ

  • @EntraseAylatite-s8t
    @EntraseAylatite-s8t Місяць тому +2

    መንግስት እንኳን አዳድስ ግብፃዊያን ኢቨስተሮች መቀበል ቀርቶ ነባሮቹን በከባድ መከታተልና መቆጣጠር እንዲሁም የማጽዳት ሥራ መሥራት አለበት ብዬ አምናለሁ።

  • @mekonnen2384
    @mekonnen2384 Місяць тому +1

    ምነው እኞም ከነሱ በበለጥ እንደምንሰራና በፈጠነ ሁኔታ እንደምናሰራቸው ማወቅ አለብን። ይሄውም እነሱ በአለም ላይ ሲያሰቡ እኞ ግን እያንዳዳቸው ግብጻዊያን ኑሮዋቸው ወሰጥ ገብተን እግርና እጃቸውን እንደምናሰረው ያዩታል ። አንድ ሲራመዱ እኞ ሁለት እንደምንራመድ እናሳያቸዋለን እያንዳዳችን እንዘጋጅ እንነሳ ቀልድ አይደለም ተጨባጭ ታሪኮች እንዳለን አንርሳ!!!!! ተነሰተናል እነሳ !!!!

  • @Denkeyew
    @Denkeyew Місяць тому +1

    ግብዖች በኢትዮጵያውያን ላይ ቁማር አጨዋወት ህዝቡ እንደነቃ በማድረግህ እናመሠግናለን ግን ምን ይደረግ ጢቂት ሙሁራኖች ለኢትዮጰያ ጠንቀኛ ጥቅም አበራሪ ሀነው እየጎዱን ነው

  • @Orit-ዘ
    @Orit-ዘ Місяць тому +1

    ሰላም

  • @dagnugeresu-nd2ne
    @dagnugeresu-nd2ne Місяць тому

    ግብፆች ከምላስ ላይ ምራቅ ይሰርቃሉ የሚባለው ለካ እውነት ነው

  • @TeshaleFiromsa-g9f
    @TeshaleFiromsa-g9f Місяць тому +2

    ገዢ ሀሳብ ነው ሀገር ወዳድ ነህ ።

  • @muhabawyimam
    @muhabawyimam Місяць тому

    ከዚህ በፊት ግልገልግቤ አንድ ሲሰራ የሴፍቲ ኦፊሰር የግብጽ ዜግነት ያለው በሳሊኒ በኩል ተመድቦ እንደመጣ አስታውሳለሁ አሁን ያለው መንግስት የግብጽ ዜግነት ያለው ዜጋ በማንኛውም የስራ መስክ እንዳይሰማሩ እንድሁም ከሌሎች የአረብ ሃገር ዜጎች ጋር እንዳይገቡ ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል

  • @AbubakarMohammedMohammed-uc4ob
    @AbubakarMohammedMohammed-uc4ob Місяць тому

    ወገኖቸ እየሰማችሁ ነው ሌላው ሁሉ ይቅር ይህን ኡሰታዝ መደገፍ የለብንም ትላላችሁ እያንዳንዳችን 50 ብር ብናወጣ ብዙ ድግፍ ይመስለኛል መንግስትስ የሆነ ፈንድ ማድረግ የለበትምን ?እባካችሁ በሀገርምበውጭም ያላችሁ ወገኖቼ ኡስታዝን እንርዳ ቴሌስ አኖድ ነገር ቢያደርግ እላለሁ

  • @Yemam-p7z
    @Yemam-p7z Місяць тому +1

    ጀማል አላህ የስራህን ይስጥህ ፈርኦኖችን እነዚ ቆሻሻ ያሜሪካ አሽቃባጮች አጣድፋቼውማ የሀገራችን ህዝብ ደግሞ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን ይሔ እድል ታሪካውይ ነው ካመለጠ በእኛ ዘመን ተመልሶ አይመጣም

  • @EmebetYirgalem
    @EmebetYirgalem Місяць тому

    Masiri kara hojjittin biyyaa keenya seennu hin qabduu

  • @mohammedabrahim7768
    @mohammedabrahim7768 Місяць тому +1

    Wendime betam new yemina mesaginew. Enegnin negeroch be metsaf tsafebet. letewulede askemet!

  • @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
    @ConfusedCherryBlossoms-bl5jt Місяць тому +2

    ኡስታዝ ጀማል እኔ ለአባይ ግድብ የ 1000 ኤሮ ቦንድ ገዝቼአለሁ ግን ተርባይኑ ጀመረ ሲባል መላው ሃገር ያበራል ሰንል ሳይበራ መብራት ኃይል በዚህ የንሮ ውድነት 3 ክፍያውን ሲጨመር በጣም ያሳዝናል ሱዳን እኮ ታውቃለህ የውሃ እንደማትከፍል ያውም ከኛ በሚፈሰው ውሃ ከይቅርታ ጋር ለምን ግብፅ ግድብውን የማያፈነዱት ከአብይ ወገኑን ከሚጨፈጭፈው አይበልጥም ወዳጄ 👿

  • @ademscrcr3532
    @ademscrcr3532 Місяць тому

    Accountik lakilign

  • @Q8Abubakar
    @Q8Abubakar Місяць тому

    አረ አንድ ጠቢታ ውሃ እንዳያልፊ ማድረግ አለቢን እነዝህ ፈርአኦኖች ቀላል እንዳይ መስለን መንቃት አለቢን

  • @esayassamacho4907
    @esayassamacho4907 Місяць тому

    Egiypt behayimanot shifan adirga sanaqi buzu tegortenal kez bohala tiniqaqe ninaderg turu yimesilegnal qesu yalewun semitenal

  • @MuktarAbdu-u7b
    @MuktarAbdu-u7b Місяць тому +1

    Manigistin deggaru qaba

  • @EkramFacihach
    @EkramFacihach Місяць тому

    شكرا ن شكرا ن اصتز

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 Місяць тому

    አብይ አህመድ አማራን ትጥቅ አስፈታለሁ ብሎ ሲጨፈጭፍ አመት አለፈው ግብጥ ና ቱርክ መጡበት እና አብረን እንሰለፍ ነው ምትለን ? እንደ እምዬ ምንሊክ " እኔ መዮ ግብጥ ባይ የምሸሽ ነኝ ወይ " ብለህ ግጠም በለው

  • @JvisgOgigr
    @JvisgOgigr Місяць тому +1

    ለዚ...ነዉ...ሞጣ..አቡኤ..ግብፃዊ..ነዉ..ሚለዉ......ንቃ..ኢትዬጲያዊ....

  • @hamidmohammed6036
    @hamidmohammed6036 Місяць тому +1

    Ethiopia Allah alat

  • @Belachewato-io1fe
    @Belachewato-io1fe Місяць тому

    የፈለገ የአለም ካርታ ይመልከትና የአባይን መነሻ ይወቅ !ሰው ለምን እንሸምታለን ?

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 Місяць тому

    MESAY AND DEREGE AND OTHERS, SHAME ON YOU DID YOU LISTEN TO WHAT THE EGYPTIANS PARLIAMENT ARE SAYING? USTATH GEMAL. THANK YOU OUR BROTHER..

  • @Sudais-y6i
    @Sudais-y6i Місяць тому +1

    ይህን የግብፅ ሃሳብ ባንዳዉ ምን ይላል ?

  • @mohamedeid9811
    @mohamedeid9811 Місяць тому

    I don't know what are you talking about but this video was in 2012

  • @ehetekarega3640
    @ehetekarega3640 Місяць тому +1

    ባለቀለት ነበር አይደል እውነት ያለው እኛ ጋር ነው ይቅርታ ማንም አያምውም ጨምላቃ ናችው ግብፅ በምን አይነት አናምናቸው እሽ እግዝሔኤር ይሰጥ አላስገባም ኢትዮዽያ መንግስት መጠየቅ አለብት አይደል

  • @michalgebre1289
    @michalgebre1289 Місяць тому +1

    ባክህ ተበዳ አባያ ወንድሞችን አመልስልኝም ለእናት ንገራት

  • @ShemaShema-pj6vs
    @ShemaShema-pj6vs Місяць тому

    አብይን ስማልኝ በሉት በየመደሩ ምረቃ ስብሰባ አቁም የሚጠቅሙንን ሙሁራን ተጠቀምባቸው ሚዲያዎች ስራቸው ሰለአድነት ሰለ አባይ ሰለባህር በር ይሰራ ሌላው ይቅር ። ዘፈን አዶል ምናምቴ ፕሮግራም ይቁም

  • @mekonnenmengesha9677
    @mekonnenmengesha9677 Місяць тому +1

    Abaye not Nile

  • @UltraImportandExportCompany
    @UltraImportandExportCompany Місяць тому

    አሁን ለሙከራ ጀማል ቡሺራ አህመድ በሚል 500 ብር ልካለሁ
    ትልቅ ሆኖ አይደለም ይሰራል አይሰራም ለማለት ነዉ እንደገና ጠብታ ለመጨመር ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ ያግዝህ
    በስራህ እንኮራብሃለን ከፍ በልልን

  • @mekonnenmengesha9677
    @mekonnenmengesha9677 Місяць тому

    Ethiopia pls saye it abate not nile

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu9600 Місяць тому

    ይሄ ያንተ page ነው

  • @rezene-j5n
    @rezene-j5n Місяць тому +3

    No matter what, as an Eritrean, i may have many disagreements with Ethiopia's approaches to Eastern African countries. However, i will never support Egypt influence over East Africa. Egypt does not want the prosperity of the whole Eastern African countries. She had never been our friend. She should not be involved in our families affairs, and she should not come to Somalia. For what?. This is our internal issue in East Africa. Even if we fight, let's it be between us. And we need a commoneasternAfricancountries navy. Nor separate Ethiopian, Kenyan, or anyone else navy. Inclusivity is very important with an equal approach. Egypt and America want the distraction of the entire black African continent. But Ethiopia should also correct herself. She is becoming noisy with superiority complex sickness and dominance disease partially. It's not fair and very wrong. We should not open an open space or space to our close and far enemies. We sometimes forget them. Especially the Western imperialists who are waiting our differences to be our incurable weakness and then surrender to their interests

  • @Mekdestafesse
    @Mekdestafesse Місяць тому +1

    ❤❤❤

  • @rezene-j5n
    @rezene-j5n Місяць тому +1

    No matter what, as an Eritrean, i may have many disagreements with Ethiopia's approaches to Eastern African countries. However, i will never support Egypt influence over East Africa. Egypt does not want the prosperity of the whole Eastern African countries. She had never been our friend. She should not be involved in our families affairs, and she should not come to Somalia. For what?. This is our internal issue in East Africa. Even if we fight, let's it be between us. And we need a commoneasternAfricancountries navy. Nor separate Ethiopian, Kenyan, or anyone else navy. Inclusivity is very important with an equal approach. Egypt and America want the distraction of the entire black African continent. But Ethiopia should also correct herself. She is becoming noisy with superiority complex sickness and dominance disease partially. It's not fair and very wrong. We should not open an open space or space to our close and far enemies. We sometimes forget them. Especially the Western imperialists who are waiting our differences to be our incurable weakness and then surrender to their interests

  • @feyisabunagemeda269
    @feyisabunagemeda269 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤