Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማሻአለህ ጀማል ክብር ይገባሀል ትስለም ሰውየው ትስለም ልሳኑ
May almighty God bless you ustaz Jemal.
ወላሂ ወንድማች አኩርተኸናል የአላህ እዝነት እራህመት አይለይህ
አንተ ምወድህና ማከብርህ ሰውበሌሎቹ ተስፋ ብቆርጥም እንተ ስሰማ ግን እጽናናለሁና ኑርልን።
Abzagnaw Muslim astemariwoch yelefu New lagerachew gbtsn iyetewagu nee💪Allah yitebkachew
ኢትዮጵያዊ ተስፋ አይቆርጥም።
Ayizon.be.egeziabiher.tesfa.ayikoretim.benegeroch.hullu.egeziabiher.melkam.new.ayizoachihu.wide.wegenoche
ኡስታዝ
ኡሰታዛ ጀዛከላሁ ኸይረን ሰውዬው በጣም የሚናገርም ሀቅ ነው ግን መስሪውችን ጨርቅ ያሰቀድል አላህ ይድረሰላቸው
የእኔ ጎበዝ አንተ በኢትዮጵያ ህዝብ ልብ ውስጥ ሁሌም ትኖራለህ ፈጣሪ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅ ልዩ ነችሁ
jzakalahi ustaz
ተባረክ አቦ እኔንም አሳከኝ ስትስቅ ድል ለናት ሀገሬ ኢትዮጵያ!!!
ውስታዝየ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አተና መሀመድ አልአሩሢ በጣም ላገራችን የምታዋጉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ያረብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍
እውቀት ያለው ሰው ሲናገር ደስ ይላል በጣም ሙህር ነው ሰውየው ውናቱን ነው የሚናገርው
እንደዚህ እውነት መናገር ይሻላል💚💛💔👌
ሀቅ ሁሌም ይናጋራል
አህለን ሰላም ፍቅር እድገት ለሀበሻ ያድርግልን
አሚንን
ገና አሁን እውነቱን አብጠርጥሮ የሚያውቅ ግብጻዊ አገኝን፣ ግብጻውያን በደንብ ቢያዳምጡት ጥሩ ይሆናል ከውሸት ትርክት ይድኑ ነበር። ውድ ዑስታዝ ተባረክልን።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዲሥላይክ የምታደርጉት ግብጾች ናቹ መሠለኝ
Zed Tube ግብፆች አይደሉም ህሌና የሌላቸው ኢትዮጵያውያን ናችው ምን አልባት ደሞዝተኛ ሳይሆኑ አይቀሩም
Tikikil
ሣህ
ትክክል እህት
ክክክ ይገርማሉ
አላሑአክበር፡ኢትሚዪአላህይህፈዝሽ
ኑርልን እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ
Yes
ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድሜ ኡስታዝ በእውነት እናመሰግናለን ተባረክ
እናመሰግናለን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት መልካም ሰው ይብዘልን
ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዑዝታዝዬ!!!! ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው!! ለአስተሳሰብ ድሀዎች ሁላችንም እንፀልይላቸው እላለሁ ሰላም !!!!!!!!!
ኤይ በቴሌብን መሰሸጮት አለበተ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲🤲
King well come
ወንድማችን ኡስታዝ ጀማል በፕሮግራሞችህ ሁሉ ላይ የምታቀርባቸዉን የተለያዩ መረጃዎች ለማድመጥ በሞከርኩባቸዉ ጊዜያት ሚዛናዊነትን እዉነትንና ሀገር ወዳድነትን ለማየት ችያለሁ አሁንም እንደቀድሞዉ ሁሉ ያለህን ክህሎት ለህዝብህ ጥቅም ስትል አጠናክረህ ቀጥልበት... ፈጣሪ ይርዳህ::
Thank you
ጥሎብኝ ጀግና ሰው እወዳለውጀግና ስል ለእውነት የሚኖር ወንድማችን ጌታ እየሱስ ይባርክ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ውይ ሳቅህ ይመቻል እኔንም አሳቅከኝ አቦ ተባረክ
👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ሽኩረን ኡስታዝ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ፈጣሪ ይጠብቅህ አቦ ደሰሰሰሰ ይላል
ኡስታዝ አንተ የዲጅታል ወታደር ጀግናችን ነህ።
እንደዚህ ሀቅ ተናጋሪዎችን ያብዛልን ለእውነት የሚቆሙ!!
ጀግና ነህ
This guy has great personality , Who sent from God for our TruthI have a👍 ✊️ for him !God bless him 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አላህ ይጠብቅህ አንተ ውነተኛ ወንድሜ ጌብፅአው ጀግና ኑርልን ውነተኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
እንደዚህ አይነት እውነትን የያዘ ኢጂብሻዊ መኖሩ በጣም የሚደንቅ ነው!!የገዛ ልጆቿ አገራችንን ሊያፈርሷት እና ሊሸጧት ባለንበት ወቅት የውጭው ዜጋ ሉዓላዊት አገር እያለ ሲጠራት የመደንቅ ነው። እውነት ነው። በአባይ እና በአገራችን አ ን ደ ራ ደ ር ም አንደ ነን!!!ኡስታዝ ጀማል የእድሜ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባረክ!!!
ኡስታዝ አላህ ሁሌም ሠላምህን ያብዛው አገራችንንም አላህ ሠላም ያርግልን ያረብ
Selam ye Agare sew
እግዚአብሕር ይባርከው በክፉም ማሃል መልካም አለ
እኛ ነን እንጂ ማመስገን ያለብን ጊዜህን መሰዋት አርገህ እኮ ነው ። እኛ የአባይ ወዳጅ በሙሉ እናመሰግናለን፡፡
❤❤❤❤
ዉስታዜ አላህ ይጠብቅህ ክብር ይገባሀል
እዉነተኛ ነት ከፈጣሪ የሚሰጥ ስጦ ታ ነዉ ኣላህ ሁላችንነወም እዉ ነተኛ ያድር ገን ።ጃዛካላ ኡስታዝ
የእኛ ጀግና በርታ አላህ ይጠብቅህ
ኡስታዝ ጀማል ተስፍችን ነህ እኮ በ ሀገራችን ተስፋ እንዳንቆርጥ የምታደርገን አንተ ነህ መዳንያለም ይጠብቅልን ሳይህ እንባዬ ይመጣም ጌታን ማካም ሰው
sekowranh halheh ehnkhe wolah mezobmowt klmkhe thenk you so mache
👍👍👍👏👏
This is the truth. He is a man of truth on the reality of Abay river.
በርታ የኢትዮጵያ አምላክ ሰላምክን ያብዛው💚💛❤🥰
ማሻላ ማሻላ በርታ ኡስታዝ
ዋው የዛሬ ለየት ያለነው ደስስ ስል አንተም ፈጣር ይጠብቅህ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛከ አሏህ ኸይር ኡስታዜአላህ ይጠብቅህ ከክፉ ነገርሀገራችንንም አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን።
ሰላማችሁን አላህ ያብዛልን አላህ ሀቅን ያውርድልን
እግዚአብሔር ይባርክህ
መሻ አላህ እንዲህ ነው የኢስላም ውበት እውነተኛ
አሜን አሜን አሜን ሁላችንም አንድ ሆነን እኛ ኢትዮጵያኖች እደጀመርን እጨርሰዋለን
ኢሻ አላህ 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጀማል ውድማችን በጣም ነው ይምናመሰግነው ደስ ይላልህ
ተባረከእውት። የሚናገረ። ሀቀኛ። ሰው
ኢትዮጵያውያን ነን
እንዲህ አይነትም ኢትዩጽያዊ ስላለን ደስ ይለናል
Mashallah. USTAZ
As Wr Wb, ተርጉምልን አላህ ይዘንልህና!
መሸአላ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ🌹
በጣም ወላሂ በኩበትና በብሀርዛፍ ቅጠል አይናቸው ሊጠፋነው እናቶቻችን
አቦ ኡዝታዜ ኑርልን የኛ ከራት
Thankyou for what you are doing Ustath Jemal
Ethiopia first !!!!
جزاكم الله خيرا استاذ 👨🏫 جمال حقيقة 😳 الله يكثر من امثالكم 🌹
جزاكم الله خيرا استاذ
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታስ ጀማል በሽ በርታልን አገርን መደገፍ ማት ይሄነው እኛን ስለ ሀገራችን ጥሩ ጥሩ ግንዛቤ እንድንወስድ እያደረከነው
Allah yitebkh yitebken inshaallah yarab ameeeeeen ustazuna we love you
ጀዛክላህ ኸይረ ኡስታዙና አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ልፋትህን ይቁጥረልህ ያረብ
Allhe ytbkhi ustaze
Ok shokren jemal allah yîkzen
እዲሜና ጢና ይሰጥልን በጣም ሀቀኛ ሰወ ነው
አግዚአብሔር ይብርክህ ዎንድሜ
ወድማችን. ኡስታዝ ጀማል በሽርአላህ. በሰፊጥበቃው. ይጠብቅክያተንአክባር. ስሰማግድቡእደሚሳካ. ተስፋይኖረኛልአላሀምዱሊሏህ
Go Ahead Ethiopian God Bless Ethiopian
ወንድማችን ።
God bless you, take care of you and protect you
ኡሰታዝ በጣም እናመሰግናለን
አሠላም አለይኩም ወረህመቱላሒ ወበረከቱماشءالله ماشءالله ماشءالله ماشءالله ماشءاللهجزكالله خير استازአላህ ይጠብቃቹሁ ጀግና በርቱ አላህ ይገዛቹህ
ማሻአላህ ተባርካላህ አላህ ይተባበርህ ዉሥታዛችን ዉቀቱ አላህ ይጨምርልህ
ماشاءالله
ፍቅር አሸናፊ ነዉ ! ፍቅርም እዉነት ነዉ ፡፡
ሀቅ መቼም ታቃብሮ አይቀርም መሸአለህኡስታዝ ሹክረን ጀዘክ አለሁ ኩለ ኸይር መልከምን ነጋር ሁሌም ከንታ ኢንጠብቃለን ኑርልን አለህ ይጨምርልህ ይጠብቅህ
You put awareness about our Resources thank you Jemal
Tebarekiln wonidme
Go Ethiopia from Sudan ❤️❤️
I love sudan shaqeq
ከሆነ አይቀር ለሀቅ ኖሮ ለሀቅ መሞት ነው። ውስታዝ እጅበጣም ነው የማከብርህ የምወድህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
አህለን
Amen ! Amen ! Amen !
ماشاء الله تبارك الله
አስደሰትከኝ ሁለየም ትርምህን ስወደዉነዉ እድሜኔና ጤና ተመኘሁልህ
Selam selam Ethiopian
ማሻአላህ ደስ የሚል መልእክት ሩዝ የደፈነዉ ጭቅላታቸዉ ከተከፈተ
አሰላም ዓለይኩም ኡስታዝ ለመላው ኢትዬጵያዊን ብዙ ብዙ መረጃዎች እየሰጠኸን ነው ማሻላህ በዚህ ስራህም ታሪክ እየዘከረህ ይኖራል ተጠናክሮ መቀጠልም አለበት በተለይ ለመሪዎቻችን እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው ተደራዳሪዎቻችን ምን እንደሚያስቡ እንዲያውቁ ይረዳቸዋል
ማሻአለህ ጀማል ክብር ይገባሀል ትስለም ሰውየው ትስለም ልሳኑ
May almighty God bless you ustaz Jemal.
ወላሂ ወንድማች አኩርተኸናል የአላህ እዝነት እራህመት አይለይህ
አንተ ምወድህና ማከብርህ ሰው
በሌሎቹ ተስፋ ብቆርጥም እንተ ስሰማ ግን እጽናናለሁና ኑርልን።
Abzagnaw Muslim astemariwoch yelefu New lagerachew gbtsn iyetewagu nee💪Allah yitebkachew
ኢትዮጵያዊ ተስፋ አይቆርጥም።
Ayizon.be.egeziabiher.tesfa.ayikoretim.benegeroch.hullu.egeziabiher.melkam.new.ayizoachihu.wide.wegenoche
ኡስታዝ
ኡሰታዛ ጀዛከላሁ ኸይረን ሰውዬው በጣም የሚናገርም ሀቅ ነው ግን መስሪውችን ጨርቅ ያሰቀድል አላህ ይድረሰላቸው
የእኔ ጎበዝ አንተ በኢትዮጵያ ህዝብ ልብ ውስጥ ሁሌም ትኖራለህ ፈጣሪ በሄድክበት ሁሉ ይጠብቅ ልዩ ነችሁ
jzakalahi ustaz
ተባረክ አቦ እኔንም አሳከኝ ስትስቅ ድል ለናት ሀገሬ ኢትዮጵያ!!!
ውስታዝየ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አተና መሀመድ አልአሩሢ በጣም ላገራችን የምታዋጉ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ያረብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍
እውቀት ያለው ሰው ሲናገር ደስ ይላል በጣም ሙህር ነው ሰውየው ውናቱን ነው የሚናገርው
እንደዚህ እውነት መናገር ይሻላል💚💛💔👌
ሀቅ ሁሌም ይናጋራል
አህለን ሰላም ፍቅር እድገት ለሀበሻ ያድርግልን
አሚንን
ገና አሁን እውነቱን አብጠርጥሮ የሚያውቅ ግብጻዊ አገኝን፣ ግብጻውያን በደንብ ቢያዳምጡት ጥሩ ይሆናል ከውሸት ትርክት ይድኑ ነበር። ውድ ዑስታዝ ተባረክልን።
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ዲሥላይክ የምታደርጉት ግብጾች ናቹ መሠለኝ
Zed Tube ግብፆች አይደሉም ህሌና የሌላቸው ኢትዮጵያውያን ናችው ምን አልባት ደሞዝተኛ ሳይሆኑ አይቀሩም
Tikikil
ሣህ
ትክክል እህት
ክክክ ይገርማሉ
አላሑአክበር፡ኢትሚዪአላህይህፈዝሽ
ኑርልን እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ
Yes
ሰላም ለአንተ ይሁን ወንድሜ ኡስታዝ በእውነት እናመሰግናለን ተባረክ
እናመሰግናለን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጦት መልካም ሰው ይብዘልን
ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ዑዝታዝዬ!!!! ኢትዮጵያዊነት እንዲህ ነው!! ለአስተሳሰብ ድሀዎች ሁላችንም እንፀልይላቸው እላለሁ ሰላም !!!!!!!!!
ኤይ በቴሌብን መሰሸጮት አለበተ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🤲🤲🤲🤲🤲🤲
King well come
ወንድማችን ኡስታዝ ጀማል በፕሮግራሞችህ ሁሉ ላይ የምታቀርባቸዉን የተለያዩ መረጃዎች ለማድመጥ በሞከርኩባቸዉ ጊዜያት ሚዛናዊነትን እዉነትንና ሀገር ወዳድነትን ለማየት ችያለሁ አሁንም እንደቀድሞዉ ሁሉ ያለህን ክህሎት ለህዝብህ ጥቅም ስትል አጠናክረህ ቀጥልበት... ፈጣሪ ይርዳህ::
Thank you
ጥሎብኝ ጀግና ሰው እወዳለው
ጀግና ስል ለእውነት የሚኖር ወንድማችን ጌታ እየሱስ ይባርክ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ውይ ሳቅህ ይመቻል እኔንም አሳቅከኝ
አቦ ተባረክ
👏👏👏👏👏👏👏👏👏
ሽኩረን ኡስታዝ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ፈጣሪ ይጠብቅህ አቦ ደሰሰሰሰ ይላል
ኡስታዝ አንተ የዲጅታል ወታደር ጀግናችን ነህ።
እንደዚህ ሀቅ ተናጋሪዎችን ያብዛልን ለእውነት የሚቆሙ!!
ጀግና ነህ
This guy has great personality , Who sent from God for our Truth
I have a👍 ✊️ for him !
God bless him 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
አላህ ይጠብቅህ አንተ ውነተኛ ወንድሜ ጌብፅአው ጀግና ኑርልን ውነተኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ
እንደዚህ አይነት እውነትን የያዘ ኢጂብሻዊ መኖሩ በጣም የሚደንቅ ነው!!
የገዛ ልጆቿ አገራችንን ሊያፈርሷት እና ሊሸጧት ባለንበት ወቅት የውጭው ዜጋ ሉዓላዊት አገር እያለ ሲጠራት የመደንቅ ነው።
እውነት ነው። በአባይ እና በአገራችን አ ን ደ ራ ደ ር ም አንደ ነን!!!
ኡስታዝ ጀማል የእድሜ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባረክ!!!
ኡስታዝ አላህ ሁሌም ሠላምህን ያብዛው አገራችንንም አላህ ሠላም ያርግልን ያረብ
Selam ye Agare sew
እግዚአብሕር ይባርከው በክፉም ማሃል መልካም አለ
እኛ ነን እንጂ ማመስገን ያለብን ጊዜህን መሰዋት አርገህ እኮ ነው ። እኛ የአባይ ወዳጅ በሙሉ እናመሰግናለን፡፡
❤❤❤❤
ዉስታዜ አላህ ይጠብቅህ ክብር ይገባሀል
እዉነተኛ ነት ከፈጣሪ የሚሰጥ ስጦ ታ ነዉ ኣላህ ሁላችንነወም እዉ ነተኛ ያድር ገን ።ጃዛካላ ኡስታዝ
የእኛ ጀግና በርታ አላህ ይጠብቅህ
ኡስታዝ ጀማል ተስፍችን ነህ እኮ በ ሀገራችን ተስፋ እንዳንቆርጥ የምታደርገን አንተ ነህ መዳንያለም ይጠብቅልን ሳይህ እንባዬ ይመጣም ጌታን ማካም ሰው
sekowranh halheh ehnkhe wolah mezobmowt klmkhe thenk you so mache
👍👍👍👏👏
This is the truth. He is a man of truth on the reality of Abay river.
በርታ የኢትዮጵያ አምላክ ሰላምክን ያብዛው💚💛❤🥰
ማሻላ ማሻላ በርታ ኡስታዝ
ዋው የዛሬ ለየት ያለነው ደስስ ስል አንተም ፈጣር ይጠብቅህ
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ጀዛከ አሏህ ኸይር ኡስታዜ
አላህ ይጠብቅህ ከክፉ ነገር
ሀገራችንንም አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን።
ሰላማችሁን አላህ ያብዛልን አላህ ሀቅን ያውርድልን
እግዚአብሔር ይባርክህ
መሻ አላህ
እንዲህ ነው የኢስላም ውበት እውነተኛ
አሜን አሜን አሜን ሁላችንም አንድ ሆነን እኛ ኢትዮጵያኖች እደጀመርን እጨርሰዋለን
ኢሻ አላህ 💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጀማል ውድማችን በጣም ነው ይምናመሰግነው ደስ ይላልህ
ተባረከእውት። የሚናገረ። ሀቀኛ። ሰው
ኢትዮጵያውያን ነን
እንዲህ አይነትም ኢትዩጽያዊ ስላለን ደስ ይለናል
Mashallah. USTAZ
As Wr Wb, ተርጉምልን አላህ ይዘንልህና!
መሸአላ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ🌹
በጣም ወላሂ በኩበትና በብሀርዛፍ ቅጠል አይናቸው ሊጠፋነው እናቶቻችን
አቦ ኡዝታዜ ኑርልን የኛ ከራት
Thankyou for what you are doing Ustath Jemal
Ethiopia first !!!!
جزاكم الله خيرا استاذ 👨🏫 جمال حقيقة 😳 الله يكثر من امثالكم 🌹
جزاكم الله خيرا استاذ
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታስ ጀማል በሽ በርታልን አገርን መደገፍ ማት ይሄነው እኛን ስለ ሀገራችን ጥሩ ጥሩ ግንዛቤ እንድንወስድ እያደረከነው
Allah yitebkh yitebken inshaallah yarab ameeeeeen ustazuna we love you
ጀዛክላህ ኸይረ ኡስታዙና አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ልፋትህን ይቁጥረልህ ያረብ
Allhe ytbkhi ustaze
Ok shokren jemal allah yîkzen
እዲሜና ጢና ይሰጥልን በጣም ሀቀኛ ሰወ ነው
አግዚአብሔር ይብርክህ ዎንድሜ
ወድማችን. ኡስታዝ ጀማል በሽርአላህ. በሰፊጥበቃው. ይጠብቅክያተንአክባር. ስሰማግድቡእደሚሳካ. ተስፋይኖረኛልአላሀምዱሊሏህ
Go Ahead Ethiopian God Bless Ethiopian
ወንድማችን ።
God bless you, take care of you and protect you
ኡሰታዝ በጣም እናመሰግናለን
አሠላም አለይኩም ወረህመቱላሒ ወበረከቱ
ماشءالله ماشءالله ماشءالله ماشءالله ماشءالله
جزكالله خير استاز
አላህ ይጠብቃቹሁ ጀግና በርቱ አላህ ይገዛቹህ
ማሻአላህ ተባርካላህ አላህ ይተባበርህ ዉሥታዛችን ዉቀቱ አላህ ይጨምርልህ
ماشاءالله
ፍቅር አሸናፊ ነዉ ! ፍቅርም እዉነት ነዉ ፡፡
ሀቅ መቼም ታቃብሮ አይቀርም
መሸአለህ
ኡስታዝ ሹክረን ጀዘክ አለሁ ኩለ ኸይር
መልከምን ነጋር ሁሌም ከንታ ኢንጠብቃለን
ኑርልን አለህ ይጨምርልህ ይጠብቅህ
You put awareness about our Resources thank you Jemal
Tebarekiln wonidme
Go Ethiopia from Sudan ❤️❤️
I love sudan shaqeq
ከሆነ አይቀር ለሀቅ ኖሮ ለሀቅ መሞት ነው። ውስታዝ እጅበጣም ነው የማከብርህ የምወድህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
አህለን
Amen ! Amen ! Amen !
ماشاء الله تبارك الله
አስደሰትከኝ ሁለየም ትርምህን ስወደዉነዉ እድሜኔና ጤና ተመኘሁልህ
Selam selam Ethiopian
ማሻአላህ ደስ የሚል መልእክት ሩዝ የደፈነዉ ጭቅላታቸዉ ከተከፈተ
አሰላም ዓለይኩም ኡስታዝ
ለመላው ኢትዬጵያዊን ብዙ ብዙ መረጃዎች እየሰጠኸን ነው ማሻላህ በዚህ ስራህም ታሪክ እየዘከረህ ይኖራል ተጠናክሮ መቀጠልም አለበት በተለይ ለመሪዎቻችን እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው ተደራዳሪዎቻችን ምን እንደሚያስቡ እንዲያውቁ ይረዳቸዋል